Video není dostupné.
Omlouváme se.

የእንደገና አምላክ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 11. 2023
  • በቀናት ቁጥር በዘመን ብዛት
    እርሱ አይደክመው ከቶ ለመስራት
    የሁሉ ጌታ በሁሉ ላይ
    ዛሬም ይሰራል ነው ኤልሻዳይ
    ይነሳል የሞተው ነገር
    አይችልም በፊትህ ሲቆም
    ሸለቆ በውሃ ይሞላል
    ይህም ለእርሱ ቀላል ነው ቀላል
    ባለቀው ላይ ባበቃው ላይ
    ትሰራለህ ያለከልካይ/4x
    1. አይነሳም ተብሎ በተዘጋበት
    ዳግመኛ ላይመለስ ተስፋ የታጣበት
    በኃይሉ እየገባ በተዘጋ በር
    እግዚአብሔር ያደርጋል አዲስ አዲስ ነገር
    የእንደገና አምላክ ስራህ የማያልቅ
    አበቃ የሚባል ነገር የማታውቅ/4x
    ባለቀው ላይ.....
    2. የደረቁ አጥንቶች የተበታተኑ
    ከአፍህ ቃል ሲወጣ ሰራዊቶች ሆኑ/2x
    ኃይሉን ከአንተ አስጠግቶ ማነው የተጎዳ
    ታስነሳለህ በህይወት ሙትን ገብተህ ጓዳ/2x

Komentáře • 19

  • @talenyoutube
    @talenyoutube Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před 9 měsíci +4

    አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz7ku8ll3l
    @user-lz7ku8ll3l Před 9 měsíci +4

    Amane
    Amane
    Eleleelelel

  • @AlesabetiAeyhlihAlesabetiAeyhl

    አሜንን አሜንን ታበራኩልንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Před 9 měsíci +3

    😢😢😢😢😢 አ ሀሌ ሉያያያያያያያያያያያያያ አባ ኢየሱሴ😢😢😢😢😢

  • @farooqgdjhc8853
    @farooqgdjhc8853 Před měsícem

    Ammmen ammmen

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Před 9 měsíci +3

    ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያ 😢😢😢😢 እኔን ሀጢያተኛውን ማረኝ አባ አባ ...
    የእንደገና አምላክ ኦ የእንደ ገና አምላክ 😢😢😢😢😢😢

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 Před měsícem

    Amen Anen❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 5 dny

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @YoEjo-hy3oo
    @YoEjo-hy3oo Před 2 měsíci

    Amennnnn❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nebiyu-o8f
    @Nebiyu-o8f Před měsícem

    Tebareku

  • @eyerusalem6833
    @eyerusalem6833 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌

  • @user-vx2xo1jb2p
    @user-vx2xo1jb2p Před 4 měsíci

    Tbarkulign❤❤

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 Před měsícem

    ❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @davidlambe
    @davidlambe Před 8 měsíci +1

    Amen hallelujah ❤❤❤

  • @davidlambe
    @davidlambe Před 8 měsíci +1

    God bless all

  • @eliastakele3713
    @eliastakele3713 Před 7 měsíci

    አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso2531 Před 7 měsíci

    amen