📢 ከቤት ሰራተኛዬ ጋር እየባለገ አገኘዉት 🙆🏼‍♂️😂

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@Haymitube01‬

Komentáře • 2,2K

  • @fafi8402
    @fafi8402 Před 15 dny +550

    የፍቅርዬ አደናቂውች በላይክ አሳዬኝ ❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm Před 15 dny +4

      Aleni❤

    • @SusuHesen
      @SusuHesen Před 15 dny +13

      ፍቅርን አለማድነቅ አይችልም ጨዋናትኮ እንደትነወት አለችየኔቆንጆ አንቱእያለች🤣አይፍቅርዬ❤❤

    • @HossamAhmed-nw4vc
      @HossamAhmed-nw4vc Před 15 dny +9

      ፍቅር ግን ማሪያምን በፉፉ 100%ትተማመናለች በዚሁ አጋጣሚ ሳለደቃት አላልፍም❤❤❤❤😢

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs Před 15 dny +3

      ❤❤❤❤❤

    • @user-mo2ii1il8b
      @user-mo2ii1il8b Před 15 dny +2

      አለን😍😍

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Před 15 dny +677

    ክፍል 4 ሀይሚ ና ሀሰን ይምጡልን የምትሉ ላይክ 😂😂😂😂

    • @user-df3cs1be6l
      @user-df3cs1be6l Před 15 dny +15

      ካለ ነገ እናያለን ሁሉም እኮ በአንድ ቀን ነው የተቀረፀው

    • @kasutube8
      @kasutube8 Před 15 dny +2

      ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉

    • @user-ho8fy8dx4k
      @user-ho8fy8dx4k Před 15 dny +10

      ሀይሚና ሀሰን እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e Před 15 dny +1

      @@user-df3cs1be6l እሺ የኔ አስተዋይ

    • @ZAHRAMOhmed-qi2mx
      @ZAHRAMOhmed-qi2mx Před 15 dny

      hasen&haymi😂😂😂😂

  • @BiriukTube
    @BiriukTube Před 15 dny +49

    ማነው እነዚህ ቤተሰብ የሚወደው❤👍

  • @aseed792
    @aseed792 Před 15 dny +73

    ኤፊ ፖራኩ ካለቀ ብሀላ ሁሉም በመድላይ ይቅረብ የምትሉብቻ👍

  • @Trnfn-vb7xp
    @Trnfn-vb7xp Před 15 dny +351

    ክፍል 4 ሀይሚ ና ሀሰን የምትሉ ላይክ ግጩኝ 😁😁

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z Před 15 dny +196

    ኤፊ ፕራኩ ሢያበቃ ሁላቺሁም አድላይ ቢመጡ የምትሉ👍👍👍👍😂

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 15 dny +40

    ፍቅርዬ የፉፉ እህቴ እሱ ይህን አያደርግም አለች ዋው ❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 15 dny +22

    ኤፍሬም ምርጥ ስጦታ ስጣት ብዙ ስራ ናው ያሰራችልክ ብዙ ግዜ በመጨራሻ አሰቀቹኝ😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 15 dny +331

    ቀጥይ ማርኬን ያምትሉ ለይክ 😂😂😂😂

  • @MetiWerku
    @MetiWerku Před 15 dny +108

    ኤፍረም አረ ቀጣይ ሀይሚን አድረግልን በጣም አድናቂህ ነኛ እስኪ በላይክ ግጭኛ የተመቻችሁ👍👍👍👍👍😊

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Před 14 dny +2

      😂😂😂😂😂ሃሚና ሃሰ

    • @MetiWerku
      @MetiWerku Před 12 dny

      @@DelightsDelights እኮ መቸ ቀረቡ😂😂

  • @user-py7jg5mt8k
    @user-py7jg5mt8k Před 15 dny +58

    ፊቅር ለሰዉ ክብር አለት የምትሉ ለይክ

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před 15 dny +21

    ሀይሚዬ እና ሀሰን ይቅረቡ ፈታ ያስብላል 😊😊😊😊😊😊

  • @HossamAhmed-nw4vc
    @HossamAhmed-nw4vc Před 15 dny +187

    ማሪያምን ፍቅር ግን በጓደኛው 100% ትተማመናለች እምትሉ❤በዙሁ አጋጣሚ ፍቅርን ሳላደቅ አላልፍም❤❤❤❤

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 15 dny +90

    ፍቅርዬ አደነቅሁሽ ጌታን ፉፉ እንደዚህ አያደርግም አለች😂😂😂😂😂😂

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do Před 15 dny +21

    ፉፉን አዉቀዋለሁ ስትል ፍቅር ደስ ያለዉ ማነዉ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Před 15 dny +18

    ጌታን እዲህ አያደርግም እኔ እምልለታለሁ አለች ጌታን እፍፍፍ 😢 የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 15 dny +58

    ፍቅርዬ ንግስቴ በፉፉ 100 በ100 እርግጠኛ ነች ትተማመንበታለች ሁሌም እመኚው ልእልቴ❤❤😘😘😘

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c Před 15 dny +43

    ፍቅርየን እና ፉየ ምትወዱ ኤፍን 100k አስገቡት ትንሺ ነው የቀረው

  • @user-ox2gn6lj9l
    @user-ox2gn6lj9l Před 10 dny +2

    አረ የፍቅርዬ አድናቂዎች የት አላቹ ❤❤❤❤ የቡቲ ቀዉጢዎቹ ሰላማቹ ይባዛ👍👍👍👍👍

  • @Hail-gj8uj
    @Hail-gj8uj Před 15 dny +25

    እኔይሄን ቡታጅራ እሚባል አገር ማዬት አለብኅ በአሁኑ ሰአት ሁሉም ቦታ ምስቅልቅሉ ወጥቷል እናተጋር ግን ከሁሉም ነገር የፀዳ ፍቅር ብቻነዉ እምሰብኩት የእዉነት ፍቅርያለበት ቦታ እግዚአብሔር እራሱ ሰላም ያደርጋል ኦልይተዘፍዝፋችሁ ፍለጠዉ ቁረጠዉ የምትሉ ከቡታጅራ ይቶበሮች ተማሩ እግዚአብሄር ይቅር እዲለን

    • @SusuLove-kn9cj
      @SusuLove-kn9cj Před 15 dny +1

      የቡታጅራ ቅፅል ስሙ የሰላም ሰገነት በመባል ይታወቃል

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Před 15 dny

      ነይ አህለን❤❤🎉🎉🎉

    • @user-rx6vj8xw2m
      @user-rx6vj8xw2m Před 15 dny

      ነይ እንቀበልሻለን ❤

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před 14 dny +1

      እውነትሽ እኮ ነው እኔ በጣም ነው የሚያቀናኝ ግን የት ነው ያለው ክልሉ የትግራይ ልጅ ነኝ ቅርብ ኮሆነ በዛ መኖር እመኛለሁ የምሬ ነው

    • @user-nc7we1ci2b
      @user-nc7we1ci2b Před 14 dny

      ​@@sarahabashi4167 ደቡብ ክልል

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 15 dny +249

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 15 dny +100

    ፍቅርዬ ያኔውድ ስወድሽ እኮ😢መነው እዳኔ ውድድ ምያራጋት ያኔጃግነ ፉፉዬ ያኔ ወድም 🎉❤😊

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm Před 15 dny

      Ene

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te Před 15 dny +1

      እኔም❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs Před 15 dny +2

      እኔ እኔ😥በጣም የምወዳት የኔ ውድ ነገረ ❤❤Bየኔ ሰሰት 🌹❤👈

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p Před 15 dny +1

      ​@emmanuelzabaneh-ያኔውድ ነይ ብዬሽ ነባር እኮ 😢😢😊if7zs

    • @hawasaeed-pp4zy
      @hawasaeed-pp4zy Před 15 dny +2

      እኔም በጣም ነው የምወዳት

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e Před 14 dny +10

    ልጅታ ግን ዋው ናት ራሄል❤❤❤😂

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 15 dny +9

    መገን ኤፋ ተጫወትክባቸው. ሪች ትችያለሺ💞💞👌ፉአድየና ፍቅርየ ስወዳችሁ
    ቀጣይ ሀስንና ሀይሚ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 15 dny +113

    ክፍል አራት የትቢ ትሁንልን የምትሉ ክክክ

  • @asrse539
    @asrse539 Před 15 dny +69

    በዚህ ፕራክ ሀሰን ከመጣ ሀገር ነው የሚደባለቀው የምትሉ 😂😂😂

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e Před 15 dny

      ግን ለምን😂😂

    • @user-me4ve9yi2h
      @user-me4ve9yi2h Před 14 dny +2

      🤣🤣🤣🤣🤣ሀሰን የሳቄ ምንጭ አላህ ይጠብቀው የአሄራ ወንድሜ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Před 14 dny +7

    ሪች ኤፊ ሥጦታ ይገባታል. ወይኔፍቅረየ😅😅😅😅😅ሆዴቆሠለ ጀግኒት. መተማመንሽ

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl Před 15 dny +8

    ኤፋ የስራህን ይስጥህ አሰቃየሀቸው ፍቅርዬ አለባበስሽ እንዴት እንደሚያምር

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 Před 15 dny +135

    ማሪኬ ና ሃይሚ ባንድ የምጡ የትሉ ላይክ❤🎉

    • @LuLu-cq1uz
      @LuLu-cq1uz Před 15 dny +4

      ይምጡልን እነማርክ❤❤❤😂😂

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před 14 dny +1

      @@gjggguih2161 የቆየ እኮ ነው

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před 15 dny +121

    የፋቅር አደናቅዎች የት ናቹው 👍👍💞💞

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 15 dny +2

    ፍቅርን ያሳደገች እናት እድሜዋ ይርርዘም አቱ እያለች ስትጠራ ይገርማል ማርያምን ትለያለች በራሳ ክብርም በሰውክብርም አትደራደርም የኔ ውድ ፍቅርየ ወድሻለው ማሬ

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 Před 15 dny +8

    ልጅቷግን ያለማድነቅ አይቻልም በርቺ

  • @user-dp9he6oh8z
    @user-dp9he6oh8z Před 15 dny +50

    ኤፍሬም ግን ከይቅርታ ጋ ለፖራንክ እግዚአብሔርን አትበል ኦሮቶዶክስ ከሆንክ ከ አስሩ ትዛዞች አንዱ ስሜን በከንቱ አትጥራ ነዉ እሚለዉ በተረፈ በርታ አድናቂህ ነኝ

    • @user-dc6qi6dj8y
      @user-dc6qi6dj8y Před 15 dny +2

      አይይ እነሱ ምድራዊን ነውስጋዊ ፍቃድን እሚአስቡትነፍስተረስታለች ብዙ አይቻለሁ እግዚአበሔር ልቦና ይስጣቸው😢

    • @user-jc9vy5gu3r
      @user-jc9vy5gu3r Před 15 dny +1

      በውሸት አይማልም

    • @LchiSweet
      @LchiSweet Před 14 dny

      ​@@user-dc6qi6dj8yኣትፍረጂ እንዳይፈረድብሽ ሳያስቡት ሊሆን ይችላል ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před 14 dny

      ​@@user-jc9vy5gu3rትክክል😢

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před 14 dny

      ትክክልሽ ነው እኔ ደሞ ደስ ያለኝ የፍቅር ሁሌ ማማተብ ❤❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Před 15 dny +32

    😂😂😂 ፍቅር ምስክን እደዝ አየደርግም አለች ምርጥ ጓደኛ ምርጥ እህት ነሽ ብቻ ይማቻቹሁ ዘና አረገቹሁኝ 😂😂

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 14 dny +6

    ኤፋዬ ወድሜ ትለያለህ የምር ሁላችሁንም እናመሰግናለን ቀጣይ ሀሠንና ሀይሚን አምጣልነ😂😂😂

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b Před 15 dny +5

    መዳም የሥራሽን ዙርት😥 ፍቅርዬ የኔ ልእልት ፉአድዬና ኤፍዬ በጣም እወዳችኃለሁ😍😍😍😘😘😘

  • @user-vv5lh7hy8v
    @user-vv5lh7hy8v Před 15 dny +33

    ልጅቷ ትወናዋ አደኛናት እሪቾ ፍቅርየ የኔውድ በሥሥትነውየሚወድሽ እደኔየሚወዳት በላክአሳዮኝ❤❤❤

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 15 dny +70

    ኤፍሬም አንተ ብቻ ስራልኝ 😂😂😂😂ከሌሎች ኮኮታሞችህ የሚያስቅ ነገር አጥተናል እኛ😂😂😂

  • @user-rz3kw9ux1z
    @user-rz3kw9ux1z Před 15 dny +5

    ወየው ፍቅርዬ አለመሳቅ አይቻልም😂❤❤❤

  • @user-ep3ou5id7f
    @user-ep3ou5id7f Před 15 dny +13

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji Před 15 dny +50

    ተፋቀርን ተለያየን እያሉ ልባችን ከሚያደሙን ከሚያሥለቅሱን ያተ ይሻለናል ፈታ እሚያደርግ በሣቅ ጨርስኩት ይመችህ ነገ ማርኬን

    • @Tumorelo
      @Tumorelo Před 15 dny

      Eko😂😂😂

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před 15 dny

      እኮ😂😂😂😂

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Před 15 dny

      ትክክል ኤፌ ጎበዝነዉ ከሁሉም ጎንነበር

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Před 15 dny +1

      @@Hereya-zz7ji ድራማ መሆኑን እያወቅን ሥንከታተል ደስ ይላል ተበላንጅ😃😄😃😄

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Před 15 dny

      ትክክል❤

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Před 15 dny +93

    ወዮሁ ዛሬ ሄዴ ቆሰለ🤣🤣🤣ኤፉ ይሄን የኮሚዲያ ስራ ቀጥልበት የምትሉ❤❤❤ቀጣይ ዊና ይሁንልን የምትሉ እስኪ🙏🕊❤❤❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 15 dny +2

    የኔ ውድ ፍቅር ስወድሽ በጎደኛሽ እንዲህ እርገጠኛ ሰትሆኝ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ገብርኤልን ፍቅራቹሁ ይብዛልን አይ ኤፊ እንደ ሰሞኑ ሰቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před 14 dny +3

    ከና ከጅምሩ ጀምሬ በሣቅ ሞትኩ 😂😂😂😂ሙሉዉን አይቼ እኮምታለሁ😂😂❤❤❤❤

  • @user-rq9ne9ns5m
    @user-rq9ne9ns5m Před 15 dny +72

    ፍቅርዬ ልጅ ነት እኮ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 Před 15 dny

      በጣም የኔ ውድ ፍቅርዬ

    • @user-mo2ii1il8b
      @user-mo2ii1il8b Před 15 dny +8

      በጣም ዛሬ በፐልፒን ሠብሥክራይብ አደርኮት በ3ሠው እሷ እራሡ እያየቻት ልጅ ናት አለችኝ ስወዳት ማርያምን

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 15 dny

      ❤❤❤❤​@@user-mo2ii1il8b

    • @Jhgutfhjj
      @Jhgutfhjj Před 15 dny

      ❤❤❤❤❤❤​@@user-mo2ii1il8b

    • @kadists9996
      @kadists9996 Před 14 dny

      ​@user❤❤❤እኔም ስወዳት-mo2ii1il8b

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go Před 15 dny +26

    😂😂😂😂😂አረ ኤፍ 😂😂😂 ፍቅር ግን ለፉፉ ያላት እምነት ይገርማል❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před 15 dny +2

    ማርያምን አፈቀርን እያሉ ከሚጃጃሉት እናተፈታ በሳቅ ልፈነዳ ነዉ ዛሬ በፍቅርየ ስምዛሬ በ4ስልክ ሰብስክራይብ አደረኩህ መቶ ኬ እናስገባዉ የፍቅር አድናቂወች❤

  • @cekleyemer
    @cekleyemer Před 15 dny +2

    ፍቅር እምነትሽ ደስ ይላል የኔዉድበዝሁ ቀጥይ ኤፋየ በጣም ትለያለህ አዝናኝ ቪድወ እየሰራህ ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207 Před 15 dny +31

    ፍቅረነቴ የኔ አለም🌎የኔ ጣፋጭ🍫

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před 14 dny

      😊😊😊☺☺😍😍😍

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před 15 dny +23

    ለእናት ያላት ክብሪ ፍቅርዬ የኔ ውዴ ፍልልቅ❤❤❤❤😂😂

  • @hanhan2010
    @hanhan2010 Před 14 dny +2

    ፍቅር የኔ ማልካም ሴት አያዳርግም አለቺ 🫶🥰❤️🥹

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 Před 13 dny +1

    ይህ ብሮግራም ማነው እደኔ የተመቸው 👌👌👌👍👍

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 15 dny +34

    ፍቅር በጣም ነው የማደንቅሽ በፉፉዬ ያለሽ መተማመን ሳላደንቅሽ አላልፍም የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ🎉🎉

    • @user-hk8of8lq1t
      @user-hk8of8lq1t Před 15 dny

      ታዳ የልጇ አባት እኮ ነዉ አትቂም

    • @kadists9996
      @kadists9996 Před 14 dny

      ጅል የምን ልጅ ነው😅😅😅😅​@@user-hk8of8lq1t

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před 14 dny

      @@user-hk8of8lq1t እ🤔 እኔ አላውቅም

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před 14 dny

      ​@@user-hk8of8lq1t መን አረገዉ የልጅ አባት አቤት ወሬ በሰው ህወት ከልመረን ኤጭ

    • @ggg-275
      @ggg-275 Před 14 dny

      😂😂😂😂አዋልደሻቸዋል እዴ😢😢​@@user-hk8of8lq1t

  • @ObseeQueen
    @ObseeQueen Před 15 dny +37

    የፍቅር አደናቅዎች የት ናቹው👍❤❤🎉

  • @Ganaet
    @Ganaet Před 15 dny

    ወው እሬቻ የቱወነ ብቃት WO👍👌 ትጠቃምበት ቃጠይ ሀይም ልእልቱሀ ትቅርብልኛ

  • @ZabebaAlattas
    @ZabebaAlattas Před 15 dny

    ቀጣይ ማርክን ሀሰንን ሀይሜን በጣም ደስ እሜል ብራክ ነው እዳታቋጠው ቀጥልበት

  • @adan1376
    @adan1376 Před 15 dny +31

    በዛሬየ ቪደው ኤፊ 100 መግባት አለበት የፍቅር ቤተሰብ የት ናችሁ እንኩራባችሁ ❤❤❤ያላ

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 Před 15 dny +42

    የፍቅርየ ወዳጆች የት ናቹህ በኤፋ ቤት በቃ ኤፉ ያበደ ነው❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 15 dny +3

    ዋዉ የፍቅር እምነት ግን አደኛ ተባረኪ

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q Před 14 dny +1

    እርችየሰረሽላቸዉ እድግ በይ ቀጥይ ኤፋ ይመችሁ😂😂❤❤❤😂😂

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu Před 15 dny +24

    የፍቅር አድናቂ የትናችሁ❤🎉🎉

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d Před 15 dny

      አለን በሄደችበት ሥንሄድ ተከራተትን እኮ😢

  • @user-bv4so5ht4l
    @user-bv4so5ht4l Před 15 dny +36

    ሰብስክራይብም እያደረጋችሁ ፍቅር መታማ 100k መግባት አለበት❤

  • @Zebna-uh3xd
    @Zebna-uh3xd Před 14 dny +3

    ኤፍሬም በፕራንክ እግዚአብሔርን አትበል 😢😢😢

  • @user-xm6bs1mf7z
    @user-xm6bs1mf7z Před 15 dny +1

    ወይኔ በሳቅ ግን ለእሙ ስጦታ ይሰጣት የሚል በላይክ😂😂😂

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l Před 15 dny +23

    ወይኔ ፍቅርዬ እና ፉፉዬ ❤❤❤❤❤እኔ አሰረዳለሁ አለ ፉፉዬ እረ በሳቅ😂😂😂😂 ኤፍ እረ ተዉ😂😂

  • @fikrTube-dr4nj
    @fikrTube-dr4nj Před 15 dny +37

    ያገናኘናል😁😁

    • @user-ge1tr2xv6u
      @user-ge1tr2xv6u Před 15 dny +4

      ፍቅርዮ የሴቶች በላይ❤❤❤❤

    • @HilinaMoges
      @HilinaMoges Před 15 dny +1

      ፍቅርየ😂😂❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Před 15 dny +2

      ንግስቴ ተጫወተባቹ እንዳትለቁት እናንተም ስሩለት😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @HossamAhmed-nw4vc
      @HossamAhmed-nw4vc Před 15 dny +5

      ፍቅርየ ማሪያምን ሳላደቅሽ ማለፍ አልችልም አች ግን ከምር በፉፉ 100% ትተማመኒበት አለሽ በርቱልኝ እወድሻለሁ❤❤❤

    • @user-ow3km6sp8w
      @user-ow3km6sp8w Před 15 dny +1

      የኔ ምርጥ ፍቅር❤❤❤❤

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway Před 10 dny

    ስወዳችሁኮ በጣም አሪፍ አዝናኝ ነው በርቱልን ውዶቺዬ ውድድድ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Před 15 dny +1

    ፍቅርዬ😂😂❤ኤፊ ይመችክ😂እኛ ሳቅ ነው ምንፍልገው😂😂❤❤

  • @madeanasaed9517
    @madeanasaed9517 Před 15 dny +49

    ፍቅር ግን በፉፉ እተማመንበታለሁ ስትል በጣም ነው ያስደሰተችኝ የጓደኝነት ጥግ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 15 dny +31

    ወይኔ ዘንድሮ ኤፍሬም😂😂😂በሳቅ ልጨርሱን ነው😂😂ልጅቷ ግን ይመችሽ😂😂😂

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 Před 15 dny

    ወይኔ ጉደ ክክክክክክ ከፈርላከደረሰ ሌላ እሚያቸግር ነገርአለ ክክክክክ ከመሳቄ የተነሳ አጀቴ ቆሰለ

  • @user-qx1dz5cv8o
    @user-qx1dz5cv8o Před 15 dny

    ኤፍየ የኔ የሳቄ ምንጪ😂😂ማነዉ እደኔ እሚወደዉ❤❤❤የተቅማጡ ነገርስ😂😂

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 15 dny +13

    ወላሂ እደዛሬ ሥቄአላቅም በተለይ በነፍቅር 😂😂😂😂ሽቴ ሥኪያመልጠኝ 😂😂😂😂😂😂እህ ግን የፍቅር ምንያክል እደምታምነው የጓደኝነት ጥግ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሁአለሁ F❤F🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Jhgutfhjj
      @Jhgutfhjj Před 15 dny

      እኔም❤😂😂😂

    • @hanankeder4586
      @hanankeder4586 Před 15 dny

      😂😂😂😂

    • @user-sw9gg2mi1c
      @user-sw9gg2mi1c Před 15 dny

      እሥት ተይኝማ እኔማ ምን ሽንቴ ኡፍፍፍፍ የ ነገር አለ አልኩሽ ኡፍፍፍ ሥሥቅ በዘው አቤት ገነ ሻይ አልጠጠው ወይ ሙቅ ውይይይ

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Před 15 dny

      @@user-sw9gg2mi1c 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ri9hj9ez1x
    @user-ri9hj9ez1x Před 15 dny +15

    ፉፉዬ ፍቅርዬ ስጠብቃችሁ ነበር🎉😂
    እያንዳንዳቸው እኮ ሲጨንቃቸው ኤፋን የሚቆሰቁሱት ነገርስ ይመቱታልም ሞትኩ😂😂😂

  • @sandflove
    @sandflove Před 13 dny +2

    በሳቅ ሞቻለሁ ልጂትዋ ጎበዝ ናት ይመቻችሁ

  • @naatytube
    @naatytube Před 14 dny +1

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ ያሰባቹኝ ያሳካላቹ አበረታቱኝ❤

  • @ahilamYimer-fe7ue
    @ahilamYimer-fe7ue Před 15 dny +25

    ፍቅርየ ሂወቴ ቻይዉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wr5js9jt6z
    @user-wr5js9jt6z Před 15 dny +25

    ፍቅርዬ የኔ ቆጆ

  • @Helenutub
    @Helenutub Před 15 dny +2

    😂😂😂ወየው ፍቅርዬ የኔናት😂😂😂❤❤❤❤ኧረ ሆዴ

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 Před 15 dny +2

    ፍቅርዬ ፉፉዬ የማትጠገብ ስስቶቼ ስወዳቹ ከልቤነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877 Před 15 dny +16

    ፍቅርየ የኔዉዴ ስወድሽ ፉፉየ የፍቅርየ መከታ❤💪💪

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp Před 15 dny +15

    ማንንም አላየሁ ወደናተነው የመጣሁት 🤣🤣ክፍል 4 ሀይሚ ና ሀሰን❤🎉

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu Před 15 dny +2

    አረፈቅርየ የኔሰዉአክባሪ ኮራሁብሽ ፉፉ ተበላህ የሰዉ ሰራተኛ አማግጠህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k Před 15 dny +2

    ፈቅር.ጡሩ.ጋደኝ.ይሰጥሸ.ምንም.የለነም.ጋደኘ.ብቸ.ነን.አለች

  • @RabiyaLove-ee5hn
    @RabiyaLove-ee5hn Před 15 dny +65

    አንደኛ ነኝ በህግ ላይክ አርጉኝ ትዛዝ ነው

  • @user-jz3rx5il7s
    @user-jz3rx5il7s Před 15 dny +13

    ልጅቱ ገን ዋዉ ነት የኔ አጀዛ😁😁😁

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj Před 15 dny +1

    ወይኔ ኤፋዬ ሬጌውን ጎጃምኛ ኣረከው እኮ😂😂😂❤

  • @DestaMersha-qp8qy
    @DestaMersha-qp8qy Před 15 dny +1

    ሽዋሮቢት ስትል የሰማሁ መስለኝ 🎉🎉
    ምግብ እየበላህ ነበር ትን አስባልከኝ ኤፍሬም😅😅

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lh Před 15 dny +25

    የምር ግን የቡታጅራ ዩቱበሮች ባይኖሩ ግን በድብርት አልቀን ነበር

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Před 15 dny +2

      ቀላል

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh Před 15 dny +2

      @@KelemEshetu-ju3pl የለለ ነው እምዝናናው

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Před 15 dny +2

      እኮ

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh Před 15 dny +2

      እኔማ በሳቅ ወዴ ቆሰለ አእራሴን አመመኝ እረ ሽሽሽሽ አመት ኑሩ የቡታጅራ ልጆች

    • @user-gh8wl6jt1s
      @user-gh8wl6jt1s Před 15 dny +2

      በትክክል ቀላላ ድብርት በጣም 😅😅

  • @user-sp5rn4lw4p
    @user-sp5rn4lw4p Před 15 dny +7

    ድምፅዋ ግን ትንሽ ያስነቃል ወፈር ታርገው ግን ተመችቶኛል ገደልከን በሳቅ❤❤❤ ቀጣይ ማርክን

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před 15 dny +4

    ፍቅርየ የኔ ቆንጆ ሚጥጥዬ❤❤

  • @user-fb5zk4fh1e
    @user-fb5zk4fh1e Před 15 dny +2

    Kkkkk🤣🤣🤣woyine gude😂😂 prt 4 mark argi

  • @emebet7575
    @emebet7575 Před 15 dny +18

    ክፍል 4 ሀይሚና ማርክን ይምጥሉ 😂❤

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Před 15 dny +21

    😂😂😂😂😂ፍቅርየ የኔ ልእልት እስኪ እን ያቸው

  • @stc6291
    @stc6291 Před 15 dny

    እናመሰግናለን ኤፍሬምእናእርች በጣምትወናትችያለሽ የራሷን ይቱብክፈቱላት ፈታያለችልጅነችየቡታጅራልጆች በጣም ጨዋእና ሰዉ አክባሪነታቸዉን ያየንበትቪዲዎነዉሁሉም ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhalie4403
    @selamhalie4403 Před 15 dny +1

    ማርየም እንደ ዛሬ ስቂ አላቅ ፍአድየናፍቅርየን ይመቻቹ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 Před 15 dny +10

    ፋፋ ከይበገርም የምር ሪት ትወዋ ዋው ትችላለች አይገልፀውም የምትሉ👍👍አፋ ግን ምድርን እሱ ይሁንህ😅😅😅❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Před 15 dny +102

    ቀጣይ ማርኬ ይጣልን የምትሉ 😂😂😂😂😂

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 14 dny +1

    ሪችዬ የኔ ማር ትወናላይ አደኛ ነሽ የኔ ጀግና💪💪❤❤❤

  • @walotube33
    @walotube33 Před 15 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂ምስኪን የኔ ውድ ፍቅር❤እፊ ምድነው አስተግፍሩላህ