ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ባጃጅ ዋጋ | ምቹና ቅንጡ እስከ 9 መጫን የሚችሉ | Electric bajaj price in Ethiopia|Electric car|gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ባጃጅ ዋጋ | ምቹና ቅንጡ እስከ 9 መጫን የሚችሉ | Electric bajaj price in Ethiopia |Electric car|gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Komentáře • 99

  • @gorawberukutaye1978
    @gorawberukutaye1978 Před 17 dny +7

    ጎበዝ ጠያቂ ነሽ እኔ መጠየቅ የፈለኩትን ወይም ማወቅ የፈለኩትነ ሁሉ ጠይቀሻል ጎበዝ

  • @haftomweldegebrial9332
    @haftomweldegebrial9332 Před 13 dny +3

    ባትሪው ስንት አመት ይቆያል.....?ለመግዛትስ ከተፈለገ ይገኛል ወይ?

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 17 dny +18

    ጫላ ምን ሆኖ ጠፋ?በሰላም ነው?

  • @Nesrw
    @Nesrw Před 19 hodinami

    ከጠያቂዋ ተጠያቂው አሪፍ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ጥያቄና መልስ ነው። ታንኪው ።

  • @አብነትዮሀንስ
    @አብነትዮሀንስ Před 12 dny +2

    መለዋወጫ አለው ወይ በበቂ

  • @habtewoldtesfaye
    @habtewoldtesfaye Před 4 dny +1

    ደስ ይላል፡፡ በርቱ !!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 16 dny +2

    OK አሁን ግን በሀገራችን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መመረት ይቻላል በአለም ላይ ቀላል ነገር ነው እሷን መስራት ዋጋው እጅግ በጣም ዉድ ነው እና በሚቀጥለው አመት 120%%% ተሠርቶ ማየት እንፈልጋለን የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለአሰራር እጅግ በጣም ቀላል ሁኗል እንዳትፈሩት።ይቻላል ሀቢቢቢ።

  • @mohammedzemzem9050
    @mohammedzemzem9050 Před 13 dny +1

    የተሣፋሪ ወንበር እንደ ድሮ ውይይት ታክሲ ፊት ለፊት እየተያዩ ከሚሆን እንደ ሚኒባስ ፊትና ኃላ ቢሆን ተሣፋሪ ጉልበትና ጉልበት አይነካካም ምቾትም አይነሳም እሱ ቢስተካከል አሪፍ ነው

  • @user-uf9eq3mv5m
    @user-uf9eq3mv5m Před 17 dny +3

    ጫላ ምን ሆኖ ነው ምርጥ ቅን ሰው ነው አምጡልን I miss Chala

  • @Nesrw
    @Nesrw Před 19 hodinami

    ያልተመለሰልኝ አንድ ጥያቄ አለ? እመንገድ ላይ ቻርጅ ቢያልቅ ምን አማራጭ አለው?

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh Před 17 dny +3

    ኢትዮጵያ ላይ ባጃጅ እንደ ተፈለገ መስራት አይቻላልም መየጊዜው ነው መግስት እገዳ የሚያወጣው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny

      ወንድሜ የነዳጅ በጃጅህን ሸጠህ የኤሌትሪኩን ግዛ አለቀ
      በጃጅ ገበያ የጣል ለምትለዉ በአንድ ሞተር ላይ አምሰት ሰዉ ተጭነዉ በሚሄዱበት ሐገር ገበያ ያጣሉ የሚለዉን አልቀበለዉም
      እንደዉም ከሞተር አሰከርካሪዎች ያነሰ ማሰከፈል ይችላሉ ገበያዉን ለመቆጣጠር ከተፈለጉ እንዴት ብትለኝ፤ የነዳጅ ወጪ የለባቸዉም በዉሃ ነዉ የሚሄዱት

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Před 11 dny +1

    ባጃጅ ኢትዪዽያ ዉስጥ አትመጥንም ሲባል አልሰማህም፣ ለደቡብ ሱዳን ሽጭዉ፣

  • @soresa5238
    @soresa5238 Před 17 dny

    በጣም አሪፍ አማራጭ ነው ታሪፉ ይቀንሳል ወይ ነው ጥያቄው ? ምክንያቱም ከነዳጅ መኪኖች የተሻለ ወጪ ስለሌለባቸው

  • @ZerihunendaleZerihunendale

    ከሶስት እስከራት ሰዓት ለቻርጅ ሰዓት ከፈጅ ምን ያህል ኪሎሜትር ይሄዳል

  • @tebassetube633
    @tebassetube633 Před 13 dny

    ባትሪው ሊድ አሲድ ነው ወይስ ሊቲም አይወን አልተገለፀም ስንት አመት ያገለግላል

  • @wondwosenalmayhu
    @wondwosenalmayhu Před 15 dny +1

    ባትሪው ለስንት ጊዜ ያገለግላል ዋጋውስ?

  • @HamzaHusen-bt6kl
    @HamzaHusen-bt6kl Před 17 dny +6

    ወጋው ስንት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 17 dny

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @milysamichannel2006
      @milysamichannel2006 Před 17 dny

      Wagaw yelem

    • @yohannestekilu432
      @yohannestekilu432 Před 17 dny

      ​@@milysamichannel2006 ከ 620 ሺህ እስከ 650 ሺህ

    • @tibebtsehay
      @tibebtsehay Před 17 dny +5

      600-20 ሺ እስከ 600_50ሺ😅😅😅😅ውስጡ መኪና መኖር አለበት

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny

      ​@@tibebtsehay
      ዋጋ ትጠይቃላቹ ላትገዙ ነገር ሲነገራቹህ ዋጋ ታራክሳላቹህ ። ዋጋ መነገር ቢቀር ይሻላል
      መንገድ ላይ እየበላህ አትሂድ ቡዳ ይበላሀል ይባላል

  • @mela-d2v
    @mela-d2v Před 12 dny

    wagaw betam wud new lezrfiya yetezegaje ymeslal

  • @yibas16
    @yibas16 Před 16 dny

    በማንኛውም አጋባቢ ያደርሳሉ ወይሰ ለራሰ ነው መቶ መውሰድ የሚቻለው?

  • @Nesrw
    @Nesrw Před 19 hodinami

    ብድሩም አጭር ጊዜ ነው ዋጋዋም ሀይ ከጥቅሟ አንፃር

  • @tebassetube633
    @tebassetube633 Před 13 dny +1

    ባትሪው ሊቲም ነው ወይስ ሊድ አሲድ አልተገለፀም

  • @temesgenyohanes2233
    @temesgenyohanes2233 Před 16 dny

    መቶ ሃምሣ ኪሎ ሜትር ብቻ ተነድቶ እንዴት ውጤታማ ይኮናል ? የሞተሩ ጉልበትስ?

  • @alemubekele1201
    @alemubekele1201 Před 17 dny

    speed per hour ስንት ነው?

  • @ZelalemTen
    @ZelalemTen Před 6 dny

    Hey🎉

  • @BeleteMogos
    @BeleteMogos Před 4 dny

    Wagawe sente new?

  • @choramomisgana-i3g
    @choramomisgana-i3g Před 13 hodinami

    ዋጋው ባጣም ዉድ ነው

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb Před 16 dny

    ❤❤❤❤

  • @biniyamtesfaye6234
    @biniyamtesfaye6234 Před 14 dny

    ከቶም የኤሌክትሪክ ባጃጅ ገዝቼ የምጠቀምበት ኣለ ስለዚህ እዚህ ባጃጅ ላይ ያየሁዋቸዉ ክፍተቶች ኣሉ ባጭሩ እነዚህ ጉዳዮች ላይ ማብራርያ ቢሰጠኝ
    1. የኣሞርዛተር ጉዳይ ማለት ባሊስትራ ነዉ ወይስ spring.
    2. ባትሪዉስ lithium ion ነዉ ወይስ Lid acidዐባትሪ
    3. ባትሪዉስ ለምን ያህል ግዜ ልንጠቀምበት እንችላለን
    4.የspare issue በደምብ ቢብራራ

  • @AimroTadese
    @AimroTadese Před 16 dny

    Price ?

  • @alekakebede8248
    @alekakebede8248 Před 17 dny

    In which country it is made?

  • @ሀበሻነቴኩራቴ

    በዉሀ እሚሰራ ቢመጣጡሩነዉ ኢቶጲያ ነዳጂም መብራትም የለን ሞባይል ለሞምለት ወረፍ ያለባትሀገር ጭራሺመኪና

  • @EnyewGetachew-e6m
    @EnyewGetachew-e6m Před 11 dny

    Price sent new

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 Před 17 dny +4

    ዋጋው ለምን ሚስጢር ታደርጋላችሁ ማጭበርበር አምሯችሁ ነው።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny +1

      አዋ

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 Před 17 dny

      600,000.

    • @esubalewtilahun6579
      @esubalewtilahun6579 Před 17 dny +1

      650,000

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny

      @@esubalewtilahun6579
      አዉቆ የተኛን ለምን ትቀሰቅሰዋለህ ባሌግነቱ ለማጭበርበር ፈልጋቹህ ነዉ ይላል እሺ ዋጋዉን ነገርከዉ መጥቶ ይቅርታ ይጠይቃል አይጠይቅም
      የገበያ ሚድያ ምንም ዕዳ የለባቸዉም ለኛ ዋጋ የመናገር አንከፍላቸዉም በነፃ ነዉ መረጃዉን የሚሰጡን አንከፍልበት ታድያ እንደምንከፍልበት ሰንሞግት ይገርመኛል
      የገበያ ሚድያ የኤሌትሪክ በጃጅ ለመግዛት ለሚፈልጉ ሰዎች ነዉ የተሰራዉ ለሻጮቹም ገበያ ያመጣሉ ለገዢዎችም ሳይደክሙ የሚፈልጉትን ያገኛሉ ሙሉ መረጃ ሰለዚህ እዉነተኛ ለሚገዛ ሰዉ ትልቅ አገልግሎት እያረጉ ነዉ ሰለዚህ መሰደብ የለባቸዉም እነዚህን ተሳዳቢዎች መልሰ በመሰጠት አናበረታታቸዉ ይቃጠሉ ሰዉ ያጭበረብረኛል እያሉ በጣም በጣም ብልግና ነዉ የገበያ ሚድያ ያለዉ ንብረት ታማኝነቱ ነዉ የሰዉን እንጀራ ሰንረግጥ ትንሸ አይቀፈንም እንዴ
      ለምሳሌ እኔ ይህንን በጃጅ የመግዛት አቅሙ የለኝም ግን ታላቅ ታላቅ እምርታ ነዉ የኤሌትሪክ በጃጅ የገባቹህ አልመሰለኝም
      ሳዉዲ ሊብያ ዱባይ ወዘተ አገራቸዉ የተቀየረዉ ነዳጅ ሲያገኙ ነዉ አሰቡት እንግዲህ እኛ ነዳጅን የሚተካ ርዠቅ ከአላህ አገኘን እሱም ዉሃችን ወይም ኤሌትሪክ ነዉ
      ከተማችን በርታ ደምቃ በማታ የምናያት የሱኳር ፋብሪካኖቻችን የእንዱሰትሪያል ፖርካችን ወዘተ በዉሃ በኤሌትሪክ ነዉ የሚሰራዉ
      የምዕራብ ሐገሮች ኤሌትሪክ የሚያመነጩት ከራሸያ ጋዠ ገዠተዉ ነበር አሁን ቃተር ትሸጥላቸዋለች
      እኛ ግን የተንበሸበሸ ኤሌትሪክ አለን ባቡራችን በዉሃ ሲሄድ የኬንያ ባቡር በነዳጅ ነዉ የሚሄደዉ
      እደግመዋለን ኤሌትሪክ መኪና ማለት ኢትዬጵያ ነዳጅ ወጣላት እንደማለት ነዉ ከገባቹህ

    • @derejedesalegnebeyene7543
      @derejedesalegnebeyene7543 Před 17 dny

      650000አላለም ወድ እኮ ነው

  • @T-families
    @T-families Před 10 dny

    በቂ አቅርቦት አላቸው እንዴ???

  • @AregawiZeruNigus
    @AregawiZeruNigus Před 17 dny

    ክፍለ ሃገርስ ይቻላል?

  • @derejedesalegnebeyene7543

    እንደ ተወደደ ምነው 650ሺ አያወጣም 400ሺ በቅው ነው በዛላይ ተሳፊርው ዓለመደም ቻርጅ ማርግያ ቦታ የለም መንግሥትና ኤለክትርክ ተሽከርካር ላይ ከቀረጥ ነፃ ማረግ ዓለበት

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny +1

      ወንድም
      መደራደር ጥሩ ነዉ ሒሳቡን እንሰራ
      ሻጭ $650,000 ጠርቷል
      አንተ ደግሞ $400,000 ብቻ መክፈል ትፈልጋለህ
      ልዩነቱ $250,000 ነዉ
      አሁን ደግሞ የነዳጅ በጃጅን ዋጋ እንሰራ
      እኔ ዋጋዉን አላቀዉም ግን በግምት $400,000 እንበል
      በቀን 700 ብር ነዳጅ ከቀዳህ በዓመት $255,000 ነዉ
      ደምረዉ በዓመቱ $650,000 የነዳጅ በጃጁ አሰወጣህ
      ከዛ የአምሰት ዓመቱን የነዳጅ ሒሳብ እንሰራ $1,277,500 ማለት ነዉ
      ለኤሌትሪክ ፍጆታ በአምሰት ዓመት በቀን $30 * 5 ዓመት = 54,750 ነዉ
      ሰናጠናቅቀዉ የኤሌትሪክ በጃጅ ከአምሰት ዓመት በኃላ
      704,750 ብር ሲሆን
      በድምሩ የነዳጅ በጃጅ የአምሰት ዓመት ወጪዉ $1,677,500 ነዉ ዓይን ያለዉ ይይ ጆሮ ያለዉ ይሰማ

    • @eone3102
      @eone3102 Před 17 dny

      ​​@@Hkim185የኤሌክትሪክ ባጃጅ ባሁን ሰአት በምንም ምክንያት ቢበላሽ ያለው የጥገና ወጪ ከፍተኛ ነው። ሲቀጥል resell value ምንም አይገናኝም። ሲሰልስ መሄድ ሚቻለው ከ 20-80% ቻርጅ ብቻ ነው ያ ማለት 60%ቱን ምትጠቀመው ማለትም 90ኪ.ሜ። ሲራብእ ባትሪው ከሁለት አመት በኋላ በሚገባ ይደክማል። ስለዚህ በቻርጅ ምትሄደው ቢበዛ 60-70 ቢሆን ነው። ሲሃምስ ቢበዛ 5-7 አመት በኋላ ባትሪ ሙሉ በሙሉ ትቀይራለህ ያም ማለት 80% የአዲሱን ባጃጅ ዋጋ ይሆናል። ሲሰድስ ብዙዎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከግጭት በኋላ ባትሪያቸው ከተጎዳ መቀየር እንጂ መጠገን አይቻልም። ሲሳብዕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በቅናሽ ታክስ እንደሚገቡ ይታወቃል ፉክክር የለብኝም ብሎ አንዱ ቢያስወድድ ነገ ሌላው በርካሽ እንደሚያመጣው ይታወቃል.... ይሄን ይሄን ስትደማምረው 400 ከበቂ በላይ ነው።

  • @user-jt2rn7be2b
    @user-jt2rn7be2b Před 13 dny

    ዋጋ ስንት ነው

  • @SeidAhmed-w9i
    @SeidAhmed-w9i Před 12 dny

    በአንድ ቻርጅ ሥንት ክሎ ሜትር ይሄዳል

  • @argetageneti6495
    @argetageneti6495 Před 17 dny

    china newu?

  • @ሀበሻነቴኩራቴ

    በሶላር ቻርጂ ማረግ ከተቻለ

  • @Tnsa6
    @Tnsa6 Před 17 dny

    እባክህ የአረቄ ማውጫ ማሽን ሀና ማርያም አካባቢ ከሚገኘኝ ኤችዲኤም ማሽነሪ ገዝቼ ነበር እና ማሽኑ አይሠረሰም አሥተካክሉ ስላቸው ነገ ዛሬ ይላሉ እንዴት ላርግ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 17 dny

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

  • @DawitWedaje-t8n
    @DawitWedaje-t8n Před 17 dny

    Enda safara fatachu buna salgabzachu hadachu katayu block Yaya eko naw mamtatachun bakema egabzachu nabare

  • @EnyewGetachew-e6m
    @EnyewGetachew-e6m Před 11 dny

    Be electric becha new weyse

  • @Mame-zs6si
    @Mame-zs6si Před 13 dny

    china or hind

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 Před 17 dny

    ጀግና ሰዉ ብኖር በዉሃ ብቻ የምሰራ ተሽከርካሪ የሰራ ሰዉ ኑሮ ስለተወደደ ሌላ ምንም አይደንቀኝም

  • @ChalewAsefe-ld7th
    @ChalewAsefe-ld7th Před 17 dny +1

    ዋጋው ስንቸ ነው

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 Před 15 dny

    150km not enough.

  • @user-rv7tt6kh2h
    @user-rv7tt6kh2h Před 8 dny

    አዲስአበባ ባጃጅ ተከለከለ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Před 15 dny

    እሱ ስድስት ሚጭን ይላል እናንተ ዘጠኝ ብላችሁ ለጠፋችሁ የምን ማምታት ነው

  • @jonasagmohammed1129
    @jonasagmohammed1129 Před 17 dny

    የየት ሃገር ምርት ነው?

  • @Hbeesan
    @Hbeesan Před 14 dny

    መልኩ አያምርም

  • @YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw

    መንግስት በኮድ ሁለት ቢፈቅድ ጥሩ ነበር።

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 17 dny +3

    በኤሌክትሪክ የሚሰራ መኪና እና ባጃጅ ንብረት አይደለም

  • @danielaraya3775
    @danielaraya3775 Před 13 dny

    Wagaw sint new

  • @kassahun70
    @kassahun70 Před 17 dny

    የየት አገር ስሪት ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 14 dny

    ጉበዝ ጋዜጣ ናት ጥያቄ ልብ ያደርሳል

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před 17 dny +1

    የአባይ ውሃ በደንብ መስራት ጀመረ እደ😂😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny +1

      በአንቺ ቤት አሸሙር ተናግረሸ ሞተሻል ፤ አበሻ በጣም የሚገርመኘ ሕዝብ ነዉ ነዳጅ ከዉጭ ሐገር በደላር በሚመጣ ምርት ይተማመናል በአገሩ ኤሌትሪክ ግን አይተማመንም
      ወንድሜ ይህ የበጃጅ ሹፌሮች ጉዳይ አይደለም በደላር ነዳጅ ካሰገባን የኑሮ ዉድነቱ ጣሪያ ይነካል ከድህነታችንም አንወጣም
      የነዳጅ የማሰቀረት ሰራ የመንግሰት ነዉ ሙሰኞቹን የኤሌትሪክ ሹሞቹን ታባርረለህ አንጂ እጅ አጣመረህ ትቀመጣለህ እንዴ ጨለማን የባሰ አታመጣ ብለህ ተቀብለህ

  • @nemeratsehay
    @nemeratsehay Před 16 dny

    Too expensive , you looks robber!

  • @Selame555
    @Selame555 Před 16 dny

    Price ???