መዳናችንን በጥንቃቄ እንጠብቅ | በማሙሻ ፈንታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Delivered at Addis Lidet Church, USA, August 8, 2021

Komentáře • 85

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Před 2 lety +39

    #መዳናችንን_በጥንቃቄ_እንጠብቅ
    📖 ዕብ 10:19-25
    - እግዚአብሔር የሰጠን ህይወት ቀላል አይደለም፤ ጊዜያዊ አይደለም፤ የዘላለም ህይወት ነው።
    - ጸጋ ነጻ የሆነው ለእኛ ነው፤ ለእግዚአብሔር አንድ ልጁን አስከፍሎታል።
    - መዳን ውድ ነው፤ በከበረ በክርስቶስ ደም ነው የተዋጀነው። ስለዚህ በጥንቃቄ ልንጠብቀው ግድ ይለናል።
    - በመዳናችን ወደ እግዚአብሔር መግባትን አገኘን፣ ካህን አገኘን።
    - የተቀበልነው የዘላለም ህይወት ወድ ስለሆነ አታናንቁ፤ አታራክሱ።

    • @sunnightfantye8899
      @sunnightfantye8899 Před rokem +3

      ቢያንስ በየቀኑ ሁልጊዜ መደመጥ ያለበት ትምህርት ነው!

    • @eldanamekonnen7919
      @eldanamekonnen7919 Před rokem +1

      ጌታ ዘመንህን ይባርከው ማሙሻ የእውነትን ቃል ባንተ በኩል የሚያፈሰው የጌታ መንፈስ ይባረክ🙏

    • @gelanagudeta3088
      @gelanagudeta3088 Před rokem

      እጅግ ወሳኝ ትምህርት ነው ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ

  • @bituu126
    @bituu126 Před 2 lety +12

    መዳን ውድ ነው ፀጋ ነፃ ነው አወን ነፃ ያደርገው ለእኛ እንጂ ለእግዚአብሔር ብዙ አስከፍሎታል 😭😭😭አይቀልብኝም መዳኖ በአቦሰጥ አልኖርም ማሙሻ ዘመንህ በክብር ይለቅ❤💖💖😘 አንተ መጋቢ ነህ ይህንን ትምህርት ለብዙ ትውልድ እንዲደርስ share እናድርግ ቅዱሳን እንዲህ አይነት ትምህርት ለጆሮ የሚሸክካቸው አሉና

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 2 lety +11

    እስከ መጨረሻው ፀንተን ተጠንቅቀን የክርስትና ጉዞአችንን ማጠቃለል ይሁንልን
    መዳናችን ውድ ነው ለኛ በነፃ ቢሆን እግዚአብሔር አንድያ ልጁን አስከፍሎታል ይህንን መዳን ችላ ሳንል በጥንቃቄ መጠበቅ ይሁንልን ዶክተር ማሙሻ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ቃሉን መኖር ይሁንልን ፀጋ ይብዛልህ 🙏

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před rokem +10

    የከበረውን ማየት ይሁንልን ፡፡ የከበረውን ማስቀደም ይሁንልን፡፡ የከበረውን ማክበር ይሁንልን፡፡ ለከበረው መጠንቀቅ ይሁንልን ፡፡ ... ድፍረት ስላለን....ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡

  • @mebratmelaku3778
    @mebratmelaku3778 Před 2 lety +8

    ድንቅ የዘመኑ መልዕክት ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ! ረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋ እግ/ር ይስጥህ ኑርልን ክርስቶስን ሰበክልን አስተማርከን አሁንም ፀጋው ይብዛልህ🎉

  • @bitniyatamirat9781
    @bitniyatamirat9781 Před 2 lety +2

    በውነት በአንነት ውሰጥ ሰለ ተገለፀ የአግዝሀብር ፀገ ይመስገን፡

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +7

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

    • @meskeremkassa729
      @meskeremkassa729 Před 2 lety

      ጌታ ይባርክህ አስፈላጊ ቸል ልንለው የማይገባን
      ነገር ነው እና መዳናችንን አጥብቀን መያዝ ይጠበቅብናል🙏🙏🙏

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 Před 2 lety +9

    ዶክተር ማሙሻ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን እና ማስተዋልን ይስጠን

  • @bituu126
    @bituu126 Před 2 lety +3

    በጥንቃቄ ነው የምንመላለሰው አናግበስብስም የምንበላውም በጣም መጠንቀቅቅቅ አለብን

  • @user-up2yi9ot6s
    @user-up2yi9ot6s Před 10 měsíci

    ጌታ እንደዚሃይት ሰው ይብዛሃልን ተባረክ ፀጋ ይብዛል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims Před 2 lety +5

    God bless you mamusha❤❤❤

    • @singersitidesalegnofficial818
      @singersitidesalegnofficial818 Před rokem

      ኦዉነት ነዉ ለኛ ነዉ ነጻ እግዚአብሔርን አንድ ለጁን አሥከፍሎታል ተባረክልን

  • @teddy6862
    @teddy6862 Před 7 měsíci

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 Před 2 lety +1

    እሰይ እሰይ ወንድሜ የእውነት ቃሉን የሞላህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሁሌም ቢሆን ስብከትህን ሳዳምጥ እጠገናለሁ ልክ ነው ተባረክ ዘላለም።

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 Před 11 měsíci

    ይህ ትምህርት ብሰማምው ብሰማው አልጠግበውም ፣እንደት ውስጤን እንደት እንደሚያጠነክረኝ ፣እንደት እንደሚባረከኝ እግዚአብሔር ይባረክህ ዶ/ር ማሙሻ ፣ትምህርቶችህ ሁሉ የክርስትና ፁኑ መሰርት ናቸው

  • @deginatedemeka9803
    @deginatedemeka9803 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ስለ ውድ ስጦታ❤❤

  • @danielgemechu
    @danielgemechu Před 2 lety +4

    አሜን ማሙሻ! ማዶ ያገናኘን ጌታ።

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 Před rokem

    Bless u brother mamusha endante aynet kalun megabiwech yabzalin

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Před 2 lety +2

    Gad bless you and your family

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennnn dink melikt new geta yibarek egziyabher yatsinan bebetu dr mamusha tebarek

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 Před 2 lety +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ!

  • @netsyalula1715
    @netsyalula1715 Před 2 lety +1

    አሜን እግዛቤር ይመስገን

  • @efesontunebo385
    @efesontunebo385 Před 2 lety +3

    God bless you ...!!

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 2 lety +2

    Wow bless you more manusha

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 Před rokem +1

    I personally thank you Dr. Mamusha. You’re always showing or telling us the truth. You’re not compromised the truth and the word of God. Bless you more.

  • @fedijemal5055
    @fedijemal5055 Před 2 lety +2

    amen

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před rokem

    ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ " ቃሉን ዝም ብለን እናንብበው!" "እራሳችን እንግባ እንጂ እስገቢ እንሁን " ያልከው መልዕክት ነው በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን! መሪያችን ቃሉ ካልሆነ እኮ ያስገባንላቸውን ብቻ ከቃሉ ውጭ የምንከተል ከሆነ አንድ ቀን ኢየሱስ በጎጆ እለ ብለው ከፀረ ክርስቶሱ እንዳያስተዋውቁን ያሰጋልና በርታልን ! አንቃን ! ጌታ አሁን በአንተ እንደተናገረን መዳናችንን በጥንቃቄ እንድንጠብቅ! ለራስ መግባት ! ለራስ ማንበብ! ለራስ መፀልይ ! ክዚያም እርስ በእርስ ሕብረት በማድረግ መነቃቃት ይሁንልን!! ጌታ ይርዳን! ለእንተም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ!!!!

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 Před 2 lety +2

    Geta zemenikin yibarikew yegeta bariyaw. Melikam timihirt eyeseteken silehone

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety +1

    አሜን

  • @Ab-io9rx
    @Ab-io9rx Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Před 2 lety +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @saronlegesse7430
    @saronlegesse7430 Před rokem +1

    ያከበረንን ጌታ አክብረን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን!!🙌🙌 ጌታ አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ✝️

  • @kidanechuruko
    @kidanechuruko Před 7 měsíci

    thanks God bless you

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +1

    Thank you jesus 💕🙏

  • @betty9705
    @betty9705 Před rokem

    ተባረክልን በብዙ እውነት እስከ መጨረሻው ፀንተ መገኘት ይሁንልን

  • @genetgebru1380
    @genetgebru1380 Před 3 měsíci

    Amen

  • @tsehayayele6073
    @tsehayayele6073 Před 2 měsíci

    God bless you

  • @user-ok9su9py9b
    @user-ok9su9py9b Před 4 měsíci

    ሕያው ቃል❤

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ አሜን !

  • @user-uq9mw5so1k
    @user-uq9mw5so1k Před rokem

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ♥️🙏

  • @zebibasgedom489
    @zebibasgedom489 Před 2 lety +1

    Amennnn God bless you dr mamusha amazing message 🙏

  • @hiwot1498
    @hiwot1498 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏

  • @missrahaji8486
    @missrahaji8486 Před 2 lety

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባር!

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 Před 2 lety +1

    God bless you 🙏

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 Před rokem

    Be blessed Dr.Mamusha. your teachings strengthen me a lot throughout my life.

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 Před rokem

    እግር ዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @habtamuteshager3892
    @habtamuteshager3892 Před rokem

    እግዚአብሔር የዘላለምን ህይወት በኢየሱስ ለምያምን እንደሰጠ የማያምን እርሱ ማንም ልሆን ይችላል እውነተኛ አማኝ አይደለም።
    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
    ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    እግዚአብሔር በልጁ የሰጠን የዘላለም ህይወት ነው ስለዝህ አይጠፋም።

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety

    My God bless you Dr Yuur Missage Great Missage

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 Před rokem

    Dr.Mamusha God bless you and your family abundantly!🙏🙏🙏

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 Před rokem

    My brother God bless you thank you God for your help to understand your love and message glory be to you hallelujah I received

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 Před rokem

    God bless you always!

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem

    ተባረክልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seni4086
    @seni4086 Před rokem

    Ye Geta mert sew Geta yebarkeh 😇🙏

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 Před rokem

    Amazing wholie sepek tebarek

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 Před 2 měsíci

    መግባት ሆኖልናል ሀሌሉያ ወንድሜ ጌታ ይባርክ

  • @yabesyabsra9376
    @yabesyabsra9376 Před rokem

    AMEN

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey Před 2 lety +1

    Ere ebakachihu yeegziabiher sewoch tmhrtuydelem yetekawemku yalehu sle chenekeni new selam kebetekrstiyan ymetale bye slemyamn mknyatu Egziabiher wekla yalech sle honechi no more letirnet enbele mdr bedem atlekelekechi eske meche new.

  • @grmeso6369
    @grmeso6369 Před rokem

    ኣምላክ ይባሪካ ፍቁር ሃዉና ማሙሻ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před rokem

    Bless you

  • @yabesyabsra9376
    @yabesyabsra9376 Před 2 lety +4

    የማማከር አገልግሎት ፍለጋ የምመጣው ያልተመከረ ልኩን ያላወቀ ከራሱ ስለማይተዋወቅ አቶ ማሙሻ ደግሞ ልክ እንደ ወላጅ አባቴ ቁርጥ ቁርጡን በአዋዜ እያቃጠለውም ቢሆን ሳይወድ እውነታውን እንዲውጥ ስለምትናገር ነው የአንተን አስተምሮት የምሰማው
    ለምሳሌ አስቸጋሪ ባል ልጅህ ብታገባ የባልዋን ችግር አንገቱ ላይ በይሉይታ እንደከረባት አታጠለጥልም ነግረኸው ጌጥ ከመሰለው ኪታብ ስለምትለየው ነው
    እኔ ያልተመሰጥኩባቸውን ሰዎች አልሰበስብም መማር ስለምፈልግ ምላሽም ጭምር እንጅ
    ታዲያ የልጅህ ባል አማቼ ጎዳኝ አይልም ካጎበጠኝ ክንቅርት ከረባት አላቀቀኝ ነው ምላሹ እንደ አባት ነው አመለካከቱ
    አንዳንዴ የአገልግሎት ጉዳና ቁንጥጫ ሊያስተካክለን እንጅ ሊያጣምመን አይደለም

  • @feyissaregassa8299
    @feyissaregassa8299 Před rokem

    GBU!

  • @workneshsneshawu5295
    @workneshsneshawu5295 Před 2 lety

    Time not change this ideal of Gods words

  • @abenezerzerihun1006
    @abenezerzerihun1006 Před 2 lety

    tebarek😍😍😍

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před 10 měsíci

    እኔ እኮ በጣም የሚገርሙኝ:: መዳናችንን እንጠብቅ የሚሉት ሰዎች ናቸው:: እኛ ከአይዛብ ውገን የተጠራን እኮ ምዳንን በነፃ ነው ያገኘን:: በእምንታችን መቆዬት እንጂ እንዴት አድርገን ነው ምንጠብቀው??
    ይህ ጥቅስስ ለክርስቶስ አካል ነው የተፃፈው ወይስ ለእብራዊያን ነው የተፃፈው?
    አሁን በዶክተር መሙሻ level ያለው አገልጋይ dispensation theology ጠፍቶት ነው ወይ ሰዎች ላይ ድንጋይ የሚጭነው?

  • @ribikadargie9307
    @ribikadargie9307 Před 2 lety

    Mamusha wendme geta abzeto yebarkih tsega yebzalih. Ewnet new ande degnalehu belew lemiananku christiantiru mankia new. OSAS is wrong teaching tebare.(OSAS means one saved always saved)🙏❤🌸🌷🍀🌹🌺🌼

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem

    እኔም መጨረስ አልፈልግም መቅረት

  • @kenaatakele5932
    @kenaatakele5932 Před rokem

    Geta hoyi sil malkam sixyitah enamsginhalan

  • @tamenetilahun7188
    @tamenetilahun7188 Před 2 lety +1

    ዕብራውያን የተፃፈላቸው ሰዎች ወደፊት እንደሚድኑ እንጂ already እንደዳኑ መቼ ተገለፀ?? (ዕብ 1:149:2810:39)። መዳናችንን እንጠብቅ ለሚለው ሀሳብ ዕብራውያን 10 እንዴት ማጣቀሻ ሊሆን ይችላል?? እዚህ ክፍል ላይ እኮ ፀሀፊው እያለ ያለው "ወደ ፊት እንድንድን እምነታችንን አፅንተን እንጠብቅ" ነው (10:23፣ 39)። ይህን ሀሳብ እኮ በሌላ ምዕራፍ ላይም ገልፆት እናገኛለን (ዕብ 4:14)። መልዕክቱ የተፃፈላቸው ኢየሱስን እንደ መሲህ የተቀበሉ አይሁድ (ዕብራውያን) ናቸው። አናም በዚህ በፀጋ ዘመን ያለን አማኞች ከተነጠቅን በኋላ እነዚህ በሰባት ዓመቱ የመከራ ዘመን ውስጥ በማለፍ ጌታ ዳግም ወደ ምድር እስኪመጣ ይጠብቃሉ (1ተሰ 4:13-18፣ ማቴ 24)። እምነታቸውን ጠብቀው እስከ መጨረሻው ከፀኑም ይድናሉ። አለዛ ግን ሳይድኑ ይቀራሉ። ይህንን ጌታ ኢየሱስም በምድር ሳለ ተቀብለውት ለነበሩት ተከታዮቹ "እስከ መጨረሻ የሚፀና ግን እርሱ ይድናል" ሲል ለተመሳሳይ ሰዎች ደጋግሞ ያረጋገጠው ሀቅ ነው (ማቴ 10:2224:13)። ስለዚህ ልክ አሁን በፀጋ ዘመን እንዳለነው አማኞች already እንደዳኑ መቁጠር ትልቅ ስህተት ነው ብዬ አስባለሁ። ሀሳቤን በቅንነት ተረዱትና መልዕክቱን እንደገና በደምብ ተመልከቱት። ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

    • @josiahdavid3273
      @josiahdavid3273 Před rokem

      ይህ ጠፍቶት አይመስለኝም እርሱም አስረግጦ ያውቀዋል።
      ወንጌላውያኑን ያለመክሰር ይመስለኛል ። አንድ በጸጋ የዳነ ክርስቲያን መዳኑ እርግጥ ነው ድነቱም ሚጠበቀው በጌታ ነው ። ሂወታችን ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮ የለ? ቆላስያስ 3፡3

    • @josiahdavid3273
      @josiahdavid3273 Před rokem

      ሚገርመው መእመኑም የሆነለትን ስትነግረው ምንም አይመስለውም ስታስፈራራው ግን ሞቅ ይለዋል ።

    • @danielshawel3823
      @danielshawel3823 Před rokem

      MY Brother am also think what you have been side....genuine believers won't perish, Bible verses confirmed such truth in many parts 1peter 1:3-5, col 3:3. + After God saved our life He doesn't handover such life to us, rather He hid our life in Christ. So why Brother Mamusha is far to preaching Gospel truth? I Don't understand?

  • @yossihana8406
    @yossihana8406 Před 10 měsíci

    God bless you

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Před rokem

    አሜን

  • @eles6367
    @eles6367 Před rokem

    Amen Amen 🙏

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 Před rokem

    God bless you