አሁንማ ብርድ መጣላቸው በቃ ዓርብ መሮጥ ነው

Sdílet
Vložit

Komentáře • 44

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před 8 měsíci +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውደ ዋዉ ቦታው ሲያምር እኔ ከፊቱ ስራዬ እዞር ነበር ጣይፍ ዲራ ገጠር ነው ግን በጣም ያምራል አየሩ 🎉

  • @yebabowa
    @yebabowa Před 8 měsíci

    ሠላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሽ ሐሪፍቆይታነበር በጣምነው የሚያምረው ቦታው የአሁንማ ክረምትገባላቸው

  • @meazitube269
    @meazitube269 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እም አሁንማ በቃ ይህ ብርድ መጣ ጁመአ በመጣ ቁጥር መሂድ ነው

  • @user-jc8ks7go9v
    @user-jc8ks7go9v Před 8 měsíci

    ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እሙዬ የብርዱን ነገር ዝም ነው😅😅😅 ልብስ እየደራረብን ትንሿን ቁምሳጥን የምንመስልበት ወቅት ነው😅😅 ግመሎቹ 😮❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዋውውው አካባቢው ሲያምር

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ብረዲ ሲመጣማ ቁጪ ነበረ ዉጪ ይበረዳል

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 8 měsíci

    እንዲህ ገጠራማ ቦታ ደስ ይላል እኮ በጣም ሀገር ቤትን ያስታዉሳል አየሩም ጥሩ ነዉ ደስ ይላል 😍❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 8 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውው ገጠሩ ደስ ይላል ግን ልጆች ይዞ በዝህ ብርድ በጣም ከባድ ነው ብርድ ሲመጣ ልጅ እና አሮጊት ያለበት ቤት ስቃይ ነው😢😢

  • @hargtube216
    @hargtube216 Před 8 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኴን ደህና መጣሽ እፍፍፍፍፍ አንዱ ከሚያስጠላኝ ብርድ ሲመጣጣ ገጠር መውጣት ወይይ የስው አገር ኑሮ😢

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 8 měsíci

    እሙዬ ዉዴ ለካ ለዚህ ነዉ የኔም የሉም ወተዉ ግመል ናት ቁመታቸዉ መርዘሙ 👍👌❤ በረሃ ነዉ ያለሽበት እሙዬ እህቴ ቡችዬ ስታምር 🐪🐩🐈

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Před 8 měsíci

    አህለን እንኳን ደህና መጣሺ ዋዉ ግ መል 😮ሰላም ሰላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ መጨረሻቺንንን ያሣምረዉ🎉

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Před 8 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱህ ትክክል እዴት እደሚሰለቹ እኔ አንዳንዴ በጣም ነው የምናደድ እነሱማ ብርድና ዝናብ ይወዳሉ ግን እኛ የቤት ሰራተኞች ልፍታችን ብቻ ፈጣሪ ጉልበት ይስጠን 😢😢

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እሙ 😂😂 መሮጥ ነው አላልሽም 😅 ወይኔ ግመሏ መጥቆሯ እኔ ብሆን አልቀርባትም እፈራለሁ ግመል አልቀርብም ከምሬ ነው ሆ ..

  • @user-fh9yj1mp4i
    @user-fh9yj1mp4i Před 8 měsíci

    ሰላምሸ ይብዛ በክርሰቶሰ ሰም እሙዬ እንኳን ሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉ ያምራል ቦታዉ ይመችሸ ዘና ፈታ በይልኝ💚💛❤🙏

  • @kabiranaji2154
    @kabiranaji2154 Před 8 měsíci

    هذا لمكان جميل ورائع شكرا لك 🌹💜🌹😍

  • @yenutube21
    @yenutube21 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ በርችልን አዎ አሁን ብርድ መጣ የአርብ አገር በአመት አንድ ይሁን ተመስግን ነው በርችልን የኔ መልካም ፍጣር አገራችንን እትዮጵያን ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን❤❤

  • @ABLomi
    @ABLomi Před 7 měsíci

    ሰላምለዚህቤት. ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ባለችበት. በርሽምቺልን. ሀገራችን ሰላም ያድርግልንን

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před 8 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ😂 ሙሽኪላ ነው አይዞሽ እኔስ ንቅንቅ የለም

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እመቤትዬ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን 🎉🎉🎉

  • @user-bu5ro8iw8i
    @user-bu5ro8iw8i Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላም ኡሙየ እደት ናችሁ ማሸ አላህ በጣም ያምራል ግመሎቹ ❤ ሰላም ሰላም ለሀገራችን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emukal
    @emukal Před 8 měsíci

    እሙዬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😂እኔማ ሀሙስና አርብ ባይደርስ እላለው ኮተታቸው አያልቅ እህህ ናቸው ግመሎቹ ውይ እዚህ ቦያ የሚሰራ ሰው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ ዋውውው ሲያምር💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Před 8 měsíci

    ስላም እኳንስላም መጣሽ🎉🎉❤❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Před 8 měsíci

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እመቤትየ አረቦች እድለኖች ናቸው ዜጎቻቸው ነጻነት ወጥተው ይገባሉ 😢

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před 8 měsíci

    💚💛❤ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kabiranaji2154
    @kabiranaji2154 Před 8 měsíci

    جميل ورائع شكرا لك صديقتي 🌹💜🌹😍🐪🐪🐪

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 8 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍ ውይይት ነበር በጣም የሚል ምክር ነው የኔ ልዩ❤❤❤

  • @meseret5
    @meseret5 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳን ደና መጣሽ በጣም የምያምር የተዋበ ቦታ ነው በርች ቀጣይ በአድስ video እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን አገራችን ይሁን❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 8 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ
    ከግመል ቦታ ለምን ሄደሽ አነሱ እኮ በብትድ ስአት አሽኣውም ይናፍቃቸውል ይኛው ያምራል ከድቃው ዋውውውው ሰያራው ሆላ በየ መስመሩ ቆማል ወሬሽን ታወሪያለሽ ከነሱ ጋር

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ ሰላምሸ ይብዛልኝ አገራችን ሰላም ያዉርድልን ዉድ እህቶቼ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ አሚን

  • @keditube2696
    @keditube2696 Před 8 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤት ክክክ ብርድ መጣ መሮጥ ነው ታስራ እንደተፈታች ጥጃ ወይኔ የድሮ የስራ ቦታየን አስታወሽኝ ከሀሙስ እስከ ቅዳሜ በር ነበር የምንሠነብት ግመሎቹ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 8 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ❤❤❤❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 8 měsíci

    selam enkan dina mitashi lik ulam selam lagr yeun wida❤

  • @EmamuTube
    @EmamuTube Před 8 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን😢 ግመል ስፈራ አወ ብርድ እየመጣ ነው

  • @erhmettubeh
    @erhmettubeh Před 8 měsíci

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወድና የተክበራችሁ የሀገራልጅችሁ ሠላም ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሺ 🌹🌹❤

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 Před 8 měsíci

    ሠላም ሠላምሺ ይብዛልኝ በርች አገራችንን ሠላም ያድርግልንን ዋው ዴሥ ሲል🎉

  • @halimaarega
    @halimaarega Před 8 měsíci

    አሠላም አሊይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኮን በደህና መጣሽ ወድ ዋውውውውውውው ያምራል በርችልኝ አሪፊ ቆይታ ነበር 🌷🌷🌷👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hawawussen
    @hawawussen Před 8 měsíci

    ሰላምይብዛልኘውደሰዋዉዉዉዉዉዉዉዉበጣምያምራል☕️🌷🌷

  • @shemistube
    @shemistube Před 8 měsíci

    ❤❤❤ እንኮን ስላም መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስብሎኛል 🍉🍉🍉💚💚💚💛💛💛እመቤትየ

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 8 měsíci

    ሠላም ሰላም እመቤት አንኳን ሰላም መጣሽ እማ አሪፍ ቆይታ ነበር እህት አለሜ ግመሏቹጋ ምትሰራለሽ 😂 እየጠበቅሽ ኘዉይ አይ የገጠር ልጁ መሆን መታደል ነዉ የገጠርጂ ስለሆኩነዉ👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @Bzu632
    @Bzu632 Před 8 měsíci

    😍😍👍

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 8 měsíci

    ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ ስላምሽ ብዛት ይበልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን የኔ ምርጥ ሰው ከልብ አመሰግናለሁ እሙዬ

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz Před 7 měsíci

    እሙየ ግመል እረኝነት ጀመርሽዴ

  • @meymunatube
    @meymunatube Před 8 měsíci

    ኧረ ወየሁ የአንችስ የባሰ ነው የውሻ እና የግመል ጠባቂ ነሽ እንዴ 😀😀