Video není dostupné.
Omlouváme se.

ክብር ለታረደው በግ ይሁን | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 11. 2023

Komentáře • 6

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před 8 měsíci

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ተባረክ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @musesisayofficialmuskii3164
    @musesisayofficialmuskii3164 Před 8 měsíci +2

    አቅም አገኛለሁ እበረታለሁ2*
    ጌታዬን መስቀል ላይ በልቤ ሳየው2*
    አበሳዬን ሁሉ በመስቀል ጠርቆ2*
    ሰላም ላንተ አለኝ ሁሉን አጠናቆ2*
    የምስጋና መስዋዕት ተሞልቷል ፅዋዬ
    በፊትህ ላፍሰው ለክብርህ ጌታዬ
    ክብር በአርያም ክብር ለንጉሱ
    ከሞት ያስመለጠኝ አይደለም ወይ እሱ
    1.ተከፈለ እዳዬ ፈረሰ ግድግዳው
    ደጁ ተከፈተ ወደ ክብር ገባሁ
    የይሁዳ አንበሳ ማህተሙን ፈታሃል
    መዝሙሬ ላንተ ነው ክብር ይገባሃል
    ክብር ለታረደው በግ ይሁን
    ክብር በዙፋኑ ላይ ላለው
    ክብር ለታረደው በግ ይሁን
    ክብር በክብር ለሚመጣው
    2. ንጉሱ በክብር በዙፋኑ ሳለ
    ይኸው የኔ ናርዶስ መዓዛውን ሰጠ
    ክብሩን ጥሎ ወርዶ ስለ እኔ ተወርዷል
    አሁን እሱ ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባል
    ክብር ለታረደው በግ ይሁን....
    ለታረደው በግ ሃይልና ጥበብ ባለጠግነት
    ክበር ምስጋና ብርታት በረከት
    ልትቀበል ይገባሃል
    አሜን
    ክብር ለታረደው በግ ይሁን.....

  • @SaNight-og5wu
    @SaNight-og5wu Před 4 měsíci

    አሜን አሜን 😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-rp2op9nm3v
    @user-rp2op9nm3v Před 8 měsíci

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalemaa9421
    @etalemaa9421 Před 8 měsíci

    K1111❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethlehemmerkneh3571
    @bethlehemmerkneh3571 Před 8 měsíci

    Lyrics???