VVIP ካፕሎች ነን እጅግ አዝናኝ ቆይታ ከወጣት ባለትዳሮች ጋር..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024
  • "ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
    ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #couple #Beza&seife #kelalitu6seat
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

Komentáře • 457

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Před 2 měsíci +54

    ለኣዲሷ ሙሽራ ይሄን መዝሙር ጋብዙልኝ
    ዘንብል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው
    ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት
    ቤዝዬ እና ወንድሜ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነበር ታሪኳን ስሰማ በእንባ ነው የጨረስኩት ጌታ በሁሉ ነገር እየካሳት ነው ውዱ ወንድሜ ቀሪ ዘመኗን ደሞ ሙሉውን የደስታ ኣድርግላት ምንም እንዳይከፋት ያው የኣንድ ዱርዬ ምርቃት ቢሆንም ኣሜን በሉ
    ውልዱ ክበዱ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቹ ኸረ እንደውም የኔ የማይረባውን እድሜ ካለኝ ላይ ጌታ ኣካፍሎ ይስጣቹ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistgebrekiristos276
    @tigistgebrekiristos276 Před 2 měsíci +270

    ሀኑ እና ነባ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 měsíci +216

    በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን
    1(ጴጥ24:24
    መልካም የተንሳኤ በአል ይሁንላችሁ !!

    • @ggd5773
      @ggd5773 Před 2 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @seada9327
      @seada9327 Před 2 měsíci +1

      ወይ ሚሚየ ሀገር ገብተሽ ነው የጠፋሽዉ የአላህ ሁሌ ነው የማስብሽ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 2 měsíci +1

      @@seada9327 አው የኔ አስተዋይ ኢትዮጵያ ነኝ ለዚያ ነው ያጠፋሁት ማሬ

    • @seada9327
      @seada9327 Před 2 měsíci +1

      @@user-lv4oc9ll8l ወይኔ ወላሂ ሁሌ ነው ትዝ የምትይኝ እንኳን ሰላም ሆንሽ መቸ ነው የገባሽዉ እና ተረጋጋሽ ሀገር ቤት ወይስ ትመለሻለሽ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 2 měsíci

      @@seada9327 እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደና ነኝ 2 ዓመት ሆኖአል ወይኔ ከኢትዮጵያ የሚያወጣውን ነገር ባገኘ ዛሬ እወጣለሁ ማሬ

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 Před 2 měsíci +68

    አሸናፊዎቹ እንኳን ደስ አላቹ ነገር ግን አመት በአል ስለነበረ ሁለቱንም ቡድን አሸናፊ አድርጋቹ ብሩን ለሁለቱም ቡድን ብታካፍሏቸው በጣም ምርጥ ነበር❤❤

    • @user-dt2ie8es2j
      @user-dt2ie8es2j Před 2 měsíci

      Videown meteresha bedemb smaw lehuletum tekaflewal ene rasu videown degagme new yekefetkut

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 Před 2 měsíci +116

    ማነው እንደኔ ቤዚና ሀና በጣም ይመሳሰላሉ ታንሽ እህት ትመስለኛለች የሀና

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 Před 2 měsíci +1

      Awo yemesaselalu

    • @mahit948
      @mahit948 Před 2 měsíci

      Enem ayigermem

    • @Lilik4680.
      @Lilik4680. Před 2 měsíci

      እኔም ባለቤቴ ሲል ነው በደንብ ያየኃቸው እውነትም ይመሳሰላሉ!

    • @user-gt5sp6ny3k
      @user-gt5sp6ny3k Před 2 měsíci

      እኔም ቤተሠብ ይመስሉኛል

    • @FebanChaltu-ye6bu
      @FebanChaltu-ye6bu Před 2 měsíci

      Yemimelislin yelem. beteseb nachewu meselgn

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Před 2 měsíci +482

    እደኔ ቤዚ እና ሴፍ አይቶ የምጣ❤👍👍

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Před 2 měsíci +41

    2ቱም ሴቶች ፅድት ያሉ ቆጆወች

  • @meseremengesha
    @meseremengesha Před 2 měsíci +42

    ሀኒ እና ነባ ቤዚና ሠይፈ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ያመት ሠው ይበለን❤❤

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh Před 2 měsíci +59

    እነ ቤዚ ስላሉ ነዉ እኔ የጓጓሁት

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 2 měsíci +36

    ሀና እና ነባ ከድሮም ስወዳቸው አሁንም እነቤዚና ሰይፈ መጡልንንን❤❤❤

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před 2 měsíci +21

    ጋዜጠኛዋ ራሱ ዴስስትል ቤዚና ሀኒ ያለሜካብ ስታምሩ

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew Před 2 měsíci +52

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም፡፡
    ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሣ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍጹም ሰላምና ደስታ ሆነ።
    💚💛❤️
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው አደራሳችሁ

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria Před 2 měsíci +43

    እኔ ሀኒን እና ነባን አይቼ ነው የገባሁት ስወዳችሁ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ😍😍😘🙏🙏

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 Před 2 měsíci +1

      እኔም እወዳቸዋለሁ በተለይ እሷ በጣም እራሷን በመሆን የምታምን ትመስላለች

    • @Tigmekuria
      @Tigmekuria Před 2 měsíci

      @@liethiopawit3584
      ሁለቱም ጥንዶች አንደኞች ናቸው

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 Před 2 měsíci +14

    አቅራቢዋ ግን እንደት ነው የምታምረው ውበት ብቻ❤

  • @givu902
    @givu902 Před 2 měsíci +22

    ሀኒ እና ቢዚ ይመሳስላሉ ትጥርሶችሁ ❤

  • @iloveyoumamiy
    @iloveyoumamiy Před 2 měsíci +47

    በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስራችሁት ሽልማቱላይ የምር እኩል ነበር ማካፈል ያለባችሁ የመጀመሪያው ጥያቄ ስእሉና ጥያቄው ሌላ ለነነባም ሆነ ለነስይፈ ትክክል ጥያቄ አልነበረም ሌላው ሁሉንም እኩል ናቸው ብሩንም እኩል ማካፈል ነበረባችሁ

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 Před 2 měsíci +1

      ሲጀመር እነሰይፈ ነው ያሸነፋት ሀና አንዱን መልስ አድበስብሳ ነው ያለፈችው እነሰይፈ ሁሉንም ጥርት አድርገው ነው የመለሱት

    • @iloveyoumamiy
      @iloveyoumamiy Před měsícem

      በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስሩት የምር በጣም ነው ያናደዱኝ​@@Cookie17554

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Před 2 měsíci +10

    እኔ ሁሉንም ጥንዶች እወዳቸዋለሁ ጌታ ዘመናቹሁን ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ።

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 2 měsíci +60

    በአገር ውስጥም በውጪም ያላቹ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለብሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል 🥰 ማቴዎስ 28:6 እንደተናገረው ተነስቷል 🙏❤🤲

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +1

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @user-sw1tq2nj8t
      @user-sw1tq2nj8t Před 2 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @EmuEmuuu
      @EmuEmuuu Před 2 měsíci +1

      Amen enkuan abero aderesn🙏❤❤❤

    • @masarat2998
      @masarat2998 Před 2 měsíci +1

      አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤

    • @ggd5773
      @ggd5773 Před 2 měsíci +1

      እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 2 měsíci +67

    ሽልማቱ የጋራ መሆን ነበረበት ከምር እነ ቤዚምኮ ብዙም አልተሸነፉም በዶሮይቱም ቶሎ በመጨረስ ልዩነት ብዙ አልነበረውም ሌላው አብራችሁ የምታረጅ የምትቆርቡ ያድርጋችሁ አስተያየት የሀኒ አለባበስ አልተመቸኝም ምናለ እንደ ሴት ሸፈን ብላ ብታመጣ ይበልጥ ታምር ነበር ❤❤❤

    • @meseremengesha
      @meseremengesha Před 2 měsíci +10

      ባለባበሥ እካን አትታማም ሁሌ ሽፍናት ከሌሎች አርቲሥቶች ሥትታይ በጣም ልዩናት ደርባባ ቆንጆናት ❤❤❤❤

    • @loveethiopia159
      @loveethiopia159 Před 2 měsíci +7

      እደውም ሀኒ ስትር ያለች እደአርቲስት ቅብጥብጥ እማትል ልጅነች

    • @hannayotor4886
      @hannayotor4886 Před 2 měsíci

      ጎበዝ

    • @hassenhassen5569
      @hassenhassen5569 Před 2 měsíci +6

      ከዚ በላይ ምን ትልበስ ሆ እንደውም ሀና በጣም ስንስራአት ያላት ቁጥብ ቤት ናት ሁሌ አለባበሷ ሽፈንፈን ያለ ነው ከአርቲስቶች እሷ ብቻ ናት አለባበሷ ጥሩ ሌሎቹን አይተናል በራቆታቸው አይደል ከቤታቸው የሚወጡት የሚሄዶት

    • @user-pr5fj6vu5j
      @user-pr5fj6vu5j Před 2 měsíci +2

      @@hassenhassen5569 የግል አስተያየቴን ነው የሰጠሁት እስከዛሬ ተሸፍና ስርዓት ባለው አለባበሷ ሰለማውቃት ነው ዛሬ ክንዷን ማሳየቷል አልወደድኩትም ሆ በግድ ውደጅ አትበሉኛ እጁየው ረዥም ቢሆን በጣም ሙሉ ሴት ሁና ታምር ነበር

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Před 2 měsíci +4

    ትክክል ሚስትህን ነው መሆን ያለበት መባዬ እንዳትረሳ ልጅህን የሠጠችህ ሚስትህ ናት❤ እስከ ህለተ ሞቷም አብራህ እምትቆየው ሚስትህ ናት።

  • @masart9631
    @masart9631 Před 2 měsíci +4

    ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሁለቱም ቡድን አሸነፉ ነው በዓል ከመሆኑ አንፃር ሁለቱንም መሸለም ነበረበቹ በተረፈ መልካም በዓል🙏

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 2 měsíci +20

    በያንሰ አሸናፈ150❤ተሸናፈ100❤ብሆን ጡሩ ነበር ልዩነቱ ትንሸ ነው አነሱም ደክመዋል

  • @user-tj3mf8mb8t
    @user-tj3mf8mb8t Před 2 měsíci +7

    ቤዚ እና ሰይፈ ስወዳችሁ የኔ አመለ ሰናይ ነገሮች አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu Před 2 měsíci +20

    ማነው እንደኔ ሀንዬን የሚወዳት የነባን ሚስት

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před 2 měsíci

      እኔ ደሞ ስርአቷ ምታራው ተንቅቃ አስባ ነው የሆነ ጥያቄ ስትጠየቅ ቶሎ ትመልስም አስባነው

  • @hiwetwerku9102
    @hiwetwerku9102 Před 2 měsíci +6

    በነገራችን ላይ ሀኑ እና ነባ የሚባሉ ባልና ሚስቶች አውቃለሁ እሱ ታዋቂ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነው ግን ወይኔ ስወዳቸዉ ፍቅራቸው አንድ ቀን ጋብዟቸው ❤

  • @TigstGarage
    @TigstGarage Před 2 měsíci +4

    ትላንት እማ አማራጭ እዳይኖረን አድረጋችሁን ነበር አባይ ቲቪ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ምርጥ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO Před 2 měsíci +1

    አቅራቢዋ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች የምንወዳቸውን ልጆች ስላቀረብሽልን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyueleshete8
    @Eyueleshete8 Před 2 měsíci +30

    እንደኔ በዚዬ የመዋዳተ እስቴይ like❤❤

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO Před 2 měsíci

      ማሪያምን ብወዳት ብወዳት አትወጣልኝም የእውነት ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 Před měsícem

    ነባ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው ያስደመምከኝ በአባባልህ, በዚህ ከሃዲ በበዛበትና ለእኔ ብቻ በሆነበት ዘመን የጥንቱን በሀላችንን ገለፅክበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 měsíci +3

    አርቲስቷ እናት ደስ ስትል ፈታ ያለች ናት ስትጨፍር ❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 2 měsíci +2

    እኳን ለፋሲጋ በአል በሰላም አደረሳቹ አሪፍ ፕሮግራምነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልን
    ያለ ሚካብ ወይይ ስታምሩ❤❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ጥንዶች ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @meredamare
    @meredamare Před 2 měsíci +1

    abay tv lemndnew gn andande betam yekeshem sera metserut shelmatu yegara neber mehone yeneberbet

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 2 měsíci +4

    ጠያቂዋ በጣም ደስ ትያለሽ ሞቅ አደረግሽው

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 Před 2 měsíci +1

    ደስ ሲሉ ውበታቸው ያለ ሜካብ ብቻ ቆጆ ናቸው❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 měsíci +6

    ፕሮግራሙ የምትመርዉ የለበሽ ጥበብ በጣምያምራል

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 2 měsíci +5

    ኡለቱም አሸናፌናቸው

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 2 měsíci +2

    በጣም የምወዳቹህ ጥንዶች
    ነባ ❤ሀኒ
    ሠይፈ ❤ ቤዚ ዉድድድድድድ የኔ ዉቦች መልካም በዓል❤❤❤

  • @user-dk3zn5id7k
    @user-dk3zn5id7k Před 2 měsíci +1

    ሠላም ላገራችን ሁሉም ሰዉ እዲህ ደስ ይበለዉ❤❤❤❤❤❤ መሺአላህ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 2 měsíci +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች❤❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 2 měsíci +8

    የምወዳቸዉ ጥንዶች በእሳት የተፈተነ ሂወት ዉጤቱ❤❤

  • @MahiletShoma
    @MahiletShoma Před 2 měsíci

    Tebareku neba Ena Hani...makafelachu des blognal

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 Před 2 měsíci +2

    ማካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ ጥዶቹ እንዲህ ነው ጓደኛ ግን ሸላሚዎች ብዙ ልዩነት ስሌላቸው እኩል ነበር መሸለም የነበረባቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgood7456
    @godisgood7456 Před 2 měsíci

    I love this beautiful couple ❤neba
    &hani
    And the beautiful new lucky couple ❤

  • @ElsaFisseha-ww5kb
    @ElsaFisseha-ww5kb Před 2 měsíci

    Neba ena Hana betam kemewedachew merte tendoch nachew tedarachu yebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před 2 měsíci +2

    በጣም ደስ ትላላቹ ❤

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen🙏enkuan abero aderesn🙏❤❤❤

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 2 měsíci

    ሚስቶች በጣም በጣም ይመሳሰላሉ ታላቅ እና ታናሽ

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb Před 2 měsíci +1

    እደዚህ ሁሌየም ቀሚስ ብትለብሱ እደት እደምታምሩ ቀሚስ የሴት ልጂ ውበት ነው ❤❤❤

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh Před 2 měsíci +6

    እኛኮ እየጠበቅን ነዉ ኧረ አፍጥኑት እዴ🥰

  • @A.w-55
    @A.w-55 Před 2 měsíci +4

    ግን ሽልማቱን በደረጃ ብታደርጉት አሪፍ ነበር ሁሉም ለፍተዋል 1ኛ ለወጣ 150ሺ 2ኛ ለወጣ 100ሺ ብታደርጉት አሪፍ ነው ለፍተው በባዶው ከሚሄዱ

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 2 měsíci +1

    ደስ ሜሎ ባለትዳሮች አራቱም ምርጦች

  • @tewoldetk
    @tewoldetk Před 2 měsíci

    Wow Enkuan Abro aderesen happy Easter my people,
    Hi editer
    Ye tadese Alemu music reversed with tadese alemu

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Před 2 měsíci +9

    ምን አይነት ውድድር ነው ።የያሸነፈት እነ ቤዚ ነበሩ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 2 měsíci +1

    ነባ ትልቅ ሰዉ አሏህ ይስጥህ በእዉነት ቅርብሎኝ ነበር እኩል ቢሰጧቸዉ ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 2 měsíci

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች
    ሁላችሁም የምታምሩ ጥንዶች ❤❤❤😘😘😘😘🙏

  • @warganesha9131
    @warganesha9131 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤ በዓለ በሰላም አደረሳችው አደረሰን አባይ ትቭ አልተቻላቹም በዚው ቀጥሉበት

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 2 měsíci +3

    ዕደሜ ፀጋ ነው ምንም አያሳፍርም።።

  • @asmeteclai7848
    @asmeteclai7848 Před 2 měsíci +2

    Bezayeee konjooo setameri ko ❤

  • @Emube1
    @Emube1 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ፍቅር አድነት ለእምየሀገራችን ህዝባችን ከጦርነት አሮቃየሚወጣበትን ቀንአምጣልን ያረብ😢

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 Před měsícem +2

    ትክክል የልጅን ፍቅር ላልወለደ ማስረዳት መድከም ነው

    • @Emuhanantub
      @Emuhanantub Před měsícem

      ነባ እውነቱን ነው ላልወለዴ ስለ ልጅ ማውራት ከባድ ነው

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤ሁላችሁንም ስወዳችሁ የእኛ እንቁዎች❤❤❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 měsíci +5

    ሽልማቱ እኩል መሆን ነበረበት መጨረሻው ያስጠላል😕

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 Před 2 měsíci +3

    *በጣም የምወዳቸው ጥንዶች* ✌️🤞
    _My favorite couple H&N_ 💚💛♥️🫶

  • @abenetkibret4683
    @abenetkibret4683 Před 2 měsíci +11

    አቅራቢዋ ግን ለነነባ ታደያለሽ
    በጣም ያስታውቅብሻል
    ጥያቄዎቹ ላይ እኮ መንገር ነው የቀረሽ
    ነባ ግን ጨዋ ስለሆነ እንደሚካፈሉ አሳወቀ
    እነ ሰይፈም ቢያሸንፉ እንደሚያካፍሉ እርግጠኛ ነኝ።

    • @Naniya254
      @Naniya254 Před 2 měsíci +1

      አዎ እኔም ልክ እንዳንቺ ነው የተሰማኝ ነባ እንካፈላለን ማለቱ ደስ ብሎኛል ግን ከጅምሩ ውድሩን በተመሳሳይ መልኩ ነው የጨረሱት እና በውድሩ ህግ እኩል ነጠብ ስላላችሁ እኩል ተካዘሉ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @user-zt2si3mo9b
    @user-zt2si3mo9b Před 2 měsíci +10

    ሽልማቱ 2 ቡድን ነው መሆን ያለበት

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 měsíci +2

    ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች❤❤❤❤

  • @kasuTura
    @kasuTura Před 2 měsíci

    አምሮባችሆል

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 měsíci +4

    God is good💚💛❤

  • @senyettekabo4755
    @senyettekabo4755 Před 2 měsíci +1

    Ene beza seyfe enkuane beselame metachue

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 Před 2 měsíci

    ሁሌም ታምራለሽ ውዷ አታውቂኝም አላውቅ ግን ደስ ትዪኝአለሽ ❤❤❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 2 měsíci +1

    Gobezoch Mukerachehu Becha Yebekal Tamralachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Před 2 měsíci +3

    የኔ ወዶች እንኮን አደርሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Addis575
    @Addis575 Před 2 měsíci

    You have to share for both

  • @aleyneshyehngus
    @aleyneshyehngus Před 2 měsíci +3

    አጭበርብራችሗል😢ሽልማቱን

  • @kuludsaadshemsu-re7nt
    @kuludsaadshemsu-re7nt Před 2 měsíci

    4 tindoch mamarachu betammm new Des yemtlut twededalachu❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 měsíci +2

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ሃንዬ እና ነባ ❤ግን እኮ ብሩ ለእነ ሰይፈም መካፈል ነበረበት ምክንያቱም ሰይፈም ለፍቷል 🤔

  • @user-sw4yf5qt3w
    @user-sw4yf5qt3w Před 2 měsíci +1

    እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq Před 2 měsíci +28

    ባል እና በአል የሚለው ቃል ምን አገናኘው የመጀመርያው ጥያቄ cancelled መደረግ አለበት ከተናገርሽው መልስ ጋር አይገናኝም እኮ በአል ሌላ ባል ሌላ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-iy8dq7wm4f
    @user-iy8dq7wm4f Před 2 měsíci

    Wowwwwwwwwww welcome guy's ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asdfaaa8876
    @asdfaaa8876 Před 2 měsíci

    የሚያምር ፕሮግራም❤❤❤❤❤

  • @user-ot9di9mv5z
    @user-ot9di9mv5z Před 2 měsíci

    ሀኑዬ እና ነበ በጣም ነዉ ምወደቹ ዉድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉😘😘

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 2 měsíci +2

    ሽልማቱን ማካፋል ነበረባችሁ አድሱ ፍቅረኛች ጠርታችሁ እነቤዝዬ ባዶ እጃቸውን ትሸኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 2 měsíci

    fari aydelem ekuli yikafelu liyouneti yelachewm ekuli nachew❤❤❤

  • @Senayit28
    @Senayit28 Před 2 měsíci +1

    Enekan lebiran tenisayee aderesachihu ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 2 měsíci +2

    ሀኒዬ❤ነባዬ❤ቤዚዬ❤ሠይፍዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Před 2 měsíci +1

    ነባዬና ሃኑዬ ስታምሩ ሁላቹም ❤❤❤❤❤

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 Před 2 měsíci +5

    ጨዋታው የምታደምቀው ጠያቂዋ ናት ስወዳት ❤❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 2 měsíci +9

    እኳን አደረሳቹህ ለተንሰኤው ባህል እንዴት አሳለፋችህ ሰደተኞች😢
    በቅንናት ደምሩኝ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Před 2 měsíci +4

    አቅራቢዋን እንደት እንደወደድኳን❤❤

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 Před 2 měsíci +1

    Eko you tube laye yalut selali afan kafcha sitabiq nabre eghan akbran😂akbran Thank you

  • @user-zi5xt9ue5b
    @user-zi5xt9ue5b Před 2 měsíci +2

    ስወዳቸውሁሉንም

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 20 dny

    wow niec dear love you

  • @user-it3fw3pt3g
    @user-it3fw3pt3g Před 2 měsíci +3

    ቤዚ የኔ ውብ አለባበስ አደኛ ነሽ

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před 2 měsíci

    Nebayeeee❤❤❤yekanuyeee abaeeet

  • @user-pc6uy2zi5x
    @user-pc6uy2zi5x Před 2 měsíci +1

    ቤዜሰይፈእንኳንአደረሳችሁ.ሁላችሁም

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Před 2 měsíci +3

    ዋዉ ሁለት እቁዋች ሀንየ ነባየ ሠይፍ ቤዚየ ቤዚየ የኔ ሤት ትዳርሽ ያማር ያርግልሽ

  • @user-zt1db4dk8v
    @user-zt1db4dk8v Před 2 měsíci

    ደስ የሚል❤