ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 6 - Romans 6- AudioBible

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ በኃጢአት እንቀጥልን?
    አያድርገው እና. ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት በእርሱ እንኖራለን? አታውቁምን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? ስለዚህ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን፤ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን ተነሥቷል፣ እኛም እንዲሁ በአዲስ ሕይወት እንመላለስ ዘንድ ይገባናል።

Komentáře • 2