የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 69 | ርኀሩሁ ንጉሥ | ማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 69 | By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ርኀሩሁ_ንጉሥ
    📖 ማቴዎስ 14:13-21
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 34

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před měsícem +8

    የምንወድህ ዶር ማሙሻ ድንቅ ትምርት ነዉ የረዳህ የመራህ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i Před 7 dny

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před měsícem +4

    አሜን አሜን እጥረት በፈጣሪ እጅ ሙላት ናት...ጌታ ኢየሱስ ርህሩህ ብቻ ሳይሆን ኃያልም ነው... ጌታ ኢየሱስ እንጀራ የሚሰጥ ብቻ ሳይሆን እርሱ ራሱ የሚበላ የዘላለም ህይወት እንጀራ ነው....የሚያረካ የህይወት ውሃ ነው !!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ👏🏻❤👏🏻❤ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ👏🏻❤👏🏻

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před dnem

    Bless you DR mamusha🙏🙏🙌🙌❤️

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 Před měsícem +3

    አሜን አሜን ! ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ፣ በአንተ ውስጥ ስለሚፈሰው የእግዚአብሔር ቃል ጅረት ፣ ሀሉንም ት/ርት በናፍቆት ነው የምከታተለው፣ ፀጋ ፣ጤና እንዲበዛልህ በጸሎቴ ጊዜ አስብሃለሁ፣ በረከታችን ነህ👏

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Před měsícem +1

    We learn a lot from you Doctor God bless you and all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před měsícem

    አሜንንን🙏🙏🙏🙏

  • @honey10165
    @honey10165 Před měsícem

    አባት ሆይ ስለዚህ ተመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před měsícem +2

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před měsícem +1

    በጣም የምንወድህ ዶ/ር ማሙሻ በብዙ ፀጋውን ያብዛልህ ብሩክ ነህ ።

  • @bigdaymelakhadero9851
    @bigdaymelakhadero9851 Před měsícem +1

    እግ/ር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛል 🙏 🙏
    እግ/ር እምነትን ያብልኝ(ን)
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před měsícem +1

    ሐዋ. ሥራ 10:38፤ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 Před měsícem

    Geta ke kifu hulu yetebikih Docter Mamusha❤ Betam New Yemtekemibihe

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před měsícem +1

    አሜን🙏🏾

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před měsícem +1

    Amenn.Amenn.kibr legeta yihun.mamusha tebarek

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +1

    ዮሐንስ 6:51 NASV
    [51] ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ማንም ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ ይህም እንጀራ፣ ለዓለም ሕይወት እንዲሆን የምሰጠው ሥጋዬ ነው።”
    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ🙏

  • @betelihemmisgana7491
    @betelihemmisgana7491 Před měsícem +1

    Tebarek ❤❤

  • @meronkassahun7612
    @meronkassahun7612 Před měsícem +1

    Amen.

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před měsícem +1

    Amen amen amen eyesus geta new❤❤❤

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před měsícem +1

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 Před měsícem

    A corrupt disposition is cleansed
    Those who love God are principled

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 15 dny

    ❤❤❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před měsícem

    ❤❤❤❤አሜን ሩኅሩኅ አባት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ አሳኙ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስግደት ለኃያል ስምህ ይሁን አባባ እውድሃለሁ የኔ ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ የናዝረቱ ❤
    ዶክተር ማሙሻ በረከታን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በብዙ አኪሊሊ በእግዚአብሔር ቀኝ ከነአብርሃም ይስሀቅ ያዕቆብ ጋር ለዘላለም ተሸለም እድመህ ዘመንህ ይለምልምም ❤ ቅዱሳን በሁሉም ዘርፍ ያገለገላችሁ ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ፀጋን ያብዛላችሁ❤

  • @sakhratalqids3243
    @sakhratalqids3243 Před měsícem +1

    Uffffff esay esay esay ameen Ameen Ameen❤❤❤ mame💖😘😘

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před měsícem

    2 ቆሮንቶስ 1:3፤ የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    2 ቆሮንቶስ 1:4፤ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።

  • @Shalome235
    @Shalome235 Před měsícem

    ደ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርቱ ውስጤ እጅግ ተነክቷል አንተ አንዳልከው ህይወቴ ስለ ጌታ ኢየሱስ መረጃ ብቻ ሆኖብኛል ነገር ግን ጌታን እከሂወተ መጨረሻ ላምነውና ልከተለው እፈልጋለሁ እባክህ ይህን ኮሜንት ለማየት እድሉ ከገጠመህ እባክህ አግዘኝ።🙏Please

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  Před měsícem +1

      @@Shalome235 በ0938859999 ሊያገኙን ይችላሉ

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před měsícem

    ማቴዎስ 5:44-45፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před měsícem

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před měsícem

    ማቴዎስ 5:46፤ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před měsícem