🔴ይህ ጉድ ለሁላችንም አሳሳቢ ነው ወይ ጉዳችን 😭🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Edited by YouCut:app.youcut.net...

Komentáře • 512

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k Před měsícem +274

    በርካሹም ጊዜ እሚረዝቀን አላህ ነው አሁንም በውዱም ጊዜ የሚረዝቀን አላህ ነው

  • @user-pj5gh5nt9f
    @user-pj5gh5nt9f Před měsícem +30

    ይሄ ሁሉ መጨነቅ አሏህ ነው የሚረዝቀን አትጨናነቁ ወንጀላችን የኑሮ ውድነትን ያህል ባስጨነቀን ወይት በደረስን

    • @SOFYAYUSSEF
      @SOFYAYUSSEF Před měsícem +1

      ትክክል. አላህቀልባችንን. ያሥተካክልልን

    • @user-pg7fz4eq5y
      @user-pg7fz4eq5y Před měsícem

      በጣም

    • @user-pg7fz4eq5y
      @user-pg7fz4eq5y Před měsícem +2

      ዉዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኔ ኡሙቶች በገንዘብ ነው የሚፈተኑት ብለዉናል

    • @HhjiccvFgjjrdf
      @HhjiccvFgjjrdf Před měsícem

      ሱሉላሂአለይወሰለም❤❤❤​@@user-pg7fz4eq5y

  • @rodaseiad9086
    @rodaseiad9086 Před měsícem +103

    ምኑም አልገባኝም እዲገባኝም አልፈልግም ጥሎ የማይኝል ጌታዬ አሏህዬ አለልኝ አልሀምዱሊላህ

    • @user-sq5cj4pm5f
      @user-sq5cj4pm5f Před měsícem +2

      እረእኔም አልገባኝ አላሕ ወኪል

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před měsícem

      እኔ ገባኝ በግድ የኢትዮጵያ ብር ምንም አይሰራም ለምሳሌ ትናንት አንድ ብስኩት 1 ብር ከሆነ በማግስቱ 3 ብር ሆነ ነው​@@user-sq5cj4pm5f

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Před měsícem +2

      ዝምአትያቸዉምወይ ነጋዶቹ ለራሣቸዉ ነዉ የሚያካብዱት

    • @hayat227
      @hayat227 Před měsícem +4

      አማረኛነውወይየሚወሩት😂😂😂አልገባኝምእኔእራሡ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +2

      ​@@hayat227😢😢 😂😂

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo Před měsícem +62

    ዶላር ቀነሰ ጨምር መጨነቅ አያስፈልግም አላህ አለን ተጨንቀን እምናመጣው የለም ብቻ አላህ የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን

    • @Makka-fy4ph
      @Makka-fy4ph Před měsícem

      ኝኞ

    • @ammuh-rg7ml
      @ammuh-rg7ml Před měsícem +4

      ሣሕ ትክክል እኛ የሐገር ሠላም ነው ያሣሣበን ሑሉም አላሕ ያለው ነው እሚሖነው👍👍👍

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +1

      ትክክልእማ

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +2

      ትክክል፡አላህ፡አለን፡ሀገራችንን፡ሰላም፡ያርግልን😢😢😢😢

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz Před měsícem

      አሜንኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c Před měsícem +38

    መቸም ቢሆን ጥቁር ገባየ አይቀርም🙄👂እሱ ለማስቀረት ነው ጥረቱ

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před měsícem +10

    ያራሱ ጉዳይ ሁለት ወር ቀረኝ ልገባ ምንም ኖሮኝ አይደለም ቤቴንጨርሻለሁ ሌላውን ለአላህ ትቼዋለሁ ዱንያ ጠፊ ናትእንኳን ብር መሬቷዋም እየካደችን ነው በዚህ እንማር እስቲ አንጨነቅ😢😢😢😢

    • @uddhhhhshdh3614
      @uddhhhhshdh3614 Před měsícem

      አላህ ኸይሩን ይወፍቅሽ ማሬ

    • @HhjiccvFgjjrdf
      @HhjiccvFgjjrdf Před měsícem

      ሳይወላሂየማያሳስበውነውየሚያሳስበንሁሉንምጥለነውለምንሄድይሄሁሉእኛበሰውሀገርለማስቀረትነው😮😮😮😮😮

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv Před měsícem +35

    እንደሆነ ይሁን ለዱኒያ አላህ ለኔ ያለውን መሸም አያሳጣኝም

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Před měsícem +15

    አልሀምዱሊላህ ድሮም አሁንም የሚረዝቀን አላህ ነው አንጨነቅም ዋናው በረካ ነው በረካው ይስጠን አትጨነኩ መመኪያችን አላህ ነው

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 Před měsícem +12

    እኔ ምኑን ተምኑ አድርጌ ሊገባኝ አልቻለም አቦ የራሱ ጉዳይ ሀገሬ ምን አይነት ጉስምት እደወረራት አላውቅም የሰው መሞት የህክምና እጦት የሰው ልጅ እደቅጠል መርገፍ ሰው በሰላም ወጥቶ አለመግባቱ ነው ያሣሠበኝ ሌላም አለም እደሚኖር እንኖራለን እርዝቅ በአሏህ እጅ ነው

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před měsícem

      አንድ ብስኩት ሰኞ ለት 2 ከገዛሽ ማክሠኞ 4 ብር ወይም 5 ይሆናል ያ ማለት የኛ ብር ወደቀ ረከሰ ውድ የአሜሪካ ነው

  • @user-rt7ns2rn6s
    @user-rt7ns2rn6s Před měsícem +29

    ምንም ይሁን ምንም ይምጣ ኑሮ ተወደደ ረከሰም እሰሰከዛሬም የረዘቀኝ እስካልሁ የሚረዝቀኝ ጌታዬ ነው አልሃምዱሊላ አለቀ አላህ ሆይ በሀገራችን ሰላም አንድነት አውርድልን እኛ የከበደን ኑሮ ውድነት ሳይሆን የመሣሪያ ድምፅ በየቀኑ መስማት ነው የከበደን

    • @user-rh4fu7sz6n
      @user-rh4fu7sz6n Před měsícem

      ኧረእደዚህአይባልምስንትእሚበሉትያጡአሉ

    • @HhjiccvFgjjrdf
      @HhjiccvFgjjrdf Před měsícem

      አሚንንንንአላህሀገራችንንሠላምያርግልንእንደበፊቱየሰውልጂበሰላምወቶተገባየኑሮመወደድየኛውወንጀልነው አላህይዘንልን

    • @HhjiccvFgjjrdf
      @HhjiccvFgjjrdf Před měsícem

      ​@@user-rh4fu7sz6nነውግንደሞዋናውየሀገርሠላምነውተወደደደናየሚከለክልማንምየለምእረከሰናየሚሰጥማንምየለምአንድአላህብቻነውሀገርሠላምከሆነእንደበፊቱየሰውልጂየቀንስራሰርቶለሆዱመሆንአያቅተውምአሁንላይግንከኑሮውድነቱየሀገራችንሠላምነውየሰውልበሰላምወቶመግባትአይችልምአሁንላይ

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f Před měsícem +22

    አላህ ሙሉ አፍያና ረጅም እድሜ ሰቶ ርዚቃቺንን ያብዛልን አላህ አለን አሁንም ነገም አላህ ነዉ የሚረዝቀን ጭንቅ አታብዙ ግን ደግሞ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ኮፍ ዝቅ ሲል የተቀመጠዉም ብር ነዉ እንደ አብሮ ከፍ ዝቅ የሚለዉ😢

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181

    የራሱ ጉዳይ ርዛቁ ጌታችን አላህነው ጨመር ቀነስ አያስጨንቀኚም ብቻ አገራችንን አላህ ስላም ያርግልን

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 Před měsícem +10

    ኢንሻ አላህ ለሁሉም ነገር አላህ አለን አላህ አለኝ ያለ ለአለፈውም አይነድምም ለሚመጣውም አይጨነቅም እና እህቶቼ አብሽሩ ለበጎ ያድርገው

    • @zulfamubarek448
      @zulfamubarek448 Před měsícem

      Yerasu gudaye yemiyanoren allah new dolare ayedelem

  • @user-wb5vf6ib4o
    @user-wb5vf6ib4o Před měsícem +14

    ረዛቂውም ነሽውም አሏህ ሱበሀነሁወተአላብቻነው

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Před měsícem +12

    በገዘብ ሳይሆን በድግል ማርያም እዝነታ በልጃ ምህረት እንኖራለን እታካብዱ

  • @Seada11
    @Seada11 Před měsícem +20

    ምን ይሻላል ትሉኝ አላችሁ ወገን ሀገር ልገባነበር አይይይይይ😢😢😢😢 አበረታቱኝ እሥኪ ያጀመአ

    • @umijenetitube4002
      @umijenetitube4002 Před měsícem +15

      ግቢሰየእኔ ውድ የሰው ወሬ አትስሚ ባለቤቴ ከገባ አስራምስት ቀኑ እኔ ስጠይቀው ማን እንደ ሀገር ነይ ነው ያለኝ እና የሰው ወሬ አትስሚ እስከመቸ የኗሪ አኗኗሪ ገርድ ሆነን የምንኖረው መች እንሙት አናውቅም የሰራነውን የምንበላው አሏህ ያድርገን ያረብ

    • @Seada11
      @Seada11 Před měsícem +2

      @@umijenetitube4002 አወ ወላሂ ሠው ትንሽ ካገኛ ማጋነን ይወዳል

    • @nas4216
      @nas4216 Před měsícem +1

      Abshiri hulum kelku ayalfm

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +2

      ግቢ እዳቀሪ እርዝቅሽ በአላህ እንጂ በዶላርአይደለም. እነዚህ ቱልቱላናቸው

    • @user-ww6to9cr6i
      @user-ww6to9cr6i Před měsícem +3

      ግቢ እኔም ልገባ ነው ኢንሻ አላህ አይዞን

  • @zed8788
    @zed8788 Před měsícem +6

    ለሰላም ብቻ ፀልዩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ::

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před měsícem +3

    😢😢😢በርካሹም ግዜ አሏህ ነው የሚርዝቀን በውዱም ግዜ አላህ ነው የሚርዝቀን አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ወኪል ዋናው አፊያ ነው አገራችነን ሰላም አድርጎ እድሜ ይስጠን ❤❤❤የምታወሩት ሁሉ ደግነቱ አዱንም አላውኩትም ግን ዝብየ አዳመጥኩኝ 😢😢እኳንም አልገባኝ ያሳሰበን ያገር ሰላም ማጣቱ ነው 😢😢❤❤

    • @user-bm5nz5iy5h
      @user-bm5nz5iy5h Před měsícem +1

      እኔምእዳችውነኝ ወላሂምንምአልገባኝ

  • @hm3674
    @hm3674 Před měsícem +11

    አሁንሥ ያሣሠበን የሀገር ሠላም ነው የኑሮ ውድነት እንዳገር ይኮናል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Před měsícem +8

    እኔ ግርም ይለኛል ወላሂ እሺ ኑሮ ለምን አይቀንስም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እረ ወጡ ድምጥ ሁኑ

  • @naimahussain9897
    @naimahussain9897 Před měsícem +5

    ሁሉም የርዝቁነዉ የሚበላዉ ያገራችን ሰላም በወረደ 😢😢😢😢😢😢ማነዉ ያገሩ ሰላም ለማየት የናፈቀዉ

  • @seadi5
    @seadi5 Před měsícem +4

    ኡኡኡኡኡኡኡወላሂያስጮሃል
    አላህይድረስልን
    ከባድ ነው
    አላህአገራችንንሰላምያርግልን

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p Před měsícem +19

    ለላይክብላችሁ ለፍልፉ እኛ ጨመረ ቀነሠ ምንም አይመሥለንም እርዚቃችን ባላህ እጄነው አትለፍልፉብን

  • @user-gv9dg5gh2y
    @user-gv9dg5gh2y Před měsícem +1

    ር አታካብዱ ለዱኒያ ምን አስጨነቀን አሏህን በአግባቡ በሡላይ ማንንም ሳናጋራ ካመለክን ስለ ኑሮ ምግብ ሁሉን አሏህ ያሣምርልናል ስለዚህ ጌታችን ጋር ያለን አላቃ ወይም ግንኙነት ማጥበቅ እና ማሥተካከል ነው ያለብን እጅ ለዱኔ ማለቃቀስ ተገቢ አደለም።
    ትላት ያበላን ያጠጣን ጌታ ዛሬም ነገም ያበላናል ያጠጣናል ይረዝቀናል ለኛ የተፃፈልን ሳንጨርስ አንሞትም።

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před měsícem +1

    እስማለሁ እዳምጥላሁ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ወላሂ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ የኔ ቢጤ አለ😂

  • @semlove3197
    @semlove3197 Před měsícem +1

    ጉድኮነዉ ሀዋላ ስንት ገባ 😂😂😂አብሽሩ ሁሌም አላህ ከኛ ጋ ነዉ ቢወደድ ቢረክስ

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Před měsícem +8

    ያልፍልኛል፣ብየ፣ሽትቤት፣ሳጥብ፣12,አመቴ፣እድሜየን፣ጨረስኩ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ZeytunaZeytuna90
      @ZeytunaZeytuna90 Před měsícem

      ኢረ በአላህ ዱንያ መቼም አትሞላም አገሪሺ ግቡ

  • @KemilaMuhamed-r7p
    @KemilaMuhamed-r7p Před měsícem

    እያረቢ ይህሁሉ የኛችግርነው ፍሽን እንገተልእያል ያአላህንመገድ እየጣስን አላህደሁ እንደወጀላችን ብዛት ችሎናል ያረቢ ያረህማን እንደኛወጀልሳይሆን እንደስእራህመት ይዘንልን

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el Před měsícem +4

    አላህ አለን ምንም ማድረግ አይቻል😢

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před měsícem +6

    በጣም ያሳዝናል ይህ ሰይጣን ሰዉየ ሰዉን መግደል ነዉ የፈለገዉ

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk Před měsícem

      አልገባኝም ባንክ ብር ያለዉ ሰዉ ይቀንሳል ማለት ነዉ😢

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 Před měsícem

      ይቀንሳል ሳይሆን ኑሮ በጣም ተወደደ ማለት ነዉ​@@Madina-pg8yk

  • @user-en5vs8lq1k
    @user-en5vs8lq1k Před měsícem +4

    😢ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አይይ ሀገሬ ዲሀዎቹ እንዴት ይኑሩ

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 Před měsícem +1

    አላህ ጤናዬን ሰጥቶኝ የምሰራውን በረካ ይጨምርበት የራሱ ጉዳይ ጥቁር ገበያ ግን ጠፍቶ አይጠፋም ነገሮች እስከሚረጋጉ ድረስ ነው እንጂ

  • @ConfusedSkateboarder-dc8lo
    @ConfusedSkateboarder-dc8lo Před měsícem +1

    ዋናው ሰላም ጤና ነው አላህ የርዚቁን አያሳጣንም ሁሉም ባላህ ፍቃድ ነው

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Před měsícem +2

    አላህ ጤና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አዱኒያ ምንግዜም አትሞላም

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Před měsícem +2

    ሳኡዲምንዛሬ አልተወደደም ተመስገንእኔ እንዲወደድ አልወድም ግን ዛሬ ኮይት ጀመረ ብለዉ እየፈነጠዙ ነዉ ሀገራችን ያሉ ሰዎች እየተቸገሩ እንደሆነ እወቁ

    • @user-wk2ik9lw1c
      @user-wk2ik9lw1c Před měsícem

      ምን ጨመር ቀነሰ እንጅ ሀዋላ እኮ380ነዉ የነበር ትናንት360 ሲሆን😢

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk Před měsícem

      ​@@user-wk2ik9lw1cአልገባኝም ሰንት ሆነ ሀዋላ 38.80 ነዉ የምትይዉ

  • @JamaliTefareder
    @JamaliTefareder Před měsícem +5

    ምን ጉድ ነዉ

  • @user-tu7uj6ub1x
    @user-tu7uj6ub1x Před měsícem +3

    እኳንም አተመረኩ ምን እያሉነው እኔ እርሻ እና በሬ ዋጋ እጅን😂😂😂 ማስአማ ቀይር

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 Před měsícem +1

    ወይኔ አረምን ይሻለኛል የዛሬወር እገባለሁ ብየ ነበር አረ እህቶቼ አበረታቱኝ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Před měsícem +1

    ሀገራችን ሁሌ እርይታ እንጂ እልልታ ተሠምቶ አይታወቃል የራሡ ጉዳይነው ጦረነት ምነው ባቆመልን

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g Před měsícem

    የሚረዝቀን አላህ ነው የወረቅት ዶራል አይደለም አልሀምዱሊላህ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před měsícem

    ወገን ወላሂ ምንም አልገባኝም እኛን ይጎዳል ወይስ ይጠቅመናል እስኪ ግልፅ አርጉልን. ብር ልልክ ነበር

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Před měsícem +2

    እርዚቅ በአላህ እጅ ነው አብሽሩ❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před měsícem +1

    እኔኮግርምእሚለኝ ትንሺነገርሲያገኙ ንብመሰለው እሚወጡትነገር ለፎሎኮነው ትክክል እርዚቅ ከአላህነውያለው ስርተንእንድንበላ ሙሉ አካል ሙሉጤና ስጥቶናን የኢ/ያኑሮን እናሽንፈዋለን እኔን የጨነቀኝ ስላማጣቶነው ስላም በብርእሚገዛቢሆን ብየተመኘሁ🙏🙏🙏

    • @Seada-lx3td
      @Seada-lx3td Před měsícem +1

      እውነት ነውእኔእራሱ ይገርሙኛል ኢማናቸው ልትወጣ ትደርሳለች ያረብ

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Před měsícem +3

    ጀማል የት ነው ያለኸው ኮቻ ከሆንክ ፈልጌህ ነበር

  • @user-of2yt4ig2p
    @user-of2yt4ig2p Před měsícem

    መከራ አታዉሩ ሶብር ያስፈልጋል እርዝቅ በአላህ እጅ ነዉ የቸገረን አገር ሰላም አለመሆኑነዉ አላህ ሰላም ያምጣልን

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx Před měsícem +1

    የምር አሁን ሁሉም መጮህ አለበት ደሀዉ እደት ይኑር😢

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před měsícem

    እደው ምኑም አልገባኘ የስደተኞች አምላክ እግዚአብሔር ያውቃል ዋናው ሰላምና ፈቅር ጤና ይስጠን ❤

  • @DivDiv-yr3xb
    @DivDiv-yr3xb Před měsícem +2

    አላህ ይሁነን

  • @user-lj2ge1tb5v
    @user-lj2ge1tb5v Před měsícem

    አላህ እድሜና አፊያ ይስጠን
    አላህ ነው የሚረዝቀን አልሀምዱሊላ
    ያለውስ ከፍ ዝቅ ነው እሚለው አላችሁ
    የለላቸው ሚስኪኖች እደት ሊሆኑት ነው
    አላህ ከይር ይፍጠርልን ያረብ

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 Před měsícem +1

    እደሆነ ይሁን ሀገር ሰላም ብቻ ይሁን አማራዋች ትላንት ጎረቤታችንን ገደሉት እርሻው ላይ😢😢

  • @user-yw6ut4fo4z
    @user-yw6ut4fo4z Před měsícem +3

    ጀማል በአላህ እደትላግኝህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem

      እሡ ቪድወ ላይ ቁጥረ እይው

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss Před měsícem +2

    ኑሮውን ካላሻሻለ ምን ዋጋ አለው

  • @Lubab406
    @Lubab406 Před měsícem +3

    እኔ እምላችሁ ባንክ ያስቀመጥነው ብር ይቀነሳል ነው ወይስ ምንድነው የገባችሁ አስረዱኝ በአላህ

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Před měsícem

      አው ይቀንሣል

    • @Lubab406
      @Lubab406 Před měsícem

      @@user-qm3yi9bo7k ንግድ ባንክ ብቻ ነው ወይስ ሌሎችም

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara Před měsícem

      እኔ ቆጆ እደት አርገው ያስረዱሽ ከዚህ በላይ
      ለምሳሌ ባክ የኢቶጲያ ብር ካስቀመጡ ይከስራሉ 😭

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p Před měsícem +1

    እስኪ ንገሩኝ ቤት ልሽጥ ነበር ምን ላድርግ

  • @dhfffeghgd419
    @dhfffeghgd419 Před měsícem +1

    አሏህ አለን አትጨነቁ 😠☝️

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 Před měsícem +2

    እ አላህ አለን😢

  • @foziya0531
    @foziya0531 Před měsícem +1

    ወይይየአላህ"ኢትዮጵያ አልመጣም😢😢

  • @niema8807
    @niema8807 Před měsícem

    እኔ ምንም አልገባኝ ማለት ባንክ ላይ ያለ ብር ይቀንሳል ያለው ምን ሁል ጊዜ ዶላር እደጨመረ እንደቀነሰው

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m Před měsícem

    ቆይ እኔምለዉ ጀማል ሀረካትህ እራሡ ደም ግፊት ያመጣል ከብሩ መቀነሥ ያንተዉ ባሠ ሆ የትኛዉ ሥኳራችን እናሥተካክል የመጣዉ ይምጣ ተወከልቱ አለሏ

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 Před měsícem +1

    ምን ይቀበጣጣጠራሉ ጎበዝ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 Před měsícem +2

    ምንም እየገበኝ አይዴለም ጌታን😭😭😭😭😭😭

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt Před měsícem +1

    ሁለት አመቴ ብሬን በእጀ ይዤ ኢትዩጲያ ባንክ ባሰቀምጥ ከሳራ መሆኑን ውቄ አገር ልገባ ሰል እልካለሁ

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p Před měsícem +2

    አላህ አለን👏👏

  • @user-sp9gk9ih3b
    @user-sp9gk9ih3b Před měsícem

    ምንዛሬ ይቀንስ ኖሮይርከስልን ያረብ ሀገር እንዳንገባነውኔ ነገሩ አይኔንም ጨፍኘቢሆን እገባለሁ እኔስ

  • @user-gp1wz8cx5w
    @user-gp1wz8cx5w Před měsícem

    በሠውሀገርየቆዩት ሢገቡለመኖር ይከብዳቸዋልጅ የለመድነውማ ለምደነዋል አላህከሪሞ

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i Před měsícem +1

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ነገር ሰው በሚገባው ነገር አትናገሩም አማርኛ እያወሩ እንግሊዘኛ ምንድነው

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v Před měsícem +2

    ዱኒያነው

  • @user-cs3yx3vm8b
    @user-cs3yx3vm8b Před měsícem

    ምን አገባን ሚረዝቀን አሏሕ

  • @user-ve5kn6oo1s
    @user-ve5kn6oo1s Před měsícem

    ውጭ ሀገረ ያልሄዴ ምንሊባቃነነ

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js Před měsícem

    ኑሮ ተወደደም ረከስም ዋናው ጤና ሀገር ሰላም ይሁን እንጅ እምንገዛው እቃ ቢወደድም እምንሸጠውም እንደዛው ይወስዳል ሶ. ምንድነው ለውጡ ? በርካሹም የሚረዝቀን አላህ. በውዱም ጊዚ አለ ይረዝቀናል. አታካብዱ!

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r Před měsícem

    አይ። አዱንያ ምን። ጉድነው አላህዬ። አንተን። ድረሰልን

  • @user-jv6zp1ok3z
    @user-jv6zp1ok3z Před měsícem +1

    ያረብ፣አላህበእዝነቱ፣በረህመቱይዘንልንያረብ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    እርዚቃችን በአላህ እጅ ነው ገደል ይግባ እኔ የማስበው በኮትራት ለሚሠሩ እህቶቸ ብቻ ነው

  • @Semera965
    @Semera965 Před měsícem

    አላህ ነውየሚረዝቀን

  • @user-xv7vp7tj4l
    @user-xv7vp7tj4l Před měsícem

    አልሀምዱሊላሂ አላኩሊሀል. እስከዛሬም ያኖረን አላህነው. ተግድህም አላህአለን

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Před měsícem

    አህያ የለኘም ከጂብ አልጣላም ለ ያገሪ ሰው ብረ ያለው ይጨነቀው የራሳቸወወ ጉዳይ

  • @selmtawa
    @selmtawa Před měsícem

    አልገባኝም
    ለማንኛውም እርዚቅና ሞት በአሏህ እጂ ነው

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před měsícem

    ለምደነዋል የሚያኖረን ልዑል እግዚአብሔር ነዉ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Před měsícem +1

    ሀሰቡን አላህ ወኒኢመል ወኪል

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ Před měsícem

    ሀገራችን ብቻ ሰላም ይሁንልን እንጅ😢😢😢 አምላክ የከፈተውን ጉረሮ ሳይዘጋው አያድርም እግዚያብሄር ያቃል ❤

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Před měsícem

    የሄ አድስ ብር ስጀመረ በርካ የለውም አክደሩን ይመልስልን ያኢላሂ ደሃ ታዳ እንደት ይኑር ያርብ😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Před měsícem

    ጦረነተያለቺ ሀገረ ምንይገረማል😢😢😢 ሰላምሲመጣ ይቅንሳል መወገድ ያለበተን እገዚቤረ ይነቅላል መልካምጌዜ ይመጣልሁሉ ወደሰላምሰራ ሲመለሰ ሁሉም ይቅንሳል እህቶቼ ወድሞቼ እገዚቤረ ይጠብቃቺህ

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 Před měsícem

    አይዟችሁ እዲኒያ ናት ፈተወከሉ አለሏህ አላህ ነው የሚረዝቀን

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh Před měsícem

    አገራችንሰላምባደረገልን ሌላውችግርየለውም ሰውእደሚኖረውእንኖራለን ህዝባችንባላስጨረሱብን

  • @sonabizu1044
    @sonabizu1044 Před měsícem

    ጉድጉድ አትበል እግዚአብሔር አለ

  • @eedd5379
    @eedd5379 Před měsícem

    ስለ ሪዝቃችሁ እናንተ አታስቡ እኔ ነኝ የምረዝቃችሁ ብሎናል የሪዝቁ ባለቤት ሰበቡን እናደርሳለን እሱ ያግዘናል 1000ም ይግባ

  • @Mami-lh6vg
    @Mami-lh6vg Před měsícem

    እኔ የሚአሳስበኝ የቤተሰቦቼ ጤንነትና የሀገርሰላምነዉ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před měsícem

    ሰላም ለኢትዮጵያ እዳኖኖራችን እኖራለን

  • @FayzaBulladu
    @FayzaBulladu Před měsícem

    አያሳስብም ዋናው ጤና አልሀምዱሊላህ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 Před měsícem

    ምንም እልገባኝም ያገራችን ነገር ያሳዝናል እላህ ከኛ ጋር ነው እትጨነቁ ለኛ ያለው የትም እይሄድ

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Před měsícem +2

    አለሀምድልላ ገንዘብ የለኝም ❤❤❤❤

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 Před měsícem +1

    ምድነውነገሩ አልገባኘም ምዛሬኮ ቀንሦል
    ዱባይ ዛሬየላካችሁንገሩኘማ 🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @MedinaDagne
    @MedinaDagne Před měsícem +1

    ሲረክስም ሲወደደም ረዛቂዉ አላህ ነዉ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před měsícem

    ለመቶ ሰው ብቻ ነው ሞላ የማይገኝለት አታስጨንቁን

  • @dej1328
    @dej1328 Před měsícem

    አልገባኝም እምታናፍሱት አታጡም እኛየሚረዝቀንአላህነዉ

  • @user-um3xs7bk1g
    @user-um3xs7bk1g Před měsícem +2

    ምንም አልገባኚም

    • @user-lb7yb9pf7r
      @user-lb7yb9pf7r Před měsícem

      ባይገባሺ ይሻላል የችግር ማሲቆ ነው እሚነፎት ማማየ ❤❤❤

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před měsícem +1

    የበፊት ብራችንን ይመልሥልን

  • @sቃናቃና-uf6rn
    @sቃናቃና-uf6rn Před měsícem

    እሚያወሩት አማረኛነው ግን አልገባኝም😅😅እረዚቄ በአላህ ስለሆነ አልጨነቅም😢አላህ አለን አልሃምዱሊላህ

  • @asas1800
    @asas1800 Před měsícem

    ስግብግብ ነጋዴወች አላህ ያጥፋቹህ እኛስ የፈጠረን አላህ ያውቅልናል አንዱ በር ሲዘጋ ሌላ በር ይከፍትልናን

  • @user-nm3or2ic3c
    @user-nm3or2ic3c Před měsícem

    የአላህ 😢😢😢😢