በመንፈስ የስጋን ሥራ መግደል ሮሜ 8 : 13 ( በሮቤል ተፈራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
    ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
    Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...
  • Zábava

Komentáře • 22

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene Před 10 dny

    ሮቢ እያስተማርከን ያለው ትምህርት የለትተለት የህይወት ዘመን የሚሆን ተምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @efratawondwosen9952
    @efratawondwosen9952 Před rokem +5

    ህጉ ሀጢያት አይደለም እጅግ ቅዱስ ነው
    ስጋ የለበሰ እንዴት ይፈፅመው
    የሰው ዘር ጠፍቶ ከእ/ር እርቆ
    ሲማቅቅ ሲሰቃይ በባርነት ታንቆ
    እ/ር ስለኛ እራራ
    ልጁን ልኮ ስራችንን ሰራ
    አዳነን ከጨለማው ግዞት
    ምስጋና ክብር ይሁንለት
    ይህ መዝሙር ከቃሉ በኋላ ነው ተባረክ ወንድም ሮቤል
    ከአርብ ጉባኤ ተሳታፊ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před rokem +8

    ዶክተር ጌታ ያኑርህ ትምህርትህን ከበፊት ጀምሮ እወደዋለሁ አሁን ግን አያመልጠኝም ለምን መሰለህ ልጄ ዴብ በህይዎት እያለ እኔ እኮ ዶክተር ማሙሻ እምነትን በብርጭኮ ግቶ ያስተማረኝ ነኝ ይል ስለነበር አሁን ደግሞ እኔ የቤት ዉስጥ ተማሪህ ሆኛለሁ እድሜህ ይርዘምልኝ አገልግሎትህ ይስፋልህ ዛሬ ያገለገለንን የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ ይባርከዉ ደስ ብሎኛል።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +1

    ከዚች ቤተክርስቲያን ያሉ ስወች እንደት ታድለዋል
    ዶክተር አብረሃም
    ዶክተር ማሙሻ
    ይህ ወንድማችን ደግሞ ሌላ ጸጋ የበዛለት ስው ያገለግሏቸዋል ።
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ስለ እናንተ ሁሌ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ደግሞ እፀልያለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ።

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መላው የዚህች ቤተክርስቲያን አገልጋዮች
    እኔ በእናንተ ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ ለብቻዬ በጉዋዳዬ ነው ህብረት የለኝም ቤተክርስቲያንም ባጠገቤ የለም እግዚአብሔር ከኔ ጋር አለ ስሙ ይባረክ።
    ደግሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +4

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብሩካን

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před rokem

    ስለዳንን የምንኖረው ህይወት የተለወጠ ነው ሀይል የሚሰጠን መንፈስ ቅዱስ ነው ተባረክ ህያው ቃልን ስላሰማኸን ያሳድገን

  • @abenezerdemeke
    @abenezerdemeke Před rokem +1

    Robi Geta yebarkh slate tsega Egzabhern amesegnalu yenat gubye endet yetadelu nachew bergexm yihetarik bexam ale bent wesx tenagrognal zemenh yebark

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Před rokem

    እግዚአብሔር እናንተን በዚህ ዘመን ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ተባረኩልኝ

  • @ashenafee8191
    @ashenafee8191 Před rokem +2

    Thanks bro

  • @edgeoctober7152
    @edgeoctober7152 Před rokem +2

    Amen

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 Před 6 měsíci

    thank you💥🙏

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +2

    God bless you and your family 🙏

  • @Kbcal777
    @Kbcal777 Před rokem

    I was reading this chapter today. It’s good to find this sermon ❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem

    Amen🙏🏾

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 Před rokem +2

    ኮንፍዩዥኖቻችንን ሁሉ ተረዳድታችሁ እያጠራችሁና እያሳደጋችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @oyniop9291
    @oyniop9291 Před rokem

    Where is your church? What is the name?

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  Před rokem

      አድራሻ:- በኢትዮጵያ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ምሽት ከ11:00 ጀምሮ
      maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9

  • @jesussaves335
    @jesussaves335 Před rokem

    የትናንትናውን ፕሮግራም ማታ እያየሁ መብራት ጠፋ፣ ጧት ለማየት ስነሳ አንስታችሁታል
    ለምን አጠፋችሁ??

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

    ⛑🔏🎯