ያረጄ የእንጨት ቤትን እንደዚህ በቀላሉ ፏ ማድረግ እንችላለን💯%

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2021
  • ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers #Abronettube #Likeላይክ
    Seyfu on ebs. Yetnbi tube. Ethiopia. Wollo tube. neshida. Halale midiya. music. kana tv. naho tv. esat tv fana tv. afrika tv. zaweya tv. mreja ሰበር ዜና. አዲስ ነገር. Seyfu on ebs2.etv zena. ኢቲቪ ዜና.

Komentáře • 94

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 Před 3 lety +4

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን በርታ ማሻ አላህ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-px2wi2rr6n
    @user-px2wi2rr6n Před 3 lety +3

    ችግራቹ እኮ ስሩልን ስንላቹ ልክ በነፃ የምሰሩልን ይመሳል

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před 3 lety +3

    አብሮነት ጎበዝ የጅብሰም ባላሙያ አገናኝኝ

  • @user-xe7tn6ub5n
    @user-xe7tn6ub5n Před 3 lety +2

    አብሮነት በርታ ወድም ላይክ

  • @khadeejaomar9295
    @khadeejaomar9295 Před 3 lety +1

    ማሸአላ

  • @hawa8168
    @hawa8168 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ አቀራርብ አደኛ ነህ በርታ

  • @medinasayd4723
    @medinasayd4723 Před 3 lety +1

    በርታ

  • @user-ly5ti6zd3l
    @user-ly5ti6zd3l Před 3 lety +2

    መሸአላአብሮኖት የምታቀርበው ጠቃሚነው

  • @umobsaantube9626
    @umobsaantube9626 Před 3 lety +1

    Abshir wadume

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 3 lety +2

    ብቻ እየሸወድከን ባልሆነ በጣም ያምራል ምን ያህል እንደፈጀ ብነግረን

  • @kamaladam2094
    @kamaladam2094 Před 2 lety

    ማሻአላህ ጎበዝ ስልክ ስጠን

  • @tube2984
    @tube2984 Před 2 lety

    ሰላም ወንድም አዲስ ገቢ ነኝ 🙋‍♀️

  • @user-ed1xu1fb9e
    @user-ed1xu1fb9e Před 2 lety

    ዋዉ

  • @user-zz5vn6yr1f
    @user-zz5vn6yr1f Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @oumzki736
    @oumzki736 Před 3 lety +3

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @oumzki736
    @oumzki736 Před 3 lety +3

    አህለን ወንድም

  • @saksa1736
    @saksa1736 Před 2 lety

    ቀኑን አብርህ ብትለልን ጥሩነው ምክንያቱ አዴ ይጨምራል አዴ ይቀንሳ ስለዚህ ለማወቅ እዴመች

  • @Nehl35
    @Nehl35 Před 3 lety

    ማሻአላህ ግሩም ስራ ነው ጀዛክአላህ ኸይር ብሮ

  • @user-cs2js5iq6d
    @user-cs2js5iq6d Před 3 lety +1

    ሰላም።አበሳው።በርታ።በጣም።ምርጥአገላለጥነውየምትገልጽው

  • @user-sm7wb1vg6c
    @user-sm7wb1vg6c Před 3 lety +1

    ወንድም በርታ እኔ ሁሌ ነው ምከታተልክ ላይክም በመጀመራ ነው ማደርግህ ግን ስታወራ አፍጥነው ቶሎ ወደገደለው ግባ

  • @sabbontuuwallookamisee6317

    ወላሂ ኮኒሱ ወው ማሻ አላህ ነው ገና አየሁት አስተመጨረሻው

  • @abdu8623
    @abdu8623 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ነው አብሮነት የጅብሠም ባለሙያ አገናኘኝ ኮርኒስ ለማሰራት

  • @seidahmed8468
    @seidahmed8468 Před 3 lety

    #አብሮነት፡በጣም ሀሪፍ ሥራነው ያሣየኸን
    በርታ!ከአዳድሥ ነገሮችጋእንጠብቀሃለን፡፡

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety

    Wow bexam xuru sera new👍👍👍👍

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib Před 3 lety

    መቶ ግዜ ላይክ ባርግህ ወድሜ ደስ ይለኝ ነበር

  • @maramshwkorsar909
    @maramshwkorsar909 Před 3 lety +1

    ማሻላወንድሜ

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ በርታ

  • @robewondu6270
    @robewondu6270 Před 3 lety

    Wow ante yemte takarbachu videowoch
    Isti sera falg negn ina yemi awata sera sher adrgeln please brother

  • @rahmahh2690
    @rahmahh2690 Před 3 lety +2

    Mashallah

  • @medinasayd4723
    @medinasayd4723 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @f.s1204
    @f.s1204 Před 3 lety

    ማሻአላህ ውንድም አለም በጣም የምርል

  • @uaeuaae4231
    @uaeuaae4231 Před 3 lety

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ነው
    ወንድም በርታ

  • @dardar1895
    @dardar1895 Před 3 lety

    በጣም ያምራል አሰሩ እህቶች ደሞ እርካሺ ነዉ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 3 lety

    Bexam des yemilew ere like argu ayikefelibet ina inaberetatawu

  • @uthopiyasuha9978
    @uthopiyasuha9978 Před rokem +1

    😍👍👍👍

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib Před 3 lety

    ወድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Před 2 lety

    ማሻአላህ ሲምር አኔ 80 ቆርቆሮ መስራት እፍልጋለሁ ስት ብር ይፍጃል ውድም

  • @user-xk2js1wl6h
    @user-xk2js1wl6h Před 3 lety +1

    አህለን አብሮነት እኔ ቤቲ አጭር ነዉ እንደት አድርጊ ነዉ ቁመት መጨመር የሚቻለዉ ተመርጎ ሊሾ ተደርጎል መረጃ ካለህ እና አሰገርፈዋለሁ ወደፊት ዉስጡንም መክፈል እፈልግ ነበር በጣም ሰፋፊ ነዉ የዱሮ ስሪት ስለሆነ 1 ክላስ 2 ክላስ ይሆን ነበር ልከኛ ክልስ።

  • @Nehl35
    @Nehl35 Před 3 lety +2

    አብሮነት እስኪ ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ አካባቢ የማህበር ቦታ በተመጣጠነ ዋጋ አቅርብልኝ እኔ እፈልጋለሁ

  • @user-xk2js1wl6h
    @user-xk2js1wl6h Před 3 lety

    አህለን ሀሪፍ መረጃህ

  • @jemila602
    @jemila602 Před 3 lety

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሮነት እንዴት ነህ ወንድም ሠሞኑን አልተመቼኝም ነበር ዛሬ ያመለጡኝን መልክቶች ቤትህን እየዳሠሥኩ ነው መልክትህ እጂግ ሀሪፍ ነው በርታ

  • @user-ly5ti6zd3l
    @user-ly5ti6zd3l Před 3 lety +1

    ወድሜ ይህንን ስራህ ለኛ።የሚጠቅምነው በርታ ጋንጅብስን ኮርኒስ።ቤት ያጣምማል እያሉን ያስጨኑቁናል።ይነቃል አሁንም።በደብ ጠይቅልን በደብረ ለጨትቤት ኡስሚ እቶብ አይቻልም እያለያስተምራል።ጠይቅል

    • @abronettube
      @abronettube  Před 3 lety

      ይሄ የምትመለከችው የእንጨት ቤት ነው ዘመናዊ ጅብሰም ተሰርቶበታል ማየት ማመን ነው ከመጄመሪያው እስከመጨረሻው አቅርቤልሻለሁ

    • @tube2984
      @tube2984 Před 2 lety

      @@abronettube ወንድሜ በናትህ ቁጥርህን ለመስጠት ፍቃደኛ ነህ ኮሜንቴ አይተክ ዝም እንዳትለኝ በናትህ

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i Před 3 lety +2

    ሳሎኑን ብቻ ለማስቀባት ስትይፈጃል ኮርኒሱ እና ጂብሶኑ

  • @user-ky3gt1jw9j
    @user-ky3gt1jw9j Před 3 lety

    ማሻላ የምራል

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 3 lety +2

    👍👍🥰

  • @zahrajameel4215
    @zahrajameel4215 Před 3 lety +1

    አህለን አብሮናት

  • @user-yb6vv2vp5f
    @user-yb6vv2vp5f Před 3 lety

    ማሻ አላህ በጣም ያምር ነበር ግን ያለ ቁጥር ምን መላ አለው

  • @lijabina2393
    @lijabina2393 Před 3 lety

    ያምራል ግን የጭቃ ቤት ላይ የጅብሰን ኮርኒስ ማሰራት ትሩ አይደለም ይክብደዋል ግድግዳው ከዛም ይወድቃል ይላሉ እውነት ነው??

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety

    Le beteh Addis neny

  • @f.s1204
    @f.s1204 Před 3 lety

    ብርታልን ለኝ ለሚስኪን ይህ የዋጣል

  • @user-nd3qr1tw2b
    @user-nd3qr1tw2b Před 3 lety +2

    በርታ ወንድሜ ራያ አላማጣ ሂደው መሰራት አይቹሉም እባክህ ቁጥርህ አሰቀምልኝ

  • @imaniman784
    @imaniman784 Před 3 lety

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂ ወበራካተሁ
    ወንድም ሰላም ነዉ
    እኔማስራትእፈሌግነበር
    የት ነዉ አንተያለህዉ
    ?

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 3 lety +2

    እስኪ እርዳኝ. ባጃጅ በቀን ምን ያህል ገቢ እንዳለውና ከሱውና ከሱ የቱ እንደሚያዋጣ ስራልን

    • @laylasayeed4460
      @laylasayeed4460 Před 2 lety

      እህት የበጀጅ ስሙን እንኳን አታንሺ በጀጅ ከምትገዢ በትነንሽ ከታመ ወደ ደር ወጠ ብለሽ መሬት ግዢ ለበጀጅ ከስራሽ እንደትቀሪ

  • @stcell2795
    @stcell2795 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍💞

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před 3 lety +1

    በአላህ የጅብሰም ባለሙያዎቹን ቁጥር ስጠኝ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 3 lety

    As wr wb ahlen wendime ine gena bet lisera new ina yemiseraw yeincet new silezih bejibsel ahun indayehut lemaserat wecu min yahel new bejibsel indezih lemesrat

  • @zahrajameel4215
    @zahrajameel4215 Před 3 lety +1

    አብሮነት Tube
    ለ 200 ከሬ ሜትር መሬት አጥር ለመጠር ስንት ቆርቆሮ ይበቀወል ፣ስንት ኪሎ ብስመር ይጨርሰል፣እንጨት ስንት እበቀወል --- ?ኢህ በክን ወንድሜ ኢዬን አቅርብልን

  • @nsj8589
    @nsj8589 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sabbontuuwallookamisee6317

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን አብሮዬ ያገሬ ልጅ በርታ የምታቀርበው ሁሉ ቁምነገር አዘል ነው ውዶቼ አበራቱት ሼር እያደረግን እናሳድገው ጠቃሚ ነገር የሚሰሩ ሰወችን ማበራታት ወላሂ ቅንነት ነው ብሮ በርታ

  • @kennateferi6726
    @kennateferi6726 Před 2 lety

    Min aynet gypsum new?

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v Před 3 lety +3

    ወአለይኩ ሰላም አህለንን አብሮነው በአላህ ጨቃ የሚመርግ ካወክ አገናኝኝ መልስልኝ ደሞ አትህ ግም እንዳትል????????

  • @SSs-lg4qg
    @SSs-lg4qg Před 3 lety

    Selebat sheyach benegeren

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam9554 Před 2 lety

    ስልህን ፃፍልኝ አዲስ ቤት መስራት እፈልጋለሁ

  • @semira1209
    @semira1209 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን በርታ ግን የኔ ጥያቄ 97 ቆርቆሮነው ከበርዳው ውጭ ስንት ብር ይበቃኛል ጂምሰም ለማሰራት ውስጡን ብቻ ወላሂ በጣም ያምራል ጂምሰም ግን ስለሚለሰን በልስን ላይ ስለሆነ ብዙ አይፈጂም ንገርኝ በተለሰንስ ላይ ማሰራት ይቻላል ወይ

  • @user-gb1hf8pn1m
    @user-gb1hf8pn1m Před 3 lety

    ስልኩን አስቀምጥ የባለሙያውን

  • @laftiikenyaalafeekenyaa3748

    WL SL wr wb

  • @ttube7686
    @ttube7686 Před 3 lety

    የት ሀገር ነው ጂብሰን እሚሠራውን ልጂ ማሠራት አፈልጋለሁኝ ቤቴ የኘላስቲክ ኮርኒስ ተጀምሯል ቁጥሩን ፃፍልኝ

  • @user-im4sm6gy8w
    @user-im4sm6gy8w Před 2 lety

    የልጁንቁጥር

  • @mekidesaberadagine6128
    @mekidesaberadagine6128 Před 3 lety +1

    Kutirihen asawuken

  • @user-fh2rp2ew1o
    @user-fh2rp2ew1o Před 3 lety

    ቁጡሪሂን አሱቀሚጢሊኝ

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    ብራዘር ቁጥርህን ላክ ሂዴህ አስተካክልልኝ

  • @user-ky3gt1jw9j
    @user-ky3gt1jw9j Před 3 lety

    እንዲ ለመሰደስ ስንት ይፋጀል ወንድም

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety

    ቆሮ ቤትነው ይሄ የጂብሰን ኮርኒስ ማሰራት ይቻላላእዴ ❓❓❓❓❓

  • @user-df9ck5ef5q
    @user-df9ck5ef5q Před 3 lety

    ግርግዳ አሮጌበትላይ መቀጠልስ ይቻላል እድ

  • @user-yb6vv2vp5f
    @user-yb6vv2vp5f Před 3 lety

    እስኪ ልጠይቃችሁ ቤቴን ሽጬ በራሴ ፍላጎት ላሰራ ነበር ኤሊሸብ ቤት እስከስት ይፈጃል የምታቁ ንገሩኝ ወደጎጃም ያላችሁ

  • @user-im4sm6gy8w
    @user-im4sm6gy8w Před 2 lety

    ለምንቁጥርአሰጠንም

  • @zeharahassen4598
    @zeharahassen4598 Před 3 lety

    እንደዚህ አድርጎ 90ቆርቆሮ ለመጨርስ ስንት ይፈጃል

    • @Tube-vd6ib
      @Tube-vd6ib Před 3 lety

      ከመጀመሪያ እስከ መጨርሻ ነዉ ማወቅ የምፈልጊ