ሳነሳሳው እመቤት ካሳ Emebet Kassa- Ethiopian Video 2022 (Official Video

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2022
  • ውድቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ የዞትር ትብብራችሁ እንዳይለየኝ ስል ባክብሮት እጠይቃለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
  • Zábava

Komentáře • 3,8K

  • @fafitube4117
    @fafitube4117 Před 2 lety +1812

    የእሙየን ሂወት የቀየረ ጌታ እኛንም ከማዳም ኩሽና ያዉጣን ያረብ

  • @ytub8615
    @ytub8615 Před 2 lety +1442

    ፍጸሙ አስፋው የዝህች ልጅ አሁን ስታየው ወስጥህ ምን አይነት ደስታ እየተሰማህ ይሁን
    ምን ዓይነት ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ያሰብከው ሁሉ ይፈጽምልህ
    ሁላቹ ለፍጹም ፍቅራቹ ገለጹለት

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 2 lety +35

      ትክክል የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በህይወቱ መሰረት ያጣለለትን ሰው መመስገን ይገባል ዘር ይውጣለት ፍጹም አስፋው

    • @sadakwt7069
      @sadakwt7069 Před 2 lety +1

      @@saranigatu6037 sa

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +2

      @@saranigatu6037 ሰሂህ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety +2

      ቤተሠብ እንሁን

    • @zemenayaynaew4066
      @zemenayaynaew4066 Před 2 lety +10

      እውነት ነው እኔም የሙየን መለወጥ ሳየው ፍፄን ነው የማስበው

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před 2 lety +170

    ለእሙዬ ፍፁም አስፋውን ስበብ አድርገህ ህይወቷን የቀየርክ አምላክ
    ሀገራችነን እማማ ኢትዮጵያንም ሰላሟን አንድነቷን መልስልን!!!

    • @sofietube3821
      @sofietube3821 Před 2 lety +1

      አሚን የኔ እህት ቤተሰብ ሁኚ ውዴ

    • @zayiba5177
      @zayiba5177 Před 2 lety +1

      አሚን

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety +1

      @@sofietube3821 ሴብስክራይብ አርግኝ ላርግሽ እኔም

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 2 lety +72

    እሙ በጣም ደስይላል በርች❤❤ ያችን ሒዎት የቀየር እግዚአብሔር የኢይዮጲያን ሀዘን ወደደስታ ይቀይርልን 😭😭😭🤲🤲🤲 የኛንም ሒዎት ይቀይርልን ከማዳም ኩሺና ያውጣን ❤❤❤

  • @worke7270
    @worke7270 Před 2 lety +686

    ፍፁም ቅን ልቦች በዚች ልጅ ህይወት ውስጥ ያንተ ክብር ከፍ ሊል ይገባል

  • @Geni790
    @Geni790 Před 2 lety +669

    የእሙየ ሂወት እዚህ ለመድረሱ ከፈጣሪ በታች ትልቅ አስተዋፆ ያደረገው ፍፁም አስፋው እድሜ እና ጤና ከእነ ሙሉ ቤተሰብህ ባንተ ነው ይህ ሁሉ💗💗

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety +1

      ቤተሠብ እንሁንን

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 Před 2 lety +1

      በጣም አሜን

    • @tajethiopia
      @tajethiopia Před 2 lety +2

      💚🇪🇹🙏🙏🙏

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 2 lety +2

      በትክክል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @netsanetaltaye9434
    @netsanetaltaye9434 Před 2 lety +11

    ጠንክሮ የመስራት ውጤቱ ይሄ ነው
    ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @semiramuhemed288
    @semiramuhemed288 Před 2 lety +10

    የታገሰች ሒወት የደስታ በሌቤት ነች በርች እሙየ😍😍😍😍❤❤❤🤔

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +489

    💒✔️ዛሬ እኮ አብርሃሙ ስላሴ ነው እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች🥰 ሰላም 🇪🇹

  • @fkrtech
    @fkrtech Před 2 lety +326

    ገና በአለም ታዋቂና ዝነኛ ዘፍኝ ትሆኛለሽ እሙየ ምርጥ ስራ ነው ፡፡ከመጀመሪያው ስራሽ እጅግ የላቀ ነው በዚ ስራ የተሳተፍችሁ በሙሉ ከሹርባ ሰሪዋ ጀምሮ ክበሩልን

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 Před 2 lety +4

    መልካምነት ለእራስ ነው ፍፄ የእመቤት እነዚህ ደረጃ መድረስ ስታይ የሚሰማህ ሰሜት እንዴት ያሰደስትሀል እግዚአብሔር ዘመንህን እና ልጆችህን ይባረክልህ🙏🙏🙏

  • @hawimengestu1519
    @hawimengestu1519 Před 2 lety +4

    እሙየ በጣም ደስ ይላል ይህ የሚያሳየው ማንም ምንም ይሁን የትም ይሁን እግዚአብሔር የፈቀደውና ያሰበው ሰው በጥረቱና በእምነቱና በአላማው ከቆመ ይሳክል ፍፁምን እግዚአብሔር የላከላት መነሻዋ ነው እንጅ ሁሉም የእግዚአብሔር አላማና ፈቃድ ነው የልቦን ንፅህናና ልመና አይቶ ያሳካላት ትልቅ ምስጋና ምንምና ምንም ለማይሳነው ፈጣሪ

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers Před 2 lety +30

    ቆንጆ ስራ ነው እሙ መልካም እድል።

  • @etk153
    @etk153 Před 2 lety +137

    ክብር ለጀግኖቻችን🙏
    አራሳቸው ሰውተው !
    ልጆቻቸው ገብረው !
    አገር ለጠበቁ አና አየጠበቁ ላሉት !
    አ ። ና።ወ።ሳ።ቸ።ዋ።ለ።ነ።💚💛❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +2

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

    • @gjch5302
      @gjch5302 Před 2 lety +2

      ፍፄ ግን ሰላምህን ያብዛው የእመቤት እድገት አንተ ነህ እድታድግ የታገልህው እድሜ ከጤና ከልጆችህ ከቤተሰቦችን ይጠብቅህ ፍፁም አስፍው ትላለች ስደተኝዋ አድናቂህ

  • @user-vb2uo4st6k
    @user-vb2uo4st6k Před 2 lety +5

    የኔ ምርጥ የዋህ ገራገር ሰው በጣም ምርጥ ስራ ነው በጣም ጀግና ነሽ የየዋህ አምላክ ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያርክሽ ለዚህ ስኬት መነሻ የሆንከው ፍጹም አስፋው ፈጣሪ በሁሉ ነገር ይባርክህ ❤️❤️❤️

  • @RiyaRiya-pg9vo
    @RiyaRiya-pg9vo Před rokem +4

    እመቤት እሰሰቲይ ስለለአአባይ ትዝፈንልን እምትሉበላይክ አሳዪን

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 Před 2 lety +349

    የእሙዬን ህይወት የቀየረ አምላክ የእኛንም የስደተኞችን ህይወት ይቀይርልን ሰላም ለእናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን በርችልን ውዴ 😍😍

  • @fentyfanty7283
    @fentyfanty7283 Před 2 lety +55

    በእውነት ፍጹም አሥፋው የሙየን እዚህ መድረሥ ሲያየው እደት እደሚደሠት
    ፍጹም አሥፋው እግዚአብሄር ከነቤተሠቦችህ ጸጋውን ያብዛልህ
    እሙየ የፍጼንና የኢትዮጵያዊ መልካም አሣቦችን እረዳቶችሽን እዳትረሽ አደራ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před 2 lety +12

    እሙይ ለፍፁም አስፍው እግዚአብሔር ክብርት ይስጥልን ለዚህ ያበቃሺ ፍፂ ነው እንዳታስከፊው እግዚአብሔር ልጆቹን ያሳድግለት በርቺልኝ እህቴ ❤️❤️

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 2 lety +6

    እውነት ለመናግር ቃላት ያጠርኛል እሙየ በጣም ጎበዝ ነሸ የመክርኩሸን ሰልሰማሸ አመሰግናልሁ ላነሳሳው ዋው -አየሸ ልዮነት በጣም ገራሚ ቆንጆ ሰራ ሰራሸ ሰታየሁ ከብርትን እኳን አግኛሸው ልኔ የባልሙያ መክር የሚሰማ ጀግና ነው እሙ አችመ ልኔ ጀግና ነሸ በርች ማማየ__::

  • @tirualemtube
    @tirualemtube Před 2 lety +209

    የሙን ሂወት የቀየርክ አምላክ Ethiopiaንም ሰላሙዎን መልስልን🙏🙏🙏🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety +3

      Amen ehete ♥️demerign be qenenet

    • @jfjd1829
      @jfjd1829 Před 2 lety +3

      ዋው

    • @eyarustube9545
      @eyarustube9545 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @tube-ll9lt
      @tube-ll9lt Před 2 lety +1

      ውይይ ሙዚቃ አወጣችና ህይቷ ተቀይሯል ማለት ኣ 😌

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @emebetdemek2173
    @emebetdemek2173 Před 2 lety +47

    እኔ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን እሙዬ ታሪክሺን ሰለማቅ በጣም አደንቅሻለሁ በርች ጂግና ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እግዚአብሄር🤲 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      እመቢት ደምሪኝ ሰብስክራይብ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴዋ

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 Před 2 lety +4

    እሙየ የኔ ሳቂታ በእውነት የዚህሁሉ አስተዋፆ ክብር ምስጋና ይግባው ለፍፁም ከነቤተሰቦቹ እድሜና ጤና ይስጥህ እሙየ በርች ያንችን እንባ ያበሰች እመብርሀን የኢትዮጲያን እንባ ታብስ አሜን

  • @azalechtarekegn7266
    @azalechtarekegn7266 Před 2 lety +8

    እመቤት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ፤ በርቺ ። ፍፁም እድለኛ ነህ! የ ጥረትህ እና የድካምህ ፍሬ እንሆ! እንኳን ደስ አለህ!!!

  • @makdesetopia4134
    @makdesetopia4134 Před 2 lety +57

    ፍድም እና ቅን ልቦች ትልቅ ክብር ይከባቹሀል እመቤት እዚህ ለመድርሷ ትልቁን ሚና የተጫወትከው ፍፁም አንተ ነክ እግዛብሄር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ሰላምህ ይብዛ ለመላው ቤተስብህ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 Před 2 lety +78

    መዳም ቤት የምንሰራው ፈጣሪ የእኛንም ህይወት እንደ እሙየ ይቀይርልን ሀገራችን ገብተን በፍቅር አግብተን ወልደን በሠላም ያኑረን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @derejeasmare3054
      @derejeasmare3054 Před 2 lety

      ያሰብሽዉን አምላክ ያሳካልሸ

  • @user-pl9ui1kd9e
    @user-pl9ui1kd9e Před 2 lety +1

    እምዬ በራስመተማመንሽን ሳደንቅ አላልፍም ክበሪልን ለአሚኮ ትልቅ ምልክት ነው በርችልን

  • @aminatmohammed4124
    @aminatmohammed4124 Před rokem +1

    ፍፁም አስፋው....... እውነትም ቅን ልብ!!!!! እሙ እዚህ ደርሳ ስታያት ምን እንደሚሰማህ...…. አላውቅም። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @memelast5216
    @memelast5216 Před 2 lety +14

    ፍፁም አሰፋው ልጆችን ይባርክል ከፈጣሪ በታች እችን ልጅ ለዚህ አብቅተአታል

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +32

    *_ፋኖ ስትል ሠማሁ ልበል አማራ በሙሉ ፋኖ ነው አማራ አንተ ወርቅ ህዝብ እግዚአብሔእ ይጠብቅህ እሙ ያው አለማዊ ነገር አልደግፍም ግን አንድቀን በመዝሙር እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ውድ የኔ ባለማተቦች ቤተክርስቲያን ሢያማትቡ ደስ ሢሉ_*

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před 2 lety

      Awo yene marr fanonet ylemelem Amaray emeberehane titebekachew

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 Před 2 lety +2

      የኔምጠያቂነዉ አልሀመዱሊላህ የኛጊታምንይሳነዋል ሞሲለምክርስቲነዉ ሰላማችንይብዛልንበወጭምበሀገርምያረቢ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 2 lety +6

    የበላይ የወርቁ የአይተነው ዘር ገና ብዙ ይቀርሻል እነ ወርቁን በወርቂቱ እስከምንቀይርሽ ድረስሪ ❤👌 ስሪ አለን እህቶችሽ ባካል ባናውቅሽም ከገንሽ ሆነን በዚሁ ኮሜንት እናበረታታሻለን

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Před 2 lety +4

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ንፁህ ልብ ካለ እድል አብራ ናት ሁሌም ከፈተና በሆላ መልካም ነገር አለ በርቺ ይህ መልካም ልብሽን አይቀይረው ለብዙ ሰው ትምርት ትሆኛለሽ💚💛❤️

  • @user-nq4bk9us9h
    @user-nq4bk9us9h Před 2 lety +18

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ህይወትሽ ስለተቀየርልሽ ደስ ብሎኛል ክብር ምስጋና ይገባዋል የእማ ፍቅር ድንግል ማርያም ያንቺን ህይወት የቀየር አምላክ እኛንም በስደት ያለነውን ልጆቹን ለንስሀ ሞት ያብቃን
    ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ፍፁም አስፋው እንደዚህ ደስ ብሎት ስታያት እንደት ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +248

    *_እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 💚💛❤️😊🤗 ወደ ቤት ጎራ በሉማ እንግዳ ክቡር ነው የአብርሃም እንግዳ ክቡር ነው ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ_*

    • @user-ti3ni6df3r
      @user-ti3ni6df3r Před 2 lety +2

      አሜን

    • @asnomereasnoo8859
      @asnomereasnoo8859 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደርስን

    • @user-xx6fi8mb1g
      @user-xx6fi8mb1g Před 2 lety +9

      እንኳን ለስላሴ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏
      💖 ማን ፈጠረን ስላሴ
      💖➾ስላሴ ስንት ናቸው ?
      ➾አንድም ሶስትም ናቸው
      💖ሶስትነታቸው በምን በምን ነው ?
      ➾በስም
      ➾በአካል
      ➾በግብር
      💖አንድነታቸውስ በምን ነው ??
      ➾በባህሪ በህልውና በመለኮት በፍቃድ በስም በአካል በግብር ይህችን አለም በመፍጠርና በማሳለፍ
      ➾የስም ሶስትነታቸው እንዴት ነው ??
      ➾አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
      ➾የአካል ሶስትነታቸውስ እንዴት ነው ???
      ➾አብ ፍፁም አካል
      ➾ፍፁም መልክ
      ➾ፍፁም ገፅ አለው ።
      ➾ወልድ ፍፁም አካል
      ➾ፍፁም መልክ
      ➾ፍፁም ገፅ አለው ።
      ➾መንፈስቅዱስ ፍፁም አካል
      ➾ፍፁም መልክ
      ➾ፍፁም ገፅ አለው ።
      ➾የግብር ሶስትነታቸው እንዴት ነው ?
      ➾አብ ወላዲ ፤
      ➾ወልድ ፤ተወላዲ
      ➾መንፈስ ቅዱስ ፤ ሰራፂ
      👉➾አብ ምን ማለት ነው 💗አባት
      👉➾ወልድ ምን ማለት ነው💕ልጅ
      👉መንፈስ ቅዱስ ምን ማለት ነው ሰራፂ
      ➾ከማን ሰረፀ ??
      ➾አብ አክሎ ወልድን መስሎ
      ➾ከአብ የተገኘ ወይም የሰረፀ
      ➾የእግዚአብሔር የአንድነትና የሦስትነት ባለቤት ስለሆነ ሥላሴ ይባላል ።
      ➾የአብረሃሙ ስላሴ ከክፉ ይጠብቁን።
      🌿💖ለሀገራችን ሰላምን ያብዛልን።
      ❤አሜን💖
      ❤አሜን💖
      ❤አሜን💖

    • @user-et3vt4qv8f
      @user-et3vt4qv8f Před 2 lety +6

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአብርሃምን ቤት የጎበኙ ቅድስት ሥላሴ ሐገራችን ኢትዮጵያ ይጎብኙልን

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +2

      አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ደበጫ

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 Před 6 měsíci

    ዋው ዋው በጣም ደስ ያለሽ ሙዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን አሁንም በርቺ በርቺ እግዚአብሄር ካንቺ ጋራ ይሁን እደጌ👌👍❤️💝❤️💝❤️💝🙏

  • @yeniealemguadu544
    @yeniealemguadu544 Před 2 lety +2

    እመቤት በጣም ጣፋጭ ሙዚቃ ነው በርችልን በጣም ተወዳጅ ሙዚቃ ነው 💚💛❤

  • @user-kq9hl3vd2v
    @user-kq9hl3vd2v Před 2 lety +144

    እሙ ፍቅር ጎንደሮች የት ናቹሁ ❤አንድ አማራ🌎🥰

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Před 2 lety +97

    በእሙ ህይወት ውስጥ ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድላቹ ሴት ልጅ እኮ ጀግና ናት የሙዚቃ ደጋፊ ባለሆንም ትናንት ከነበረሺበት እንድህ ሆነሽ ማየት ትልቅ ነገር ነዉ እና በርቺ ደሞ ፈጣሪ እረድቶሽ በእዚህ ድምፅሽ እንድትዘምሪበት ይርዳሽ🥰🙏

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p Před 2 lety +2

    እሙየ የእኔ የዋህ እንኳን ፈጣሪ ከዚህ አረሰሺ ከወደቁበት የሚያነሳ አምላክ ነው እና ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን በርች እናት

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 Před 2 lety +2

    የተዋጣለት ስራ ነው ለዚህ ደግሞ ትልቁን ድርሻ ዳሪክተሩ ነው ብዙ ክብር ለዳሪክተሩ 🙏❤️❤️❤️

  • @zerumar6438
    @zerumar6438 Před 2 lety +23

    የኔ ልዩ ጠንካራ ሴት አችን ብቻ አየን የምር በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው 🤙🤙🤙🤙

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህት ደምሪኝ በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +6

    ጀግና ነሽ ማርያምን ስንቶቻችንኮ መንገድ አሳይተውን እስካሁን አልተቀየርንም አንች ግን ለኛ ምሳሌ እምትሆኝ ሰው ነሽ ትለያለሽ👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-nl2xl2jj1u
    @user-nl2xl2jj1u Před 2 lety +1

    ኮሜንት በሙሉ የሙን ታሪክ የቀየርህ እግዚአብሔር ታሪኬን ቀይረው ነው እግዚአብሔር ይቀይርልን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ስደትንም በቃ ይበለን በርች እሙ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +1

    የፍፁም አስፋው ውጤት ነሽ ፍፄ ይህን ሲያይ ኩራት ሊሠማው ይገባል እሙዬ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ በርች ውዴ

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před 2 lety +6

    የዘፈን ደጋፊ አይደለሁም ግን እሙየ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል እኛ ሸቃሎችንም ከስደት አውጥቶ በሀገራችን ያኑረን 😭

  • @Neju197
    @Neju197 Před 2 lety +219

    እኳን ሰላም መጣሽ እሙየ ከዚህም በላይ ከፍ ትያለሽ በፈጣሪ ፍቃድ ንፁህ ልብ ያለው የዋህ ሰው መቸም አይወድቅም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 Před 2 lety +4

    እሙዬ ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ልዩ በርቺ እመቤቴ ትጠብቅሽ ፍፁም አስፋው ቅን ልቦች ትልቅ አሻራ ነው ያስቀመጥከው ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ💝💝💝💝

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    እሙዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው የዘፈን አድናቂም ሰሚም አይደለዉም ግን የአንቺ መለውጥ እዚህ ደርጃ መድረስሽ በጣም አስደስቶኛል በርቺ 😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +66

    ፍፄ ዘሮችክ ይባረኩ ❤❤❤💝🙏ሁሌም 💝💝እግዚአብሔር ባንተ አልፎ የሷን ሕይወት የቀየረ ጌታ ስሙ ይባረክ 🌹🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አርጊኝ ውዴ

    • @ethiopia2846
      @ethiopia2846 Před 2 lety

      ዋውው💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @zibibatubetube6149
      @zibibatubetube6149 Před 2 lety

      @@ZAMZAM-dz6dr ነይበቅንነት

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m Před 2 lety +11

    የፊፂ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ህይወታችን ይቀይርልን ፈጣሪ

  • @GenetYimer-st6tq
    @GenetYimer-st6tq Před 2 lety

    ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ምን የሳነዋል. ለዚህ ያበቃሽ. መቸም የሰው ልጂ. ሰበብ ያስፈልገዋል እና. ፍፁም አስፋውን እንዳትረሽ ብር እንዳያታልሽ

  • @meselove4689
    @meselove4689 Před 2 lety +1

    አሙዬ ጅግኒት🥰
    እኔም ምርጥ ዘፋኝ ነው የምሆነዉ ልክ እንዳንቺ።

  • @almasabat8155
    @almasabat8155 Před 2 lety +70

    ፈፁም አሰፋዉ የሰዉ ደሰታ የሚያሰደሰተዉ እግዚአብሔር ይባረክህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ የኛ ቅን

  • @user-jz6zr9nn2y
    @user-jz6zr9nn2y Před 2 lety +11

    ክብር ለፍፁም አስፋው የምር በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @emanseid4259
    @emanseid4259 Před 2 lety

    ፍፁም ምርጥ ሰዉ አላህያኑርህ ባንተ ጥረትነዉ እዚህየደረሰችው

  • @selamselam5850
    @selamselam5850 Před 2 lety +2

    ዋው ምርጥ ደስ የሚል ሙዚቃ ኑው ካሚራማኖች ዋውውው ሊደነቁ ይገባል😍😍😍😍😍 ዳሰኛችም 😍😍😍🌷

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 Před 2 lety +23

    ፈጣሪ መጀመሪችንን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልን 👍👍

  • @metitube4374
    @metitube4374 Před 2 lety +39

    ልኡል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ይሄ የትልቅ ፈተና ውጤት ነው በርቺ ከጎንሽ ነን💚💛❤🌾🌾🌾🌾💪

    • @meseret5
      @meseret5 Před 2 lety

      ሠላም ሠላም የኔ ማር በርች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @awakamoussa7274
    @awakamoussa7274 Před 2 lety

    wow እሙየ የሚገርም ስራ ገና ብዙ ስራ እንደምትሰሪ ተስፉ አደርጋለሁ

  • @user-lg1ik2ix1s
    @user-lg1ik2ix1s Před 2 lety

    እሰይ እስይ ከዚም በላይ ከፍ ከፍ በይ እናቴ ፍፄ ዘር አዝሀርትህ ይባረክ ዛሬ ቀኔን በደስታ ነው የጀመርሁ አይዞሺ ከጉንሽ ነን ለ20 ሰው ነው ሸር አድርጌልሽ ምውል

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር አምላክ ከሙዚቃ የተሻለ ነገር እንዲአድልሽ ምኞቴ ነው። እንኳን ደስስስ አለሽ እሙየዋ ደስታ በዘመንሽ ሁሉ አይለይሽ🙏
    ታሪክን ቀያሪው ሀያሉ ልዑል
    እግዚአብሔር የእኛን የስደተኞችንም ታሪክ ይቀይረው

    • @Ethiopia.143
      @Ethiopia.143 Před 2 lety +4

      እባካችሁ ደስ ይበላት ላይክና ሸር እናድርግላት

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před 2 lety +2

      አሜንንእግዛብሄርወደቤቱይመልሳትድምፆደስይላልዘማሪያድርጋትይሆናልአድቀን

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እህት አለም

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +78

    የእሙን ህይወት የቀየረ የእኛንም እግዚአብሔር ይቀየርልን ከመዳብ ኩሽና ያዉጣን አምላክ እስራኤል😍😍😍

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo Před 2 lety +1

    እወነት ደስተኛሁነሽ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል መዚቃመስማት አልወድም ደስትያለሽ እሙየየየ ግን መዝሙር በታወጭ አቤት ደስታየን አልችለውም ግን ልብሸ በፈቀደው ይሁን እግዚአብሔር በመሰገንበት ይበልጥ ደስይላልበየነው ይቅርታ 👏👏👏በርችል ሰውየለፋበትን ቢያገኝ በጣም ደስይላል
    በሉ የእሙየ ቤተሰቦች እስኪ ደምሩኝ እና ከማዳምኩሽና ልወጣ በሰው ሀገር በጣም መሮናል የስደት እህቶቻችን ለሀገራችን ሰላም ፍቅርይስጠን ኢትዮጵያ ሰላምሽይብዛልኝኝኝኝኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh Před 2 lety +1

    አይዞሽ ብረቺ በጣም አሪፈ ሰራ ነው

  • @user-xd8sc5id6b
    @user-xd8sc5id6b Před 2 lety +5

    የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሌት የለም የሜባለው ለካ እውነት ነው አንችን የቀየር የድንግል ማርያም ልጁ ለኛ ስደቱኞችም ይቀየርን እንኳን ደስያለሽ እሙ ትለያለሽ የኔ ጀግና

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 Před 2 lety +18

    እሙዬ እዚህ ደረጃ ለመድረሷ የፍፁም አስፋው አስተዋፆ ና ጥረት ነው እናም ፈፁም አስፋው ይኸ ሁሉ የአንተ ውጤት ነው ዘርህ ይባረክ😍

    • @emuyesimegnew4818
      @emuyesimegnew4818 Před 2 lety +1

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@emuyesimegnew4818 ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @user-kr6dq6ho2c
    @user-kr6dq6ho2c Před 11 hodinami

    የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 2 lety

    ለአይን እራሱ ይስባል በርቺ ገና ብዙ እጠብቃለን ሐገር ስላሳየሽን እናመሠግናለን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 2 lety +23

    ዋው እሙ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ጎንደርን በደንብ አስተዋውቀሽናል በርች ለኔ አንደኛ ነሽ 🙏🙏🙏

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p Před 2 lety +25

    የሙየን ሂወት የቀየርከው አዱጌታ የኛንም ሂወት ቀይርልን የማዳም ቅመሞች አይዞን ☝️💪💪💪💪

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před 2 lety

    የኔ ጎበዝ በርቺ አሪፍስራ ነው ገና ብዙ እጠብቃለን 😍😍😍😍😍

  • @toybamohammed7863
    @toybamohammed7863 Před 2 lety +1

    ፍፁም አስፋው እድሜና ጤና ይስጥህ ይቺን ልጅ እዚህ ደረጃ የደረሰችው ባንተ ነው

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 2 lety +53

    የእሙዬን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁላችንንም ይቀይርልን🙏🥰🥰🥰ውድ የአገሬ ልጆች ቻናሌን ቤተሰብ ሁኑ 🙏

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před 2 lety +10

    በይ በዚህ በሚያምር ድምፅ የኛንም ወሎን አነሳሽልንማ ሠምተሻል እሙየ❤ 😅👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @uaeuae2217
    @uaeuae2217 Před 2 lety +1

    የኔ ፍልቅልቅ ኡፍፍፍፍፍ እደት ደስስስስስስስስ እዳለኝ ማር ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን

  • @haleemaha6611
    @haleemaha6611 Před 2 lety

    ፍፁም አስፋው ተባረክ የሱ መጤት ነው እሙየ ትችያለሽ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před 2 lety +6

    ፋኖ ፋኖ እያልኩ ልዙር በዞረበት የኔ ማር እሙዬ ጎበዝ በርች።

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 Před 2 lety +4

    በመለወጥሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ዘፈን አልደግፍም በዚህ ድምጽ ክርስቶስን ብታመሰግኝበት በጣም ደስ ይል ነበር እሙዬ

  • @user-pe7yx4nr8g
    @user-pe7yx4nr8g Před 2 lety +1

    ዋዉ እሙዬ የኔዉድ በርቺ አሪፍነዉ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 7 měsíci +1

    በጣም ቆንጆ ስራ ስትግዜ እንዳየሁት

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 Před 2 lety +182

    የእሙየን ህይወት የለወክ አምላክ የሀገሬንም ዘረኝነት ወደ አንድነት ለውጥልኝ🙏🙏

    • @merimoia9195
      @merimoia9195 Před 2 lety +1

      አሜን😭😭😭😭

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 Před 2 lety

      አሚን ሁሉም በሀገር ያምራል ሠላሙን ያውርድልን🤲🤲

    • @HuaweiP-mn4mg
      @HuaweiP-mn4mg Před 2 lety

      እሙየህይወት❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @kikipipi5647
      @kikipipi5647 Před 2 lety

      አሜን ፫

    • @emebet591
      @emebet591 Před 2 lety

      Emuy አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ስብስክራይብ አርግልኝ እህቴ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Před 2 lety +13

    የመልካም እናት ፍፁም አስፋውን የወለደች እናት አቤት መታደሏ እድሜህ ያረዝመዉ ወንድማችን🌹🌹🌹 እሙየ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሽ አለሽ አሁንም ፍፁም አስፋውን ይዘሽ ከፈጣሪ በታች 💚💛❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před 2 lety

    እሙ በርቺ ሀሪፍ ሰራ ነው ቀጥይበት👍😍😍

  • @tseganeshhailu3211
    @tseganeshhailu3211 Před 2 lety

    እምዬ በርቺ በጣም ጥሩ ነው ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ቅን ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Před 2 lety +14

    ሂወት ብዙ ወጣ ወረድ አላት
    አሠቢበት ለመድረስ እሚያስፈልገው ትግስት እና ተስፍ አለመቁረጥ ብቻ ነው
    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሀገርም በስደት በሠው ሀገር ያላችሁ ሁሉ አይዞን

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před 2 lety +22

    የእመቤትን እባ ያበስክ አምላክ የኔንም ከስደት መልሰህ በኮልታፋው አደበቴ ልዘምርልህ እና ምስክርነቴን በአለምላይ ይታወጅ🙏🙏🙏

    • @konjonesh
      @konjonesh Před 2 lety

      እሜ እሜን እሜን ያለጥረትዬ እግዚእብሔር እምላክ እደኛ በደል ሳይሆን እድሱ ቸርነት ያስበን እደኛ በድል ሳይሆን እድሱ ቸርነት ስደት በቃችሁ ይበለን

    • @masthanmasthan1131
      @masthanmasthan1131 Před 2 lety

      እሙ የኔ ዉድ በጣም የሚምር ሙዝቃ ነዉ በርቺልኝ ከዚህ በለይ ደሞ ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ

    • @Dubai825
      @Dubai825 Před 2 lety

      የኔም ምኞት ነው😭

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa Před 2 lety

    ጎበዝ የኔ ቅመም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከከፍታ ማማ ያስቀምጥሽ የኔ ብርቱ ሁላችሁም ሸር አርጉላት እይታው እዲጨምር

  • @alemtsehayteffera4017

    እመዬ 💚💛❤️ፍፁምዬም ተባረክን ታሪክ ቀያሬ

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 Před 2 lety +5

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ እሙዬ ልክ ብለሻል ግዱን ቢቆርጡትም ስሩ ስት ጀግና ያፈራል ክበሪልን ጎንደርዬ ንፍቅ ጎንደሬወች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ👍👍👍👍

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c Před 2 lety +5

    በርቺ እህታችን ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ ያላት ትልቅ አገር ናት ጎንደር ድግሞ በጣም በጣም ብዙ ያልተነገረለት የታሪክ ባለቤት ነው😫🇪🇹🇪🇷👍👍👍

  • @tigistashagre7711
    @tigistashagre7711 Před 8 měsíci

    የታገሰች ሒወት የደስታ በሌቤት ነች በርች እሙየ

  • @sebleashagre2315
    @sebleashagre2315 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ 💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +36

    *_ሰላም ኢትዮጵያውያን ሳነሳሳው አዲስ ሙዚቃ በእመቤት ካሳ 😊🤗🤗ኧረ በጉጉት ነው ይሄማ ሳነሳሳው ይሄ መቸም ለጀግና የተዘፈነ መሆን አለበት ቶሎ ይጀምር 😊🤗እንጠብቃለን የጎንደር ዘፈን ሙዚክ መቸም አይጠገብም የፋሲለደስ_*

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Před 2 lety +65

    የሙን ሂዉት የቀየረህ ፈጣሪ ሆይ የኛን የሰደትኛችንም ሂዉት ቀይር አሜን እሙይ የኔ ጀግና 👍👍👍👍👍👌👌👌😘😘😘😘

    • @Sara-ko9sm
      @Sara-ko9sm Před 2 lety +1

      Amen.amen

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před 2 lety +4

      አሜንየኔውድእግዛብሄርአምላክበሀገራችንመልካምነገርይስጠንይሆናልአድቀንለኛያለውየትምአይሄድም

    • @ethiomistre121
      @ethiomistre121 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@Sara-ko9sm ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 2 lety +4

    አህለን እሙየኔየዋህ ጀግናሴት አብሽሪ የዘፈን አድናቂ ባልሆንም የአንቺ ህለም ሲሳካልሽ ሁሌምደስይለኛል አንቺመልካምሰዉነሽ ንፁህ ልብያለሽ

  • @adenethiolove8095
    @adenethiolove8095 Před 2 lety

    እኔስ ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +18

    እመቤት ካሳ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ጣመ ዜማ የጎንደርን ሙዚቃ በሚያምር ለዛ ነው የዘፈንሸው በርች እኔ ደሰ ብሎኛ💚💚💛💛❤❤🌳🌼🌹🌲🌻🌷

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +11

    እሙየ ቆንጆ ሙዚቃ ነው በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 2 lety +6

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው!! በርቺ እሙ 💕
    ይበልጥ የወደድክት ጀግናው ፋኖን ስላከበርሽበት ነው። ፋኖ እንወዳችኋለን 🥰
    ጎንደር የጀግኖች ሀገር፣ የውቦች ሀገር
    💚💛❤️

  • @everythinghappensforarease9121

    ሂዎትሽን የቀየረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው። ደስ ይላል በርቺ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💛💛