Ethiopian :JegolTube| ለምን አንጋባም?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 07. 2019
  • Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.
  • Zábava

Komentáře • 2,5K

  • @truthforall2673
    @truthforall2673 Před 5 lety +802

    የአሌክስ እና የቤተሰቡ አድናቂዎች እስኪ ምን ያክል እንደምወዷቸው በላይክ አሳዩኝ

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 Před 5 lety

      Be 6 dakika wuste comitechu charesachu😁😀😔😙😙

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z Před 5 lety

      ቱቱቱ እናተን የዎጋ አይን ጪለማ ይሁን

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z Před 5 lety

      ተባረኩ ስዎዳችሁ

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z Před 5 lety

      100000 ግዜ ላክ ሰጠሁኝ

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z Před 5 lety +1

      በናተ ክፉ የሚስብ አይኑ ጭለማ ጉልበቱ ኬጤማ ይሁን

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 Před 5 lety +291

    እመቤትን እስኪ ጋብዛት 1 ቀን እመቤት ትጋበዝ ምትሉ👉👍👍👍👍👍

    • @user-dd2xv5uw8h
      @user-dd2xv5uw8h Před 5 lety

      ልልልል

    • @user-md9ti2nu9l
      @user-md9ti2nu9l Před 5 lety

      እኔ ለእመቤት ጋብዘልኝ ኣሌክስ መልካም ሰው ሲወድህ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 14 dny

      ❤ ቢጋብዛት ተከትልን ላይክ በላይክ እሙ

  • @Halalemedia
    @Halalemedia Před 5 lety +30

    በጣም ደስስስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ: እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ቤታችሁን ይባርክላችሁ::

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +113

    አሌኮ ሳቅ በሳቅ ሆነሀል ለካ ትዳር በደስታ ይሞላል ደስ ይላል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +245

    *እግሬ መቆም አቅቶታል ውግቤ ይንቅጥቅጣል እስኪ አይዛሽ በሎኝ እኔ ለእናንተ እህታችሁ እኮ ነኝ አሌክስየ ውድድ እስክባልቤትክ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ!*

  • @user-ok7tv1ed3j
    @user-ok7tv1ed3j Před 5 lety +146

    ወድልጅ ሚስቱን የሚወዳት ከሆነ ሚስት ስታወራ እንደአሌክስ አይን አይኗን ነው የሚያያት ተው የኔ አዳም ተው ብቅ በል ሳላርጅብህ

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 Před 4 lety +12

    በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ለብዙ ሰው ትምህርት ትሆናላችው እግዚአብሔር ትዳራችው ይባርክ እስከዘላለም

  • @samrawittruneh1082
    @samrawittruneh1082 Před 4 lety +6

    በጣም ደስ ይላል። ሁሌም እግዚአብሔር የያዘ ተስፋው ያለመለመ ነው። በጣም ደስ ይላል። አሌክስ እጅግ የማደንቅቅ አርቲስ። ባለቤትህም በጣም ደስ ትላለች።

  • @lamlamejeva3146
    @lamlamejeva3146 Před 5 lety +87

    እውነትም ሕይወት ውሳኔ ናት የሚባለውን በትክክል አመንኩኝ ውሳኔሽ ትክክል ነው እናቱ ተባረኩ ከነ ቤተሰባቹ።

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x Před 5 lety +39

    ማርቲ&አሌክስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ።ማነው እንደ እኔ የሚወዳቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 Před 4 lety +6

    What a mesmerizing story! My two favorite. Very talented Ethiopian’s! This is indeed atypical love story which can be shared by all people regardless of race, creed, color, religion or political persuasion. Thank you sharing it with us and may God bless you and your family.

  • @binireal4278
    @binireal4278 Před 5 lety +5

    ማርቲ ጌታቸው 😍 እኔ በጣም አስታዉስሻለሁ አፍሪካ አንድነት ት/ቤት 8ኛ ክፍል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ የአሌክስ ባለቤት መሆንሽ አስደሳች ነዉ አድናቂዉ ነኝ፣ 😍 ሚሊዮን ነኝ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +22

    እንኳን ደና መጣቹ አሌክሶ እስኪ እጅ አውጡ የአሌክስ አድናቂዎች👉👍💕ማርቲ ርጋ ያልሽ ሴት ነሽ ተባርኪ ትዳራቹን ፈጣሪ። ይባርከው🙏💕

  • @serkaserka9008
    @serkaserka9008 Před 5 lety +20

    የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ የቤታቹህ በረከት ሞልቶ ይትረፍረፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @hanamariyammariyam6074
    @hanamariyammariyam6074 Před 5 lety +9

    ደስ ትያለሽ በጣም እግዚአብሄረ ይመስገን ስትይ በዛ ላይ በራስሽ በተፈጥሮ ውበትሽ ብቻ መጠቀምሽ አደቅሻለሁ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 4 lety +3

    በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ በእውነት አዳምና ሔዋን ተሳስቦ ሲኖር እንኳን ለቤተሰብ ለውጭም ሰው እንዴት ደስ ይላል ፍቅራችሁ እያበበ ፍሬ እያፈራ እስከ አለም ፍፃሜ ይቆይላችሁ በርቱ ይህን ደስታችሁንና ፈገግታችሁን በቤታችሁም ኑሩበት በርግጥ እቤት ያለው ነው ለውጭው ቆልቶ የሚታየው

  • @sablesable4596
    @sablesable4596 Před 5 lety +53

    በእውነት እናት ልትቆርጡት ያሰባቸሁትን ፍቅር እግዚአብሔር ቀጠለው የናተ ትዳር ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትዳር ነው ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

    • @ehetedubai8196
      @ehetedubai8196 Před 5 lety +1

      እግዚአብሔርቀሪዘማናችሁንያሳምርላችሁ

    • @mitikneshabebe3562
      @mitikneshabebe3562 Před 4 lety

      ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም እሚባለው እውነት ነም መዳሕኒአለም ቀሪ ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ

  • @mesienatebebua3366
    @mesienatebebua3366 Před 5 lety +28

    ወይኔ ስታምሩ በእውነት እስከሞት አይለያቹ 💖💖💖💖

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 Před 5 lety +8

    I didn’t finish the story yet bt I’m in love with u r story wishing u the best..........👌❤️👍

  • @danielteklu7944
    @danielteklu7944 Před 5 lety +1

    በጣም በጣም ታምራላችሁ ።
    ብዙ ብናገር ስለናንተ ደስ ይለኝ ነበር ግን ቃላት ማገጣጠምና የልቤን ስሜት መግለፅ አቃተኝ ምክንያቱም አሌኮን ከልጅነቴ ጀምሮ በስራዎቹ በጣም እወደዋለሁ ባለቤትህን ደግም ብዙ ፊልሞችዋን ባላይም ደርሶ መልስ ላይ ግን ከሚባለው በላይ ሰርታዋለች ።
    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ።

  • @user-mf8of3sx5s
    @user-mf8of3sx5s Před 5 lety +20

    እድሜ ማቱሳላ ያድላችሁ!! ሰው ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል የሚባለው ነገር በእናተ ሂወት በግልፅ ያሳያል 😘😘😘😘

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 5 lety +28

    **ፍቅርም፣እድሜም ከሙሉ ከሙሉ ጤንነት ጋር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይስጥልኝ ብዬ ከልቤ ተመኘሁ**

  • @user-wc6qg6gq9o
    @user-wc6qg6gq9o Před 4 lety +1

    ዋው አሌክሥዬ በመጀመሪያ በጣም የማደቅህ የምወድህ አድናቂህ ነኝ ሥለፍቅራችሁ ለመናገር ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሥከ ለተ ሞት ውድድድድ

  • @mulukenmihret3601
    @mulukenmihret3601 Před 4 lety +2

    በእውነት ፈጣሪ ይሆናል ካለ ጊዜው ቢረፍድም ይሆናል፤ ከእውነት ግን ደስ ትላላችሁ እውነት ውስጣችሁ አለ እውነት ደግሞ እግዚአብሄር ነው፤ ለእንደኔ አይነት ወጣት ደግሞ ከእናንተ በላይ የሂወት አስተማሪ የት ይመጣል፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እርሱ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባረክላችሁ ፤ እመብርሃን ሂወታችሁን ትጎብኝ፡፡

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 Před 5 lety +266

    በአሌክስ ይሁንባችሁ አስደስቱኝ
    እንዴት?
    እንዳትሉ
    ታውቁታላችሁ

  • @loveethiopia7764
    @loveethiopia7764 Před 5 lety +14

    እስኪ እኔም ከተልየሁ ባልተቤቴ እድገናኝ ዱአ አርጉልኝ አሊክስየ እናተን የሰማ አምላክ እኔንም ቢስማኝ ዉዶቸ ፍቅራሁ ያብዛላችሁ

  • @tigesttemesgen2780
    @tigesttemesgen2780 Před 4 lety +3

    አሌክስ በትወና ብቃትህ ብቻ ሳይሆን እንዲሁ ትንሽ ወንድሜን ስለምትመስለኝ እወድህ ነበር ጨዋ ሰው መሆን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄርም ንጹህና ታጋሽ መሆንህን አይቶ በጣም የምትወደድ እና የምትመሰገን መልካም ሴት የግራ ጎንህን ስራህ የሚገባት መልካሙዋን ንግስትህን ሰጠህ ክብር ምስጋና ለአምላክ ይድረሰው ።
    በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ጽድት ያላችሁ የሃገር ልጆች እመቤቴ ከነልጅዋ ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክ ።እወዳችሁአለሁ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ።አሜን

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 4 lety +2

    Thanks for sharing us your story love & respect!!

  • @user-lj1me8lo3l
    @user-lj1me8lo3l Před 5 lety +15

    አሏህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦቻቹህ ይስጣችሁ

  • @user-ok7tv1ed3j
    @user-ok7tv1ed3j Před 5 lety +49

    አይከፈልበትም ላይክ እየተደራርግን እንለፍ ለአሌክስ ጥግም ፊ

  • @HindkeyT
    @HindkeyT Před 5 lety +1

    Aleko and Martey you are beautiful couple. Your eyes and body language tells how much you love other. You guys are real and I'm glad am part of your CZcams family. God blessed you.

  • @ggfdgf1232
    @ggfdgf1232 Před 5 lety +3

    አሌክሶ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ምርት ሰው ♥♥♥♥እንኳንም መጣህልን ካንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ እንደውም እውቀትህን የደበከው ይመስለኛል እስከዛሬ አሌክሶ♥

  • @-marti7668
    @-marti7668 Před 5 lety +28

    አሌኮ እና ማርቲ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ....ውድድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ!!!

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p Před 5 lety +26

    ስታምሩ ምርጥ የሀበሻ ወርቆች ሺ አመት ኑሩ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ለመጭው ትዉልድ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ እረጅም እዴሜና ጤና ተመኘሑ🙏🙏🙏🙏

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v Před 5 lety +35

    ደግሞ እግዚአብሔርን ቆንጆ ናት ሚስትህ ማህተብሽ ሲምር መስቀል ብጨምሪ በት 😍😍😍😍😍😍😍😍 መስቀል ሀይላችን ነው የተዋሕዶ ልጆች ⛪⛪⛪⛪

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 Před 5 lety

    እውነት ደስ ስትሉ፣ ቅን መሆነችሁን አይቻለሁ።ያላፋችሁትን ተሪክና ስሜት አብዛኛዉ ወጣት ይገረል ብዬ አምነለሁ፣ what I can say for u is keep it up your love,relationship and families colorful.thank u for sharing
    በሁሉ ጌታ ይበርካችሁ!

  • @user-fe8pv2pc8b
    @user-fe8pv2pc8b Před 5 lety +30

    ዋውው አፌን እስከመጨረሻው ከፍቸ በደስታ አዳመጥኩ በነገራችላይ ከዘመን ድራማ አስበልጭ ቀድሜ አየሁት

    • @user-vw6pc1wx7w
      @user-vw6pc1wx7w Před 4 lety

      ዋውከጫወታችሁይልቅ ፈገግታችሁይማርካልፈጣሪይባርካችሁ

  • @user-iu5sm5cc1q
    @user-iu5sm5cc1q Před 5 lety +89

    ኮሜንተሮች እግዚያብሔር ልክ እንደነ አሌክስ ትዳር ይስጣቹ ይደረግልን የምትሉ አሜን በሉ በሀሳቤ የተስማማቹ ላይክ አርጉ ቅን የሆናቹ ደሞ ሰብስክራይብ አርጋቹ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před 5 lety

    ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ደጋግሞ ይባርካችሁ አመትበዓልዬ የኔ ደርባባ የማን ልጅ እንደሆንሽ ካወኩ በኃላ ደግሞ ረዥም ግዜ የማውቅሽ ያህል ይሰማኛል በርቺልኝ!! አሌክሶ የሁል ጊዜ ምርጥ!!

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 Před 14 dny

    Matured conversation from a mature mind. God bless you guys.

  • @aaronsmomzarsema9933
    @aaronsmomzarsema9933 Před 5 lety +8

    Thank you for sharing your story! It was amazing .may God bless your Family 😍😍😍

  • @cellnet2558
    @cellnet2558 Před 5 lety +14

    ተድላና ፍሳሃ ደስታ ና ሳቅ የበዛበት ትታር ይሁንላችው ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክላችው

    • @hiwetgeebrezgabher297
      @hiwetgeebrezgabher297 Před 5 lety

      የመልካም. ቤተሰብ. ያደገ. ሰዉ. ስርአት አለው. ቤተሰብ ላለማሰቀየምነው. ግን. እግዚያብሄር. መልካም ነው. ፈፀመው. ደስ. ይላል.

  • @amsalebekele8141
    @amsalebekele8141 Před rokem +1

    አሌክስ እንደዚህ ያለ ባል መሆኑን አሁን ነው ያውኩት:: አርቲስቶችን ማውቅ ይከብዳል: ፍቅራችሁ ደስ ይላል:: ከነቤተስባችሁ ስትዙምሩ ሳይማ በጣም ነው የወደድኳችሁ:: በአሁኑ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ትዳር ማየት በራሱ ትልቅ ትምህርት ይስጣል:: ተባረኩ ::

  • @merrymerry4957
    @merrymerry4957 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ያደረገ አምላክ እንኳን የኞታቹ ተሳካ ደስ ይላል እስይ የኛ መልካሞች አሌክስ በጣም አድናቂህ ነበርኩኝ ምርት ግን አላዉቅሽም ነበር ደግ ነሽ የኔ እመቤት

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu Před 5 lety +21

    ስታምሩ ማርያምን
    ፍቅራችሁ ይብዛ ❤ከነልጆቻችሁ በደስታ ኑሩ 😍
    ዘራችሁ ይባረክ 😘

  • @hekmaendres4043
    @hekmaendres4043 Před 5 lety +144

    *ዛሬ ደስ ብሎኛል 11ነኝ ስወዳችሁ ላይክ ግጩኝ በሞቴ*

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety

      ላይክ ገጭቼሻለሁ ብድርሽ በሠብስክራይብ ግጪኝ

    • @hekmaendres4043
      @hekmaendres4043 Před 5 lety

      @@eyutube1977 ብድር በምድር መሆኑ ነው እሺ

    • @fnm907
      @fnm907 Před 5 lety

      00

  • @joannag9928
    @joannag9928 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ።

  • @bobezozo9075
    @bobezozo9075 Před 5 lety +3

    የድንግል ማሪያም ልጅ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዘመናችሁሁሉ ይባረክ መላ ቤተሰባችሁን እመቤቴ በምልጃዋ ታስባርካችሁ በተረፈ ሁለታችሁም እጅግ በጣም ውቦች ናችሁ እሌክስ እወድካለው አከብርካለው ሰላማችሁን ብዝትትት ያድርግልን ፍቅርና ሰላም ከቤታችሁ አይጥፋ

  • @user-uh2px9cl2t
    @user-uh2px9cl2t Před 5 lety +7

    የሚገርም ድፍረት ነዉ ለምን አንጋባም?😘😘 በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅችሁ

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 5 lety +4

    Mashallah I love it beautiful I hope it will be good lesson for everybody Thanks 🙏.

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 Před 5 lety

    ስትደማመጡ ደስ ስትሉ ፈተና ያጋጥማል አሁን እግዛብሄር አይለያቹ

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před 14 dny

    በጣም ደሰ ትላላችሁ ከራሳችሁ ከፍቅራችሁ በላይ ቤተሰባችሁን በማክበር ሰላደረጋችሁ እግዚአብሔር ደግሞ ለእናተ አደረገ🙏የሚገርም ነው የአሁኑ ትውልድ ይህንን ያውቀው ይሆን ?እገዚአበሔር ይባርካችሁ🙏መልካምነት ለራሰ ነው💕

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 5 lety +3

    You both are very articulate! I love you guys! I love the story! It’s special!

  • @arsemaandyeabkaal82
    @arsemaandyeabkaal82 Před 5 lety +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️❤️ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 Před 5 lety +11

    ውይ አለባበስሽ እርጋታሽ አቦ አላህ ሁሌ ደስተኛ ያርጋችሁ

  • @user-ti4ix9qd8h
    @user-ti4ix9qd8h Před 5 lety

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርትን ሰጥታችሁናል ምንም ብንሆን ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብና ከልብ እናመሰግናለን ሰላሙን ያብዛላችሁ ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ ይሁንላችሁ የምን ግዜየም ምኞቴ ነው

  • @user-je8fq9tw6o
    @user-je8fq9tw6o Před 5 lety +29

    አባ ሠላምቹ ይብዛላችሁ ፍቅርች የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ

    • @vikishenkut5975
      @vikishenkut5975 Před 5 lety +2

      እግዚአብሔር። ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የአብረሐም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ

    • @djdjkriri4o367
      @djdjkriri4o367 Před 5 lety +1

      በጣም ደስ ይለል

  • @a12mhome49
    @a12mhome49 Před 5 lety +9

    ዎው በጣም ደስ ይላል እግዝሔበር ይባርካቹ ተባረኩ ትዳራቹ እስካ መጨሬሽ እንድው ውቢ ይውን አሜን በሉ

  • @user-qr1xk2ck2z
    @user-qr1xk2ck2z Před 5 lety

    ውይይይ ስታስቀኑ በጣም ትልቅ ትምርት ነው ያካፈላቹን ፈጣሪ ዘመናቹን፣ቤታቹን፣ልጆቻቹን፣ይባርክላቹ አሌክስዬ በጣም ነው የማደንቅክ በጣም ነው የማከብርክ ፈጣሪ ጨምሮ ፍቅርእና ጤና ይስጣቹ የኔ ውቦች ተባረኩ።

  • @user-zh6ou5kf6t
    @user-zh6ou5kf6t Před 5 lety +6

    ስታማሩ ሁለት ውቦች ፈጣሪ ምን ይሳነል እረዝም እድሜ ተመኘሁላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ

  • @fantayebekele4372
    @fantayebekele4372 Před 5 lety +4

    ወይኔ በጣም ደሰ ትላላችሁ እግዝሐብሔር ይጠብቃቹ።ግን በሞቶ ለሌላ ግዜ ሰመጡ በመሃል በማሰወቂያ መልክ የሚመጣው ድምፅ ሰንቴ ቁጭ ብድግ አሰባለኝ በጣም ያሰደነግጣል

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 5 lety +12

    You guys are beautiful in and out. I respect you . God bless your marriage

  • @ellenikibret4343
    @ellenikibret4343 Před 5 lety +4

    ዋው አለማየሁና ማርታ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪካችሁን ነው የአሰማችሁን ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያፅናላችሁ

  • @gdamteful
    @gdamteful Před 4 měsíci

    I never get tired of this program and the fact I am enjoying it the more I am exposed to it. Thank you so much you wonderful couple.

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 5 lety +20

    Enkwan dena መጣቹ የጃጎል ቤተሰብ እንዲሁም የሰደት ጐደኞቼ oll wedddd💞

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety +1

      እንኮዋን ደህና ጠበቅሽን ማሮቼ በሠብስክራይብ ግጩኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 5 lety +7

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ልብ ውስጥ ገብቶ የሚቀረቀረው ወይም ገብቶ ለመውጣት የሚያስቸግረው ቀስት ዛሬ ገና ገባኝ thanks 🙏 a lot alexo !!!!😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሠብ ተመኘሁላችሁ አሌክሥ አድናቂህ ነኝ

  • @tesfayemateos6902
    @tesfayemateos6902 Před 5 lety

    very good lesson, may God bless your family

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h Před 5 lety +3

    አሌክስዬ በእውነት ከነመላው ቤተሰብህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ እግዚአብሔር ክፉን ከእናንተ ያርቅ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 Před 5 lety +6

    ደስ ትላላችሁ ባልና ሚስት ሲከባበር በጣም ደስ ይላል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያማረ የደመቀ ትዳር ይሁንላችሁችሁ

  • @Wameko36
    @Wameko36 Před 5 lety +1

    አሌክሶ በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚዓብሄር እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ይስጣችሁ በጣም ያስገርማል፡፡ የሚሆነዉ ይሆናል የማየሆነዉ አይሆንም ለዚያ ነዉ አሁን አብራችሁ የሆናችሁት፡፡ለማንኛዉም በጣም ደስ ይላል፡፡ አንተንም ጨርሶ ይማርህ፡፡

  • @elsaeshetu6335
    @elsaeshetu6335 Před 5 lety

    Wow it so interesting may god blessed this fam🙏💋❤ i can't wait da next talks 😜

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 5 lety +5

    እመቤቴ ከክፉ ትጠብቃችሁ የእውነት ሠላማችሁን ያብዛው ብላል ፍጼ!! ብዙ ዘራችሁ ይብዛ እግዛብሔር ይባርካችሁ አሜን ብሉ!!! የእውነት ሁለታችሁም እድለኞች እንደሆናችሁ ነው እኔ ሚሠማኝ ምክንያቱም እየተዋደዱ በይሉንታ የተለያዩ ብዙ ሰዎች አሉና!!

  • @malicamohamed4737
    @malicamohamed4737 Před 5 lety +16

    ጎበዝ ማርቲ ለምን አንጋባም አልሽ ተመቸሽኝ

  • @user-nl9no8nh6e
    @user-nl9no8nh6e Před 5 lety

    ኮመንት ብሰጥ ነገሮችን ኣበላሻሎህ ብየ ኣስቤ ነበር፡ ግን ለምን ኣልቦነጫጭርም ብየ ይሄው ልቦነጫጭር። ምንም ኮመንት የለኝም፡ ዘመናቹ ይባረክ።

  • @chaliechalie4646
    @chaliechalie4646 Před 5 lety

    ዋዉ በጣም ደሥ ይላል እ/ር የጀመረዉን እ/ር ይጨርሠዋል የኛ መጨነቅ ዋጋ የለዉም ጥሩ ትምህርት

  • @quidproquofilms6318
    @quidproquofilms6318 Před 5 lety +3

    Tebreku lovely story. God bless your family!

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 Před 5 lety +36

    እንኳን በሰላም መጣቹ ምርጦቼ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ

    • @cell8632
      @cell8632 Před 5 lety

      ዋው ሉኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በፈቅሩ ያኑራቹ ምርጥ ቤተሰብ

  • @yemisrachwondimu9818
    @yemisrachwondimu9818 Před 4 lety +3

    I loved your genuine story!

  • @messeretbokrozion3213
    @messeretbokrozion3213 Před 5 lety +3

    Alex & Marti ..... ❤️❤️❤️ To be honest, it’s my first time in CZcams to write my comment … I’m Eritrean from Asmara❤️❤️❤️ Just I could say that, ur eyes & body languages speaks much about u guys… Action speaks louder than words…Love u guys Xx

  • @malkdyallo5164
    @malkdyallo5164 Před 5 lety +5

    የኔ ቆንጆ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እዱሜ ይስጣቹ የወለዳቹዋቸዉም ልጆች ወግ ማረግ ያሳያቹ ማርቴዬ ማህተብሽን ወደዱኩት እንዳታወልቄ ያምርብሻል

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 Před 5 lety +19

    አቦ የጌታችን የመድሐኔዓለም እናት አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን እና መላው ቤተሰብ ትባርክ።
    ስለ እውነት ደስ ትላላችሁ፡ ታምራላችሁ።
    ውድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችን እገዛ እናድርግላቸው፡ አያስከፍል!!!

  • @festube9044
    @festube9044 Před 5 lety +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ታሪካቹ ልደትዩ ሺ አመት ትባርክላቹ ትዳራችሁን። ምን አለ ሌሎችም ተዋቂ አርቲስቶች ታሪካቸውን ሼር ቢያረጉን ።

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Před 5 lety

    ደስስ ስትሉ እኮ 😍😍😍እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ በዚህ ዘመን በኑሮ ደስተኛ ሆኖ የሚኖር ሰው አይገኝም በጣም ጥሩ ትምህርት ይሰጣል የእናንተ ህይወት

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 Před 5 lety +3

    በጣም ታምራላች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ላላገባነውም ፈጣሪ ጥሩ ባል ይስጠን ለወድሞቸም ጥሩ ሚስት ይስጣትሁ

  • @hiwot5798
    @hiwot5798 Před 5 lety +5

    OMG amizyng history
    Blessed you guys

  • @amornikolic1728
    @amornikolic1728 Před 4 lety +1

    ፍቅር ፍቅር 💘 ከባድ ነው!! እንኳን ተገናኛችሁ ለዚህ አበቃችሁ አሁንም ትዳራችሁ በፍቅር,በጤና እና በስኬት የተሞላ ይሁን🙏🙏 አኤክስ በጣም አድናቂህ የምወድህ በተለይ ፎዚያ ድራማ በርግጥ ሁሉም ስራወችህ የተዋጣልህ አርቲስት ተዋናኝ ነህ.

  • @user-dh2qk8sz3u
    @user-dh2qk8sz3u Před 4 lety +3

    ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ አይናችሁ ላይ ይለያል ..እግዚአብሔር ከናተ ጋአ ይሁን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

    • @mulugetatadesse4677
      @mulugetatadesse4677 Před 4 lety

      አሌክስ በጣም የሚገርም ነዉ
      ከቼዝ አለም ቦሃላ ለመጀመሪያ
      ግዜ ሳይህ::በጣም ነዉ ደስ ያለኝ::

  • @mahletdamtie8152
    @mahletdamtie8152 Před 5 lety +9

    Wow what a nice love story love u both long life for u Alex and marti

  • @ematube
    @ematube Před 5 lety +67

    የኔ ና የባሌን ታሪክ ነው ያሳለፋችሁት በስተመጨረሻም እኔና ባሌም በሰባት አመታችን ተጋባን አላህ ያልቆረጠውን ፍቅር እኛ ብንቆርጠውም አይቀርም

    • @user-xl6dk2sv4g
      @user-xl6dk2sv4g Před 5 lety

      ደስ ይላል

    • @najathmohammad6575
      @najathmohammad6575 Před 5 lety

      ደሥ ይላል ማማየ መጋባታችሁ

    • @rahmatjamal9824
      @rahmatjamal9824 Před 5 lety +2

      Serr Esthe ማሸአለህ

    • @user-yj3rm1un5u
      @user-yj3rm1un5u Před 5 lety

      ዋውማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ላይፍ ነበር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከነልጆቻችሁም ይስጣችሁ ውዶቼ

    • @hayatdubai5031
      @hayatdubai5031 Před 5 lety

      ማሻአላህ ይጨምርላቹ ማማዬ

  • @user-ko8ul1yu9x
    @user-ko8ul1yu9x Před 5 lety

    በእውነት በጣሚ ደስየሚል አጋጣሚ ነው
    ሌላው በቀጥታ እንጋባ ብለሽ መጠየቅሽን ሳላደንቅ አላልፍም ፣አብዛህኛው ሴቶች ለመጠየቅ በመፍራት ፍቅራቸውን ያጣሉ ።

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 Před 4 lety +1

    Wow!!! Amazing love

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 Před 5 lety +6

    በጣም ነው የምታሙሩት እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ቤታችሁን በፍቅር ይሙላው ።

  • @user-pq1jy4tt1h
    @user-pq1jy4tt1h Před 5 lety +2

    ልጆቻችሁ ለወግ ለማእረግ ይብቁ አያት ቅድመ አያት ሁኑ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር በፍቅር ያኑራችሁ ሁለታችሁም እርግት ሰክን ያላችሁ ባልና ሚስቶች ናችሁ በሰላም ተመለሱልን።

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab248 Před 4 lety +3

    ኣሌክ ባሪዬ በጣም ነዉ የምንወድህ ኣኤርትራ እይለሁ ሁሌ ነዉ ያንተን ደራማ ይምከታተለዉ ያገባህ ኣይመስልኝም ነበር። ይሄን የመሰለ እልነበር ትዳርህ ልጆችህን ጌታ ይባርክልህ። ትህትናህ ኣንዴት ይወደዳል በዚዉ ቀጥል.

  • @user-ml4uf4pm1v
    @user-ml4uf4pm1v Před 5 lety +1

    ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሌኮ ወይ ስታምሩ ከምወዱት ጋር መኖር እንደት ደስስስስስ ይላል የቅዱሳን አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተቦቻሁ ያድላችሁ እማምላክ በምልጃዋ አትለያችሁ አሜን

  • @heluorthodox9401
    @heluorthodox9401 Před 5 lety +8

    አቦ ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቹ ፍቅራቸው ብዝት ብዝት ብዝት ይበል

  • @user-mw1jn1bd7i
    @user-mw1jn1bd7i Před 5 lety +3

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ከምር በጣም ታስቀናላችሁ😍😍😍 አሌክስዬ የልጂ ልጂ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-mv4tt5on8p
    @user-mv4tt5on8p Před 5 lety

    Omg እንዲህ ተጫዋች ነህ ለካ የማለዳ ኮከቦች ላይኮ እእ ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እስከቤተሰባችሁ ተመኘሁ

  • @user-qb6cs8rp3i
    @user-qb6cs8rp3i Před 5 lety

    ማርቲዩ ቆንጆ ብዙ ነገር አስታወሺኝ አብረን ነብር የተማርነው የትምርቤት ትዝታዩን የቀሰቅሽው ስላየሁሽ ደስ ብሎኞል ይበልጥ ደግሞ በጣም የማከብረውና የማደንቀው ምርጥ ተዋናይ የአሌክስ ባለቤት መሆንሽን ሳይ በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ ልጆቻችሁን ይባርክ