Video není dostupné.
Omlouváme se.

ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ (ክፍል 32)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 651

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před měsícem +331

    ዮኣዳንን እምለቁ ከሆነ ልቀቁ ካለሆነ ግን ገደል ግቡ ጀመረው መጨረሥ የማያቁ ኤጭ😢😢😢ዮአዳንን ልቁልን የሚል ላይክ😢

    • @BilagiAmare
      @BilagiAmare Před měsícem +7

      ኧረ እነዚህ አይሰሙም 😢😢

    • @solnayatube-tx8xn
      @solnayatube-tx8xn Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms Před měsícem +6

      @@BilagiAmare ማሪያምን ሲያናዱ እኔ ሲጀመር ሳሪ ከቀረች ጀምሮ ይሄን አልከታተለውም ብቻ ብቅ ሲሉ እነ ሀኒቾ እየመሠሉኝ ነውጂ

    • @DbdbEjdj-yx6mw
      @DbdbEjdj-yx6mw Před měsícem +1

      አይሰሙም ቁምነገር😢

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 Před měsícem +8

      @@SaraYu-gd7ms ለተመልካች ክብር ከሌላቸውኮ ሰብስክራይቭ አንስቶ መሄድ ነው

  • @salamtasfu
    @salamtasfu Před měsícem +224

    የቀድሞዋ ሳራ ትምጣልን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před měsícem +70

    ሰው ቤት ተመጥቶ እንደዚ ባለጌ አይኮንም ድራማ ቢሆንም እኛ ኢትዮጲያውያኖች ነን ጋጠወጥነት አታጋቡብን ስርአት

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun Před měsícem +142

    ይከን ድራማ የምትከታተሉ በሙል ፈጣሪ ወእቶ ከመቅረት😢 ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před měsícem +61

    የሰው አገር ኑሮ ስልችት ምርር ያላቹ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይሰጣቹ 🙏❤🙏❣️🙏❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před měsícem +41

    ይቺን ተዋናይ በጣም ነው የማደንቃት የአክስት ልጅ ተብዬዋ በሰው አገር ያላችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ በሰላም ወደ አገራችሁ ይመልሳችሁ ❤❤❤❤

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 Před měsícem +71

    እኔ ደግሞ ፓሊስ መቶ ይችን እናት ተብየዋን ሊወስዶት ነው ብዬ ነበር ነገሩ ወጀለኛ መች ይያዛልና በአገራችን😂😂😂😂

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 Před měsícem +4

    ያክስትልጅ ነኝ ተብየዋ የተሰጣት ገጸባሪ ከነምናምንዋ በጣም ታስጠላለች እሷን ባታስገቧት ደስ ይላል ሳራም ብትሆን የበፊትዋ ነች ደስ ምትለው ደሞ እንዴት ነው ያክስት ልጅ ተብዬ ያን ያህል ከአክስትዋ ልጅ ባል ጋር የምታደርገው ሰጣ ገባ ያስጠላል ባትኖርብ በድጋሚ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před měsícem +7

    😂😂😂😂እንደውም ዛሬ የመጣችው አድሷ ሳራን ተክታ ብትሰራ ይምር ሳራን ተተካት ነበር😂😂😂

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb Před měsícem +22

    ከሳራ የባስች እብድናት ደሞዛሬ የመጣችው 😂😂😂😂😂

  • @BerekaFikre
    @BerekaFikre Před měsícem +50

    አረ ዮአዳንን ልቀቁልን....

  • @AbelAbela-h7d
    @AbelAbela-h7d Před měsícem +3

    ሜሮን ኮንፊደንሱዋ ደስ ሲል ልክ እንደ ሀረር ልጆች ነሽ ድራማው ሞቅ እያለ ነው አሁን ክፍል አንድ ብዬ ነው ምጀምረው❤❤❤❤

  • @MdRaj-ue9lu
    @MdRaj-ue9lu Před měsícem +10

    ይህ ድራማ ሳሪ ከተቀየረይ ወዲህ በጣም ነው የሚደብረው😂😂😂

  • @Hayatendris-xc6jg
    @Hayatendris-xc6jg Před měsícem +11

    ዩዩ እኮ ምርጥ ተዋናይ እኮነህ ደሞ ፂሙ ሲያምርአላለችም ወዶችፂም ከሌላችሁ ሴት ነው እምትመስሉት😂

  • @user-pz1cw4tv7y
    @user-pz1cw4tv7y Před měsícem +4

    ከጀምሮ አሲጨረስ ደረስ ዬዛሬዎ ያዝናናል ቀጥሉበቱ ቅድስት ብዬዋ መጨረሻሽ ናፈቀኝ ዩዩደሞ ሠከንበል ልጇ ይሞተችባት ጠቸል መሰልክ አኮ😅

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před měsícem +24

    ዮዮ ለሳራ ፍቅሩን ሳይነግራት ወደ ፀብ ገቡኮ😂😂😂

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Před měsícem +44

    ሳራን መተካት የነበረባት ዛሬ የሳራ አክስት ሆና የመጣችዉ ነበረች❤

    • @Zahraz-mf6el
      @Zahraz-mf6el Před měsícem +3

      ሁላቸውም ደስ አይሉ ሳርየ የዱሮዋ😢😢😢😢

    • @nanieshete6762
      @nanieshete6762 Před měsícem +3

      ኧረረረረረ ምን አገናኛቸው

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Před měsícem

      @@nanieshete6762 ከዛችኛዋ ትሻላለች

  • @One-Tanemo
    @One-Tanemo Před měsícem +43

    ቀጣይ ዮኣዳን ይለቀቅልን ለምትሉ?✋️❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před měsícem +22

    መግማት መግማማት አሉ እማማዝናሽዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳሪና ዳጊን አምጡ ብንላቼሁ አንሰማም አላችሁ አይደል በጣም ስጠላኝ ድራማ የሚባል

    • @Amirayakob
      @Amirayakob Před měsícem

      Mee 2😢

    • @user-ju9ov2fz6m
      @user-ju9ov2fz6m Před měsícem

      ከየት ያምጧቸው ቆይ ተዋንያን እሚቀየሩት እኮ ስላልፈለጉ ወይንም ስላልቻሉ ነው ስለዚህ ከየት ይምጡ ዋይ

  • @zainabeto2758
    @zainabeto2758 Před měsícem +5

    ማነው እደኔ የመጀሪያዋ ሳራ የናፈቀችው
    የምር እኔ በጣም ናፍቃኛ አለች ❤❤❤

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Před měsícem +21

    የሳራ አክስት ልጅ ሳራ ቁጥር ሁለት 😂

  • @goodtime-gn6zp
    @goodtime-gn6zp Před měsícem +18

    የኔ ውድ አዲሷ ሳራ ትወናሽ በጣም አሪፍ ነው የምር ትችያለሽ ተዋናይ በተለያየ ምክንያት ለውጥ ይደረጋል ይሄ የተለመደ ነው እዚ ያላቹ ተመልካቹች በሰው ሞራል አትፈንጩ ኮተታም ሁላ ምነው ሸዋ አዲስ ተዋናይ ሲመጣ የድሮዋን ኡኡ ኢዴት አለች ወይዘሮ ቅጥስት እኔም ኢዴት ብያችሁለው

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl Před měsícem +14

    አድስ የተተካሽው ሳሪ ትንሽ ቀዥቀዥ በይ ለስለስ አትበይ በተርፍ በርሽ የአክስትሽ ልጂ ችላበታለች ዩዩ ጨጓራክ ተቃጠለ ቻለው😂

  • @Edu34-m1d
    @Edu34-m1d Před měsícem +3

    እዉነት ዮዮ የፊልሞች ንጉስ ነህ የምር ዋው🎉😂😂😂

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 Před měsícem +3

    ደህናይቱ እብድ ተተካች አሁን አማረ የሆነ ጎበዝ ትመስላለች😊

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před měsícem +10

    ገና አሁን ዲራማው እጅ እጅ አለ በሉ ቻው ሳራ ካልመጣች ያስጠላን ለተመልካች ክብር ዩኑራቹህ ሳራን አምጡልን

  • @Antenh-o3x
    @Antenh-o3x Před měsícem +2

    ይቺ ሜሮን ነች ሳራን ምትመስለ በጣምአሪፍ እያደረጋቹት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Před měsícem +21

    ሳራ የመጀመርየዋ ብትኖር አሬፍ ነበር አሬፍ ጀምራችዉ አሁን እያስጠላ መጣ

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 Před měsícem +11

    ተመስገን ይህን ሰሞን ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁ ነው❤❤❤

  • @user-tu5vm2tm1i
    @user-tu5vm2tm1i Před měsícem +29

    ዮአዳን ልቀቁልን አረተው ግን😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem +5

    😂😂ቅድስት አሑንስ ወነትአለሽ😂ደሞ አሑን የመጣቹ ቀስር ተቀብታ መጣች😂😂

  • @MekdiA897
    @MekdiA897 Před měsícem +2

    Wow lula andegna nesh ke hulum tewenash ተምሳሳይ ayidlm hulum bota tekeyayriyalsh ena betam yamerbeshal yemir gobez nesh betammm

  • @user-yt6oq7mu5s
    @user-yt6oq7mu5s Před měsícem +8

    የመዳም ቅመሞቼ ከመዳም ቤት ወጥቼ የራሴን ትንሽ ስራ እየሰራዉ ነዉ አበረታቱኝ አልባሳት ሽሮ በርበሬ መሰል ነገሮች አሉኝ መገኛዬ ዱባይ❤❤ስወዳቹ

    • @user-wf5sf2fg1l
      @user-wf5sf2fg1l Před měsícem +1

      በርች ውዴ እግዝአብሔር ይርዳሽ✝️😍🥰🥰

  • @user-jc8gn1er5p
    @user-jc8gn1er5p Před měsícem +7

    እኔ በበኩሌ ምችት ድልት ብሎኛል ይከ ዲራማ❤️🤟

  • @PaulElisa
    @PaulElisa Před měsícem +12

    ለካ መጨራሻ እንድ ነው ምያስጠለው 🙄
    ሁሉም ሰው ስቀየር

  • @Ahmed-ew2nl
    @Ahmed-ew2nl Před měsícem +7

    ዋው ዛሬስ ቶሎቶሎ እየለቀቁት ነው በጣም ደስይላል❤❤❤❤

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel Před měsícem +8

    ኤጭ የዛሬው ብዙም አይደለም እያሥጠላችሁ ነው ዮአዳን ልቀቁልን ይኼስ እያስጠላ ነው

  • @KelemuaYibeltal
    @KelemuaYibeltal Před měsícem +15

    አንድኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hadira-Tube
      @Hadira-Tube Před měsícem

      ውዶችየ ደምሩኝ ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-bc1oh8yr2s
    @user-bc1oh8yr2s Před měsícem +3

    😊ara ye bafita sara timexa yemiteluti like banazi 2 setoche ayamirmi derama dimqate ye bafitu sarte ena yoyo nacho memachune😮

  • @tegestmamo-we6xr
    @tegestmamo-we6xr Před měsícem +2

    እናት ምንም ብትሆን እናትናት በዚህልክ መዋረድ የለባትም መጥፎልጂም የዚህንይሃል እንደሚወርድነው ከዚህድራማየተማርኩት

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer Před měsícem +3

    እኔ ሲመስለኝ ሳራ ና ዳግም እህት እና ወንድም ናቸው ♥️♥️♥️

  • @asmajamal8136
    @asmajamal8136 Před měsícem +12

    የቀድሞዋ ሳራ ናት ደስ የምትለው ይችኳን ለዛቢስ ነች ስታስጠላ 😮😮😮😮የቀድሞዋ ሳራ ትምጣልን

  • @Heavensami
    @Heavensami Před měsícem +9

    First comment
    የጭ አሁንስ በዛ አሁን ለ 4 ወይ 3 ጊዜ እሄን ፊልም ስትለቁ ለምንድነው ዮአዳንን ማትለቁት😡

  • @Nanii-q1j
    @Nanii-q1j Před měsícem +3

    Lualayeeeee wezro qedestn merz setesh gedeyiln ebakesh

  • @user-su5zx8mn1r
    @user-su5zx8mn1r Před měsícem +5

    ሳራ ትምጣልን ድራማው እያሰጠላ መጣ

  • @user-or1es4oj1o
    @user-or1es4oj1o Před měsícem +6

    ሣሪና ዳጊን አምጡልን የምትሉ😢😢😢

  • @user-sk1yg2nm7k
    @user-sk1yg2nm7k Před měsícem +4

    በጣም ነው ምታስጠይው ያክስት ልጅ ተብዬዋ

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 Před měsícem +1

    ቀጣት ክፍል ያክስት ልጅ ተብየዋን ቢያጠፏት ደስ ይላል ታስጠላለች

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před měsícem +5

    ዉይይይ አዲሥዋ ልጂ አልተመቸችኝም የምር እነ ዮአዳን አምጥዋት ይወኒ ሊያሣብዱት ጨዋታዉ ተጀመረ 😅😅😅😅😅

  • @jituderessa2163
    @jituderessa2163 Před měsícem +4

    የቅድዋ ስራዋ በጣም ደስ ይላል ብቻል መልሷት እባካችሁ❤

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 Před měsícem +10

    መልኳን መስለሻታል ግን ይቅርታ አድርጊልኝ ትወናውን ምንም አልደረሽባትም

    • @nanieshete6762
      @nanieshete6762 Před měsícem

      ድምጿስ?

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 Před měsícem +1

      @@nanieshete6762 አልመሰለኝም ደግሞ ብቻዋን የምታወራውነገርስ ሳርች

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před měsícem +1

    ወይ ዮዮ😂😂ሁኔታው እራሱ ሲያስቅ😂😂አንተንም እዳይቀይሩህ ብቻ ደባሎቹም ጋር እዚም እንዴት ነው ምትሰራው

  • @Twhdg-vp4xn
    @Twhdg-vp4xn Před měsícem +8

    ዛሬ አደኛ ነኝ ስራፈት መሁኔን ይመሰክራል የማዳም ቅመሞች ስራ ፈልጉልኝኝኝኝ ጂዳ ወች

    • @user-xh4sy6lq5u
      @user-xh4sy6lq5u Před měsícem

      ኢሻአላ እህቴዋ እንፈልገለን😢

  • @HaleluyaHale-m2t
    @HaleluyaHale-m2t Před měsícem +3

    Betam gobez nesh lulayee welcome belnal

  • @user-oj3ix4xv3f
    @user-oj3ix4xv3f Před měsícem +2

    ያክስት ተብዮዋልጅ እደትእደምታስቅ😂😂😂😂😅😅😅

  • @ughv4928
    @ughv4928 Před měsícem +5

    ኢደት አለይ ቅድስት 😂😂😂😂

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Před měsícem +2

    ወይኔ ምኒቱ የባሰችው መጣች ፊልሙ ፊልምሆነ ክክክክክ😂😂😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před měsícem +6

    ዮአዳን ለምን አለቀቃችሁትም ልቀቁልን ዮአዳንን ዮዮ እንደዚህ ፈሪ ነህ እንዴ

  • @Amanu-u4q
    @Amanu-u4q Před měsícem +3

    ይልቅ ሜሮን ሳራን ትመሰላለች አዲስዋ ሳራ ጀዝበ ያለች ናት ምንም ትወና አተችልም

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 Před měsícem +3

    ዋኔ ዮዮዮዮ❤❤❤❤🙆🙆🙆🙆😀😀😀😀😀

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před měsícem +3

    እነዚህን ዘባራቂ ከምትለቁልን ዮአዳንን ልቀቁልን😮😮😮😮😮

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 Před měsícem +1

    😂😂😂እቺ ደሞ የደረቀ ነጭ ሽንኩርት ምትመስል ቤቱን እነገችው እኮ

  • @rirahwa3200
    @rirahwa3200 Před měsícem +3

    በጣም የሚያስጠላ ፊልም ስድብ ብቻ ምንም ቁም ነገር የሌለው😮😮😮

  • @user-lm3jz9rw2r
    @user-lm3jz9rw2r Před měsícem +5

    ተጆጆላችሁ ሳራ በጣም እያበላሽችውነው

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw Před měsícem +5

    ኧረ ዮአዳንን ልቀቁልን😂😂

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel Před měsícem +4

    አቤት ድራማውን ሳታዩት ለኮሜንት መሽቀዳደም እኔስ አይቼው እኮምታለሁ

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde Před měsícem +3

    Are Mejajal Efi Minun Keminu New Yemitzeberarikut Sariye Neyilin Yalache Minum Ayamirim Siyasitela😂😂😂😂😂😂😂

  • @HanaHabtamu-og7ef
    @HanaHabtamu-og7ef Před měsícem +2

    Meron betam temechiteshignal

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Před měsícem +2

    ዛሬ የመጠችው የሳራ አክስት ተመቸችኝ😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-ph4ds1ye1w
    @user-ph4ds1ye1w Před měsícem +3

    አይ ሀበሻ መጀመርታ መጨረስታ አታቁም ዩአዳን ልቀቁልን

  • @user-su5zx8mn1r
    @user-su5zx8mn1r Před měsícem +2

    ሀማየት የምጏጎውን ዛሬ እጀ እጀ አለን ከሰው ቤት ተመጥቶ እንደዚህ አይኮንም አሰጠላ

  • @Antenh-o3x
    @Antenh-o3x Před měsícem +1

    ከ ሰሩ አይቀር እንዴ ሉላ ነው ምንድን ነው እንደ ሳራ መፍዘዝ ትወና እኮ የራሱ ቀለም አለው አሁን ሉላ ከ ዮዮ አልፎ ድርቅናሽ እኛንም አናዶናል አደራ እሱዋ እዳትቀየር

  • @zabibatube8069
    @zabibatube8069 Před měsícem +3

    ሲጀመር ይች ሳራን አትመጥንም የሆነች ድምብር ነገር ነች

  • @Nahi-n6t
    @Nahi-n6t Před měsícem +3

    Oooo lula welcome yeneee konjooo enamsgnaln betam ahun gena kefl ande belo jemr sari eyalch yalw vibe meta❤❤❤❤❤❤

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před měsícem +1

    እየደበረ ድራማው ሳምሪን አምጥዋት ደግሞ ይቺ የሳምሪ እናት ሊፒስቲክ ልብስ ላይ እንገናኝ ማለት ይደብራል የእናት ስነምግባር ልትፈትንላት ቢሆን እንኴን ክጅዋን የወረደ ፈተና እያስጠላ መጣ ድራማው

  • @user-zc6qn1gb2o
    @user-zc6qn1gb2o Před měsícem +3

    የዚህ ድራማ መጨረሻው ናፈቀኝ እደምጨረሱት ተስፍ አደረጋለው

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    እች ሰትዬዋ አነጋገሯ ሁሉ እደት እደት አይሰለችም አሁንሰ ይህን ድራማ ጠላው
    የዱሮዋ ሳራ እያለች ለማየት እጓጓ ነበር

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w Před měsícem +2

    ወይማዘር በዚች ልጂምክንያት ማበዳቸዉ አልቀርም

  • @Senasefa
    @Senasefa Před měsícem +3

    ሜሮን አሪፍ ወሳኔ

  • @rgfg336
    @rgfg336 Před měsícem +6

    ኧረ ዮአዳንን አምጡልን እባካችሁ 😢😢🙏

  • @user-sr5yk6pw2i
    @user-sr5yk6pw2i Před měsícem +3

    የይዩ እረግማን እማያልቀው ነገረ😂😂😂😂

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 Před měsícem +4

    ዮዮ አይዞህ😂😂😂

  • @Senasefa
    @Senasefa Před měsícem +3

    አሁን እያማር ነው ሉላ be meron

  • @mohamedkedir6299
    @mohamedkedir6299 Před měsícem +1

    Sababaa sarattiin filmii keessaan laaluu dhiise.

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 Před měsícem +3

    የቀድሞዋ ሳራን አምጡልን አዳማረባችሁ ጨርሱ

  • @Hayatseid927
    @Hayatseid927 Před měsícem +1

    ምንድነው ዝርያቹ 😂😂😂 ዮዮ

  • @rukiyaseid3105
    @rukiyaseid3105 Před měsícem +5

    ሲያስጠላላ አበላሹት 😮😮😮

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Před měsícem +1

    ጭራሽ ሳራን ቀየሯት እንኳን ማየት ያቆምኩ በጣም ታስጠላላቹ በሉ ተግማሙ

  • @user-ow7gy6ho3e
    @user-ow7gy6ho3e Před měsícem +3

    አንደኛነኝ ላይክአምሮኛል ሣራምናፍቃኛለይ

  • @Sadate-d7y
    @Sadate-d7y Před měsícem

    ሉላ ወላሂ ደስ ሲል እና ሉላን ልናመጣት ነው አትሉም❤❤❤❤

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube Před měsícem

    አድሷ ሳራ መሆን ትችላለች በትወና ጎበዝነች ።

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ ዮዮዮ

  • @fafishewatube8608
    @fafishewatube8608 Před měsícem +1

    እኔኮ ዮኒ ሲናደድና ሲሳደብ በሳቅ ነው የምሞተው😂😂😂😂

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 Před měsícem

    አንተ ሳባ ዮዮ ዳጊ የበፊቷ ሳራ ስወዳችሁ አሁን ደሞ አንተና ሳባ❤❤❤❤

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Před měsícem +1

    ጭራሽ እንድንጠላው አደረጋችሁን ጭልፊት የሆነች ልጅ ከየት አመጣችሗት 😂

  • @user-sk9ol3wv7v
    @user-sk9ol3wv7v Před měsícem +3

    Wow dasi sil ❤❤❤❤

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Před měsícem +5

    ሣራ የምትባለው ሥታሥላ ትወናዋ ሁሉ😅😅😅😅

    • @Roza-sz2ft
      @Roza-sz2ft Před měsícem +4

      በእርግጥ ያቺኛዋ ትሻል ነበር ግን ይቺም ለክፉ አትሰጥም

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Před měsícem

      Aye ades lijoch lehonu yechelalu mesadebe morale menkate new banebaratata enkewan zeme benelachew alemayete selemechale

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Před měsícem

      ​@@Roza-sz2ftawo adis selmehonu kes eyalene melened mesadebu tegebe ayedeleme ewnte new yaleshew

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 Před měsícem

    ዲኒና ሳረ የዱሮወቹይመለሡ እነዚህ አልቻሉበትም በተለይሳረ አልተወነችውም😊😢😢

  • @Senasefa
    @Senasefa Před měsícem +2

    ሜሮን አሪፍ አደረጋቹ አሁን

  • @Antenh-o3x
    @Antenh-o3x Před měsícem

    አሁን የ ድሮዋንም አዲሱዋንም ሳራ አንፈልግም ሜሮን እና ዮዮ በ ሳቅ ገደሉኝ አረ ሜሮን ምን አይነቱዋ ደረቅ ነሽ