አቃጣሪ ለየት ያለ አጭር የገጠር ድራማ (Akatari Special Rural Short Comady) 2022

Sdílet
Vložit

Komentáře • 329

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety +87

    እጀራ እምትጋግረዉን ስወዳት ❤በጣም ጎበዝናት ትችላለች

    • @user-dg5wj3bd2n
      @user-dg5wj3bd2n Před 2 lety +5

      ሁለቱም ይችላሉ

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety +3

      @@user-dg5wj3bd2n ሁሉም ይችላሉ እኔ ስለምወዳትነዉ እንጅ ጎበዞች ናቸዉ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 Před 2 lety +1

      እኔም እንዳቺ በተለየ መልኩ ነው የምወዳት የምር

    • @GobezTemari
      @GobezTemari Před 2 lety

      መልካም ትባላለች ድሮም ት/ቤት ሚኒ ሜዲያ ላይ ስትሰራ አንደኛ ነበረች።

    • @christianeliyab5105
      @christianeliyab5105 Před 2 lety

      @@GobezTemari እሰኪ አድሬሰዋን በናትሸ

  • @amansew
    @amansew Před 2 lety +5

    Camra manu👍👍👍👍100% perfect

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před 2 lety +33

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ይች ጠይም ልጅ ስወዳት ንግግሯ ደርባባ ነቷ እርጋታዋ በእውነት ልዩነች ቀስበይ እረ 😂😂😂አጣልቼ ለኔ ባላረግህ አላለችም 😂😂😂

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 2 lety +17

    ማርያምን የመጨረሻ ምርጥ ተውኒት እኮ ነው እውነተኛ ነገር በርቱልን😘😍😘😍

  • @user-jr8jd6zv7n
    @user-jr8jd6zv7n Před 2 lety +52

    🤣🤣🤣ስወዳቸው በርቱልን በዚህ በከፋን ወቅት ትንሽም ቢሆን ፈታአደረጋችሁን🥰🥰🥰

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 2 lety +1

      ስበዳችሁእኮ የኔልዩወችበረትሉን😁💞💞💞❤❤❤❤❤

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Před rokem +1

    እንጀራ የምትጋግራዋ ምርጥዬ ናት በጣም ነው የምወዳት

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +12

    በጣም ጎበዝ ተዋናዎች ናችሁ 100% 👍 ቶሎ ቶሎ ኑልን 💚💛❤

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n Před 2 lety +21

    ትክክለኛ ማንነት የማንም ሙጭልስ ለገዘባቸው ብለው እማያቁትን ባህል ሲለፍደዱ ሲጃጃሉብን ነበር ኑሩልን

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem +4

    ጎጃም የጤፍ አገር እንጀራው ቢጋገር ምን የማይወጣለት አቦ አገሬ እወድሻለሁ😍😍😍😍😍

  • @teferaawgichew1945
    @teferaawgichew1945 Před 2 lety +1

    አለባበሳችሁ: አነጋገራችሁ:አጨዋወታችሁ :ከምትመርጡት ርዕስ ጋር አስማምታችሁ ስታቀርቡ አቤት ደስ ስትሉ!! ተዋናዮቹን በሙሉ የምገልጽበት ቃል የለኝም።ብቻ እናንተንም ስራችሁንም ወዳችኋለሁ።በርቱ!!

  • @user-lx5jp8mg8f
    @user-lx5jp8mg8f Před 2 lety +1

    እኔ ምንም
    ማለት አልቸልም
    እስካሁን እደናተ
    ተዉኔት አላየሁም
    ማንም አልሰራዉም
    ቃላት ያጥረ
    ኛል እናመሰግናለን

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 2 lety +40

    ሁሌም ፈጣሬን እማመሰግነዉ የገጥር መፈጠሬን ዉብ እኮ ነን የገጥር ልጆች

  • @user-zk3tb3wc2f
    @user-zk3tb3wc2f Před 2 lety +13

    እንጀራ የምትጋግረዋ በጣም ትችላለች ተከታታይ ድራማ ትስራልን

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 2 lety +3

    ቀጭኗ ሴት የትወና ብቃቷ አንደኛ ናት ግን ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ

  • @hussienahmedethio4222
    @hussienahmedethio4222 Před 2 lety +5

    1ኛ እኮ ናት ይች ቀጭን ልጅ መተወን አደለም ሆና ነው የምትሰራው ወላሄ መሸለም አለባት ሁሉም አንደኛ ናቸው

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 Před 2 lety +2

    የሰውየው ባለቤት ሁና የምትሰራው በጣም ጎበዝ ነች። ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ።

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před 2 lety +7

    ወይ ይችን ምርጦ አንድ ቀን አግኘቸሽ ሳም ባረግሽ❤️ ምርጥ ተዋኝ ይህን ጠላ 🤣🤣 ሁለቱ እሴቶች አንደኛ👌👌👌👌

  • @yengustube
    @yengustube Před 2 lety +3

    ዋው በእውነት ጀምቴ እስከምጨርስ በሳቅ #ጥበቡን ያንብዛላችሁ በእውነት ደስ ስትሉ #የእናቴም ያባቴም የአክስቴም ቆሌ አላለችም ክክክክክክክ

  • @melkamalemu2894
    @melkamalemu2894 Před 2 lety +5

    በርቱ ብዙ ያልታዩ ባህሎች ስላሉ አሳዩን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před 2 lety +9

    እጀራ የጋገረችውን ወላሒ ስወዳች ሁላችሁም በጣምነው እምችሉት ግን ደቂቃው ትንሽነው❣️❣️❣️❣️♥️♥️♥️👌👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷

  • @user-xq2mh1ze4u
    @user-xq2mh1ze4u Před 2 lety +21

    እጀራ እምትጋግረዋ ትክክለኛ የገጠሩን ባህል ነው እምታሳይ 😂

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před 2 lety +6

    ክክክክክ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አስተማሪ አዝናኝ ድራማ በርቱልን ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ዳር ድንበሮን ሰላም ያድርግልን

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Před 2 lety +18

    ከመዳም ጭቅጭቅ ስመለስ ዘና የምለው እናተን እያየሁ ነው ዘና የምለው😂😂😂

    • @AaBb-gb5be
      @AaBb-gb5be Před rokem

      እኔማር እኔም🤣❤️

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 2 lety +6

    እውይ እናተ ጎበዞች በጣም ምርጥም መልክት አለው ሣያረጋግጡ ማውራት ጡሩ አደለም ሢቀጥል በሰው ሂወት መግባት ለጊዜው የጎዱ ቢመሥልም ግን አውነት ትመነምናለችጅ አትበጠስም በትዳር ውስጥ ገብቶ የሚያባላን ፈጣሪ ይያዝልን በርቱ👍👍👍👍👍

  • @sssss9716
    @sssss9716 Před 2 lety +2

    ዘና አረገችሁኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💘💘💘💘💘💘💘💗😅😅😅😅

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 Před 2 lety +7

    ብቃታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ነው የምታምሩት

  • @martiget2801
    @martiget2801 Před 2 lety +3

    ትክክለኛ የጎጃም ንግግር ያልተበረዘ
    መልካምዬ ስወድሽ.ታንብ ይዞሾ😍😍😍😍😍😍

  • @mershademsa6569
    @mershademsa6569 Před 2 lety +5

    አዝናችሁን እውነት እላችኋለሁ ምርጥ ትወና ነው

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Před 2 lety +27

    የምር እጀራ እምትጋግርው አደኛናት ኮሜድነቷ የሌለ ተመቻችሁን ቀጣይ በጉጉት እየጠበቅን ነው

    • @genet930
      @genet930 Před 2 lety

      እሷ በላይ እሱ በታች እሷ በታች እሱ በላይ....

  • @ethiolove7629
    @ethiolove7629 Před 2 lety +6

    አይነካካኝም ተመችቶኛል😄😄😄

  • @naimagonzales704
    @naimagonzales704 Před 2 lety +3

    ክክክክክክ ባያጥረ አሪፋነበር በረቱ በጣም ዴሰ ይላል

  • @AIAHWE8065
    @AIAHWE8065 Před 2 lety +3

    ማንበጫ ጠላ በጣም ትችያለሽ👏👏👏👏👏

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 Před 2 lety +3

    እኔኮ አይዞሽ አይዞሽ እምትለው ነገርሳ

  • @wennywenny8533
    @wennywenny8533 Před 2 lety +4

    ክክክክክ 😂😂😂😂እረ ምንልሁን ክክክክክ በመጨረሻ ሩጫ 🏃‍♀️🤺🏃‍♂️😄😄

  • @GoteTube
    @GoteTube Před 2 lety

    ወይኔ በሳቅ
    ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ ይጠብቅሽ

  • @zemaghion5387
    @zemaghion5387 Před 2 lety +6

    እናንተ እምትገርሙ የጥበብ ድምቀቶች የጥበብ ጌጦች እንኳንም የኔ ናችሁ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety +3

    ክክክክክክ አረ በሳቅ ደከምኩ😆😆😆😆😆ዋዉ በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ

  • @fozya7515
    @fozya7515 Před 2 lety +5

    በርቶ ደስ ትላላችሁ ግን ትርዘምልን ትንሽ

  • @user-tp3mt7hk5m
    @user-tp3mt7hk5m Před 2 lety +10

    የኔማሮች ሥወዳችሁ❤❤❤❤ያነገረ ከለለ ማንም ሌኖረ አይችልም😂

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v Před 2 lety +11

    ማሮቼ የሳቄ ምንጮች ሺ አመት ኑሩልኝ እንደውየገጠር ድራማ ጥሎብኝ ስወድ❤️🙏

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 Před 2 lety +4

    እረጂኝ አላለችም ወይኔ አፈዘሺኝ ቀረሺ አንችልጂ😃😃😃😃😃😃

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 2 lety +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-oj3co7yz2w
    @user-oj3co7yz2w Před 2 lety +4

    ስውዳት ይችን ልጅ ኡፍ

  • @user-os1ko7yf2w
    @user-os1ko7yf2w Před 2 lety +3

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @tibeberobi9027
    @tibeberobi9027 Před rokem +2

    I am proud of you. you are perfect actors

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety +6

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ወይኔ በሳቅ ክክክክክ ማታ ማታ ያመኛል

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 Před 2 lety +2

    ሰወድሺ እኮ የኔቆን ይቦጭቅህ አለች

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety +8

    ሁሉም ምርጥናቸዉ ተዋናዩቹ ❤ ትችላላችሁ

  • @etayehumekonnen8544
    @etayehumekonnen8544 Před 2 lety +4

    እንዴት እንደምታምሩ በተለይ እንጀራ ጋጋሪዋ በጣም የእውነት ትችላለች ሁሉ ነገሯ የእውነት ነው ደጋግሜ ሳየው ብውል አይሰለችም

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d Před 2 lety +3

    ሀገራቸው. ቦታው. ሲያምር. ሰወዳቸሁ. በርቱ🌹🌹❤

  • @najatalshehhi2371
    @najatalshehhi2371 Před 2 lety +1

    behzen sat askun 😅😅😅😅😅😍😍😍😍😍😍bertuln

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Před 2 lety +3

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ ቀጥሉበት ደሞ ስወዳችሁ

  • @abenezertegegne3781
    @abenezertegegne3781 Před 2 lety +1

    ፈረንጅን ከመምሰል እራስን መምሰል ተፈላጊ ያደርጋል ለዚህ ነው የሚወደዱ

  • @user-qz8ru1ly6c
    @user-qz8ru1ly6c Před 2 lety +3

    አረ ምን ልሁን አላለችም እኛ ሴቶች እኮ ቅናታችን ክክክክክ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 2 lety +2

    ጥሩ አስተሚማሪ ይዘት ያለው አጭር ድራማ ነው መቸም ሴቱ ከተሜውም ገጠሬውም ጭንቅላታቸውና በተግባራቸው በሚፈጥሩት ችግርና ቅናት ትዳርና ቤተሰብየሚበተነው እንዲሁ ነው ። መቸም ወንዶቹ እንደሚሻሉ ከድራማው ቢቻ ሳይሆን በተግባርም ግልፅነውና ሴቶች ቀዝቀዝ ረጋ በሉ።

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před 2 lety +4

    የኔ በሽመል ነዉ ያንተ የተወለወለ ምንሽር ነዉ ይዛ የምትመጣዉ አረ ወየዉ በሳቅ 🙆😂😂😂

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 2 lety +3

    በጣም ነው የሳኩት😂 አሪፍ ትምርት ነው ነገረኛ ሴቶችን ያርቅልን😂 አረ ምን ልሁን አይዞሽ አላለችም ወይኔ በሳቅ

  • @user-si8bu1rf3w
    @user-si8bu1rf3w Před 2 lety +5

    ዋው ጎበዝናችሁ በርቱ

  • @fggddgg9808
    @fggddgg9808 Před 2 lety +4

    ስወዳችሁ ማሪያምን

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 Před 2 lety +1

    በጣምነውየምወድሽ

  • @eskeeee5197
    @eskeeee5197 Před 2 lety +3

    በርቱ መተወኑም ሙያውም በገፍ ነው

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +1

    ስታምሩ ባህላችን እኮ ሲያምሩ በርታ።

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Před 2 lety +3

    Good Job!
    Bertu

  • @sebleyilma9172
    @sebleyilma9172 Před 2 lety +2

    😂😂በየቀኑ ልግለብ እንዴ

  • @fozya7515
    @fozya7515 Před 2 lety +3

    ሲትዞረው ልቤ ትር ትር ይላል ልታሳርፍበት መስሎኝክክክክክ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +5

    እደው እኮ የሳቃችን ምጭ ናቹ ክክክክክክ

  • @fantayetesfaw6297
    @fantayetesfaw6297 Před 2 lety +4

    አንደኛ ነኝ 😂😂😂😂😂😂በየቀኑ መኝታ 🙈🙈🙈

  • @user-uf5wc1uq1i
    @user-uf5wc1uq1i Před 2 lety +4

    አቤት ምጣዱ ሰምቷል ጩኸቱ ክክክክክ

  • @newyoutube9170
    @newyoutube9170 Před 2 lety

    ዋው በጣም ጠቃሚ አዝናኝ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @amansew
    @amansew Před 2 lety +3

    እሳትሽን የምትታቀፊ እራስሽ ነሽ 😂😂😂👍👍👍👍በርቱልኝ👍👍

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Před 2 lety +5

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በርቱ

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @user-zz1wc8ux8h
    @user-zz1wc8ux8h Před 2 lety +2

    እኔ እቆጥ እተኛለሁ አለች ክክክ

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před 2 lety +7

    በሳቅ የሳቄ ምጮች እንጀራ እምጋግረው ታስቀኝ አለች

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před 2 lety +3

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በርቱልኝ

  • @shkuriyaumer9887
    @shkuriyaumer9887 Před 2 lety +6

    ቶሎ ቶሎ ስሩልን ውዶች🥰🥰

  • @btube9600
    @btube9600 Před 2 lety +4

    ይችን ልጅ ሳደንቃት

  • @atsedaderesew4808
    @atsedaderesew4808 Před 2 lety +2

    ውይ በጣም ደስ ይላሉ ስወዳችሁ የሐገሬ ልጆች

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +15

    😁😁😁😁😁❤❤❤❤ በሳቅ ሞትኩ በዚህ የመከራ የጭንቅ ጊዜ ፍታ አረጉኝ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Před 2 lety +6

    በየቀኑ ልግለብደ አላለችም 🙈😂😂😂🤣

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Před 2 lety +6

    ታጉትን ስወዳት 😄👍👍😍😍😍

  • @hgg6334
    @hgg6334 Před 2 lety +4

    አገራችንእምሰሩበትሜዳወይኔትዝታየንአመጣችሁብኝአሪፍነዉ

  • @user-bp6vu2rr4m
    @user-bp6vu2rr4m Před 2 lety +4

    የኔ ጀግኖች ትችላላችሁ !!!

  • @Guest-gl9dq
    @Guest-gl9dq Před 2 lety +5

    ደጋግመ እያየው አነጋገርሽ ና ሳቅሽ

  • @matiyashundessa2938
    @matiyashundessa2938 Před 2 lety +1

    ተዝናናውበት

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m Před 2 lety +2

    ወይኔ 😅😅😅😅

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +3

    የኔማሮች ስወዳችሁ እናተን አለማድነቅ አይቻልም አለመሳቅም እደዛው በጠራራ ፅሀይ አይሠራም ያለሽ ማነው ክክክክክ ወይቅናት ይህ ለሴቶች ትምህርት ነው ባላችሁን አከልክሉ ወደ ሌላ ይሂዳል ክክክክክ ኧረ ወይኔ

  • @sarahsamsung7027
    @sarahsamsung7027 Před 2 lety +4

    የኔ ዎዶች በርቱ🥰🥰🥰

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před 2 lety +1

    ማታማታ ያመኛልአላለችም ክክክክክ ወይኔበሥቅ ገደለችኝ

  • @asiyatube5507
    @asiyatube5507 Před 2 lety +3

    ወየው ምጣዱ በጣም ሰምቷል እጀራው ወጣወይ ክክክክክ

  • @lekabeka1165
    @lekabeka1165 Před 2 lety +5

    😍🥰😍🙏😘😂😂😂😂😂😂❤️👌👌👌ፐፐፐፐ ድራማ ብሎ ዝም😂😂😂

  • @user-ld7db7tt4w
    @user-ld7db7tt4w Před 2 lety +3

    ወይኔ😂😂 በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Před rokem +3

    እሰይ ሲያምርባችሁ ቋንቋው ቦታው አክታችሁ:: እስቲ ወጥ የሆነ ፊልም ስሩልን በርቱ::

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Před 2 lety +6

    ❤❤ምርቶች ደስ ስትሉ በርቱ 👍🏻👍🏻❤❤

  • @taybat8805
    @taybat8805 Před 2 lety +4

    ለሷ ስትመኜው ባዶ ቀረች🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 2 lety +3

    ወይኔ ጉዴ😂😂😂😂

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 Před 2 lety +4

    ምርጦች፡በርቱ

  • @FgFg-cd6br
    @FgFg-cd6br Před 2 lety +5

    አይዞሸ አይዞሸ😂😂😂

  • @sikosilo1299
    @sikosilo1299 Před 2 lety +5

    ወላሂ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @user-me6ll9jp3q
    @user-me6ll9jp3q Před 2 lety +2

    በሳቅ ነው የጨረስሁት በርቱ