መፋታትን እጠላለሁ - የወጣቶች ሕይወት - ክፍል 11 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ I I hate divorce - The Life of Youth -

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2021
  • በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡ A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Komentáře • 200

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +17

    የ እግዚአብሔር እብሮነት መገኘት በህልውናክ ለዘላለም እብሮክ ይኑር መምህራችን🙏❤️😇

  • @habeshaproud3120
    @habeshaproud3120 Před 3 lety +38

    ግሩም ነው! ከድሮ ጀምሮ ለወጣትነቴ አሁን ደግሞ በትዳሬ ለገጠሙኝ ፈተናዎች መረጋጋትን ስለምትመገበኝ አመሰግናለሁ!!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 5 měsíci

    ምን ይደርግ አንድ ስው ግዴለሽ ሲሁን እና ክብር ሲነሳ መፋታት ግድ ይላል እግዚአብሂርንም እያስቀየምን እንደው በቸርነቱ ይማርን ቃለህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ggg-gh6lw
    @ggg-gh6lw Před 11 měsíci

    ረቡኒ የስደተኙቹ አባት ወዲም ስጦታችን❤❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን!
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኸ

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 5 měsíci

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በጣምፍች ከባነዉ እኔም አሀን በጣምእጭቀትዉስጥነኝ እናቴና አባቴ ተለያይተዉብኛል የምኖረዉበስደነዉ በጣምከባነዉ ምንቢሆግን እግዚአብሄርይመስገን ባሉበትጤነኛይሁኑልኝ በፀሎታችሁ አስብኝ እህት ወድሞቼ ወለተሰማያ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @ethio5740
    @ethio5740 Před 3 lety +4

    ይህንን ትምህርት በፊት ባውቀው ኑሮ ጥሩ ነበር ወደ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @genetzemariyam1996
    @genetzemariyam1996 Před 2 lety

    Qalehiwot yasemalin Memhir Egziabher amlak Tsegawun Yabzalih

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን::

  • @demulove6243
    @demulove6243 Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-be7sy2dl4o
    @user-be7sy2dl4o Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን እንድሰማ ወደህና ፈቅደህ ልቦናችንን ወደ አንተ እንድትናፍቅ ለአደረከን ጌታ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ለህይወታችን መሰረት የሚሆነን ቃሉን መግበህናልና ለአተም የማያልቀውን የሰማያዊ እንጀራ በረከትን ይስጥልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉን ሰምተን እንዳልሰማን ከንቱ እንዳንሆን አምላከ ቅዱሳን ያግዘን አሜን

  • @burtugalburtugal6168
    @burtugalburtugal6168 Před rokem

    አማን ቃለ ህይወት ይሰማላን💒💒💒💕💕

  • @sewmehon6047
    @sewmehon6047 Před 3 lety +7

    እባካቹ ላይክ ሼር አርጉ ትምርቱን

  • @betyayele582
    @betyayele582 Před 3 lety +3

    የእኛ እንቁ መምህር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውቀቱን ጨምሮ ይግለፅልክ መምህሬ

  • @user-qc7tq6vf1b
    @user-qc7tq6vf1b Před 3 lety +1

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ ወንድማችን ኑርልን የምትሰጣቸውን መንፈሳዊ ትምህርቶችህን ብሰማ ብሰማ ልጠግበው አልቻልኩም የስራ ሰአቴን ጨርሼ 11፡30 ሲል ያንተን ስብከት መከታተል በእውነት እኔን ካለሁበት ነገር እየለወጠኝ ነው የመጣው

  • @sewmehon6047
    @sewmehon6047 Před 3 lety +2

    እውነት አንቸ ጋራ ያለው ማንም ጋራ የለም ገና ሳይህ ነው በቃ ቅዱስ መንፈስን ማየው አሁንም ጰጋውን ያብዛልህ

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot3832 Před 2 lety

    memerachin kal Hiwot yasemalen
    Egezabhar yibafeki 💕💕💕

  • @redetabera7919
    @redetabera7919 Před 2 lety

    Amen qalywetbyasmalne

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @eyerwsedengle.maryam1885

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 Před 2 lety

    አምላኬ ሆይ ወደ ቤትህ ምራን የሰማነዉን በአፍ ሳይሆን በተግባር ምናሳድር አድርገን🙏🙏🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር

  • @mulu109
    @mulu109 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እኛም ቃሉን ሰምተን ለመተግበር የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን 👏

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 Před 2 lety

    የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን::በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @rahelamentie314
    @rahelamentie314 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemaln Diakon.

  • @selamberihun1944
    @selamberihun1944 Před 3 lety

    Kale hiwoten yasemalen dinik timhirt new

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋ በረከቱን ያድልልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን።

  • @sarayohans3604
    @sarayohans3604 Před 2 lety

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před 2 lety

    Sega bereketun yabezalehe kekefu yetebekelen tebarek

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 2 lety

    አቤት ትምህእት ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @ferworktesfsye4873
    @ferworktesfsye4873 Před 2 lety

    Kalehiwot yasemalen memherachen

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Před 2 lety

    ድንቅ ነው። ፀጋህን ፈጣሪ በቸርነቱ ያብዛልህ ወንድሜ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety

    ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +1

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek erijme edma ketena gar yestelen

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @samueltewahdo8170
    @samueltewahdo8170 Před 2 lety

    Amen

  • @betitube1185
    @betitube1185 Před rokem

    Kale hiyewet yasemaln

  • @user-nu3iq6re2q
    @user-nu3iq6re2q Před 3 lety +1

    መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆየን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏 መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን❤🙏

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Před 2 lety

    Kali hewot yasrmaline

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet .yasemaln

  • @bayutube582
    @bayutube582 Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን የድንግል ማርያን ልጅ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን!!!

  • @raheel368
    @raheel368 Před 3 lety

    Waqayyo sagale jirenya sin haa dhagesisuu barsisa kenyaa ⛪️✝️✝️✝️🕊️🕊️
    Nutis nama dhagefate firi30:60 100::::: busuu nuhaa tasisuu

  • @hanamesfen7915
    @hanamesfen7915 Před 3 lety

    Kalewte yesamalen 🙏🙏🙏

  • @user-kf9zf5ej9w
    @user-kf9zf5ej9w Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @helinayilma5839
    @helinayilma5839 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @kkgy1765
    @kkgy1765 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @yared1624
    @yared1624 Před 3 lety

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን።

  • @yared1624
    @yared1624 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ።

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልን

  • @sarayedingllijisara7713

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማለሰን

  • @user-bt9qk3ne8v
    @user-bt9qk3ne8v Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @kahsafitsum5258
    @kahsafitsum5258 Před 3 lety

    Besm abe wawwww betam des yemil timhrt new

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ መምህራችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🌷🌱🌻

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jijitadese8552
    @jijitadese8552 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሳማልን በእድሜህ ያርዝምልን

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 Před 3 lety

    Kale heiwat yesmalna Mamhre

  • @emebetmelesa5183
    @emebetmelesa5183 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ➕

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 Před 3 lety

    Kale Heweti Yasemalen Memeher

  • @marthasisay3491
    @marthasisay3491 Před 3 lety

    Ante befetari yetemeretk wetat fetari ftsamikn yasamrew beagelglot bebetu yanurk.Bedmi betsega yanurk Tbarek

  • @betelehemwolde4156
    @betelehemwolde4156 Před 3 lety

    Kale Hiwot yasemalen! 🙏

  • @jokercrazy5003
    @jokercrazy5003 Před 3 lety

    መ መምህር ተባረክ

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 3 lety

    Amesgenalhue betame tero temehere nabere🙏🏻🙏🏻👏😍

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህውት ያስማልን መምህር ፣

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 3 lety

    ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tsedikebede4145
    @tsedikebede4145 Před 3 lety

    የተዋህዶ እንቁአችን እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kalehiweten yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronfikr367
    @meronfikr367 Před 3 lety

    Memihir tidar lifers menigela new p/s bamakirk des yilegnal

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 3 lety

    Amen kal hiwet yasemaln

  • @user-ji2bs5hm5s
    @user-ji2bs5hm5s Před 3 lety

    Egziabher kef yadrgih memehira

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 Před 3 lety

    Kalehiwet yasemaln

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 3 lety

    ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @user-yo3zf9tn1l
    @user-yo3zf9tn1l Před 5 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    አሜን 👏

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    አሜን ➕❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    አሜን➕⛪❤

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety +1

    አንተ እምታስተምርበት ጉባኤ መቸ ይሆን እምገኘው እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @redietabiy5240
    @redietabiy5240 Před 3 lety

    በጣም የተባረክ ሰው ነህ ሄኖክ አምላክ ይጠብቅህ !!!!! ሄኖክ ላንተ ሀሳባችን ምንፅፍልህ ነገር ይደርሳል ይሄ ነገር ብዙ ጥያቄዎች ልጠይቅ ፈልግና ምላሽ እላገኝም ሚል ሀሳብ ሲመጣኝ ተወዋለው ፌስቡክ ላክ ሞክሬ ነበር አንተ ትሆን ወይ ሌላ ሰው አላወኩም ምላሽ አላገኘንም መርሀ ግብርህንም አጋጣሚ ቤተክርስቲያን ካልሆነ ብዙ ማወቅ አልቻልንም መልስ ብትሰጠን

  • @halimahalima8292
    @halimahalima8292 Před 2 lety +1

    😍😍😍😍

  • @logeunlock4118
    @logeunlock4118 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @redspot1358
    @redspot1358 Před 2 lety

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    ከዝሙት ሽሹ እንደ ዮሴፍ እሺ መምህር እግዚአብሔር ይርዳን➕⛪🙌

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety

    🙏❤

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 3 lety

    ❤❤❤❤