#ከ9_አመት_በኋላ_ለምን_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_ከሙሻራው_እና_ከሙሽሪት_ማን_አሸነፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 01. 2024
  • Hry

Komentáře • 725

  • @momo9071
    @momo9071 Před 5 měsíci +179

    ከድር ራያ 100ይገባሀል:ቃልህን አክባሪ በጣም እናመሰግናለን:የልጅ ንም:ደስታውን ስላየን ደስብሎናል

    • @EtwaEndro
      @EtwaEndro Před 5 měsíci +5

      ቲክቶክ ላይ ወስደው የዩተብ ስምህን ይደብቁታል ችግራቸው እንዳይመጡ😢

    • @momo9071
      @momo9071 Před 5 měsíci +3

      @@EtwaEndro ምን ማለት ነው

    • @EtwaEndro
      @EtwaEndro Před 5 měsíci

      @@momo9071 ቪዶ ቆርጠው ይወስዱና. ከዲር ራያ መሚለውን ይደብቁታል ከዛ ኮመት የት ናግኘው ብለው ሲጠይቁ ዝም ይላሉ

    • @user-uq7mh1di1q
      @user-uq7mh1di1q Před 4 měsíci +1

      11❤❤❤❤😅😅😅​@@EtwaEndro

    • @user-qh8uu7nw1o
      @user-qh8uu7nw1o Před 2 měsíci

      ​@@EtwaEndro😊😊😊

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 5 měsíci +233

    በናት ሙሸሮቹን ቃለመጠይቅ አርግልን❤❤

    • @user-fu3ny9qv7u
      @user-fu3ny9qv7u Před 5 měsíci +6

      እውነት ነው ይደረግልን😜

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Před 5 měsíci +7

      😂😂😂😂ሰርጉ ይለቀና ይቀርቡልናል

    • @user-pl6gb1yy1k
      @user-pl6gb1yy1k Před 5 měsíci +3

      እውነት አርግልን

    • @user-zx8nr3bb4v
      @user-zx8nr3bb4v Před 5 měsíci +4

      😂😂😂😂 ባል ፈላጊ ሃሃ 😂😂😂😂

    • @user-jy7ql6uy4x
      @user-jy7ql6uy4x Před 5 měsíci +1

      ደምሪኝ❤❤❤😂

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Před 5 měsíci +34

    የኔ ጌታ ሙሽራው ግን እጅግ በጣም ጎበዝ አፍቃሪ ነው የእውነት ❤ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @gualabaytigray
    @gualabaytigray Před 5 měsíci +74

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚ ክብር ኣበቃቹ❤❤

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e Před 5 měsíci +2

      ወደይ መአረይ እናመሰግናለን በቋቋው እዳስቂ😂😂😂😂

    • @whhagggsgegehiwifkrr5741
      @whhagggsgegehiwifkrr5741 Před 5 měsíci

      ኣረ ችግር የለውም😂😂❤❤

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e Před 5 měsíci

      @@whhagggsgegehiwifkrr5741 ምን ማለት ነው ግን አላወቅሁትም ዝብዬ እኮ 😂😂😂

    • @fada3193
      @fada3193 Před 5 měsíci

      አትዩ ደሰ ከቡሉኻ❤❤❤❤ጋል ዓደይ

    • @tube8987
      @tube8987 Před 5 měsíci

  • @senayitanmut5138
    @senayitanmut5138 Před 5 měsíci +56

    ይሄ ልጅ በስተመጨረሻ❤🎉እንኳን ደስ ያላችሁ የአብርሀምና የሳራ ግን ሙሉ ጋብቻው የታለ በጉጉት ስጠብቅ ሰነበትኩ😊

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 5 měsíci +45

    እሰይ በፈቅር ያኑራችሁ የልጅነት ፍቅር አድጎ ለትዳር ሲበቃ ምንኛ መታደል ነው❤❤❤

  • @user-lf5xx8ik5m
    @user-lf5xx8ik5m Před 5 měsíci +22

    እውነተኛ አፍቃሪ ማገኘት መታደል ነው ቅመሞችዬ ከስደት መልስ የእረፍት ጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +28

    የሚገርም ታሪክ የናንተ ደግሞ ይለያል በጣም ደስ ብሎኛል 🙏⛪️❤️❤️❤️❤️👏👏

  • @trr1069
    @trr1069 Před 5 měsíci +23

    ወላሂ የሚወዱትን የሚአፈቅሩትን ማግባት እንዴት ያስደስታል❤

  • @yonyyony4561
    @yonyyony4561 Před 5 měsíci +19

    ወይኔ አስተያየቱ ራሱ ንዉህ ፍቅር እንዳያዘው ያስታውቃል ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před 5 měsíci +13

    ኦው ይሄ ልጅ በሰተመጨረሻው የልቡ አገኘ እንኳን ደሰ አለህ ደሰ ሲሉ❤😊

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 Před 5 měsíci +16

    ዋው በሰመአብ ቁንጅና እሰከጥግ ወሎ መጀን ይመቻችሁ ❤ ክራር ቢደረደር ማሲንቆ ቢመታ: አንች ሆዬ ለኔ አምባሰል: ትዝታ ። የቆንጆ ማህፀን የባህል ማህደር ከቶየት ይገኛል ወሎን ያክል ሐገር ! አብሽር ወሎ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች😍 😍 👏👏👏👏👏🙏🙏

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 5 měsíci +22

    ታሪክህን ሰምቼ በጣም ገርሞኝ ነበር እንኳን ደስ አለህ እድለኛ ነህ ከብዙ ስቃይ በሀላ የምታፈቅራትን ሴት ማግባትህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kalkidan5244
      @Kalkidan5244 Před 4 měsíci

      ታሬኩን መሰማት ፈልጌ ምን ላይ ነው የሚገኝ ንገሪኝ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Před 4 měsíci

      @@Kalkidan5244 ማንያዘዋል ዩቲዩብ ላይ ግቢ እሱጋር ሙሉ የህይወት ታሪኩ አለ ውዴ

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Před 5 měsíci +5

    ታድላ በዚህ ዘመን የእውነተኛ አፍቃሪ ማገኘቷ ❤❤❤❤❤

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 Před 5 měsíci +25

    እኳንም ተጋቡ ታሪኩን በሙሉ ሠምቸው ነበር እኳን ደስ አለው💞💞🥰🥰🤗

    • @user-ek6rv7zj1z
      @user-ek6rv7zj1z Před měsícem

      ምን ላይ ነው ይለው ታሪካቸው

  • @suibsecrb
    @suibsecrb Před 5 měsíci +14

    Wow ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ሰርግ ነው ወልዳቸህ ለመሳም ያብቃቹህ የኔ ውዶች ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @sosinagetahun8457
    @sosinagetahun8457 Před 5 měsíci +6

    የኔ ጌታ ዛሬ ነው እንደገና የተወለድከው እንኳን ደስ አለህ አንችም የኔ ቆንጆ ደርባባ ትዳራችሁ በልጅ ይባረክ የሰርጉ ታዳሚ ደሞ ምን ጉደ ነው ቆንጆጆጆጆጆ ብቻ ፅድት ያለ በባህሉ የሚኮራ

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o Před 5 měsíci +25

    እንደው አደሱ ይሙት በጉጉት ነው የማያቸው ደስታየ በስመአብ😢 የኔ ውዶች ወልዳችሁ ሳሙ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤ እሷም ፍልቅልቅነች እሱም ወንድነው ግርማ ሞገሱ ደስ ይላል❤❤

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @maryamemne
      @maryamemne Před 5 měsíci +2

      አድሱ ይሙት ስትል ድንግጥ አልኩ እህቶቼና ወንድሞቼ አድሱ ይሙት የሚሉት መጣብኝ❤❤❤

    • @user-vx2lk2rh3o
      @user-vx2lk2rh3o Před 5 měsíci

      አባቴ ነው ​@@maryamemne

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Před 5 měsíci +16

    😂😂 አችን የሰማ ጌታ እኔንም ይስማኝ ማኔ ላይ አይቸሀለሁ ያተ ታሪክ እኔም ጋ አለ 9አመታችን አሁን ገና መደዋወል ጀመርን ግን በጣም ፀፅቶኛል ምናለ በስአቱ ተቀበየው በነበር ብየ

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Před 5 měsíci +1

      😂😂😂😂😂ግፊ በደሄና

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 Před 5 měsíci +1

      ያቺ ከሆነ ይመጣል አይዞሽ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 5 měsíci +1

      አይዞሽ በርችደጅአስጠኝው የሚወድሽከሆነ

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před 5 měsíci +9

    አቤት ልጁ ምርጥ ነገር ነውኮ😮❤❤😊ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Před 5 měsíci +5

    ሳለዉቀዉ የሚናፍቀኝ ሀገር እራያ ተዉ ግን ቀሚሱን አልብሱና ወሰዱኝ🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 5 měsíci +12

    የሚደነቅ አፈቃሪ እድለኛ ናት

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 5 měsíci +1

      የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት🎉

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e Před 5 měsíci

      ቆይ አልገባኝም ንገሩኝ መጀመሬያ ምን ሆነው ነው❓

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 5 měsíci

      @@user-bc5gs9bk8e እድገባሽ በደብ ማን ያዘዋልጋ ግቢና ስሚው

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 5 měsíci

      እቴርቨ ተደርጉ9 አመት አፍቅሮ ነው እቢብለላው አሁን እሺ አችው እና ነው

    • @hayatzain6137
      @hayatzain6137 Před 27 dny +1

      እተረቪውን በየት ላግኝው መሥማት ፈልጌ ነው

  • @sihamyeleshfenite
    @sihamyeleshfenite Před 5 měsíci +4

    ታሪክህ ደጋግሜ ነበረ የሰማሁት ወንድሜ እግዚያብሔህ መጨረሻችሁን ስላሳመረው ክብር ለሱ ይሁን ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ከቃላቶችህ ሁሉ እግዚያብሔር ሰማይና ምድርን ያቆመው በቃል ነው ያልከው እውነት ነበረ ቃል ኃይል አለው ቃሏን ባታከብርም በሰዓቱ መጨረሻ ላይ ስለመጣች በጠም ደስ ብሎኛ እውነተኛ ፍቅር መጨረሻው ሲያምር ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @zina5085
    @zina5085 Před 2 měsíci +2

    እኔ የነዚህ ጥንዶች ውጣ ውረድና ፈተና በጣም ነው የሚገርመኝ እፎይ እስኪ አብረው ቃለመጠዬቅ ይደረግላቸው ትምህርት መውሰድ አለብኝ በማርያም❤❤

  • @user-zx8nr3bb4v
    @user-zx8nr3bb4v Před 5 měsíci +7

    ከዚህ በላይ አለም የለም ማሪየምን ቀናሁባቸው ውለዱ ክበዱ አላገባቹ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን❤❤❤❤

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 Před 4 měsíci +4

    እኔ እራያ ነኝ ግን እራያን አላቀውም አገር ሰላም ከሆነ እራያን ማየት እፈልጋለው አንዳውም የማገባው እራያ ነው አግብቺ የምመለሰው ለማንኛው ወድሜ እንኳን ደሰ አለው የሚወዱትን ሰው ሰገኝ አሪፈ ነው

  • @user-rx1ip7iu8k
    @user-rx1ip7iu8k Před 5 měsíci +5

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ማሪያምን እግዚአብሔር ሁልግዜም ካንተጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb Před 5 měsíci +3

    እውነተኛው አፍቃሪ ወንድ እንኳን ደስ አለህ እንኳን የልብህ መሻት ተፈጸመልህ ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በፈተና ፀንቶ መጨረሸው ያማረ ሲሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 5 měsíci +5

    ፈቅሩ ኑሩልኝ በጤና የኔ አፍቃሪ ወንድም እንኮን ደስ አላችሁ❤❤

  • @user-ks7jm4yl2c
    @user-ks7jm4yl2c Před 5 měsíci +12

    ወይኔ እንዴት ደስ እዳለኝ አንድ ላይ በመሆናችሁ በመጨረሻ የመጀመሪያ ፍቅርን እደማግኘት መታደል የለም እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውን መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ለኛም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

    • @user-iw2nc2hc8p
      @user-iw2nc2hc8p Před 4 měsíci

      አሜን ለኛም ለማዳም ቅመሞችም ይስጠን ለኔ የሆነ ያህል ጥርሴን ሳልከድን ነው ያየውት😂😊😊

  • @saadaibrahim4193
    @saadaibrahim4193 Před 5 měsíci +7

    ፈትኖ ማግባት እደት ደስ ይላል ወላሂ እኔም በሰባተኛ አመታችን ተጋባን በስንት ፈተና❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsAs-ck7xy
      @AsAs-ck7xy Před 4 měsíci

      ወላሂ እኔም 7 አመት አልፍቸው ነው የተጋባነው መጋቢት 9 አድ አመት ሊሞላነው🎉🎉🎉❤

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k Před 5 měsíci +6

    እራያ ባልሆን ይቆጨኝ🎉 ነበር ደስ ስትሉ ከድርየ ወደ ነ ሸጋ ዘገየ ቤት ጎራ አላልከም እንዴ ትላትና🎉❤❤❤እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኛንም ከስደት መልስ እንደዚህ አርጋችሁ ትድሩናላችሁ ወንድሜ ❤❤🎉🎉

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu Před 5 měsíci +5

    እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ይህን ቀን አይቶና አስቦልህ ነበር ያንን ጥሩ የፍቅር ስቃዬችን እንድታሳልፍ ያደረገህ መጨረሻውን እንዲህ ሊያሳምረው አሁንም መጨረሻችሁን ፈጣሪ በፍቅር በሰላም በጤና በመተሳሰብ እንድታሳልፉ ይርዳችሁ በጣም ደስብሎኛል

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v Před 5 měsíci +3

    መገን የኛ ወሎ ❤❤በኑሮ ውድነት በቶርነት ውስጥ ከርመው እኩዋን ደግነታቸው ያው ነው ይህንን ድፍንድፍን ብር ይሸልሙቸው ጀመር
    ❤❤❤😘😘😘😘😘እኩዋንም ወሎየሆንኩኝ

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 Před 4 měsíci +2

    እንኳንም ደስ አለህ ያገሬ ልጂዋ በጣም አዝኘልክ ነበር ታሪክህን ስሠማ አችም እደገና አፍቅረሽው ባልሽ ስለሆነ እኳን ደስ አለሽ

  • @tjetje8228
    @tjetje8228 Před 5 měsíci +4

    ቢድወውን ስተየ እዳየሁት ፈጣሪ ይወቅ ውድድድ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 5 měsíci +12

    ጀግናው ሽጉጥመዘህም አልቀረህ 😂😂😂ደስ ይላል ቆጆወች ሁሉ ❤❤❤

  • @MakyaMakya-hl7iy
    @MakyaMakya-hl7iy Před 5 měsíci +27

    ወይኔ ሲያምሩ እኔም እንዲህ መሆን አማረኝ ወላሂ 😢😢😢

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 Před 5 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይምኞትሽን ያግልሽ

  • @ruhamaamele1774
    @ruhamaamele1774 Před měsícem +1

    በጣም የጓጓሁለት ታሪክ መጨረሻ ዋው ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ma_molla
    @ma_molla Před 5 měsíci +10

    እሱም ወንድነት ከመልክ ከአቋምጋር አድሎታል
    እሷም ፍልቅልቅ ያለች ቆንጅየ ከጥሩ አላማና አስተሳሰብ የተሰጣት ድምቅ ሴት ነች
    ትዳራቸውን ይባርክላቸው የሀገሬ ልጆች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    ቃለ መጠየቁን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @arsema2468
    @arsema2468 Před 5 měsíci +4

    አይቆጨውም የሱ አረጋት የፍቅር ተምሳሌት ብየሀለሁ ደስታው እራሱ ይገባል

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 Před 5 měsíci +3

    ዉነትም አምስት አመትአፍቅረህ አልቀረህም ቆንጅየ ናት ጎበዝ ❤👍👍👍ወንድ ማለት እደዚህ ያለ ነዉ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

    • @fahedali632
      @fahedali632 Před 5 měsíci

      መታደልነው ከ9አመትቦሀላተጋቡዋው❤❤❤❤

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Před 4 měsíci +1

    ማሻአሏህ በጣም ደስስስ ይላል ዉለዱ ክበዱ ፍቅርን የሄደበት ያፈቀረ የተለያየ ስለሚያቀዉ አላህ ስላጣመራችሁ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ከምንወደዉ ከሚወደን ያኑረን

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Před 5 měsíci +4

    መልካምጋብቻ እህቴ ወድሜ በጣምነው የምታምሩት

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 Před 5 měsíci +3

    መሻአላህ የሚውዱትን ሰው ማገኘት እንደት ደስ ይላል ውለዱ ክበዱ❤❤

  • @Hani.336
    @Hani.336 Před 4 měsíci +1

    በጣም የሚገር በፈተና የተሞላ ፍቅር እንዲ በደስታ ሲሞላ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw Před 3 měsíci +1

    ሁሉን በጊዜው የሚያደርግ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt Před 11 dny +1

    እንኳን ለዚች የደሥታ ቀን አደረሣችሁ የአብራሐምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 Před 4 měsíci

    በእውነት በሲቃ ደስብሎኝ የማያችሁ እንዲህ አይነት እውነተኛ አፍቃሪ እንኳንም ወደልቦናሽ ተመለስሽ እንካንም አፍቃሪሽን አገባሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስታዬ ወደር የለውም በተለይ የሱን ታሪክ ስላካፈለን ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ ቀላል ዱአ አይለም እና ያባቶቻቹሁ ምርቃት ይድረሳችሁ

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o Před 5 měsíci +5

    አማራዪ
    ሠላሙን ይመልስልን 😍😍😍😍

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 Před 5 měsíci

      አሚንንንሰላሙንይመልስልንአማራየአድበቱተወዳጂ❤❤❤❤❤❤

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 Před 5 měsíci +17

    የሴቶቹ ሚዜወች የኔ ቢጤወች😂😂 ወንዶቹ ብሩን ለቅመው ጨረሱት 😢

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 12 dny

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ከዚህ በኋላ ያለው ዘመናችሁ ፈተና የሌለው የፍቅርና የሰላም ይሁን የሰው ልጅ እንደዚህ ብርታት ኖሮት መጨረሻው ሲያምር ማየት በጣም ያስደስታል እንኳን ሕልምህን ኖርክ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před 5 měsíci

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንሊችሁ የወደዱትን ማግኘት እንዴት መታደል ነው❤❤

  • @kB-cz4xm
    @kB-cz4xm Před 19 dny

    ደስ የሚለው ታሪኩን እንደሰማሁት ወዲያውኑ ነው ያየሁት....መልካም ነገር ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤

  • @fatuma985
    @fatuma985 Před 5 měsíci +1

    ታሪኩን ሰምቸ. ገረመኝ. ምርጥ አፍቃሪ. እራያወች. እንለያለን

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 4 měsíci

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በእውነት በጣም ደሰሰ ይላል እባክህ ሙሽሪት እና ሙሽራው ቃለ መጠይቅ አድርግልን

  • @HaregA-ee4qo
    @HaregA-ee4qo Před 4 měsíci

    ታሪክን ሠምቻለሁ በስተመጨረሻ የምታፈቅራትን ልጅ አገባክ የኔ ጌታ የአብርሀምና የሣራ ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 18 dny

    የታደልሽው በዱኒያ ይሄንአይነትአፍቃሪ የሚወደውንማገኘት መታደልነው አይርብምአይጠማም ከሚወደውሲገናኝ ጨለማው ፀሀይነዋና!!!" ጀስታሽን እያየሁትነበር ሙዚቃ አፍቃሪአደለሁምመስማትምአልፈልግም ግንፈገግታሽ ደስእያለኝነበር ምርጦች

  • @foziyayoutube5912
    @foziyayoutube5912 Před 5 měsíci +9

    ቆጆው የበዛበት ሰርግ😂😂😂😂

    • @EsmaelAhduEbrie
      @EsmaelAhduEbrie Před měsícem

      ኸላሂ አዎድ በጣም ቆንጆ ናቸዉ

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Před 5 měsíci +1

    ማሻአሏህ ተሞሸሩ ደስ የሚል የፍቅር ታሬክ ታድላ ምርጥ አፍቃሬ❤❤❤❤❤

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 Před 5 měsíci +1

    My best yehagere lij enkuan tesakalh wow Tebarek fiker endezih newo Zemenh yebark deme, I have lernt alot from him

  • @user-ks7jm4yl2c
    @user-ks7jm4yl2c Před 5 měsíci +3

    አቤት ራያ አቤት ውበታችን ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 Před 5 měsíci +2

    በስማም ዛሬ ገና አሁት ታሪካቸውን በጣም ጎበዝ ነው ልጁ ሁሌም እውነት አሸናፊነች 🎉🎉🎉የኔም 10አመት ታሪክ አለኝ እፍ እደፍቅር ሀያልነገር የለም

    • @user-ty4cz5qd2b
      @user-ty4cz5qd2b Před 5 měsíci +1

      የት ነው ኢንተሪቪው

    • @masiwollotube4483
      @masiwollotube4483 Před 5 měsíci

      @@user-ty4cz5qd2b ማንያዘዋል ዩቱብ ላይ

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 5 měsíci

      እደው እድሜ ልካችንንን የሰው ታርክ ስናሳድድድ እኛ የለን😂❤❤❤

    • @masiwollotube4483
      @masiwollotube4483 Před 5 měsíci

      @@user-um4kf8jz6c እረ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ፍቅር አለኝ እኔስ

  • @hanasolomon2765
    @hanasolomon2765 Před 5 měsíci

    ሮሚዮ እና ጁሌት እናንተ ናችሁ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ጀባ ይበላችሁ

  • @user-id7yg3ix4d
    @user-id7yg3ix4d Před 5 měsíci +2

    የታሪክ ያላየ መቸም ይቆጨዋል የእራያዉ ጀግና የሀገሬ ልጆች ደስ ብሎኛል🙏💐💐💐💞💞

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit2073 Před 5 měsíci +3

    ወንድ ነህ ተስፍ አልመቁረጥህ❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 5 měsíci

      የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Před 5 měsíci +2

    እንደዉ ምን ብየ ልኮምት አቤትትትትት እራያ መሆንኮ መታደልነዉ የኔዉዶች ሁለዱ ክበዱ የሚገርም የፍቅርታሪክነዉ ከስንት አንዱነዉ እድለኛ የልጅነት ፍቅሩጋር የሚሳካለት እመቤቴ እረድታቹሀለች መጨረሻቹህንታሳምርልኝ ለኔና እንደኔ ላሉትስ መቼ ይሆን የደስታችን ቀን😢😢

  • @mahiyutb3066
    @mahiyutb3066 Před 5 měsíci +5

    መገን እኔ የኔ የታለህ አተ ድዝዝ😅😅😅

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Před 5 měsíci +7

    ታሪኩን ሥሠማው ፍቅር ምን እደሆነ ያወኩባት ቀን ናት ለካ እኔ አፍቅሪ አላውቅም😥

    • @user-zk4zy2wg5o
      @user-zk4zy2wg5o Před 5 měsíci

      ተሊኩ ይለቀቅ

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 Před 5 měsíci

      @@user-zk4zy2wg5o ሊላ ቻናል ላይ ነው የሰማሁት

    • @user-yq9po1sy5v
      @user-yq9po1sy5v Před 2 měsíci

      ምድነው፠ታሪኩ ባጭሩ ንገሪኝ😢😢😢😂

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 Před 2 měsíci

      @@user-yq9po1sy5v ወይ በፅሁፍ ኪኪኪ

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 Před měsícem

      ​@@user-yq9po1sy5vማን ያዘዋል ላይ ሄዳችሁ ስሙ የሁለቱንም ኢንተርቪው

  • @munatube2861
    @munatube2861 Před 5 měsíci +1

    10ግዝየ ነው ያያሃችው ደሰ ሰሉ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @cvhhggg3156
    @cvhhggg3156 Před 4 měsíci +1

    እዉነት አዉነት አላህ ያሳምረላችሁ ሠታምሮ ታድላ😊❤❤❤

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Před 5 měsíci +1

    የታገሠችሂወት፣የደሥታባለቤናትይሉሀል፣ይሄነዉ❤❤❤❤

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  Před 4 měsíci

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

  • @user-fi8ii2qx6i
    @user-fi8ii2qx6i Před 4 měsíci

    ዋዉ በጣም ታምራላችዉ እንኳን ደስ አላችዉ ❤🎉እኔም ጠባቂ ነኝ የፍቅር አምላክ ይርዳሺ በሉኝ ለ6 አመት ያፈቀረኩት ልጅ አለ በተስፋ እስካሁን ድረስ በጠም ከባድ ነዉ ቡዙ ፈተና ቢኖረዉም ፈጳሜዉ ሲደርስ ደስ ይላል ሰዉ ሊረዳ የሚችለዉ በቦታዉ ሲገኝ ነዉ ለመፍረድ ቀላል ነዉ ያፈቀሩትን መርሳት ግን ከባድ ነዉ ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 5 měsíci +3

    ❤❤❤❤ስታምሩ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ

  • @Messi-tt9tw
    @Messi-tt9tw Před 5 měsíci

    እውነት በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ በፍቅር ያኖራችሁ ወልዳችሁ ሣሙ

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 5 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነበር ባለፈው እንተርቢው ላይ የሰማውት እና እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹህ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @Hana-tr4jg
    @Hana-tr4jg Před 5 měsíci +1

    ዋው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እንኮን ደስስስ አላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MmMm-cq1zf
    @MmMm-cq1zf Před 5 měsíci

    በእውነት በጣም ታምራላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳች ሳሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dx5cu8dc5n
    @user-dx5cu8dc5n Před 4 měsíci

    ማርያምን ራያወች ቆንጆ ሚለዉ ቃል ያንሳችሆል ስታምሩ ❤❤❤❤ሙሽሮች ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 5 měsíci

    እንኩዋን ልዝች ቅን ያበቃህ እሰይ እግዚአብሔር ሁሌ ታሪክ ይሰራል የናተ ደሞ ይለያል ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Před 5 měsíci

    ውይይይ ደስስስስ ስትሉ ፈጣሪ የማያልቅ ፍቅር ይጨምርላችሁ በልጅ ይባርካችሁ የፍቅር ታሪክህን ትናንት ነበር የሠማሁት እንኳንም ፈጣሪ ፈቅዶ ለዚህ በቃችሁ

  • @serkalemtube3523
    @serkalemtube3523 Před 5 měsíci

    ዋውው
    ዋናው መጨረሻው አሳመረው
    መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት ትልቅ ነገር🥰🥰🥰🥰💐💐💐

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 5 měsíci

    የራያዉ ልዑል ታዴ እንኳን ደሥ አለህ የወዜ ልጅ ❤❤❤❤❤ የኛ ተራሥ መቸ ይሆን ከቶ 😊😊😊

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Před 4 měsíci

    ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ እንድህ ነዉ እዉነተኛ ፍቅር ዉለዱ ክበዱ ቃለመጠየቅ ይደረግላቸዉ አደራ ከቻልክ ከጫጉላ ቤት ሳይወጡ

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa Před 4 měsíci

    ያገሬ ልጅ ሻቤየ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳ ለዚህ ክብር አበቃህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው❤❤❤❤

  • @user-yc7yh6gl2x
    @user-yc7yh6gl2x Před 5 měsíci +2

    ወይኒ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤ ምስጥ ብየ ነበር ታሪኩን የስማሁት

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 21 dnem

    ወይኔ የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ እፊትህ ላይ ያለው ደስታ ወደር የለውም ያስታውቃል እሚያፈቅርቱን ማግባት መታደል ነው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Před měsícem

    መገን ወሎ የቆጆወች መፍለቂያ ሠላማችን ይመለሥልን ውዶችዬ
    ምርጥ ሙሺሮች እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ መየቆጆወችመፍለቂያሠላማችንይመለሥልንውዶችዬምርጥሙሺሮችእድሜከጤናጋርይሥጣችሁ

  • @hayathh9416
    @hayathh9416 Před 5 měsíci

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ቲቸር ታደሰ የኮሌጅ መምህሬ ❤❤❤

  • @user-qz8ym5um8l
    @user-qz8ym5um8l Před 5 měsíci +1

    ታዴዋ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @aleyneshyehngus
    @aleyneshyehngus Před 5 měsíci +2

    አቦ ሲያማምሩ ሴቶቹ ወንዶቹ😂❤

  • @erasameera3233
    @erasameera3233 Před 5 měsíci

    ያብርሀምእናየሳራያድርግላችሁስታምሩደግሞ💚💛❤

  • @Mohammad-uz1eg
    @Mohammad-uz1eg Před 4 měsíci

    እደው በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችህን
    ይባርክላችህ❤❤❤

  • @GetachewZewdu-fx5zt
    @GetachewZewdu-fx5zt Před 14 dny

    በጣም ነዉ ደስ እሚለዉ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርክላቸዉ

  • @user-qu7tf4bh6k
    @user-qu7tf4bh6k Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ፅናት እምነት እድህ ነው እኳን እግዚአብሔር አምላክ አንድ አደርጋችሁ

  • @zaharamohamad
    @zaharamohamad Před 5 měsíci +4

    ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላል ቢላ ይዞ ሄዶ ያስፈራራትን ሳስታውስ በሳቅ😂😂

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od Před 5 měsíci

      እነሱም፣ገነ፣ይሰቃሉ፣ወደሆላ፣መለስ፣ብለዉ፣ሲያሰብት😂😂😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂ቀላል ​@@KwKw-bt6od

    • @dhdgfgfd2618
      @dhdgfgfd2618 Před 2 měsíci

      የት ነው እሚገኜው እስኪ ልየው

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 2 měsíci

      @@dhdgfgfd2618 ማን ያዘዋልእሸቱጋ .አለ

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Před 5 měsíci +2

    💜💝💖 ዋውውው ያምራል ምልጭ ቁንጅናሽ ዕልልልልል 🌹👍👍👍

  • @nabah8797
    @nabah8797 Před 5 měsíci

    እፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ከስት አመት በኋላ ፍቅር አፍቃሪው ሲጋጥም እደዚ ነው❤❤❤

  • @trr1069
    @trr1069 Před 5 měsíci +1

    የእዉነተኛ ፍቅር ተምሳሌቶች ወዬዉ የፍቅር አገላለፁ ልጁ አቤትትትት ቃለመጠዬቁን አይቸ ዝም ብሎ ቢአወራ የፍቅር ነገር ቢተርክ የማይሰለች አንደበት አለዉ