አማቹኝ አሉ ሰመዋቹ 🤓

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 476

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před 2 měsíci +16

    እኔም የስድስ አመት ልጂ አለኝ እራሱን ተፈንክቶ ማንም አልነገርኝም ሁሊም በቪደወ አየው ነበር ግን እንዳትናገር ስላሉት አልነገርኝም በጣም ሲመውና የተሰፍበት ሽቦ ለወራት ስቆይባቸው ነው የነገሩኝ

  • @Hayat9314
    @Hayat9314 Před 2 měsíci +16

    አይ ለሚ ተይው አንቺው የኛን ነገር ልጅ ጥሎ መምጣት ግማሽ አካልን ጥሎ መሰደድ ማለት ነው ብቻ አላህ ኸይር ነገር ያምጣልን ያረብ😢😢😢😢😢እኔስ በጣም ደክሞኛልልልል

  • @tube6676
    @tube6676 Před 2 měsíci +4

    ለሙ የኛ ጀግና እህት በርች የኛ ታማኝ
    ልክ ብለሻል እኔም በልጅነት የወለድኩት ልጀ የእለት ውሎውን
    ከምግብ ከቁርአን ከትምህርት ቤት ውሎውን ካልሰማሁ ቢያንስ በቀን 3 ጊዜ ካላወራሁ እንቅልፍ አልተኛም
    ልጀ የኔ ስጦታ እንድኖር ኑርልኝኝ እናትህ በቅርቡ ኢሻ አላህ ታቅፍሀለች
    ትወድሀለች

  • @suma187
    @suma187 Před 2 měsíci +55

    ኢትዮ ዉስጥ እንደ ለሚ አይነት ተመኝ ሰዉ አለ ብዬ አለስብም የኛ ጀግነ የኛ ተመኝ ሴት ሁሌም ወደፊት እንወድሻለን ለሚን የሚትወዱ በለይክ👍👍👍

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 Před 2 měsíci

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️👈

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 2 měsíci +2

      አለህ የቀል

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r Před 2 měsíci +10

    አላህ ያሳድገው ያረብ እኔ ወላሂ ልጀ ሳወራት አክስቴ ትለኛለች ምንም አይመስለኝ ብቻ ደህነ ያድርግልኝ አላህየ አደራህን በሰላም እንዳሳደክልኝ አሁንም ጠብቅልኝ😢

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před 2 měsíci +12

    ለሚዬ አመሰግናለው የኔውድ በረካ ሁኚ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 2 měsíci +2

    ለሚ እህታችን አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ ። ምንዛሬ አሁን ያለበት በብላክ ወደ4 ሺህ ይሆናል። ከዚህ ሲቸዛ የታክሲ የተደከመበት እዛ ኢትዮ የሚከፈለው ትራንስፖርትና የመሳሰሉት ስላሉ። ያው ነው ዞሮ ።።እግዚአብሔር ይማርላት ልጅዋን እህታችን ያሳዝናል በውነት ልክ ነሽ በውነት 😢😢😢

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r Před 2 měsíci +10

    ሱባሀነላህ በጣም ያሳዝናል አይ አለመታደለ ሱባሀነላህ ቀደረላህ ማሸፈአ እኔም ባሌ ቤት ሲስራ ወገቡ ምስማረ በጣም ዝገው አዲስ ስለነበረ ሚስማሩ ሰለተከታትለወ ምንም አደጋ አላጋጣመውም❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Před 2 měsíci +4

    የኔም አክስት ልጆን አጥታለች ማርያምን ሳስበዉ በጣም ያመኛል የዘለአለም ፀፀት እህህ እስኪ ሳኡዲ ያላችሁም እየወዳችሁ አትላኩ እዛም እየተዋችሁ አትምጡ ይች ሴት የእዉነት ፀፀቱን ትችለዉ ይሆን 😢

  • @nisrinnisrin5935
    @nisrinnisrin5935 Před 2 měsíci +4

    ወላሂ በትክክል ብለሻል የኔ ውድ ልጃቹን ጥላቹ ያልፍልኛል ብላቹ አረብ ሀገር የመጣቹ ልጃቹን አላህ ይጠብቅላቹ

  • @user-cx2ly8lw5f
    @user-cx2ly8lw5f Před 2 měsíci +3

    ማሻአሏህ ለሚዬ ሽቲና ጠረሀ ሲያምርብሽ ልጆቻቹንንም አሏህ ይጠብቅልነ የስደተኞቺ ተስፋ ናቸው

  • @user-jl5rm7me9o
    @user-jl5rm7me9o Před 2 měsíci +4

    ያረብ አችን ልጅ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራሽ ወደስልምና መገድ ዉይይይ ሂጃብ ሲያምርብሽ 🌹

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před 2 měsíci +3

      የምታወር ጠፍቶብሽ ነው🤫

    • @user-jl5rm7me9o
      @user-jl5rm7me9o Před 2 měsíci

      @@MissBaiyus አይ ብዙ የማወራዉ አለኝ አልጠፋብኝም ሆ

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před 2 měsíci

      @@user-jl5rm7me9o እሷ የራሷ የሆነ ቀጥተኛ ሀይማኖት አለት አንችን ምን አስጨነቃሽ

    • @zimitawonde1487
      @zimitawonde1487 Před 2 měsíci

      ቀጥተኛ ያልሆነ የትኛው ? ግም

    • @user-my9jw3em8p
      @user-my9jw3em8p Před 2 měsíci

      ላሀውለ ውላ ስትል የሠማት ላሀውሊላህ ነው ያለችው እሷ

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 Před 2 měsíci +7

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ለሙ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Před 2 měsíci +4

    መልካም ቀን ይሁንልሽ ማሻላ ማሻላ ተባረከላ ቤቱ ስያምር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እህቴፕ አላህ ጠንቃራ ሴት ያድርግሽ ለኛም እንዳትስተምርን ያብቃሽ እንሻላ

  • @user-ox9fi1ot3e
    @user-ox9fi1ot3e Před 2 měsíci +5

    ውይ አለሕየ አደራሕን ልጅን ❤የሑላችንም ልጆች አላሕ ይጠብቅልን🤲

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 Před 2 měsíci

      አሚን ያረብ እዳይኔ ብሌን የምሳሳለት ልጂ አለኝ ብዙ ያየሁበት ብዙ የተፈተንኩበት አልሀምዱሊላህ እያደገልኝ ነው

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 2 měsíci +4

    እኔ ሁልግዜ አላህን የምለምነው ልጅ ከሰጠኝ በሂወት እያለሁ እንዳይለየኝነው ልጅትቼነውየመጣሁት ሲሉኝ ድንግጥ እላለሁ በእርግጥ አላህያለው ነገርአይቀርም ስበብለማድረስእንጅ ልጅጥላችሁ የመጣችሁ ወይም የላካችሁ አላህ ልጆቻችሁጋርያገናኛችሁ

  • @umu267
    @umu267 Před 2 měsíci +11

    የአላህ ቀደር ነው ሁሉም ነገር በእናታቸው እጅ እያደጉ ሰንት የሞቱ የታመሙ አሉ እኛ አቅም የለምን አላህ ይጠብቅልን

    • @arsemagmikael9606
      @arsemagmikael9606 Před 2 měsíci

      Behonem betekusu yetetanos mrefa beyswegut enfakshen ayfetrem neber enatu betehon yezawterot nber wed hekmena endeze eskehon etbekem yan lemalet new yeye yetnbe melket

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Před 2 měsíci +1

      በእናቴ እጅ የሞተና በሰዉ እጅ የሞተ አንድ አይደለም በጇ አሰታማ አቅፋ ቢሞት ያለ ነዉ ግን በሰዉ እጅ እርቦት ይሆን ጠምቶት ይሆን ሰንት የአእምሮ ጥያቄ አለ ልዮነት በጣም አለዉ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 2 měsíci +9

    በጣም ያሳዝናል ግን የፈጣሪ የፈቀደዉ ሰለሆነ ነዉ እግሩን ያሳዉ እሷም አብራዉ ብትሆንም መሆኑ አይቀርም 😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም

  • @nardosnardos3725
    @nardosnardos3725 Před 2 měsíci +4

    ውይ የኔ ጌታ እግዛብሔር ይርዳት በጣም ማሳዝን ነው በጣም ይከብዳል

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 Před 2 měsíci +6

    አረ ለሚ እኔ ልጅን ካላገኛኋት እንኳን በጎረቤት ነው የሚጠይቀው እውነት ነው

  • @user-rw6yz7yh5r
    @user-rw6yz7yh5r Před 2 měsíci +26

    ማሻአላህ ባሁኑ ዋጋ 130 ርያል 3500 ነው

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Před 2 měsíci +4

      ከ4ሽ በላይ ነውየሚሆነው

    • @trr1069
      @trr1069 Před 2 měsíci +3

      በአሁኑ ዋጋ 4420

    • @KiyaDevafikr
      @KiyaDevafikr Před 2 měsíci

      @@trr1069esti birr yemilklgn sewu ageniwu

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy Před 2 měsíci

      ምንዛሬ ስንት ነዉ

    • @NezeretBereket
      @NezeretBereket Před 2 měsíci

      እር እደዛ አይደለም ምንዛሪ የኢትዮጵያ 2350ብርነው

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤My beautiful sister I love you so much and God bless you and your family forever we need more people like you in this time and in this world ❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 Před 2 měsíci +4

    ወይኔ እመብርሐን😢😢😢😢ልጆቻችንን ጥጠብቅልን👏

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Před 2 měsíci

      🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️💐☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏

  • @user-rb6ud7cd9r
    @user-rb6ud7cd9r Před 2 měsíci +12

    ማሻአሏህ ለምለም አላህ መልካም ስራሽን ይጨምርልሽ ካች ብዙ ነገር ተምረናል የኔ መልካም🌹🌹🌹

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 2 měsíci +4

    የኔ አባት አምላክ ያሳድገው😢የተፈጠረ ነገር ቢነገራት ኖሮ አይቆረጥም ነረ😢

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz Před 2 měsíci +3

    ይመችሽ ለምለምዬ ምክርሽ ሁል ጌዜም አሪፍ ነው ልጆቻችንን አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ❤❤❤

  • @JemilaJemila-yh4mi
    @JemilaJemila-yh4mi Před 2 měsíci +2

    ማሻላ ተባረክ እረህማን በጣም ያምራል 3000ብር ይመጣል❤❤❤❤

    • @murshidamurshida8266
      @murshidamurshida8266 Před 2 měsíci

      130 ሪያል ነው እኮ ያለችው ዬት ነው 3000 ሺ ሀዋላ እኮ 33 ነው 4000 ብር ነው ሚሆነው

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1e Před 2 měsíci +3

    አይ ለሙ የኔ ቆንጆ ያቺ ዘመድ ቢያደርገኝ ስት ነገር ነበር ምማርዉ በየ ሜድያ አፋቸዉ ከፍተዉ ዪጫጫሉ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 2 měsíci +4

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢❤❤❤

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 Před 2 měsíci +2

    እኔ እግዚአብሔርን ይመስግን አሁን አድገዉልኛል ብርን የጭረስኩት በስልክ ነዉ በጣም ነዉ እማወራች እማያችዉ ሚስጠረኛየ ናቸዉ ሁልነገር እማካፈላችዉ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 Před 2 měsíci +1

    እእእእእ እውነትሽንነው ለሚዋ እደው ልጄንነው የሳልኩት ያኢላሂ አደራህን ጀግና ነሽ በርች ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i Před 2 měsíci +1

    አይ እድሌ በምን ላግኛቼው አላህ ይዝጋቼውና ዳታውን ዘጉብን አላህዬ አደራህን ልጆቼንም በተሠቦቼንም አተው ጠብቅልኝ

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u Před 2 měsíci

      አብሽር ለሀይር ነው እሺ ውዴ ይስደት አላህ ያጥፋልን

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 Před 2 měsíci +1

    ያረቢ ልጄን አደራ🤲💔😢

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před 2 měsíci +5

    በዱባይ ድርሀም ሲሆን 40.69ብር ነው አራት ሺ ስልሳ ሰጠኝ ብር ነው ስወድሽ እኮ ለሚ ❤❤❤❤

    • @LubabaHussen-je1kh
      @LubabaHussen-je1kh Před 2 měsíci

      ሳህ

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m Před 2 měsíci

      እዚ መግዛት ይሻላል ማለትነዉ

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 2 měsíci +1

      @@user-lx4bk8ot9m አው ግን ካርጎ የምታደርጊ ከሆነ በዛው ትንሽ እቃ ጨምረሽ ታደርጊዋለሽ ጥራቱም እሄ ይሻላል እዛ ያሉት ብዙም አደሉም

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m Před 2 měsíci

      @@fetihajilalutube6339 አይ ለመግባት ሥለሠብኩነዉ ይዤ እንድገባ

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y Před 2 měsíci +2

    እስከወጩ እስከ አምስት ሺ ወላሂ ከፈለግሽ እኔ ልላክልሽ በካርጎ ስወድሽ ሎሙየ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ጀግንነትሽ ምክርሽ ዉስጤ ነዉ

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 Před 2 měsíci +2

    ማሻአላህሲያምር እኔምከስደትስመለስኢሻአላህትሰሪልኛለሺ

  • @mhirettegestu376
    @mhirettegestu376 Před 2 měsíci +13

    ኡፍፍፍፍፍ ልጅ ጥሎ መሄድ ከባድ ነው እኔም የዓመት ከስድስት ወር መንታ ልጆቼን ጥዬ ተሰደድኩ ግን አልቻልኩም ዓመቴን ጨርሼ ልመለስ ነው😢

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 Před 2 měsíci +4

      ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ እህቴ ለልጆችሽ ቶሎ ሂጅላቸው አሏህ በሰላም በጤና ያገናኝሽ 🤲🥺

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 2 měsíci

      ታድለሺ ምኞቴ ነው መታ መውለድ ሴትና ወድ እናትና አባቴ ሞተውብኛል ❤አይዞሺ ፀሎት አርጊ ፈጣሪ ይጠብቅልሺ

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m Před 2 měsíci +2

      እኔም አንዱ ለባለቤቴ እናት አንዱ ከናቴ ትቼ ላይሞላ ኑሮ ሦሥት አመት ሊሞላኝ ነዎ ኢንሻላ እባለሁ ግን ማንኛዉም ነገር በቀደር ማመን አለብን ወላሂ እኔ ባሣድገዉ ማለት ምናምን አያሥፈልግም ያዉ እኛም ብኒዛቸዉ ከቀደር አያመልጡም ሢጫወቱም ሊወጋቸዉ ይችላል

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před 2 měsíci +2

      እግዚአብሔር በጥበቡ ያሰድልለሽ በሰላም ያገነኝሽ

    • @mhirettegestu376
      @mhirettegestu376 Před 2 měsíci

      ​@@fafiyardbowa872እሺ እማ እኔዳለሁ እንቅልፍ የለኝ ምግብ አልበላ በጣም ጨንቆኛል

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před 2 měsíci

    የኔም የጓደኛየ ልጅ የላከችዉ ከዛፍ ላይ ወድቆ ተሰብሮ በመከራ ነዉ የተሻለዉ አይይይ

  • @user-us5hb6tx5e
    @user-us5hb6tx5e Před 2 měsíci

    አሏህ ይጠብቀልን ብቻ ከባድ ነው እኔስ ቤት ሰረቸ እሄዳለሁ ብየ ነበር ቦታ ገዝቸ ነበር አሁን አንድ ነጥብ ተልቅ ቤትአየጀምርም ሁለት ክላስ ብቻ ስሪና ነይ አሉኝ እምታቁ ትልቁን አስከምን ያደርሰዋል

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 Před 2 měsíci

      አይጨርሰውም እንጂ ይጀምራል ቢያንስ ግድግዳ አቆሞ ይመርጋል እስከ ሊሾ ና ይገርፋልሻል

  • @murshidamurshida8266
    @murshidamurshida8266 Před 2 měsíci +4

    የአላህ አላህ ልጆቻችን ይጠብቅልን 😢

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m Před 2 měsíci

    በጣም ያሳዝናል እኔስ አልህሙዱሊላህ በየቀኑ ነው ማናግራቸው ያለነሱ ስራም አይሰራልኝም

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 2 měsíci

    መጅሊሱ ከለሩ እንዴት አባቱ እንደሚያምር በርቺ የኔ ቆንጆ

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 Před 2 měsíci

      በጣም😊ማሻላህ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před 2 měsíci

    እፍፍፍ ልጅ ትቶ መሰደድ😢😢 አይይ ብቻ አላህ ይጠብቅልን በስ አላህ የቀደረው ነው እሚሆነው

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat Před 2 měsíci +8

    አንደኛ👍

  • @user-qp8kt1tv1q
    @user-qp8kt1tv1q Před 2 měsíci

    ማሻአላህ መልካምሰውነሽ አላህ ሂድያይስጥሽ እስልምናንየወፍቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl Před 2 měsíci +6

    አልሃምዱሊላህ ለሙየ እኔ በየ3ቀኑ ነው የማገኛት ልጀን እናቴ ተሳቃ ነው እራሷን ጎድታ ነው የምታሳድግልኝ አላህ ጤናዋነ ይስጥልኝ
    ወላሂ 4አመቷ ልጀ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን ልጆቻችንን ያረብ

    • @emuesmailtube
      @emuesmailtube Před 2 měsíci +1

      አላህ በሰላም ያገናኝሽ ዉዴ❤❤

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl Před 2 měsíci

      @@emuesmailtube አሚንን የኔ ውድ እህት

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u Před 2 měsíci

      አላህ ህይራቸውን ያሰማን ያረብ ብቻ ከባድ ነው

  • @user-hf3qz3uw9m
    @user-hf3qz3uw9m Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ❤❤❤ለሙዬ ሂጃብ ያምርብሻል

  • @najattube
    @najattube Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ ያው ነው ቀረጡጋ ባሁኑ ምንዛሬ. 3 ሺ 93 ብር ነው

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před 2 měsíci +2

    ትክክል እህት❤

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před 2 měsíci

    ሚስኪን እንደት ልብ ይሰብራል 😢😢😢 አይ የስደት ኑሮ አይ ለሙ
    130ሲመነዘር 4000

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 měsíci

    የኔ ብርቱ ሴት ቅመምዬ አግብቶ ወልዶ መሰደድ በጣም ከባድ ነው እኔም በጓደኞቼ እያየሁኝ ስለሆነ

  • @user-sd8fm5ev1f
    @user-sd8fm5ev1f Před 2 měsíci +1

    ያምራል አረቢያ መጅልሱ ማሻአላህ

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid Před 2 měsíci +3

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 2 měsíci

    በትክክል❤እህቴ እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሁሌም የሚያሳስበኝን ነገር ነው ❤ክበሪልኝ እህቴ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 2 měsíci

    ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sw5my7ds7p
    @user-sw5my7ds7p Před 2 měsíci +2

    ያኔ ፍልቅልቅ💐💐💐💐

  • @Aminatkonbolchawa
    @Aminatkonbolchawa Před 2 měsíci +1

    ከባድ ነው አላህ ይጠብቅልን ያኢላሂ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 2 měsíci +1

    እሺ እማ የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Před 2 měsíci +2

    130ሪያል በቀላሉ 37 ቢቀየር 3ሺ500 ይመጣል 4500 አትረፋለች

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Před 2 měsíci +1

    ለሙ አች ለብዙወች አርአያ ነሽ በርችልን❤

  • @user-wt7ui5mm3u
    @user-wt7ui5mm3u Před 2 měsíci +3

    ማሻሏህ ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před 2 měsíci

    የኔ ጀግና ለሀሜተኛና ለወሬኛ ቦታ አትስጭ❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 2 měsíci

    ሲጀመር እናት በምንም ምክንያት ልጇን ጥላ የትም ሀገር ባትሄድ ጥሩ ነው ብር ቢላክ ምን ይጠቅማል? ፍቅርን እንክብካቤ አግኝተው ከወላጅ ጋር ተርበው ቢኖሩ ይሻላል? ትክክል ብለሻል የትንቢ እኔ ልጄቼን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከአይኔ ሳላርቅ ነው እያሳደኩኝ ያለሁት:: ልጅ የወላጅን ፍቅር አይቶ ሲያድግ ነው ጥሩ

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 Před 2 měsíci +1

    Uuuuuffff yene wuddd😭😭😭😭 geta hoye lejochene ante tabekelegne

  • @user-ew1pk8gb2c
    @user-ew1pk8gb2c Před 2 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢.ያረቢ ያአላህ እህህህህ

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Před 2 měsíci

    ትክክል ሩቅ ላለ ሰዉ አስፈላጊ ነዉ ስልክ ።

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi Před 2 měsíci

    ትክክክልነንሽ አስተዋይ ጡሩምክርነውየሰጠሻቸው ልእህቶችሽ ገንሰው አይሰማም ሲደርስበትብቻነው ሚረዳው

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před 2 měsíci +1

    የዛገ ሚስማር መጥፎ ነው የህቴ ልጅ ሞታለች ከዛ በፊት ጆሮዋ ተቀዳ ቴታናስ ሆነባት ድገት ሞተች አብረን ነበር የምንማረው 😢😢😢😢 በፍጥነት ህክምና ካልሄድን አደጋው የከፋ ነው

  • @Pnice-se6yj
    @Pnice-se6yj Před 2 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ዚብ ወይ ገገማነት

  • @zeyine
    @zeyine Před 2 měsíci

    ለምለምየ ወላሂ የምር አለቀስኩኝ በልጇ ታሪክኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ng1om1tm5n
    @user-ng1om1tm5n Před 2 měsíci +1

    ሱባሀን አላህ ከእንደዚህ አይነት አላህ ይጠብቅልን ልጆቻችንን
    እኔስ አልሀምዱሊላ ልብንም መላው ቤተሰቤን በሳምንት ስልት ግዜ አወራቸዋለሁ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před 2 měsíci

    ተይ ለሚ እፃኑ አታሳይን😭😭😭😭ሳላየው አልሼ ልሞት ነው 😢😢

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Před 2 měsíci

    😢😢😢አላህየ ልጆቸን ጠብቅልኚ እህ ያማል ታሪኩ

  • @Bamni946
    @Bamni946 Před 2 měsíci

    ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ።ሲመነዘር 2900 ነው።እንደምንዛሬው ቢለያይም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci

    የተንቢ ለምለም የሴቶች አለቃ ከቶ እንዳንቺ የለም
    አንቺን የሚያማ ይገረፍ በሳማ
    ጎበዝ እንከን የሌለሽ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @emukiya1
    @emukiya1 Před 2 měsíci +1

    አላህየ የልጀን ነገር አደራ😢😢

  • @user-jz4lt8td1z
    @user-jz4lt8td1z Před 2 měsíci

    አዎ ትክክል ነሽ እኔም የዛገ ብላዋ ወግቶን አንድ አመት ትምህራት አቁሪጨለው ቶሎ ብሉ አክቤት በሄድ ነው።

  • @JjJj-lq5x24g
    @JjJj-lq5x24g Před 2 měsíci +3

    ዉበት ስለካ በሂጃብነዉ ለካ❤❤❤❤❤

  • @በቃ
    @በቃ Před 2 měsíci

    እዴው ልጄ እህህህ ያኢላሂ አተ ጠብቅልኝ እህህ ልቤን

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 2 měsíci

    አንድ ነገር ማወቅ አለብን
    በ ሒወታችን ዉስጥ ለ ሚደረጉ ነገሮች እግዚአብሔር ያለዉ እንደሆነ ማወቅ አለብ
    መሆን ያለበት ነገር መሆኑ ግድ ነዉ
    ነገር ግን አንዳንዴ ማዳን የምንችልበት አጋጣሚም ስላለ ይህ ነገር አይደርስም ነበር ምናልባት
    130 በ 33 ምንዛሬ 4 ሺ ነዉ

  • @user-fx4vi5fz3d
    @user-fx4vi5fz3d Před 2 měsíci +2

    ማሻላህ❤❤❤❤

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ❤

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 Před 2 měsíci

    አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 2 měsíci +2

    ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 2 měsíci

    የኔ ጌታ:ቲታኖስ:ቢወጋኖሮ:ይድንነበር😢😢

  • @user-uo4rs9ng6w
    @user-uo4rs9ng6w Před 2 měsíci

    አይ ለሚ አቺን ማሳይ ያብዛልን ❤ አስተምሮናል በጣም

  • @asnaasna6404
    @asnaasna6404 Před 2 měsíci

    tebarek ye zare negigrsh lib yisebral yewunet 😢😢😢

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 měsíci

    😢😢😢😢😢የሚያሳዝን ታሪክ ኡፍፍፍፍ ዕረ በልጅ አትፈትነንን

  • @user-nura
    @user-nura Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ ቀጣም ያምራል

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw Před 2 měsíci +1

    3900bir

  • @fnvnfhghh6901
    @fnvnfhghh6901 Před 2 měsíci

    በጣም ያሳዝናል የኛጀግናየኔየዋህለሚየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bb1gm9sm9q
    @user-bb1gm9sm9q Před 2 měsíci

    ለሙ ጀግኒት ምክርሺን የጎራጌዎ ጀግና ጂዳ እያለሺ አሰቸ ቪደወሺን አያለሑ ብራቹሕን አታበላሹ የወንድ አትሰጡ እምትይውን ምክር ይዠልሻለሑ
    ነሻጣሺ ደሰ ይላል

  • @njmiahdaronga2109
    @njmiahdaronga2109 Před 2 měsíci +1

    👍👍👍✅✅✅

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Před 2 měsíci +1

    እኔስ አልሀምዱሊላህ ከአባታቸዉ ጋር ትቻቸዉ ሄጄ በ9አመት ዉስጥ ጎርምሰዉ ጠበቁኝ እኔ በጭቀት አለኩኝ እንጂ እንዳሁን ስልክም መደወል አይፈቅዱም ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁም ልመለስ ነበር ግን ከለከሉኝ ማዳም ተንጨረጨረች 😂

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw Před 2 měsíci

      አረ አትመለሽ እህት እዱኒያ አይሞላም ቤት ካለሽ ስራ ስሪ❤❤❤❤አላህ እርዚቃችሁን በአገርሽ ያደርገው❤

  • @nardosnardos3725
    @nardosnardos3725 Před 2 měsíci +2

    👍👍👍👍ልክንሽ ማውራት ያስፈልጋል

  • @user-kz1iz6vr2d
    @user-kz1iz6vr2d Před 2 měsíci

    ለሙዬ ማሻ አላህ አለባበስሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @toybaseid2493
    @toybaseid2493 Před 2 měsíci +1

    እኔ የገዛሁት 80 ሪያል ነው የገዛሁት በቅርብ

  • @fdqw-st1gc
    @fdqw-st1gc Před 2 měsíci

    አረ ለምለምየ ወደ ቡታጅራ ይመጣል ፈልገ ነብርና ስልክሽ ኣታነሽም ግን ለምን ለሀነ ነገር ፈልገ ነብር እና ስልክሽ ኣንሽኝ❤❤❤❤👏👏👏

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 2 měsíci

    ትክክልነሺውደ