ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 4 - Romans 4- AudioBible

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እንግዲህ በሥጋ አባታችን አብርሃም ምን አገኘ እንላለን?አብርሃም በሥራ ከጸደቀ የሚመካበት አለውና፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት አይደለም፤ መጽሐፍ ምን ይላል? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት፤ ለሚሠራም ደመወዙ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም። ለማይሰራ ግን ኃጢአተኛውን በሚያጸድቅ ለሚያምን እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።

Komentáře •