Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የእመቤት ሙዚቃ አሀዱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2019
  • “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
    CZcams:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”
  • Zábava

Komentáře • 3,5K

  • @QinLiboch
    @QinLiboch  Před 4 lety +245

    እጅጉን በጣም አዝናኝ ኮሜዲ ዶ/ር ሺበሺ
    czcams.com/video/Zm3CF6JnhsA/video.html

    • @mubaratbangky4564
      @mubaratbangky4564 Před 4 lety +4

      መሳቅ ነው አመሌ

    • @safinasafina6628
      @safinasafina6628 Před 4 lety +3

      Kin leboch beretu fetari selamachun yabezalen

    • @user-ol1xx1gn9c
      @user-ol1xx1gn9c Před 4 lety +1

      እሙዬ የኔ የዋህ ሀበሻ ቀሚስሽ ሲያምር

    • @user-qo7qy7wc5x
      @user-qo7qy7wc5x Před 4 lety

      ቅን ልቦች ውይይይ ስወዳችሁ

    • @user-qo7qy7wc5x
      @user-qo7qy7wc5x Před 4 lety

      ፍፄ በናትህ እኔ ሚዚቃ መዝፈን እፈልጋለሁ ቁጥራችሁን መገኛችሁን ላኩልኝ ወይ የመቤትን ወይ የናተን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 4 lety +364

    የእውነት ይችን ልጅ ለመሮዳት ለማገዝ የምታደርጉት ጥረት ሳላደንቃችሁ አላልፍም የምር ሀበሻ ማለት እንድህ ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን❤

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 Před 4 lety

      ሰልጠን በይ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 Před 4 lety

      ሳቅ አታብጂ ኢጭ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 Před 4 lety +1

      በናታችሁ ኮሜቱን አስነብቧት ሳቅ አታብዛ ሴት ልጂ ውበቷ ቁጥብነቷ ነው

    • @suaaddd601
      @suaaddd601 Před 4 lety +2

      @@sultanalain7706 ፈጣሪ ለሰጣት እደፈለጋት ትሳቆ ሆይ

    • @sanamsanam179
      @sanamsanam179 Před 4 lety

      ኮሜቶች አትሳደቡ ለሰሜቶአሰቡ ሰትመክሩ ሳትሳደቡ ምከሩ ከይቅረታጋረ

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 Před 4 lety +497

    ከምር ይችን ልጅ ለመርዳት በምታደርጉት ጥረት በጣም ነው የምታስደስቱኝ

  • @ghghjv9492
    @ghghjv9492 Před 4 lety +57

    ሙዚቃ አቀናባሪዉ እደዉ ምን ልበልህ ደስ እምትል ሰዉ ነህ ተባረክ

  • @kidistaragie6546
    @kidistaragie6546 Před 4 lety +280

    ፍጺ አንትን የወለደች እናት ትባርክ

  • @user-ee9vx8oz2o
    @user-ee9vx8oz2o Před 4 lety +871

    እሙየን እደኔ የምትወዱ❤❤Like👍👍ግጩኝ እስኪ

    • @YeWahaMarMedia
      @YeWahaMarMedia Před 4 lety +4

      ነቢላ ውዴ ደምሪኝ

    • @mihrettesfa3434
      @mihrettesfa3434 Před 4 lety

      እሙ ዬ በርች ለመዠምደድ ሞክር. አርፍነው

    • @YeWahaMarMedia
      @YeWahaMarMedia Před 4 lety

      @@mihrettesfa3434 ስወድሽ ቤቴን እይልኝ ከወደድሽው ሰብ ታደርጊያለሽ

    • @khalidalhammadi5569
      @khalidalhammadi5569 Před 4 lety +2

      እሙ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አትፍሪ

    • @loveeritrea3235
      @loveeritrea3235 Před 4 lety +2

      So sweet Emye God bless you I love you sister

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o Před 4 lety +111

    እናንተ የምታግዟት ግን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናችሁ ተባረኩ

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc Před 4 lety +226

    ዋዉ የእሙ ዲምፅ የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ እስኪ

  • @yalgayalga3073
    @yalgayalga3073 Před 4 lety +289

    የእሙን ለቅሦ ወደ ሣቅ የቀየረ አምላክ የእኛንም ሂወት መቸ ነው ከሥደት የሚታወጣን ፀሎታችን ሥማ ፈጣሪ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 4 lety +187

    ተገልጾ የማያልቅ ርዳታ ማድረጋችሁ ትልቁ የኢትዮጵያዊ መገለጫችን ነዉ ።

  • @user-pc7oz9ko8o
    @user-pc7oz9ko8o Před 4 lety +67

    እህት ለዚህ ያበቃሺን ከፈጣሪ በታች ሁኖ ለረዳሽ ወንድማችን ፊፄ እድሜና ጤና ጨምሮ የድንግል ማሪያም ልጂ ይስጥህ

  • @mekdesyemaryamliji5339
    @mekdesyemaryamliji5339 Před 4 lety +145

    እስኪ የእሙዬ ደስታ የሚያስደስተው👍

  • @uae4819
    @uae4819 Před 4 lety +13

    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ድምፅሽ ለኔ 1ኛ ነው እሙዬ👌👌👌👌

  • @user-ct8wq3eg5p
    @user-ct8wq3eg5p Před 4 lety +100

    እውነት ኢትዮፕያ መሆኔን በጣም ደስ አለኝ መነሻው ፍፄ ቢሆንም ከሱም ስር ሆናቹ እመቤትን ለረዳቻቷት ሁሉ ፈጣሪ ይርዳቹ

    • @user-dl4ji7ph3c
      @user-dl4ji7ph3c Před 4 lety +1

      Amen

    • @user-vw6pc1wx7w
      @user-vw6pc1wx7w Před 4 lety

      የኔውድእህት አይዞሽበርችየምር በሚቀጥለው አብረን እንዘፍነውአለን

    • @user-vw6pc1wx7w
      @user-vw6pc1wx7w Před 4 lety

      እሙየ አንችንየረዳሽሰውሁሉአላህይጠብቃችሁያረብ

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 Před 4 lety +66

    እሙ ጎበዝ ነሽ ግን በዚህ አጋጣሚ ለ ሙዚቃ አቀናባሪዎች ክብር ይገባችኋል በእውነት 🙏🙏

    • @user-zd3dv1cn6z
      @user-zd3dv1cn6z Před 4 lety +1

      አቀናባርይወችም ቅን ናቸው ቀጥሉበት ሁሉም ኢትዩ ወንዲም እህት ነን

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e Před 4 lety +8

    ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ሳቂልኝ የኔ ፍልቅልቅ ግን ዘፈኑ ቢቀርብሽ መዝሙር ሞክሪ በተረፈ በርች ሁሌም ደስስስስስ ይበልሽ

  • @bethlhemtegegn9835
    @bethlhemtegegn9835 Před 3 lety

    Enezih ljoch betam yetebareku nachw destlalachu tebareku, tada gobez tebarek 2 tum lgoch yetebareku nachw ,yebelet tebareku.

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 4 lety +16

    ቅን ልቦች በእውነት ለዝች ልች ድጋፍ የምታደርጉት በእውነት ትክክል ቅን ልቦች ናችሁ ልትመስገኑ ይገባል ♥♥♥♥ !!

  • @ethiohagere8225
    @ethiohagere8225 Před 4 lety +31

    አባቴ መድሀኒአለም የተመኘሽውን ሳይሆን የሚጠቅምሽን ይስጥሽ የኔ የዋህ
    ጌታ ይሁንሽ ምንም እነኳ አንዳዴ ዘፈን ባዳምጥም ዝፈኝ አልልሽም
    ምክንያቱም ጌታ እግዚአብሔር የዘፋኝን ፍጻሜ ሲገልጸው አጠር ባለ ቃል ነው
    👇👇👇👇
    ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም❗

    • @mariamrmeich6417
      @mariamrmeich6417 Před 4 lety +1

      የኔ ገራገር ገናናው መላክ እሡ ሀሳብሽን ያሟላልሽ አይዞሽ

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 Před 4 lety +2

      እፍፍፍፍፍ ለመፃፍ ያሰብኩትን ነው የገለፅከው/ሽው አምላክ መንገዷን ይምራት ሰለ እምነት አለማወቅ እንዴት እንደሚጎዳ በስደት ነው የተማርነው ።እውነት የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልጋትን ይስጣት የኔ የዋህ እህት ተስፋ አለኘ ያንን መከራ ያሳለፋትን አንድ ቀን በተሰበረ ልብ እንደምታመሰግነው ።

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 4 lety +8

    የኔ መልካሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበል እግዚአብሔር ቅን ልባችሁን አይቀይረው 🙏🙏😍😍😍😍

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 Před 3 lety +6

    ማማዬ የኔ ድምጽ መልካም በስራሽ በመንገድሽ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ካንች ጋ ትሁን ፍጽየ ስለበጎ ስራህ እድሜ ከጤና ጋ ያድልክ

  • @cellphone4277
    @cellphone4277 Před 4 lety +52

    ፈጣሪሽን አመስግኝበት እሽ መዝሙር ተለማመጂ ቅን ልቦች ይመቻችሁ

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 Před 4 lety

      👏👏👏👏😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 Před 4 lety

      👏👏👍👍👍👍👍🙏🙏😭💟💟💟💟💟💚💚👄👄

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 4 lety

      በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኙልኝ

    • @meseratmola5087
      @meseratmola5087 Před 4 lety +1

      ትክክል ብለሻል እህቴ 👏👏👏

    • @kebakeba8601
      @kebakeba8601 Před 4 lety

      Btzemr ejig betam tru new gin agul kalchalechi metfo new lemsale ene , ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,eyu yemezmur mnnet sayaku megbat leheymanotum leraswam yebelete hetiyat new

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x Před 4 lety +52

    ዋው አቀናባሪው ተመቸኝ👌እንግዲ ፈላጎትሽ ከሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mekdesyemaryamliji5339
    @mekdesyemaryamliji5339 Před 4 lety +12

    ፍፄ በስራወችህ ሁሉ በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ እሙዬ በጣም ነው የምወድሽ ባየሁሽ ቁጥር የእናቴ ልጅ ነው የምትመስይኝ ዬኔ ውድ እግዚአብሔር ከሀጢአት በቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ

  • @freyeman5330
    @freyeman5330 Před 4 lety +6

    እሙየ እድሜና ጤና ይስጥሽ።ፍፂየ የተባረክ ደግ ሰው እስከ ኑርልን ።

  • @hadiamohammed5883
    @hadiamohammed5883 Před 4 lety +32

    አይ ወንዶች እየተባሉ በአንዳንድ ተልካሻ ወዶች ምክንያት ይሰደባሉ እደዚህም ረጋ ያለ መልካም ወንዶች አሉ

  • @kaleyefeker3547
    @kaleyefeker3547 Před 4 lety +56

    እሙዬ የኔ ቆንጆ እምር ብሎብሻል ቀሚስሽ በጣም ያምራል ዘፈን ሀፂያት ነው ግን ቢሆንም የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ

    • @lema9174
      @lema9174 Před 4 lety

      እመቤት፣ከሙዚቃ፣በመዝሙር፣ፈጣሪ፣ብታመሰግኝ፣ጥሩ፣ነበር

    • @genetnegnyesdefrashlij2938
      @genetnegnyesdefrashlij2938 Před 4 lety

      ነበረ ግን የህደቺዉ በተክርስቲያን አይደለም እኮ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራሽ

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 Před 4 lety +2

    እኔ እሙን ብሆን ከየት እዳነሳኝ አስቤ እግዚአብሔርን በመዝሙር ነበር የማገለግለው የማመሰግነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ምንግስተ ሰማያት በዘፈን አይገኝም ።
    ካለሽበት ቦታ ተነስተሽ ለዚህ መድረስሽ ደስ ይላል ከሁሉም በላይ እሷን የምትረዷት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እላለሁ

  • @gatsh3110
    @gatsh3110 Před 4 lety +5

    በጣም ውብ ድምጽ ነው ያለሽ እሙየ ተጠቀሚበት በርች እግዚአብሄር ይርዳሽ😘😘

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u Před 4 lety +98

    ፍጼ ከፍጣሪ በታች ባንተ እዚህ ደርስች ሺ አመት ኑርልን የኛ መልካም ....

    • @sentayuzenabe7437
      @sentayuzenabe7437 Před 4 lety +1

      እመቤትእኔየዘፍደጋፊአይደለሁግንላችስልሰማሁሽ

    • @sentayuzenabe7437
      @sentayuzenabe7437 Před 4 lety +1

      በዝህድምጥሽአምልክሽአክብር

    • @monashmeis8445
      @monashmeis8445 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን

    • @jonkan8948
      @jonkan8948 Před 4 lety

      አርበናትሽ ቁምነገሪላይ አትሳቂእህቴ

    • @user-gf8xg1zd8u
      @user-gf8xg1zd8u Před 4 lety

      @@jonkan8948 ማን ሳቅ ጆን

  • @user-iu5sm5cc1q
    @user-iu5sm5cc1q Před 4 lety +337

    እሙ ልምከርሽ ዘፈን መንግስተ ሰማይ አያወርስም እሚያበረታቱሽ እንድዘፍኝ አይጠቅሙሽም ይህ አለም አላፊ ነው ያገዘሽ ደግሞ የጌቶች ጌታ ነው ብችይ እሱን አገልግይ

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 4 lety +4

    የኔ ማር ደስ ስትል ፍጺ መነሻዋ አንተ ነህ ተባረክ 🙏👌

  • @user-zd1hi6bx3f
    @user-zd1hi6bx3f Před 3 lety

    Akenabariew des setil ergatah tebarek

  • @hannanigussie8177
    @hannanigussie8177 Před 4 lety +42

    የምታግዙዋት ሰዎች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከጤና ጋር!!!! ቅን ናችሁ ከምር!!

  • @user-fc5xb3yt8l
    @user-fc5xb3yt8l Před 4 lety +56

    እምቤትየ የኔ ቆጆ ድግል ማርያም ታሳካልሽ የኔ ውብ ጌታን ስወድሽ አች ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ ማየት እደት እደሚያስደስተኝ ፈጣሪ ያሳካልሽ

    • @wrtujgffgjjcxd4206
      @wrtujgffgjjcxd4206 Před 4 lety +2

      የኔ ማር አይዞሽ እሽ በርች

    • @user-fc5xb3yt8l
      @user-fc5xb3yt8l Před 4 lety

      @@wrtujgffgjjcxd4206 እሽ ማማየ አመሰግናለሁ

    • @raheemamohammed9585
      @raheemamohammed9585 Před 4 lety +2

      አላህ ምኘትሺንያሳካልሺ

    • @asasasas5357
      @asasasas5357 Před 4 lety +2

      ብዙአት ሰቅ ይበለሽብሸል እረስሽን ተቆጣጣር በተረፌ መልካም እድል

  • @belay6348
    @belay6348 Před 3 lety +4

    ፍጤ አተን የወለደች እናት ትባረክ ሰላሟ ይብዛ

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Před 4 lety +4

    እሙ ጥሩ ነው እናንተ ስዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍፁም ሁላችሁም በጣም ጥሩ ነው ሁሉም እንዲ ቢረዳዳ ችግር አይኖርም ነበር በርቱ

  • @user-uu3fn2jx8j
    @user-uu3fn2jx8j Před 4 lety +19

    እመቤትን ማነው የሚወዳት 👍👍👍

  • @maryeweldemaryam1721
    @maryeweldemaryam1721 Před 4 lety +17

    የእውነት ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ይርዳችሁ በጣም ደስ ይላል የሰውን ልጅ ለመርዳት የምታደርጉት ጥረት በጣም ብቻ አላቅም

    • @tamirattamirat7701
      @tamirattamirat7701 Před 4 lety

      ምርጥ ኮነሽ በጣም ደስ ይላል ለዚህ መድስረስሽ በፍፄ እና በፍጣሪ ነው እና በርቺ. እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @belayeabate6929
    @belayeabate6929 Před 4 lety +12

    she never been in school but she is naturally intellegent

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 3 lety

      Intelligence be temhert meche hone. Zematen yalut nachew eko mehayem eyhonu yaschegerut.

  • @derbabebaw8068
    @derbabebaw8068 Před 4 lety +12

    የኔ ምርጥ ከፍ ብለሽ ለማየት ያብቃኝ ፈጣሪ ይርዳሽ አወድሻለሑ እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ❤

  • @user-ct1yw1hy7d
    @user-ct1yw1hy7d Před 4 lety +33

    የባዕታ ለማርያም ረድኤት በረከት የበዛለት እንደኔ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety +2

      እኔም አንዷ ነኝ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ በእኛ ላይ ይደር ምልጃዋም አይለየን

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j Před 4 lety +1

      አሜን

    • @user-te1ok4pd9m
      @user-te1ok4pd9m Před 4 lety +2

      ኑፀበል ቅመሱ

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs Před 4 lety +1

      @@user-te1ok4pd9m inmxalin tgye yamtu sew tadrsani imamlki

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs Před 4 lety +1

      Inmi alhu ya imamlki fiqre berkta kega yihun amin belu

  • @user-gg3iu6mb7z
    @user-gg3iu6mb7z Před 4 lety +73

    💘. ፍቅር ማለት 💘
    💓ፍፃሜዉ. የሚያምር ቅርብ ማንነት
    ግልፅነትን የሚያስተምር ርህራሄና
    ለሰዉ ማዘንን ለሰዉ የሚያስተም
    💓ከፈጣሪ የሚገን ልዩ ስጦታ ነዉ
    ፍቅር የሚመሰረተዉ እንድ ነፍስ በሁለት አካል ሲኖር ነዉ
    💓ምን ግዜም በቂ ነገር አሟጠን የማናገኝበት ፍቅር ነዉ
    እዉነተኛ ፍቅር አጊኝተህ ከተንከባከብከዉ እራስክን በምድር ላይ
    ካሉ ጥቂት ከእድለኞቹ መሀል አንዱ እንተ ነህ
    💓ፍቅር የተለየ ቀን ልዩ ቦታ ድርጊት አይፈልግም
    በድንገት ሳይታሰብ ይከሰታል ።💖😘

    • @emubehredin9200
      @emubehredin9200 Před 4 lety +2

      Waw bedenb gelteshiwal yene eht fikr malet isu new

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f Před 4 lety +15

    እሙዬዬዬዬዬዬዬ የምትሉ እስኪ እንያቹ የሆንሽ ጣፋጭ ነሽ ስወድድድድድድድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @birantesfaye7995
    @birantesfaye7995 Před 4 lety +2

    ተባረክ ዘፈን መንግሥት ሰማይ አይወርሰም ለእግዚአብሔር ዘምር

  • @meseretnazrayid1767
    @meseretnazrayid1767 Před 4 lety +43

    አመቤትን ለማሣደግ የምታደረጉት ጥረት በጣም ደሥ ይላል መልካም ሰዎች ናቹሕ 😍

  • @freecell9216
    @freecell9216 Před 4 lety +14

    ወገን ሲረዳዳ እንዴት ደስስስ ይላል አቀነባባሪው በጣም ስብእና አለው ሠላም እናፍቅር ለጥቁር ሀበሻ ህዝቦች😍💖💓💘

  • @dirshateka3721
    @dirshateka3721 Před 4 lety +18

    እሙዬ የራስሽ ግጥም ተመችቶኛል እዳይሰርቁሽ ክክክክክ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 Před 4 lety +1

    ውይ ቅንልቦች እጀራ ይውጣላችሁ ፍጤና
    ተከታዩችህ በጣም ጥሩስራ ነው
    ሰውን ለመርዳት ሰውመሆን በቂ ነው
    አላህ ይሳምርላችሁ ያርብ
    የዝችን ሚስኪን ህይወት እደታድጋችሁ
    የናተንም አላህ ያሳምርላችሁ
    እኛንም ከስደት አላህ ያውጣን
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    ሰላም ለናተ ለቅን ልቦች

  • @mobmob9674
    @mobmob9674 Před 4 lety +19

    እሙዬ በቃ ወደ ዘፈኑ አለም ተቀላቀልሺ ምናለ መዝሙር ብትለማመጂ ኖሮ ምን አለ ተስፋ ቆረጥኩ እኔስ ግን ሁሌም እዘድሻለሁ ግልፅና የዋህ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @user-vh3tp5dv4y
    @user-vh3tp5dv4y Před 4 lety +32

    ምናለበት በዚህ ዘመን እንኳ እግዚአብሔርን ለማመስገን የተዘጋጀ ልብ ቢኖረን

  • @keeebee3241
    @keeebee3241 Před 2 lety +4

    እሙየ የኔ ቆንጆ አላህ ካንችጋር ይሁን እስከመጨረሻ ደስታን ይለግስሽ

  • @user-ke3je1pd7n
    @user-ke3je1pd7n Před 4 lety +32

    ሳቅሽን ቀንሺ ጥሩ አይደለም የማይሳቅበት ቦታ ላይ ያዋርዳል

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 Před 4 lety +41

    አደኛነኝ በሞቴ ላይክ አምሮኝነው ካዱቻናል ወደአዱቻናል የምከራተተው 😃😄

    • @mubaratbangky4564
      @mubaratbangky4564 Před 4 lety +1

      የንየ ጀግና አዘሸ በርቺ

    • @user-vz3km4tx1l
      @user-vz3km4tx1l Před 4 lety +1

      እኔን ካድ ባላይ አይቻል ምን ላርግሽ ቢቻልማሽ1000። ምንነበር የምገጭሽ አይክልፈልበት

    • @zinetuyimerhassen7042
      @zinetuyimerhassen7042 Před 4 lety

      @@user-vz3km4tx1l ለቅኔንነትሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 Před 4 lety

      Kkkkkkkk

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +87

    አቀናባሪው ምርጥ ልጅ ነው ሞራል ለመሰጠት ያደረገው አስተዋፅኦ

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 Před 3 lety +3

    ገና ከመጀመሬ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂ባልትና ጋር ነው የመጣሁት ኣልች ተሳስቼ ይሁን ኣለች😂😂😂😂😂😂😂

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Před 2 lety

    Endew tebareku min elalew

  • @hekmaendres4043
    @hekmaendres4043 Před 4 lety +9

    *ወይኔ ዛሬ 1ኛ ነኝ ደስ ሲል እስኪ የእመቤት ሳቅ እንደ እኔ ደስ የሚለው ማን ነው*

  • @user-ct1tc2zf1q
    @user-ct1tc2zf1q Před 4 lety +239

    ዛሬ ሀኪም ቤት ሄጄ በሽታየ ምድነው ስላቸው ላይክ ያስፍልግሻል አሉኝ ዶክተሮቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍እስኪ ላይክ በሉኝ እኔም በቅርቡ ለመዳም ዘፈን እዘፍንላታለው

  • @fikermelaku4410
    @fikermelaku4410 Před 4 lety

    Shalom produserye ena fetse tebareku betam dess yelal sewne yehone bota aderso mayete ewdachewalew 🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹♥️♥️♥️♥️🌹

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify Před 3 lety

    Abo tebareku..ye andisew hewit melewet Kelal aydelem

  • @user-jm7pd4wq8l
    @user-jm7pd4wq8l Před 4 lety +27

    እሙ የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር ይርዳሽ፣ ደስታሽ ደስታዬ ነው በርችልኝ 😘😘
    እሙን እዚህ ያበቃት፣ እግዚአብሔር እኛ ስደተኞችንም ሀሳባችንን ይሳካልን፣ ዘንድ ይርዳን🙏🙏

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +41

    አቀናባሪው ደስ ይላን እረጋ ያለ ነው በይ በርች ያው ሙዝቃ እንኩን በርቱ ማለት ይከብዳን ጥሮ ነው በርቱ

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 Před 4 lety +3

      እመቤት አትፊሪ አትሳቂ ስራላይ ስሬስ ሁኝ

    • @user-vb6tu7gg9e
      @user-vb6tu7gg9e Před 4 lety

      የሰው ያለክ አቀናባሪውን አገናኙኚ የኔድምፅ በመዳም ቤት ተደብቆ ቀር እንጂ እንዴት እንደምቺል አንድነጠላ እማ ሳለቅ አልቀርም

    • @fhdhfhfh678
      @fhdhfhfh678 Před 4 lety +1

      የኔየዋህ እመቤት

    • @fhdhfhfh678
      @fhdhfhfh678 Před 4 lety

      ሳቅ አታብዝ ሲበዛ ያስጠላል

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-et5fm5pn4j
    @user-et5fm5pn4j Před 4 lety

    አቀናባሬውን ሳላደቅ አላልፈም ተባረክ እሙ ሳቅሸን ቆጥቢ አይዞሸ

  • @estifanosnigusse7779
    @estifanosnigusse7779 Před 4 lety +2

    It's good beginning. Keep it up

  • @helina5088
    @helina5088 Před 4 lety +12

    ዝዝዝዝ ያዝ እንግዲህ እመቤት ዘፋኝ ለመሆን ቆርጣ ተነስታለች ❤️❤️❤️❤️

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 4 lety +54

    ያጣና የተቸገረ አልፎለት ማየት እንደሚያስደስት ነገር ምን አለ እሙ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ግን እንዴት አለማዊ መረጥሽ

    • @hamoodhamood913
      @hamoodhamood913 Před 4 lety

      ዋው ዋው ያምራል ግን ዘፈን አፅየትት ነው

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe Před 4 lety +1

      @@hamoodhamood913 ነው ግን ምን ታደርጊዋለሽ ምድራዊ ንሮ እራሱ ፈተና ነው

  • @wowwow2755
    @wowwow2755 Před 4 lety +2

    በእውነት ፈጣሪ ሀያል ነው የምታግዟትም ፈጣሪ ይባርካችሁ ድምፅሽም በጣም ያምራል የኔ ውድ

  • @ariamtesfay1942
    @ariamtesfay1942 Před 4 lety

    እ/ር ይባርክሽ።የዋህነትሽ ኣስለቀሰኝ ባሁን ዘመን እንዳንቺ ኣይነት የእ/ር በግ ይኖራል ብዬ ኣስቤ ኣላቅም ነበር ።የእውነት የዋህ ነሽ የተባረክሽ ነሽ ውውውውውውድድድድ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-ri3ql1mi7e
    @user-ri3ql1mi7e Před 4 lety +31

    የኔ ማርርር አይዞሽ ይሳካልሻል እሙ ካንች እሚጠበቀው መበርታት ነው

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 4 lety +34

    እሙ ጎበዝ ነሽ በነገራችን ላይ የእንደልቤን ታድለሀል የሚለውን ሙዚቀዋን በጣም ነው የምወድላት ሁሌም ነው የማዳምጣት አትሰለቸኝም በርች ግን ወደ ሙዚቃ ሳይሆን ወደ መንፈሳዊ ሂወት ብትገቢ አሪፍ ነበር

    • @alemmedia4281
      @alemmedia4281 Před 4 lety

      እኔ ሁሉንም እወደላታለሁ አሁን ግን በምንም ሁኔታ እንዳለች አላቅም ድንቅ አርቲስት ነች

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t Před 4 lety

      @@alemmedia4281 ልክ ነሽ እኔም ሁሉንም ዘፈኖቿን በጣም ነው የምወድላት ግን በይበልጥ ይሄን በጣም እወድላታለሁ እኔጃ የኔም ጥያቄ ነበር የት እንዳለችም አላውቅም

  • @user-sy5ld9wd8j
    @user-sy5ld9wd8j Před 3 lety

    ፍፁም በጣም ድስ ይላል ስለሁሉም ለምታድርጉላት ነገር በሙሉ ግን እህቴን እሙዬ በዚህ ድምጥሽ እግዚአብሔርን ብታግልግይበት በጣም ድስ ይላል ምክንያቱም እግዚአብሔር ነው ይህንን ፀጋ ስጦታ የስጠሽ ዝፍን የስይጣን ነው ግን ይህንን ስልሽ እንዳይስማሽ እሱ የስጠሽን ስጡታ ብትጠቅሚበት መልካም ነው እህቴ
    ጨፍራ ዳንክራ ሀጢያት ነው እኔም እንዳች ነበርክ ግን በስንት ነገር ትምህርት ሳዳምጥ ስለሀይማኖቴ እያውኩ ሲሄድ ሁሉም ነገር አዝንኩ
    ድሙ ዛሬ መዳኒት ስጠችኝ ድስ ብሎኛል እናም
    እየገባቹህ ላይክ ኩሚንት ስጡኝ ምርጡች እውዳቹሀልሁ💓💓💓💓

  • @yohannesfeleke2425
    @yohannesfeleke2425 Před rokem

    ፍፁም ድንቅ ሰው ምን እንደልህ አላውቅም በርታ እንደዚህ ችሎታቸው ተቀብሮ እንዳይቀር ብዙ ሰዎችን ታድገሀልና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @genetnegnyesdefrashlij2938
    @genetnegnyesdefrashlij2938 Před 4 lety +13

    አባክሽ
    እሙ ለመጨረሻዉ ዘመን ለዘፈን ግዜሺን አታጥፊ የግሌ አስተያየት ነዉ

  • @user-xt7ff2gt5d
    @user-xt7ff2gt5d Před 4 lety +17

    ዋው አቤት ድምጽ ደስ ይላል በርች
    የዋህ ምን ይሆናአል

  • @user-rm4ep8lu7y
    @user-rm4ep8lu7y Před 3 lety +1

    ወይኔ ድምፅ በናታችሁ ተባበሯት ያሰበችበት ትድረስ አብሽሪ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ👍👍👍

  • @abbebtizazu348
    @abbebtizazu348 Před 2 lety

    ፍፄ አንተ መልካም ሰው! ለእሙ መለወጥ ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክል!ባለህበት አምላክ ይጠብቅህ!

  • @nxnx430
    @nxnx430 Před 4 lety +52

    ላክ ግጩኝ እዳልል የመዳም ግድግዳ ይግጭሽ ትሉኝ ይሆን ላይክ አምሮኝ ነው

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 4 lety +60

    አትሳቂ አትፍሪ ሳቅሽን ቆጥቢው ያሰብሽው ይሙላልሽ በዘፈን ማበረታታት ሐጺያት ቢሆንም አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ

    • @mekat7003
      @mekat7003 Před 4 lety +1

      ውይ እሙየ በፍቅር ነው የምወድሽ የኔውድ

    • @fef1933
      @fef1933 Před 4 lety

      አወ ሳቅ ታበዛለይ ሲበዛም ይመራል

  • @YenenensheAbera
    @YenenensheAbera Před 4 lety

    Wow emuya Yena konjo 😍😍😍 fita Tebrek

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 Před 4 lety +2

    አቀናባሪው ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před 4 lety +39

    አይይ ሰው ስንባል እኮ ስናጣ ወደ እግዚአብሔር እርጮሀለን ስናገኝ እግዚአብሔርን እንረሳለን ዘፈኑን ትተሽ። ያሁሉ አልፎ እንዲህ ሳቅ በሳቅ እንድትሆኚ የረዳሽን እግዚአብሔር ብታመሰግኝበት በዚህ ድምጽሽ

    • @user-ix3un4xc1n
      @user-ix3un4xc1n Před 4 lety +3

      በትክክል ብለሻል ማማየ አምላክ የምመሰገነዉ በመዝሙር ነው

    • @kokiloveuti5466
      @kokiloveuti5466 Před 4 lety +1

      በትክክል

    • @azimralambri8853
      @azimralambri8853 Před 4 lety

      በትክክል ሰዋች ስናጣ ነዉ ወደፈጣሪ እንጮሀለን ስናገኝ ደግሞ በየት እንዳለ አናዉቅም::

    • @user-em2ml4nm5p
      @user-em2ml4nm5p Před 4 lety +2

      ትክክል ብለሻን እህቴ እኔ ግን መዝሙሩ ባወጣስ ብየ ምኞት አለኝ እስኪ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ያሳካልሽ በሉኝ

    • @erbika4900
      @erbika4900 Před 4 lety

      Yes

  • @ganatganat8160
    @ganatganat8160 Před 4 lety +30

    እኔምለው በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ለቦጩ በሚጥልበት ዘመን እንዲ ሳቅ ይገረማል ለማንኛውም የኔ ቆንጆ ሳቅሽን ቦታ ምረጭለት እሺ

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 Před 4 lety +1

      እጭ አሁንስ አበዛችው በሚሳቅበት በማይሳቅበት ቦታ አትለይም አፋን መክደን አትችልም ልበል

  • @sirajnoor5690
    @sirajnoor5690 Před 4 lety +1

    ፍፁሜ በጣም በጣም የማደቅህ ሰዉ እዳተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን የኔ ሀበሻ

  • @yibeltalyalew2764
    @yibeltalyalew2764 Před 4 lety

    Really you are hope full !!!!!! Keep it upon fitse u are special

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 Před 4 lety +30

    እረ ቅን ልቦች ምነው ካሜራችሁ ጥራት የለውም።
    ቁምነገር ላይ ሳቅ አታብዥ እመቤት
    ግን ይቅርታ አርጊልይ ከዚህ ውስጥ ባትገቢ ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ዘፈን ለሰይጣን ነው
    መዝሙር ለእግዚአብሔር ነው።

    • @beluyeethiopan4282
      @beluyeethiopan4282 Před 4 lety

      Betikili

    • @zinashtesfye6646
      @zinashtesfye6646 Před 4 lety

      @@beluyeethiopan4282 ውይ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይርዳሽ እሙዬ ደስ ብሎኛል
      ፍፄ ፈጣሪ ይባርክ የተባበራቿት ሁሉ ፈጣሪ እናተንም ይባርካቹ❤❤❤

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 Před 4 lety +18

    ደስ ዪላል እሙ ሀሳብሺን ሁሉ ፈጣሪያሳካልሺ ሳቅሺ ውጤነው

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 Před 4 lety

    ዋውእሙ ድምፅ ልዩ ነው እንግድህ ሙዚቃ ጥሩ ባይሆንም ያሰብሽውን ያሳካልች እማ ድምፅሽ ተመችቶኛል የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልኝ

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Před 3 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናቴን አስታወሽኝ እሙ እናቴ ይችን ሙዚቃ በጣም ነው ምትወዳት.

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 Před 4 lety +5

    ደስ ስትል ፍፁም አስፈው ለዚህ እንድትበቃ ያደርካት ሠላሙን ያብዛልክ

  • @balembalembalem3087
    @balembalembalem3087 Před 4 lety +38

    እመቤት በጉጉት እጠብቃለን ዘፈን ሀፅያት ቢሆንም ይሳካልሽ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 4 lety

      ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን

    • @user-hk6by5rz7n
      @user-hk6by5rz7n Před 4 lety

      ዋውቀጥይበት።

    • @nAlm-di6hv
      @nAlm-di6hv Před 4 lety

      ጎበዝ አብሺሪ ተስፍ አለሺ ጥንክሪ አብሺሪ ሁሉም በችሉታው ነው ግን እኔ ሙዚቃውን ፍልጊ ሳይሁን ላንች ኮማንት ብይነው እኔ ሙስሊም ነኝ
      መዚቃ አልውዱም
      በርች

  • @user-ut5ur7hc8n
    @user-ut5ur7hc8n Před 4 lety +4

    ሰላም እህታችን። በእውነት። ዋዉዉዉዉ በእውነት። በጣም ቆንጆ ነው እህታችን

  • @lib243
    @lib243 Před 4 lety

    Betam konjo new!

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g Před 4 lety +14

    የእነ እሙ እና የእነ ፍፄ የእነ ምናለ አፍቃሪዎች ገባ ገባ በሉ
    እስክስ እህህህ በደልቤ ትውስታ አለብኝ

  • @user-ok7tv1ed3j
    @user-ok7tv1ed3j Před 4 lety +55

    እሙየ እጅሽን አታወራጭው ጥሩ አደለም ለመቅርፍ ሞክሪ ሳቅም ቦታ ምርጭ እሽ ማር

  • @slamlahagry7317
    @slamlahagry7317 Před 4 lety

    Wooooooooow bateim gobeiz neis barhey

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 Před 4 lety +8

    እሙይዬ እምር ድምቅ ብለሻል እግዚአብሔር ታሪክሽን ቀይሮ መዝሙር ቢሆን ኖሮ አሪፍ ነበር ለማንም በርች እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን

  • @user-ub5rl4xs4d
    @user-ub5rl4xs4d Před 4 lety +8

    እመቤትዬ ፈጣሪ ይቅናሺ የኔ መልካም ስሰማሺ ልቤ ስፍስፍ ይልልሻል እግዚአብሔር ቀናውን ሁሉ ያድርግልሺ እህቴ

  • @temimahussen6534
    @temimahussen6534 Před 4 lety +3

    የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ሠው ያንቺ እድገት ነው ሚመኘው ።በርቺልን ጠንካራ ሁኚልን።

  • @hassantaiba7742
    @hassantaiba7742 Před 4 lety +67

    የኔ ቆንጆ መዝሙር አውጭበት በዚህ ዲምፅ

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 Před 4 lety +3

      ምን አይነት መዝሙር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ድምጽ ስላማረ ብቻ ዘማሪ አይኮንም እግዚአብሔርን ለማመስገን ለማገልገል የድምጽ መማር መስፈርት አይደለም ልባችን ሙሉ ለሙሉ ይቺን አለም ንቆ ለእግዚአብሔር ሲገዛ በቤቱ ውስጥ ብዙ አገልግሎት አለ ። ዝም ብላችሁ ዘምሪበት ዘሚሪበት አትበሉ የእግዚአብሔር ቤት ዳንኪራ ቤት አይደለም ። ለምሳሌ ዘርፌ በአለም ላይ የቀለጠች ዘፋኝ ነበረች የቤተክርስቲያን ስርአቱ እና ቀኖናው ሳይገባት ጎትተው ዘማሪ አደረጓት ለዝማሬ የተመረጠች ስላልሆነች ስንቱን አስታ እራሷም ስታ ጭራሽ ለኦርቶዶክስ እምነት ጠላት ሆና ቁጭ አለች ። ስለዚህ ልጅቷን ተዋት ኑሮዋን ትኑርበት አልሰረቀች አላመነዘረች ለፍቼ ኑሮዬን ላሻሽል ብላ ነው እየተሯሯጠች ያለችው ስለዚህ እናተ የእምነቱ ጽናት ካላችሁ ዘምሩ አገልግሉ ። ልክ ሰው እንዲያልፍለት ደፋ ቀና ሲል በእምነት ሰበብ እየገባችሁ ታሸማቅቃላችሁ ። መዝፈን ብቻ ሳይሆን ማየትም ማዳመጥም ሃጢያት ነው ለምን እናተስ 24 ሰአት ዩቱዩብ ላይ ተጥዳችሁ ታያላችሁ ?

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety

      @@leyounatethiopia1836 ትክክል

    • @lilisereke1044
      @lilisereke1044 Před 4 lety

      እያየሽ