ጋብቻ ወይንስ ምንኩስና - የወጣቶች ሕይወት ክፍል ስድስት - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2021
  • በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡
    A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Komentáře • 150

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před 2 lety +7

    ወይኔ ደስታዬን በምን ቃል ልግለፀው መምህሬ በማርያም ሰው የደስታ እባ ያነባል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤በጣም ነው ደስስስ ያለን እኛ የተዋህዶ ልጆች በእውነት ከሰማን ቀን ጀምሮ በየሚዲያው ደስታችንን የገለፅን እንገኛለን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክ ወይኔ ታድለን ሌላኛው የተዋህዶ እንቁ ዲያቆን ሊወለድልን ነዌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሙሽራችን የተዋህዶ አርበኛ ትሁቱ መምህራችን እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አበቃህ አደረሰህ እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ሙሽሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቃና ዘገሊላ የተገኙት እናትና ልጁ ከደቀመዝሙሩ ጋ ይገኙልን በዚ ሰርግ ቤት❤❤❤❤ሁሉ ይሙላ ጎዶሎውን እመቤታችን ቶሙላልን እሰይ አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽራዬ ሙሽራው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስስስስ አላቹ በድጋሚ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +9

    አንደበተ ርቱ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ጌታ ሞገስ ይሁንህ አሜን አሜን አሜን ✝️

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን
    የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 3 lety +16

    ክርስቲያን ማለት ቤቱን ቤተክርስቲያን
    ቤተክርስቲያንን ቤቱ ማድረግ የቻለ ነው።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    በትንሽ ቃል ብዙ ነገር የሚያስገነዝብ ትምህርት ።

  • @TG19948
    @TG19948 Před 3 lety +12

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ስለ ጋብቻ ብዙ ብዙ አስተምረኸኛልና እንዲሁም ስለ መፅሐፍ ቅዱስ በወጣትነት ህ ወጣትነቴን እጅግ አስተካክለኸዋል ተባረክ። ወደ ሀገሬ ተመልሼ በሰርግ ማግባት የቅርብ ግዜ እቅድ ነው እኔም ልሁን ባለቤቴ ግን በሰርጋችን ላይ ትምህርት እንድታስተምርልኝ እቅዴ ነው። ተባረክልኝ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬

  • @MebrateAdela
    @MebrateAdela Před 3 měsíci

    እድሜህን ያርዝምልኝ በክብር በሞገዝ ያኑርልኝ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ:: እንደ ልድያ አይነልቦናችንን ያብራልን እና በሕይወት እንኖርበት ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን::

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 Před 3 lety +12

    ቃለህ ይወት ያሰማልን መምህር
    የሰማነውን ቃል ለድነት ያድርግልን
    ማሰተዋል ይስጠን አሜን ፫

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +2

    Amen..amen amen. Kale..hiwet..yasemaln

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Před 2 lety

    Amen Qal Hiywat Yasmaln Wud Memher Wendmachn

  • @kechoNani
    @kechoNani Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል።

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y Před 2 lety

    መምህር በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ኢጠብቅልን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 3 lety +3

    🙏🏼 ቃለ-ህይወት ያሰማልን በፍኖተ አበው ያኑርልን 🙏🏼

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ጸጋውን ያብዛልክ በጸጋላይ ጸጋ ይጨምርልክ አሜን አሜን አሜን

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 Před 3 lety +1

    Amen kale hiwto yasamalna

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ኣባት ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን ፀጋህ ያብዛልክ እመብርሃን ትጠብቅክ

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @belayneshiabi9875
    @belayneshiabi9875 Před 3 lety +5

    አሜን/፫/ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና ጤና ጠብቆ በቤቱ ያፅናህ

  • @helenkasu6485
    @helenkasu6485 Před 2 lety +1

    ቃለህወትን፣ያሠማልን፣ወንድማችን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan3316 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱንም ያብዛልን 💞💞💞

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ኤረጅም ኢድሜና ጠና ይስጥልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን
    🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️ 🙏🙏🙏

  • @muluzewde7170
    @muluzewde7170 Před 3 lety +2

    amen amen amen

  • @eluengmsc5445
    @eluengmsc5445 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +6

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ህገራችንን እና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @haymanothagos5231
    @haymanothagos5231 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemalin memihr rejim edmena tena yistilin

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +2

    amen amen amen qale hiwot yasemalen

  • @bnp319
    @bnp319 Před 2 lety

    amennnnn.kalie.yewet.kalie.berketn.yasmalen.yestlen.egzabher.bedmy.betena.yetbklen.memeheraechn.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር እድሜ ማቱሳላን ያድልክ አሜን ፫

  • @cell7172
    @cell7172 Před 3 lety +5

    በእውነት ድንቅ ትምሀርት ነው መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety +3

    Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben ❤🤲🤲🤲

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 Před 8 měsíci

    Amen, amen, amen

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 Před 3 lety +1

    Amen kall hiwot yesmalen

  • @emebetmelesa5183
    @emebetmelesa5183 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +2

    አሜንአሜን አሜንቃለህይወትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜንአሜን

  • @user-yz9fh7qk8b
    @user-yz9fh7qk8b Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏💟💕💕⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @zelataye639
    @zelataye639 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @use1K629
    @use1K629 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቤተክርስቲያን
    ቤታችን ናት እውነት ነው ለመምህራችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አማኑኤል አምላክ

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin Egziabher tegawun yabezolot memerachin

  • @jasika499
    @jasika499 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-mz3pb3lo4p
    @user-mz3pb3lo4p Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን። ድንግል ማሪያም ሁሌም ትቁምልህ።

  • @waqayyoosodachuuogummaatti7908

    Kale Hiywet Yasemaln Abatachn 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +2

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yebarek erjem edmana tena yestelen

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety +3

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ መምህራችን ሰላም 😔💚💛❤🙏

  • @alehuhulunchiye7574
    @alehuhulunchiye7574 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Kela hieotin Yasemalin

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +5

    ቃለህ ይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒

  • @areejphonex7990
    @areejphonex7990 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተባረክ

  • @josismart1491
    @josismart1491 Před 3 lety +1

    አባቶቻችን ድንቅ ናቸው በረከታቸው ፀሎታቸው አይለየን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +2

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @user-wy1sc9hz7s
      @user-wy1sc9hz7s Před 2 lety

      ይሄግን የመምህትክክለኛይቱብተዉ

  • @tizitat658
    @tizitat658 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemalin

  • @aishaalmnuh5973
    @aishaalmnuh5973 Před 3 lety +1

    አሜን በእወንት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @belaynesheromo6554
    @belaynesheromo6554 Před 3 lety

    Never stop endezi aynet sibket please eshi

  • @MaryMary-pf7nb
    @MaryMary-pf7nb Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen selamun yabzalen

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety +2

    Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏💒

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መም

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b Před 3 lety +1

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህር

  • @kalkidankalkidan7922
    @kalkidankalkidan7922 Před 3 lety +1

    ቃለህወትያማልን

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 2 lety

    Egiziabher tsegawin yabzalih wendime kale hiwot yasemalin

  • @aishaalmnuh5973
    @aishaalmnuh5973 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @betitube1185
    @betitube1185 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 2 lety +1

    አሜን ! ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እውነት ነው ጋብቻ መልካም ነው፡ አንተም ዛሬ የፈጸምከውን ቅዱስ ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርክልህ፡ የአብርሃሙ ሥላሴ ሁልጊዜ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @ghebremariamshishay8159
    @ghebremariamshishay8159 Před 3 lety +1

    ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማለን መምህራችን

  • @classicphone5968
    @classicphone5968 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !!

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን! መንግስተሰማያትን ያዋርስልን!

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 3 lety +2

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 Před 3 lety +1

    ደስስስስስስ የሚል ትምህርት ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 Před 3 lety

    Amen kalehiwot yasemalin

  • @gebirealaberg5353
    @gebirealaberg5353 Před 3 lety +2

    መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃልሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን አብዘቶ ያደልህ እዴሜ በፀጋ ያኖርህ የኛ እቁ መምህር❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @edenbinega4215
    @edenbinega4215 Před 3 lety +2

    አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @user-ft5pi9pp9b
    @user-ft5pi9pp9b Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +2

    አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💕

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርቺን🥰🥰

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 Před 3 lety +2

    ተባረክ መምህር ፤ ቃለ-ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤👏

  • @tizitatizita7049
    @tizitatizita7049 Před 3 lety +2

    Kela Hiheyote yasemaln Mamiherachen Amen🙏

  • @salamethoo149
    @salamethoo149 Před 2 lety

    Amen