ባጠቃላይ ለ ቤተሰብ የገና ባዓል ስጦታ ወድሞቼ በሳቅ 😂 ገደሉን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2022

Komentáře • 535

  • @hayriyetube2830
    @hayriyetube2830 Před 2 lety +76

    አንተ ፊ ቀልቢ ሀቢቢ ያረሱለላህ ፍቅሮ አይጠፋም ከልቤ ወላሂ ወላህ:★
    በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል
    በወንድም ፊት ፈገግ ማለት ሰደቃ ነው
    ሀያእ ( አይናፋርነት) ከኢማን ነው
    ጎረቤቱ ተርቦ እሱ ጠግቦ ያደረ ከእኛ አይደለም
    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
    የአላህ መልእክተኛ ረሱል صلى الله عليه وسلم በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑ አብረን የተለየዩ ሀዲሶችን የተለየዩ ጥየቄዎችን እንጠየየቀለን

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 Před 2 lety +89

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 💔💔🙏🙏 ታምራላችሁ ፋሚላችሁ ዋዉ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏

    • @seadayoutube7137
      @seadayoutube7137 Před 2 lety +1

      እደውፍትህ ለሳኡድእስርኞችይባላል የትሊገቡነው ሀራደርሰዋልእየተባለነውእኒህየተርገሙጁቶይበጭቀትላብድነው

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j Před 2 lety

      ኑሬ ወደኔም ቤት ጎራ በል

    • @officialtube1527
      @officialtube1527 Před 2 lety

      መገናኛ እኔ ያንተ ቤተሰብ ነኝ እስቲ አንተም ዘመድ አድርገኝ አይከፍልበትም

    • @sikosilo1195
      @sikosilo1195 Před 2 lety

      Yetu jegna abte betsabohse setatahew
      tadlse lemi

  • @mieriytube6931
    @mieriytube6931 Před 2 lety +60

    ለሙዬ ጀግና ነሽ እግጀ መታደለ ነው በዚህ ዘመን እንደህ ቤተሠብን ሠብሥቦ የቤተሠብን ደሥታ ማየት እርጀም እደሜዬ ከጤና ጋ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ አይለያችሁ ያርብ እዚህ ቤተ ሥገባ ተሥፈኛ ሁኝ እወጣለሁ ለሙያ ክበሬልኝ የዘመኑ ወጣት አሪአ ነሽ 😍😍😍😍

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 Před 2 lety +120

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 Před 2 lety +5

    የእውነት የሚያምሩ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከቁጥር አያጉድላቹ ነፍ አመት ኑሩልኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +6

    _ዋው ለሙዬ በጣም ደስ ይላል 😍😍👍👍ቤተሰብ አንድ ላይ ስብስብ ሲል በደስታ ያሰላም ኧረ እኛንም ለዚህ ያብቃን በሀገርም በውጭም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጲያውያን ሀሳብ ምኞታችን ይሙላልን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን🇪🇹👈💚💛❤👍_

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 2 lety +8

    ደስ ሲል የእናት እና የአባት ደስታን ማየት እራሱ

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 Před 2 lety +2

    ለሚዬ ጀግና እኳን ለገና ባአል አደርሳችህ ውዴ ተባርኩ አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን መታደል ነው የቤተሰብ ደስታ ማየት👐👐👐👐

  • @hayatahmed8997
    @hayatahmed8997 Před 2 lety +1

    መሽአላህ እህቴ በጣም ደስ ይላል ቤተስቦችሽ ጋር ይህ ቀን ማየት ትልቅ ደስታነው ይህ ቀን መቸ ይሆን ቤተስቤጋር እንደዚህ የምሆነው ያርብ በስላም አገራችንም ክቤተስቦቻችን ጋር ያገነኘን

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 2 lety +4

    በሳቅ ሞቱኩኝ ሞዴሎቹዉ ዋዉ ናቸዉ የምታምሩ ቤተሰብ ለሙዬ ነፂዬዬዬዬ😂😂😄😄❤❤❤❤😂

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 Před 2 lety +2

    ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያችሁ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety +1

    Wow biyyalewu yimechachu 😍😍😍 merx beteseb sewedachu 💓💓💓

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ለሙየ የኔውድ ደስትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርልላሁ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 2 lety +3

    እድሜ ይስጥሽ ቤተሰብሽን ማስደሰት ከምንም በላይ ደስታ ነው

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před 2 lety +4

    ውይ በሩኬ ግን እናቱን እቅፍ አርጎ ደስ ሲል ያመት ሰው ይበላችሁ

  • @user-qf2qw1vg6x
    @user-qf2qw1vg6x Před 2 lety +7

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ፍቅራቹህ ይብዛ ለምለም የሴት ጀግና ነሽለኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌ማርቆስ የሳቄ ምጭነው ወላሂ ይመችህ መርኬ👌👌👌👌👌👌❤❤❤

    • @tube-cn4xq
      @tube-cn4xq Před 2 lety

      ጀምላ እንዴት ነኪ ማማ ላከፊሪ ማሻ አላህ አይበልም ምኑ ደስ ብሉሽ ነዉ ማሻ አላህ ምት

  • @user-fu8hz7dt9o
    @user-fu8hz7dt9o Před 2 lety +14

    ከምንሞ በላይ ወላጆችሽ በጣምነዉ ደስ የሚሉኝ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሙ አብሬ አሜን እላለሁ ሁሌም የአባባ እና የአባባ ምርቃት ደስስስስ ይለኛል የተከበሩ የተረጋጉ እመቤቴ ትጠብቃቹ 💚💛❤💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +3

    ለሙዬ የኔ ጀግና ጀግና ነሽ እኮ አላህ በሄድሽበት ይጠብቅሽ ከምቀኛ ከሸረኛ እሱ ይጠብቅሽ በጣም ምርጥ ቤተሰብ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቹ ከቁጥር አያጉላቹ ለሙዬ ቃላት ያጥረኛል እኩል ከናተ ጋር አሚን ስል ነበር አባዬ እማዬ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላቹ የልጆቻችሁን ወግ ማረግ ለማየት ያብቃቹ እደዚ ስትሰባሰቡ ከመሀከላቹ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሚሰማኝ ስሜት በጣም ነው የሞዳቹ ከኔ በላይ ደሞ የፈጠራቹ አምላክ ይውደዳቹ ክበሩልኝ አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @maazaalamo4917
    @maazaalamo4917 Před 2 lety

    አሜን አሜን ደስ የምትሉ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 lety +1

    ለምዬ ዘመንሽ ይባረክ ወንድሞችሽ ለብቻቸው ኮሜዲያን ናቸውውው

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 Před 2 lety

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሁሌ በፍቅር በሰላም አንድ ላይ ያኑራቹ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +15

    ደስ እሚል ቤተረብ ያመት ሠው ይበላችሁ የማርቆስ አጥሯል

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 Před 2 lety +1

    ምርጥ ውብ ቤተሰቦች ረጁም እድሜ ከሙሉ ጤና አላህ ይስጣቹ የኛመካሪ ቃል አጣሁላቹ 💐💐💐💐

  • @user-lj7sg5er8v
    @user-lj7sg5er8v Před 2 lety

    ማሻአላህ ስታምሩ ከምንምበላይ የእናትና የአባት ምርቃት የትምአይገኝምም እድሜናጤና ይስጥልሽ ቅመም

  • @lamlamlamlam4820
    @lamlamlamlam4820 Před 2 lety +8

    ለሚዋ የኔ ጀግና ተባረኪ ምንኛ ደስ ይላል ቤተሰብን ማስደሰት

  • @user-vd8wq7cq3p
    @user-vd8wq7cq3p Před 2 lety +3

    የኔ አባት መሠለኛ ሥዉድህ አባቴዋ አሜን አባቴዋ

  • @gentandhabty
    @gentandhabty Před 2 lety +14

    😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞትኩኝ ሞዴሎቹ ስታምሩ ምርጥ ቤተሰብ ሺ አመት ኑሩልኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @fatmahomar861
    @fatmahomar861 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ለምለም አባትሺደስሲሉ እርጋታቸው ደርባባናታቸው ሁለነገራቸውደስይላሉ አላህእረጂምእድሜይስጥልሺ

  • @semirahabab6078
    @semirahabab6078 Před 2 lety

    መታደል ነው የቤተሰብን ደስታ ማየት የእናት አባትን ምርቃት ማግኘት እነሱን ማስደሰት. እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችሁ.አሚን. እንደ እኔ ለእርጅም አመታት ቤተስቦቻችሁን እርቃችሁ በስደት ያለነውንም. በሰላም አገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር. በአልን የምናሳልፍ ያድርገን

  • @fhhdh1888
    @fhhdh1888 Před 2 lety

    ለምየ እግዛብሔር ይጠብቅልሽ ወድሞችሽን ደስየሚል በተሰብ አለሽ እደዝሁ ያኑርልሽ

  • @user-vi4cf8jt6k
    @user-vi4cf8jt6k Před 2 lety

    አሜን ፫ ብለናል እኳን አደረሳችሁ የዬተቢ ቤተሰቦች እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ በስማም የዬተቢ እና ምርቃት የቋግሜ ዝናብ ይችላሉ የተቢዬ የኒጀግና እናት አባትሽ ከዚህ በላይ እድታስደስች ፀሎቴ መልካም በአል❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Před 2 lety +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ አሜን

  • @user-yt1uf6ip1o
    @user-yt1uf6ip1o Před 2 lety +5

    ወድሞችሽ ፈታአረጉኝ አባትሽ ደሞ ቆፍጠንያ አባትነው እድሜናጤና ይስጣቸው

  • @ayehutubetube645
    @ayehutubetube645 Před 2 lety +1

    ደስ የሚል ቤተሠብ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፍቅር ናችሁ❤️

  • @user-yz2sy2mi9f
    @user-yz2sy2mi9f Před 2 lety +4

    *_የለሙ አባት ምርቃኑ የተመቸወ 👍👍👍👍 ምናሉ ስራወደዱ ወላሂ ወን አሱስራ የማትሰሩ ላጤወቸ ካላችሁ ልብበሉካልሰሩ የለም ብር_*

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 Před 2 lety +1

    Wow linyu nesh le family tabarak 😍😍👍👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 Před 2 lety

    ወይኔ የሚአስቀና ቤተሰብና እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤

  • @Zainab-bg9pi
    @Zainab-bg9pi Před 2 lety +1

    ለሙቲ ቆጆ ነሽ ሲበዛ ሁሉኑም አማልቶ ሰቶሻል ጀግና

  • @user-yw7lk1ul7e
    @user-yw7lk1ul7e Před 2 lety

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤🙏🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘

  • @user-nf6gf6en9v
    @user-nf6gf6en9v Před 2 lety +1

    ዉደ ማሻአላ እዲሜና ጤና ከነቤተሰብሽ

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 2 lety

    Oh beautiful family ❤️❤️ God bless you 🙏

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Před 2 lety +1

    እናት እኳ ልጆቻ ናቸዉ ዉበቶቾ ብሩኬ በርታ

  • @kelemtube
    @kelemtube Před 2 lety

    እግዚአብሔር በጥበቡ ሰላማችሁንያብዛው በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @user-vd5ge6ey7u
    @user-vd5ge6ey7u Před 2 lety +2

    ለሙዬ የኔውድ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኔ መልካም

  • @user-nk8jm8fg3p
    @user-nk8jm8fg3p Před 2 lety

    እህቴ ታድለሽ ለምዬ እግዚአብሔር ፍቅር እንደ ሸማ ያላብሳችሁ

  • @Elaa_hab
    @Elaa_hab Před 2 lety +4

    ኤፍሬም እና ቡርኬ መለየት አቅቶኛል ማሻአላህ አይለያያቹ🥰🥰🥰🥰

  • @lamlamlamlam4820
    @lamlamlamlam4820 Před 2 lety

    የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍😍😍

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před 2 lety +3

    *ማርቆሴ ገና ሳይህ ነው የምታስቀኝ ምርጥ ቤተሰብ woow*

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ከክፉ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @user-ql3jp9fn5r
    @user-ql3jp9fn5r Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ በማያልቀው ፍቅራቹ ይብዛላቹ እድሜ ጤነ ይስጥሽ አቺም በወጣሽበት ፈጣሪ ካቺጋ ይውን

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +3

    በማርቆስ ግን ትዝናናላችሁ እንደኔ በቃ ፈን ነው ውብ ቤተሰብ ናችሁ እኔ እራሱ የእውነት እናተን ማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር በጤና በእድሜ በሰላም በፍቅር በበረከት ይባርካችሁ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ታምራላቹ አላህ ይጠብቃቹ ለሚ ርስቅሽን ያብዛልሽ የቤተሰብ ደስታ ከምንም በላይ ያስደስታል ቀሪ ዘመናቹሁን ያማረ ሰመረ ያድርግላቹ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 Před 2 lety +11

    ማሻአላ በጣም ታምራለች የፍቅር ቤተሰቦች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v Před 2 lety +1

    የዝህ ቤት ልጆች ፍቅር ደስ ሲል

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 Před 2 lety +2

    አቤት ያባትና የናት እርጋታ በተለይ አባትየው

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Před 2 lety +6

    ዋውውውውው በጣም የእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ይሄ ደግሞ የለሚ ጠንካራ መሆንሽ ነው ቤተሰቡን እንደዚህ የሰበሰበው አሁንም የራስሽን ኑሮ መስርተሽ በፀጋ ምትኖሪ ሴት ያርግሽ ለሙ እህቴ ተባረኪ።

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 Před 2 lety

    ማሽአላህ ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ

  • @fakiyaabidlshukunure330
    @fakiyaabidlshukunure330 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን አሚን አሚን ❤

  • @user-zs4yr3mj2j
    @user-zs4yr3mj2j Před 2 lety +1

    እሰይ ደስ ትላላችሁ እኛም አሜን ብለናል

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Před 2 lety +1

    መሸአለ ስታምሩ ለም አለህ ይጠብቃቹ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Před 2 lety

    ለምዬ ቤተሠቡቺሽን አላህ ይጠብቅልሽ

  • @user-pg5zr9pe9v
    @user-pg5zr9pe9v Před 2 lety +1

    በጣም ድስይምላቤትሰብ ወላሂ ማሻ አላህ ሉምጀግናነሸ ኑረ ሽአመትትት

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo Před 2 lety

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 Před 2 lety +3

    ዋው ለሙዬ ደስ ስትሉ አቤት ውበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ ውድድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐🌹🌹🌹

  • @mainsalem8458
    @mainsalem8458 Před 2 lety +1

    ለሙዬ አሄንን ስፅፍልሺ በእባ ታጥኜ ነዉ በማይሺ ሰሀት በጣም አለቅሳለዉ 😭😭😭 ለምን ቢትይ ከቤተሰብ መደሰት እፈልጋለዉ ግን አልሞላ አለኝ ፈጣር ለቤተሰቦቻችን እድሜና ጤነ ይሲጣቸዉ ለሙ ኑርልኝ❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 2 lety +1

    ግን እንደዚህ ስትሰበሰቡ ቲቪ ታያላችሁ ውይ ደስ ሲሉ እመብርሃን አትለያችሁ ታብዛችሁ

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    በስመአብ ምርቃኑ ልቤን አስደሰተኝ
    ለሜዋ እስኪ አባትና እናትሽ እኔንም ይመርቁኝ
    እንደ ልጃቸው አድረገን
    ደስ ሲሉ ውብች
    እህትሽ ደሞ ስታምር የእኔ ደርባባ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety

    ውይ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 10 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 Před 2 lety

    ተላቅ እህትኮ ሁለተኛ እናት ናት አላህ ከስው ምቀኝ ሸርኛ ይጠብቃችሁ
    ወላሂ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-cz6zh8np7f
    @user-cz6zh8np7f Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikeryoutube9
    @fikeryoutube9 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @SeadaYouTube-
    @SeadaYouTube- Před 6 měsíci

    ወላሂ ደስታ ቤተሰብጋር ነው የሚያምረው❤

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Před 2 lety

    መሻአላህ ታታሪ ጎብዝ ሴት ጀግና እረ በምን ቋንቃ ለገልፅሸ አበሳ! !

  • @user-rh7qx9kv4n
    @user-rh7qx9kv4n Před 2 lety

    ጀግናኮ ነሽ ማሯ

  • @meseretmeseret1555
    @meseretmeseret1555 Před 2 lety

    ታምህራላችሁ እግዚአብሔር ክክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 🌹🌹🌹🥀🥀🥀💐💐💐🌾🌾💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 2 lety

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ለናተም፡እረጅሙን፡እድሜ፡ይስጣችሁ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @manishkazu9614
    @manishkazu9614 Před 2 lety

    Waw bezami desi tilalachu fexara ayileyachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍🙏

  • @user-ep9ph4mf3h
    @user-ep9ph4mf3h Před 2 lety

    ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ ክክክክክ ደስ ስትሎሎ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety

    ምርጥ ቤተሰብ ነውእንኳን አደርሳቸሁ

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety

    ለሙዬ ጀግና ነሽኮ የሴት ጠንካራ መሽአላ ስታምሩ ❣️❣️❣️❣️❣️💜💜💜💜💞💞💞💞💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @meditube4425
    @meditube4425 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ባወጣ ይተካሽ
    ግን ፈገግ አረጋችሁኝ 😄😄

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 Před 2 lety

    ማሻአላ ለሚየ ቤታችሁንበፍቅርያኑራችሁ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 2 lety

    ከቤተሠብ ባህል እደዚ ተሠብስቦ ማክበር ማነው ቸናፈቀው ቢኖርም ባይኖርም ባህል ከቤተሠብ ማሣለፍ በጣም ደሥ ይላልልል ሁላችንም ከመዳም ሽቀላ ወተን ሀገራችንን ገብተን ለማክበር ያብቃን ፍትህ በእሥር ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 2 lety +2

    ለሙ ቀናውባቱ እንዲ አይነት ፍቅር ደስ ይላል ተባረኩ አይለያቹ

  • @khadijajemal890
    @khadijajemal890 Před 2 lety

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @nohaabdii2051
    @nohaabdii2051 Před 2 lety

    ማሺአላህ ለሙየ የኔ ቆንጆ

  • @user-ck6bo7bt1k
    @user-ck6bo7bt1k Před 2 lety

    ለሙየ የኔ መልካም ሰወድሺ በምክንያት ነው እናት እና አባትሺን እረጂም እድሜ ይሰጣችሁ ማሬ

  • @munayoutube548
    @munayoutube548 Před 2 lety

    ደስ ምቱሉ ቤተስብ ናቹ 💚💛❤

  • @user-ct7hx7sq9f
    @user-ct7hx7sq9f Před 6 měsíci

    የአንች ቤተሠቦች በአንች ቢደሡም ቢኮሩይገባሻል የሤትወንዲነሽ የሥደተኞች ተምሣሌት ለሙ አሁንም የበላይያርግሽ❤❤❤❤❤

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před 2 lety +2

    ለሙ የማታ እጄራ ይስጥሺ በእውነት በናተቤት ፍቅር እዴት እደምደሰት አጥይቂኝ ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @asheeadii1927
    @asheeadii1927 Před 2 lety

    Siwedsh yene liyu lemu🥰💕💕

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Před 2 lety +1

    የሰማዩ ጌታ የምድሩባለቤት።

  • @tadeeshetu
    @tadeeshetu Před 2 lety

    Dasi sitlu Egzbher yetbkachu ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😍😍😍

  • @user-pr1sh3fo8w
    @user-pr1sh3fo8w Před 6 měsíci

    ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ናችሁ

  • @user-rc8op6yr7d
    @user-rc8op6yr7d Před 2 měsíci +1

    ሰላም ድሰ ይሚል ቤትሰብ ማሻአላህ የኔውድ አላህ ያቆያችሁ እድኛ ቤትሰብናቸሁ ❤🎉❤🎉 ግን እኮን አባቴን እና አዱ ወንድሜን ጉደጎዱ ላይሞላጉድገድ😭 አልታድለኩም አላህይሪህመዉ😭ያሉትያቆይልን ያረብ ❤🎉ባይሆን ወለዱ ልጅ ለእናት እና ለባት ማረግጥሩነዉ ወላሂ እዉነትነዉ❤🎉

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047

    Amen Amen Amen
    Bawan baxam dasa yil lamayee egaziber yixabaqachuuu