ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 7- Romans 7- AudioBible

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ወንድሞች ሆይ፥ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው በሕይወት እስካለ ድረስ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን? ባል ያላት ሴት ባልዋ በሕይወት እስካለ ድረስ በሕግ ታስራለችና። ባልዋ ቢሞት ግን ከባልዋ ሕግ ተፈታ።እንግዲህ ባልዋ በሕይወት ሳለ ለሌላ ወንድ ብታገባ አመንዝራ ትባላለች፤ ባልዋ ቢሞት ግን አርነት ወጥታለች። ከዚያ ህግ; እርስዋም ሌላ ወንድ ብታገባ አመንዝራ አትሆንም።

Komentáře • 1

  • @yendale9322
    @yendale9322 Před rokem +2

    እግዝያብሔርያብዛችሁብዙበኢየሱስስምአሜን