Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
  • 125
  • 516 386

Video

ኢየሱስ መጣልኝ | Merab Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 1,9KPřed 7 hodinami
ኢየሱስ መጣልኝ | Merab Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አንተ ብቻህን አምላክ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
zhlédnutí 1,1KPřed dnem
አንተ ብቻህን አምላክ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
ፈቃድህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
zhlédnutí 956Před dnem
ፈቃድህ አለሙም ምኞቱም በከንቱ ያልፋሉ እንደጠዋት ጤዛ ሆነው ይደርቃሉ ዘላለም ይኖራል ፈቃድህን የሚያደርግ አስተውሎ የሚኖር የሚሄድ ባንተ ህግ ፈቃድህ ተገልጦ ልየው በሕይወቴ አንተን እንዳስደስት በመወጣት መግባቴ/፪* 1) ያንተ ፈቃድ ይሁን ሁልጊዜ በሕይወቴ በመንገድህ ምራኝ ኢየሱስ አባቴ መልካም መልካሙን የምታስብልኝ የሕይወት አ ቅጣጫዬን አንተ አሣምርልኝ መልካም ነህ መልካም ነህ ኢየሱስ 2) አላማህ በእኔ ላይ ፍቅር ነውና ያ ቅዱስ መንፈስህ በእኔ ይፍሰስና ይምራኝ ያሳየኝ ክቡር ፈቃድህን በሀሳብህ ኖሬ ከጥፋት እንድድን መልካም ነህ . . . 3)ተገልጦ ይታይ እያበራ ፈቃድህ በልቤ ተራራ አላማህ በሕይወቴ እንዲታየኝ ፈቃ...
ጣልቃ እየገባ በከበደኝ ላይ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia
zhlédnutí 1,3KPřed 14 dny
የነገሩትን አደራ የማይረሳ ላበቃው ነገር ህይወትን የሚዘራ ጣልቃ እየገባ በከበደኝ ላይ ቃሉን የሚፈፅም ታማኝ ጣልቃ እየገባ ባስጨነቀኝ ላይ ቃሉን የሚፈፅም ታማኝ የወደቀው የተረሳው ተስፋ ያጣው አምላክህስ የታል እስቲ እንየው የተባለው የሱስ ደረሰ እጁን ዘርግቶ ባቃተኝ ላይ የከበደኝን ያስጨነቀኝን ጥሎ መራኝ የነገሩትን… ምላሽ ያለው ላበቃው ነገር ለተጣለው አለማመኔ ሲሰራ ለኔ መቼ አገደው ስዝል ስደክም ከጎኔ ሆ እያገዘኝ እዚህ ደረስኩኝ ታምራቶቹን እየዘመርኩኝ እኔስ አረሳውም ውለታውን በዘመኔ ሁሉ ታማኝነቱን እኔስ አረሳውም ያረገልኝን በምህረቱ ያራመደኝን
እግዚአብሔር አንድ ነው | Teenagers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 1,7KPřed 28 dny
እግዚአብሔር አንድ ነው | Teenagers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ይኸው ተባርኬአለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 2,6KPřed měsícem
ይኸው ተባርኬአለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
በአንተ ፊት የቆየ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 8KPřed měsícem
በአንተ ፊት የቆየ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
እንዳንተ ያለ የለም | Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 1KPřed 2 měsíci
እንዳንተ ያለ የለም | Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ሰለሚገባው | Ayat Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 1,7KPřed 2 měsíci
ሰለሚገባው | Ayat Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
በመሃላችን ኢየሱስ አለ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Ayer Tena
zhlédnutí 1,3KPřed 3 měsíci
በመሃላችን ኢየሱስ አለ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Ayer Tena
ህመሜን ወሰደው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 11KPřed 3 měsíci
ህመሜን ወሰደው በእውነት ህመሜን ወሰደው ኢየሱስ ወሰደው በእውነት ስቃዬን ወሰደው ጌታ ወሰደው በእውነት ድካሜን ወሰደው ኢየሱስ ወሰደው በእውነት ሀጥያቴን ወሰደው ጌታ ወሰደው በመንገዴ ላይ ጣልቃ የሚገባውን በመስቀል ስራው ጌታዬ ጠረቀው ድሉ ታወጀ በአደባባይ ሞቴን ሞተልኝ ሆነልኝ ሲሳይ ይመስገን እርሱ በገናን አንሱ/2 በገናን አንሱ/2 ይመስገን ሥሙ ምስጋናን (እልልታን) አምጡ/2 ዝማሬን አምጡ በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት እንዲያው በፀጋው ፀድቂያለው በነብስ ተከፍሎልኝ ትልቅ ዋጋ የመንግስቱ መጠቀሚያ ሆኛለው በሞት ፍርሀት ባርነት ታስሬ የነበርኩኝ ዛሬ በፊቱ ልዘምር በሞቱ (በኢየሱስ) ተፈታሁኝ ደዌ ህመምህ የታለ መውጊያ አ...
ለካ አለህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Ayer Tena Kara
zhlédnutí 1,6KPřed 3 měsíci
ማንም በማያልፍበት በደረቅ ምድረበዳ የሞት ጣርም ሲከበኝ ጉልበቴ እኔን ሲከዳ የሀሩሩ ንዳድ በላዬ ሲበረታ ለካ አለህ አጠገቤ ልትሆንልኝ ጥላ ለካ አለህ ጊዜ ዘመን ሳይለውጥህ ለካ አለህ ለዘለዓለም ህያው ነህ ለካ አለህ በግርማ በማስፈራትህ ለካ አለህ አጠገቤ እጆቼን ይዘህ 1ነፍሴ ህይወቴን ስትሰለቻት ሲከበኝ ድካም ልቤን ፍርሀት የውስጤ ሀዘን በበዛ ጊዜ ሲሰማኝ ሸክም ሲይዘኝ ትካዜ አንተን ሳስብህ ልቤን ደስ አለው ስምህን ስጠራ ጭንቀቴን ረሳሁ አንተን ሳስብህ ውስጤን ሰላም ሞላው ኢየሱሴ ስልህ ታሪኬን ለወጥከው 2 በደልና ሀጢአቴን ሳትቆጥር እድሜን ሰተህ ስትጨምርልኝ ቀን ሊያዋርደኝ ሲከሰኝ ጠላቴ ሳታፍርብኝ ስትቆም ከጎኔ የ...
በመጨረሻው ዘመን ከመንፈስህ አፍስስ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 3,4KPřed 3 měsíci
ዝናብ አይከልከል ሰማይ2*አይዘጋ ይምጣልን ደመናው ወደ ክብርህ እንጠጋ በመጨረሻው ዘመን ከመንፈስህ አፍስስ ምድረበዳው ይለምልም ደረቁም ይረስርስ ይውረድ ወደ ተራራው እንዲያደርሰን ፈጥኖ የኋለኛው ዝናብ እንደ መብረቅ ሆኖ ይውረድ/4* ይውረድልን 1)እንድትሞላ አንተን በማወቅ ምድር እንድንገለጥ ባደባባይዋ ደግሞ በክብር ያስፈልገናል ከምን ጊዜውም በላይ እሳትህ እንጮሃለን ሰማይን የሱስ ለኛ ክፈት ይውረድ...... 2)በዚህ በክፉ ዘመን ተስፋችን የምንጠብቀው ለረከሰው ፈውስ ለደካማው ኃይል ሚሆነው አለ ሲመጣ መንፈስህ ሲያይል የሚሸነፍ ይነጥራል ሁሉእንደ ወርቅ ጠርቶ በእሳቱ ሲያልፍ እንደ ሌላ ሰው አርጎ የሚለውጥ በቅናት አሁን...
ይንገስ እላለው ዛሬም ደግሜ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 3,7KPřed 5 měsíci
ይንገስ እላለው ዛሬም ደግሜ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 30KPřed 5 měsíci
አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አመልከዋለው ገና | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 5KPřed 5 měsíci
አመልከዋለው ገና | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ሰላሜ ነህ ኢየሱስ | Bole Hermon Church Choirs | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 2,4KPřed 6 měsíci
ሰላሜ ነህ ኢየሱስ | Bole Hermon Church Choirs | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ብቻ ተመስገን እልሃለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 2,9KPřed 6 měsíci
ብቻ ተመስገን እልሃለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ታምራቱን በሕይወቴ አይቻለው | Father's Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 507Před 7 měsíci
ታምራቱን በሕይወቴ አይቻለው | Father's Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ዘምሬ አልጠገብኩም ገና | Goro & Gerji Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Gofa
zhlédnutí 5KPřed 7 měsíci
ዘምሬ አልጠገብኩም ገና | Goro & Gerji Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Gofa
አለ የፀና ክንድ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 866Před 8 měsíci
አለ የፀና ክንድ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ክብር ለታረደው በግ ይሁን | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 1,7KPřed 8 měsíci
ክብር ለታረደው በግ ይሁን | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ይኸው መጣው ለምስጋና | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 1KPřed 8 měsíci
ይኸው መጣው ለምስጋና | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ዘምሬ ዘምሬ አልጠገብኩም | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 2,3KPřed 9 měsíci
ዘምሬ ዘምሬ አልጠገብኩም | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
የእንደገና አምላክ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 11KPřed 9 měsíci
የእንደገና አምላክ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
በከፍታው ላይ እልፍ ምስጋና | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 3KPřed 9 měsíci
በከፍታው ላይ እልፍ ምስጋና | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አለፈልኝ በቃ ኃዘኔ ጭንቀቴ | Goro Mother's Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 1,2KPřed 9 měsíci
አለፈልኝ በቃ ኃዘኔ ጭንቀቴ | Goro Mother's Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አቤት ክብርህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 744Před 9 měsíci
አቤት ክብርህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ዝም የማያሰኝ ውለታ አለብኝ | Mother's Chori | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
zhlédnutí 752Před 9 měsíci
ዝም የማያሰኝ ውለታ አለብኝ | Mother's Chori | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

Komentáře

  • @TesfaneshTegegn
    @TesfaneshTegegn Před 10 hodinami

    Haleluya yesus yimesigeni 💪

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 Před 17 hodinami

    አይሳካለትም ከእንግዲህማ በሬን በረከቴን አውቆ የዘጋ ለወንጌል እንቅፋት ሆኖብኝ የመጣ ተጋብዞ በክብር መጥቷልና አይሄድም ሳይሰራ የሱስማ ያፈራርሰዋል ሲወደስ በዜማ አሀሀ ምስጋናን ሳበዛ አሀሀ አይሄድም ሳይሰራ የሱስ መጣልኝ መልስን ሊሰጠኝ የሱስ መጣልኝ የለም የሚያሰጋኝ ጳውሎስና ሲላስ የሰዉት አምልኮ እስረኞችን ፈቷል ሰንሰለት በጣጥሶ በአባቶቼ መንፈስ በንፁህ ህሊና ሳመልከው ይሆናል ተዓምር ድንቅ ስራ ሰምተቹ ተባረኩ

  • @SiphoMbona
    @SiphoMbona Před 23 hodinami

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 23 hodinami

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @GezahegnYohanes
    @GezahegnYohanes Před dnem

    Amen

  • @user-cs4iy6yf9i
    @user-cs4iy6yf9i Před dnem

    Amen hallelujah ❤❤❤

  • @HhmobilrHhmobile-d3e

    ameeen❤❤❤❤❤❤

  • @YohanisSumorejakamo

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 2 dny

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @AsterEr
    @AsterEr Před 2 dny

    አሜን፡ አሜን!!!! በአባቶቼ መንፈስ ፤ በንጹሕ ህልና_ _ _ ሃሌሉያ!!!! አንድ አምላክ ፦ ስሙ ኢየሱስ ይባረክ። አሜን።።❤❤❤❤

  • @ErmiyasjagnaE51
    @ErmiyasjagnaE51 Před 2 dny

    ❤❤❤❤amen amen 🎉❤❤❤

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 2 dny

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @yofa127
    @yofa127 Před 3 dny

    Mulu ye mezmuruni tisufi lakulign

    • @dawittemesgen8558
      @dawittemesgen8558 Před 17 hodinami

      አይሳካለትም ከእንግዲህማ በሬን በረከቴን አውቆ የዘጋ ለወንጌል እንቅፋት ሆኖብኝ የመጣ ተጋብዞ በክብር መጥቷልና አይሄድም ሳይሰራ የሱስማ ያፈራርሰዋል ሲወደስ በዜማ አሀሀ ምስጋናን ሳበዛ አሀሀ አይሄድም ሳይሰራ የሱስ መጣልኝ መልስን ሊሰጠኝ የሱስ መጣልኝ የለም የሚያሰጋኝ ጳውሎስና ሲላስ የሰዉት አምልኮ እስረኞችን ፈቷል ሰንሰለት በጣጥሶ በአባቶቼ መንፈስ በንፁህ ህሊና ሳመልከው ይሆናል ተዓምር ድንቅ ስራ

  • @MuleDeva-g1v
    @MuleDeva-g1v Před 3 dny

    Pls betshuf

  • @MetseshawWashew
    @MetseshawWashew Před 3 dny

    Amen haleluyaa. Tebareku bebizu bereket

  • @betse444
    @betse444 Před 3 dny

    lyrics

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 3 dny

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @AbrahamHailemeskel
    @AbrahamHailemeskel Před 3 dny

    ❤❤

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109

    ሃሌሉያ እልልልልልል 🙌🙌🙌

  • @GechAbebe-zi8ys
    @GechAbebe-zi8ys Před 3 dny

    Amen

  • @DbjsdvDjddej
    @DbjsdvDjddej Před 3 dny

    ❤❤❤❤ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @eyerusalem6833
    @eyerusalem6833 Před 3 dny

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @misganadasala-i9d
    @misganadasala-i9d Před 4 dny

    amen amen tsufi lakugn

  • @MuleDeva-g1v
    @MuleDeva-g1v Před 4 dny

    Pls voice mulu kalachu bevoice lezh demo kutr 3 slelelew pls wendmoche.

  • @user-je9fd9ge2n
    @user-je9fd9ge2n Před 4 dny

    Tebarekulgn

  • @AbityBaste-f4n
    @AbityBaste-f4n Před 4 dny

    Amen ante bichahin amilak lezelelalem

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 5 dny

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @selamumugore2924
    @selamumugore2924 Před 5 dny

    Tebaraku❤🙏

  • @SolomoneshetuKobamo-nu8rq

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ganetg-mk7ys
    @ganetg-mk7ys Před 6 dny

    ❤️❤️😭😭

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před 7 dny

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @user-tw6jw1yi2g
    @user-tw6jw1yi2g Před 8 dny

    አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @talenyoutube
    @talenyoutube Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SelamGirma-e9c
    @SelamGirma-e9c Před 9 dny

    Eleeeee Amen Amen. 🙏🏽 .

  • @user-tw6jw1yi2g
    @user-tw6jw1yi2g Před 10 dny

    አሜን አሜን🤲🏾🤲🏾🙏🏾

  • @user-fn5zh4ys3o
    @user-fn5zh4ys3o Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sentayehupolice259
    @sentayehupolice259 Před 11 dny

    ተባረኩ

  • @MuleDeva-g1v
    @MuleDeva-g1v Před 12 dny

    ❤❤❤❤

  • @MuleDeva-g1v
    @MuleDeva-g1v Před 12 dny

    Tebarekulg❤❤❤❤

  • @user-tw6jw1yi2g
    @user-tw6jw1yi2g Před 12 dny

    አሜን አሜን🤲🏾🤲🏾

  • @chereabebe4749
    @chereabebe4749 Před 12 dny

    Ammnnn

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo3080 Před 15 dny

    Amne amne ale ale ❤❤❤❤

  • @AbiAbelo-dc2mg
    @AbiAbelo-dc2mg Před 15 dny

    ተባረኩ በጽሁፍ እንጠብቃለን

  • @timoapo
    @timoapo Před 16 dny

    Ameeen yesus yibarikachu

  • @user-cs4iy6yf9i
    @user-cs4iy6yf9i Před 16 dny

    Amen hallelujah ❤❤

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Před 16 dny

    Amen

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Před 16 dny

    Amen endihu aymeles never ended

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gt Před 17 dny

    AMEN kibiruu.yimulaa.betunii.tabarakuu❤❤

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 17 dny

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @AbrihamTafese-ed6xh
    @AbrihamTafese-ed6xh Před 18 dny

    Amen amen