ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 5 - Romans 5- AudioBible

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2022
  • እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ እናደርጋለን፤ ይህም ብቻ ሳይሆን እንመካለን። በመከራዎችህም ደግሞ። እና ልምድ, ተስፋ:

Komentáře •