13 ሰው የሚጭነው አባዱላ መኪና የሚመስለው ባጃጅ ኢትዮጵያ ገባ አዳዲስ ባጃጆች ገብተዋል እንዳያመልጣችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • 13 ሰው የሚጭነው አባዱላ መኪና የሚመስለው ባጃጅ ኢትዮጵያ ገባ አዳዲስ ባጃጆች ገብተዋል እንዳያመልጣችሁ #seifuonebs #ethiopia #donkeytube.

Komentáře • 37

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 Před měsícem +5

    ዝም ብሎ ማስገባት ትርጉም የለውም በሚመለከተው ክፍል ጥራቱ በደንብ መረጋገጥ አለበ ያለበለዚያ በአንድ ወቅት ከዚሁ አገር ተጠራርጎ የገባ ብላክ አይሱዙ በሳስት ወር ውስጥ ነው ተሰባብሮ ሱማሌ ተራ ቀልጦ ለምስማር መስርያ እንዲውል የተደረገው ስለሆነም ለመግዛት የምታስብ ሁሉ ትልቅ ጥንቃቄ ማረግ አለብህ ባማረ ቃላት እንዳትታል ተጠንቀቅ በወቅቱ 150 ሺብር ኪሳራ የደረሰብኝ ሰለሆነ ምንግዜም አረሳውም በወሬኞች ተታለልኩ፣፣፣

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 Před měsícem +16

    ዋጋውን ደውዬ ጠይቄ ነበር 530 000 ነው ብለዋል ሼርላርግችሁ ብዬ ነው ብዙውቻችሁ ዋጋእየጠየቃችሁ ስለሆነ ብዬ ነው እናንተም ደውላችሁ ማረጋገጥ ይቻላል

    • @user-ms4hv4hy8y
      @user-ms4hv4hy8y Před měsícem

      በጣም ውድ ነው ዋጋው ግን

    • @selinaluv6356
      @selinaluv6356 Před měsícem

      11 ሰው የሚጭነውን ነው?

    • @user-ms4hv4hy8y
      @user-ms4hv4hy8y Před měsícem

      @@selinaluv6356 አወ

    • @user-um9qh8lc2n
      @user-um9qh8lc2n Před měsícem

      የጭነቱ ነው ወይስ የሰው ማመላለሻው የትኛው ነው

  • @dawie506
    @dawie506 Před měsícem +5

    በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ስንት ነው 11ሰው ሚጭን ባጃጅ

  • @user-cc6rd5tk6q
    @user-cc6rd5tk6q Před měsícem +3

    ዋጋው ስንት ነው

  • @እቴነሽ
    @እቴነሽ Před měsícem

    ዋጋውን አብረህ ወሩን ያመቱን ዘዲሮ ይለቁልናል እኛ ከነወሩ አመተ ምህረት

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před měsícem +2

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ❤

  • @TaibaZqali
    @TaibaZqali Před měsícem

    በጣምጥሩነሽኩራንንንንን

  • @yassinzeyne8574
    @yassinzeyne8574 Před měsícem +1

    ወጋዉን ተነገር

  • @goojoo9021
    @goojoo9021 Před měsícem +1

    ዋጋውን,ንገረን

  • @user-ow9sk5bg1r
    @user-ow9sk5bg1r Před měsícem

    Sentenw wagaw?

  • @MuhammedMustofa-rx3ex
    @MuhammedMustofa-rx3ex Před měsícem

    JSA ዋጋው ስንት ነው

  • @mahinigaa6997
    @mahinigaa6997 Před měsícem

    yeha yegema bajaje wagawe sent new

  • @user-ow9sk5bg1r
    @user-ow9sk5bg1r Před měsícem

    Awun waga sentenw?

  • @Abdii-lovii
    @Abdii-lovii Před měsícem

    ዋጋ

  • @MengistuKasaye-ik1vb
    @MengistuKasaye-ik1vb Před měsícem

    የሁሉ ዋጋ አቀሪብ

  • @MohmedDawed-j7d
    @MohmedDawed-j7d Před měsícem

    አይ አበሻ በውሸት ተወጥረን እስከ መቼ ይሆን

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před měsícem

    እህ ልጅ ወሬ ብቻነው የተጣራ ዋጋ አያቀርብም

  • @user-wk9yo1wj3t
    @user-wk9yo1wj3t Před měsícem

    ዋጋዉ ስትነዉ😊

  • @MengistuKasaye-ik1vb
    @MengistuKasaye-ik1vb Před měsícem

    ዋጋ የለም እንደ

  • @abdimigoro7748
    @abdimigoro7748 Před měsícem

    ሀዋሳ አለቹ?

  • @yirgalemgebrhiwet9347
    @yirgalemgebrhiwet9347 Před měsícem

    Wagawu sent newu

  • @ashenafimengistu1568
    @ashenafimengistu1568 Před měsícem

    በአንድ ጊዜ 11 መግደል መቻሉ አትሉም

    • @tehiyaakil9670
      @tehiyaakil9670 Před měsícem

      ገሎበሃል እንዴ ወይ ስም ማጥፉት ዘመቻ ነው::

    • @ashenafimengistu1568
      @ashenafimengistu1568 Před měsícem

      @@tehiyaakil9670 ምን አናደደክ በየቦታው የምንሰማው አይደል

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf Před měsícem

    ዋጋው ስት

  • @abdimigoro7748
    @abdimigoro7748 Před měsícem

    ዋጋውን ብትነግሩን ጥሩ ነብር

  • @SaleamlakMengesha
    @SaleamlakMengesha Před měsícem

    ባለ ስድስት ሰው ገባ ወይስ

  • @Samera-i2f
    @Samera-i2f Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-xz5co9uy5v
    @user-xz5co9uy5v Před měsícem +1

    😂😂😂

  • @ABEYOTALEMUABE
    @ABEYOTALEMUABE Před měsícem

    ዋጋ