ከ12 አመት በሁላ በትውለድ ሀገሬ /የልጅነት ትዝታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2021

Komentáře • 438

  • @user-uk4vj4wm2w
    @user-uk4vj4wm2w Před 3 lety +113

    አላሁአክብረ አላሁአክብረ አላሁአክብረ ላኢለሀኢለላ አላሁአክብረ አላሁአክብረ ወሊላኢልሀምዲ ተክቢራ አብዙ ውዲ እህቶቸ

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q Před 3 lety +1

      አላሁ ክበር አላሁ ክበር አላሁ ክበር

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před 3 lety

      አሏሁአክበር አሏሁአክበር

    • @zamzamsaed1189
      @zamzamsaed1189 Před 3 lety

      الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر

    • @umukulsuma4911
      @umukulsuma4911 Před 3 lety

      አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር

    • @hayutube2065
      @hayutube2065 Před 3 lety

      الله واكبر الله واكبر الله واكبر

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +32

    ለምለሙ ሲያምር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ዞሮ መግቢያችን ኩራታችን🇪🇹

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 Před 3 lety

      ኢወላህ አሚን ሰብልዬ ቅመሜ

  • @susutube360
    @susutube360 Před 3 lety +79

    ማነዉ እንዴኔ ሀገሩ ሰፈሩ የናፍቀው ይሄው ከመጣሁ ሄጀ አላቅም 🥺

    • @user-qy2yo7np5f
      @user-qy2yo7np5f Před 3 lety +6

      እኔም ስደት ከመጣሁ ሀገሬ ሂጅ አሏውቅም 8 አመቴበትዝታና ናፍቆት እኖራለሁ 😭😭😭😭

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před 3 lety +1

      እኔ አለሁልሺ 😥

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 Před 3 lety +1

      እኔም

    • @susutube360
      @susutube360 Před 3 lety +1

      አብሺሩ እህቶች 🥺🥰

    • @mryama2947
      @mryama2947 Před 3 lety

      እኔም ሂጀ አላውቅም

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 3 lety +26

    እንኳን 🌹ለኢዲል አደሀ 🌹አረፋ ብአል በሰላም አደረሣችሁ 🌹እህት ወንድሞቸ 🌹እስርቤት ላሉትም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላችሁ😭

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j Před 3 lety

      عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال كل عام وانتم بالف خير

    • @user-sq2xn8rf3r
      @user-sq2xn8rf3r Před 3 lety

      አሚንንንን

  • @user-ii2hb4oq9z
    @user-ii2hb4oq9z Před rokem +1

    ማሻአላ አይትዝታ

  • @biratub8619
    @biratub8619 Před 3 lety +11

    ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል ሚስትህንም በሰላም ያስገባልህ

  • @user-tu6gm3bb1h
    @user-tu6gm3bb1h Před 3 lety +2

    እረ። ወይኔ። ያገሬ ክትክታ አስታወስከኝ። አይይይይይይይይይይይይይይይ ያምራል መሻአላ

  • @user-oi3gx7zp5f
    @user-oi3gx7zp5f Před 3 lety +5

    ዋዉ ገጠር ተወልዶ ማደግኮ መታደልነዉ አቦል መሻላህ ብያለሁ

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 Před 3 lety

    ያምራል አላህሁላችንንምላገራችንያብቃን የሰውአገርየሰውነውምንምቢያምር

  • @ከፈንኪስየለውም

    ማሻአላህ ያምራል አረንጓደው ያረብ እኔምሀገሬናፍቆኛል

  • @bitislam593
    @bitislam593 Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔ ጉራጌነኝ ወልዬዎች ስወዳቹ አወሌ አላህ ይጠብቅህ ማን እንደሀገር በመግባ ትህ በጣም ደስብልኛል

  • @user-sw7sk5ro1n
    @user-sw7sk5ro1n Před 3 lety +6

    ያደጉበት ቦታ ደስ ይላል እኮ ታዲያ እዚህ በግና ፈዬል ማረባት ነዉ እጅ የምን ሰደት ነዉ

  • @user-dl4jj6ej2h
    @user-dl4jj6ej2h Před 3 lety

    አወል ምርጥ ሠዉ የራሥሕን ሒወት ሥለምትኖ እወድሐለሁ

  • @fatmaftom5776
    @fatmaftom5776 Před 3 lety +2

    ትዝ አለኝ አገሬ. ያረብ ከስደት አውቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @hayathussen7404
    @hayathussen7404 Před 3 lety

    ማሽአላህ ሃገራችን የተፈጥሮ ፀጋዋ ውብና ማራኪይ ነው

  • @fatuma9695
    @fatuma9695 Před 3 lety

    የገጠር ልጅ መሆን ደስ ይላል የሬቱ ትዝታ አለብብኝ

  • @taibataiba7403
    @taibataiba7403 Před 2 lety

    ማሻላህ በጣምነው የሚያምረው ለምለሙ ያገራቺንን ሰላም ያሰማን ያረብ

  • @user-uf5cv8gi3n
    @user-uf5cv8gi3n Před 3 lety +7

    "لبيك اللهم لبيك.. لبيك لا شريك لك لبيك.. إن الحمد والنعمة لك والمُلك.. لا شريك لك" ❤️
    أجمل أيام الدنيا.. اللهم لا تجعلها تمضي إلا واستجبت دعائنا 🤲

    ልብህን በዚክር አርጥብ💡
    لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك
    وله الحمد، وهو على كل شيء قدير

  • @user-mm6my4vi8x
    @user-mm6my4vi8x Před 3 lety

    ማሻ አላህ ሳምር ሀገሬ ሰለምሽ ይብዛ ገጠር ውስጤ ነው

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 Před 3 lety +6

    ማሻ አላህ አገርህ ሲያምር የጨናነቀ አደለም ቤቱ ሁሉ ርቀቱን የጠበቀ ነው ኮረ ና ተመጣ ነው እደ የሰሩት ክክክ

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 Před 3 lety +3

    አወልን ለሀገር ያአበቃሀ አላህ ሌሉችም እህት እና ወንድሞቻችን በሰላም ለሀገር አብቃን

  • @alhamdulillahalekulihall3292

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ማን እንዲህ ሀገር ገብቶ አገሩን የናፈቀ ወላሂ ኡፍፍፍ. ንፍቅ ብያለሁ እስከመቸ ስደት አዱኒያ ሞልታ ላልትሞላ

  • @user-zz7np8yi6m
    @user-zz7np8yi6m Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ሀገራችን ውብናት ሰላምሙን ያውረድላት
    እሮቢትንም አሳየን አወል

  • @user-bz2rj9jk8e
    @user-bz2rj9jk8e Před 3 lety +6

    አይይይይ ሃገራችን ጋራው ሸተረሩ ሁሉ ነገር ውብ ነው አገሬ ሰላም ይንዛ እንክዋን አደረሳችሁ ለኢደል አድሃ በአል ያአክዋቴ💐💐💐 የከርሞ ሰው ይበለን

    • @shamatybe5749
      @shamatybe5749 Před 3 lety

      እህትሰብሥክራይብአድሪጊኝ እኔምመልሣለሁተማኝነት

  • @FsjHdj-gy7kd
    @FsjHdj-gy7kd Před 3 lety +1

    አወሌ እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እሮቢትን አሳየኝ ናፍቆኛል

  • @njohiya4589
    @njohiya4589 Před 3 lety

    ወላሂ አስለቀስከኝ ስት ትዝታ አለብኝ መሰላቺሁ እዚህ ሀገር ሱበሀን አላህ መቸነው እኔም ለሀገሬ እሚያበቃኝ ያረብ አወልየ ዛሬ የምር ትዝታየን ቀስቅሰህብኛል አልጠገብኩትም አጭር ነው ቢዶው

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 Před rokem

    አይይይይ እሬቱ ትዝዝዝዝ አለኝ

  • @user-vd7tu7rj9k
    @user-vd7tu7rj9k Před 3 lety +4

    ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤

  • @user-tr2te4rp4e
    @user-tr2te4rp4e Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል አወሌ አገራቺሁ👌👌👌👌

  • @fatomaalsaid7458
    @fatomaalsaid7458 Před rokem

    አላህ በሠላም ለሀገላችን ያብቃን በተረፈ ደስይላል አወልየ💔💔

  • @user-mi1fk1ho3g
    @user-mi1fk1ho3g Před 3 lety

    ያምራል ሀገራችሁ

  • @user-nx9cb5kk6v
    @user-nx9cb5kk6v Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ወይይይይይ ከቤላ ዉርቁራን አስታወስከኝ ሹሎ ስል ነበር የምዉለዉ እናመሰግናለን

  • @taybat8805
    @taybat8805 Před rokem +1

    ወይኔ የኛም ሀገር እዴዚህ ነው ግን ጫካ የለውም ሜዳ ነው እና አወልየ ቤተሰቦችህን አላህ ይራሀማቼው አንድ ግዜ ከስር ቤት እናቴን ያጣሆት ስትል ሰምቼህ ነበር ምስኪን ቦታውን ስታይ መቼም ማስታወስ አይቀር አይዞህ❤

  • @fatumaali8467
    @fatumaali8467 Před 2 lety

    የኔጀግና። አላህ። ይጠብቅህ። መሸአላህ። ተባረከላህ። ሳሳሁልህ። ታሪክህ። አሞኝ

  • @user-ge3fr8ro2m
    @user-ge3fr8ro2m Před 3 lety

    ማሻ አላህ እናመሠግናል አወሌ 😘😘

  • @fatimamohammed8699
    @fatimamohammed8699 Před 3 lety

    ውይይይይ ደሢሢል አላህ አገራችንን ሠላም ያረግልን

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 2 lety

    አገሩ በጣም ደስ ይላል ግን የገር መገድ ሳሰበዉ ይደክመኛል😘

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 Před 3 lety

    ወይኔ ሲያምር ልክ እደኛ ሀገር ነው

  • @user-um8ey4wq5z
    @user-um8ey4wq5z Před 3 lety

    የገጠር ልጅ መሆን ምንኛ ደስ ይላል

  • @user-fh5vb1og4u
    @user-fh5vb1og4u Před 3 lety

    ማሻአላህ አወልየ አገርህ ደስይላል በስትዝታ መጥፎነዉ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 2 lety

    ማሻአሏህ ሀገሩምያምራል ሽኩራን ወንድሜ

  • @newkw9423
    @newkw9423 Před 3 lety +1

    😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍😢😢😢😢 አረፈ እንዴት ነው

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 3 lety

    ዋው በጣም ያምራል👌👌👌👌

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 Před 3 lety

    ውይትዝታመሸአላህሲያምር

  • @muznaahmed9893
    @muznaahmed9893 Před 2 lety

    ያረብ ትዝታ በጣም አመሰግነዋለሁ

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 Před 2 lety

    ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሲያምረ ሀገሩ አይይይይይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @mya3985
    @mya3985 Před 3 lety

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ

  • @user-tn6iv9ug2r
    @user-tn6iv9ug2r Před 3 lety

    በጣም ያምራል

  • @dddddddd7121
    @dddddddd7121 Před 3 lety +1

    ሀገሬ ናፈቆኝ ነበር አየሁት

  • @Tube-li7wg
    @Tube-li7wg Před 3 lety +11

    ሙስሊም እህት ወንድሞች ኢድል ሙባረክ አለይና ወአለይኩም

  • @emuhayattube
    @emuhayattube Před 3 lety

    ውደ የኢሰላም ልጃችይ እኳን አደረሳችሁ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 3 lety

    ሀገሬ ናፈቀኝ😢😢

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 Před 3 lety

    ማሻአላህአወል።።ያምራልወላሂ

  • @user-ge3fr8ro2m
    @user-ge3fr8ro2m Před 3 lety

    አይይይይ ትዝታ😔😔

  • @eiman8907
    @eiman8907 Před 3 lety

    እኛም ለዚህ ያብቃን

  • @ikramseid2031
    @ikramseid2031 Před 3 lety

    ሢያሥፈራ ያማራል ግን

  • @zainabzainab2978
    @zainabzainab2978 Před 3 lety

    አይይይይ ሰፈሬ 👍👍👍👍👍👍 ናፍቃኛለቺ መቸነው የማያት ሀገሬ❤️

  • @user-wj2cn2ks3i
    @user-wj2cn2ks3i Před 2 lety

    አገሬን ስላሳየሀኝ ምስጋናየ ከልብ ነው ያገሬልጂ ነህ ለካ

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w Před 3 lety

    ያምራልአወልየ

  • @love-qy4gz
    @love-qy4gz Před 3 lety

    smotlh golbon asayen 😍

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +3

    ዋውውውው ደሲ ይላል የውጫሌ ልጅ ነኝ ግን ሊሞ ጉባ የሚባሉትን ሀገሮች አላቃቸውም ግን ዘመዶች አሉን

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Před rokem

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @geghehghshsh2502
    @geghehghshsh2502 Před 3 lety

    wowowo maashallhaa batam dasii ilal ine gaxar bataminw imi wadoo

  • @smira4528
    @smira4528 Před 3 lety

    በጣምያምራል።ማሻአላህ

  • @user-do4ep4rz3s
    @user-do4ep4rz3s Před 3 lety

    ማሻአላሕእኔ""የሙሔጅጌልጅነኝ""soሊሞ፣አባራጆ፣አሊጀብዶ፣ምሠረታ፣፣፣፣ውሥጤነው፣ሥወደው😥😥😥❤❤❤❤❤

  • @zainabzainab2978
    @zainabzainab2978 Před 3 lety

    አይይይይ ሰፈሬ 👍👍👍👍👍👍

  • @moonaloe9164
    @moonaloe9164 Před rokem

    አብሽር ወድም

  • @zeburazebura6844
    @zeburazebura6844 Před 3 lety +2

    አወልየ ማሻ አላህ ደስ ይላል ማን እደሀገር ወላ ኡፍፍ ናፈቀኝ ሀገሬ ውጫሌን አሳየን ያገሬልጅ

  • @halimetahmed4495
    @halimetahmed4495 Před 2 lety

    የኔወድም አብሽር አይዞህ ላታህዘን ኢነላህ ማአና

  • @user-ys5hz5ky1x
    @user-ys5hz5ky1x Před 3 lety

    ዉይ አገሬ ትዝ አለኝ በግአግድ ነበር

  • @medinaalebachew1191
    @medinaalebachew1191 Před 3 lety +1

    እውይይይይ ያያቲን አገርመስለኝ እምየአገራችን ሲያምር አይሥደት

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 Před 3 lety +1

    ወይኔ ሲያምር ቦታዉ ዋዉ ጫካዉ መናመን እኔ አይቸ ስለማላቅ ቀናሁ 🥰🥰🥰እኛጋ የለም ጎራ ቁልቁለት ሚባል ታድላችሁ እንኳን ደና መጣህ አወል ሰአድም ትምጣ አንዳደየ እንደት እንደምወዳችሁ

  • @maryam6412
    @maryam6412 Před 3 lety

    ሲያምር

  • @user-fj3ey6ul3j
    @user-fj3ey6ul3j Před 3 lety

    ማሻአላህ አወሌ💐💐

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před 3 lety

    ቦታው ያምራል

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 3 lety +1

    ሲምር ቦታዉ

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam3459 Před 3 lety +1

    ወይኔ ትዝታየየየየየየ

  • @user-xb1gu4yh5o
    @user-xb1gu4yh5o Před 3 lety +9

    ማሻ አሏህ ደስ ሲል እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ጅብ ይብላህ አቦ

  • @salemkh6941
    @salemkh6941 Před 3 lety

    ማሻአላህ ያምራል

  • @user-up2zh1fw7v
    @user-up2zh1fw7v Před 3 lety

    ማሻአላ ደስይላል

  • @dndnalqnobiy3288
    @dndnalqnobiy3288 Před 3 lety

    ሀገሬችእኮወብነችማሻአላህ

  • @user-bv9zr1fc4g
    @user-bv9zr1fc4g Před 3 lety

    ደስይላል ማሻ አላህ

  • @user-vp2zc8ns5v
    @user-vp2zc8ns5v Před 3 lety

    ማሻአ ላህ ብልድኩም ሂሎ

  • @user-cz4vg3ii5f
    @user-cz4vg3ii5f Před 3 lety

    ማሻአላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን 👍👍👍👍

  • @sruae6969
    @sruae6969 Před 3 lety

    ዋው ዋው ማአሽ አላ ብለናል

  • @fafikiya4023
    @fafikiya4023 Před 3 lety +3

    ሰላሙ አለይኩም ውድ ኢስላም ልጆቺ እንኮን አደረሳቺሁ ባለቤቴ ስለተገኘ ደስ ብሎኛል ግን ከእገታው ወድህ ጥሩ እንቅልፍ እየተኛ አደለም የተረጋጋ ስሜት የለውም ዱአ አርጉልኚ ሁላቺሁም በአላህ ብቻ አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር እውነቱን ማየት ለምትፈልጉ ፕሮፋይሉን ተጪናቺሁ ጉድ እዩ ለታገቱትም አላህ ይድረስላቸው ‼

  • @eiman1625
    @eiman1625 Před 3 lety +1

    ወይኔ ሀገሬ የመጋ እኩል ልታድርገው ነውድ. የየት ሀገር ልጂ ነው እያልኩ ለኪን የሊሞ ጀግና ነህ እብሽሩ

  • @user-rc2bs6rb6b
    @user-rc2bs6rb6b Před 3 lety +1

    ማሻአላህያምራል

  • @uehheh429
    @uehheh429 Před 3 lety

    በጣምያምራል አገሬ

  • @semersemer3034
    @semersemer3034 Před 3 lety

    Enkan lagerh Rebekah wedimewa des ylal man endager

  • @Alykocha2
    @Alykocha2 Před 3 lety +2

    አረጉአደው ደስስስ ሲል👍👍👍✅✅✅✅✅

    • @shamatybe5749
      @shamatybe5749 Před 3 lety

      ማማየደምሪኝ በታማኝነትእመልሳለሁ

  • @fatimamohammed2454
    @fatimamohammed2454 Před 3 lety

    ደስላል👌💖💖💖💖💖💖💖💑💛💝💞

  • @user-hz8vs9hs4l
    @user-hz8vs9hs4l Před 3 lety

    ያረቢ ሀገሬ

  • @user-vw5tw9ke6c
    @user-vw5tw9ke6c Před 3 lety +4

    ቤሌላ ቀን ደግሞ ወደ የጁ ውርጌሳን እስከ ጊራና አስጎብፕን

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m Před 3 lety +1

    ወይ ደደጎራ ስትል አገሬን መስሎኝ ደነገጥኩ😭

  • @ghhh7720
    @ghhh7720 Před 3 lety

    ዋውሀገር

  • @user-uf2tu5ez4h
    @user-uf2tu5ez4h Před 3 lety

    መሸአላ።👍👍👍👍

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q Před 3 lety

    አይይይይ 😢😢😢😢😢 አገሬ

  • @user-vw5tw9ke6c
    @user-vw5tw9ke6c Před 3 lety

    ወይ አወል እናመሰግናል ስላሳየሀን ሊሞን

  • @sbdvfjdb3435
    @sbdvfjdb3435 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍