ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ--በኃጥአን ድንኳኖች ውስጥ ከመቀመጥ ይልቅ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ 'መጣልን' በፍፁም ደስታ መረጥኩ(መዝ 83 ፥11)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 199

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዘበነ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz Před 3 lety

    እንቁ የተዋህዶ መምህራችን የምወድህ የማከብርህ የእግዚአአብሔርን ቃል እንደወተት የምታጠጣን እንደ እንጀራ የምትመግበን አባታችን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥልን የመግስቱ ወራሽ ሁንልል

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምራችን

  • @user-od1wv3sf4e
    @user-od1wv3sf4e Před 4 lety

    ለመምህራችን የሂውትን ቃል ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም በስማንው 30 60 100 ፍሬ የመናፈራ ያድሪገን አሜን አሜን
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለብት ሉኡል እግዚአብሔር ስሙ የተከበረና የተመስግነ ይሁን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @tigabberhanu3563
    @tigabberhanu3563 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥወት።

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን እመብርሃን ትመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትችን ያገልግሎት ዘመናቹህን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን
    እንዲሁም ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
    ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን
    አሜን የእግዚአብሔር ስም ያለበት ቅዱስ ሚካኤል
    ታላቅ ነው መላአኩ ርህሩህ ቅዱስ ሚካኤል ክብር
    ምስጋና ይድረሽ አሜን አሜን አሜን በህልሜ አንድ
    ቄስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ለእዝቡ ተናገሩ ቅዱስ ሚካኤል
    የአንዲት ሴት ቤታን ሞላላት በወርቅ በዘይት እያሉ መሰከሩ
    እኔም ደስ ብሎኝ ስሰማ በድንገት አለ አጠገቤ ምስሉ በጣም
    አድንቄዋለው ቅዱስ ሚካኤል በህልም መርቶኝ በውን ደረሰልኝ
    ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ስም ብርሃን ርህሩህ ደግ መላአክ ሰልፉ
    የእርሱ ነው እርሱ ብቻውን ያሸንፋል ቅዱስ ሚካኤልን ለምኑት
    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በህልም አሳየኝ መራኝ ክብር ምስጋና
    ይድረሰህአሜን አሜን አሜን ስሙ ገናና ሚካኤል ሚካኤል ድንቅ
    መላአኩ ሚካኤል ሚካኤል በሉ ተግታቹሁ በሰማይ አየውት
    ሚካኤል ሲበር ወደ ቀኚ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮዺያን
    ጠብቃት ሚካኤል ከፈሰሰው አውሬ ሚካኤል ደብቀን በክንፍህ
    ሚካኤል ፈጥነህ በድንገት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል
    ተረፍኩ ከጭንቀት ሚካኤል ስምህን ስጠራ ሚካኤል ብርሃን
    ሞላ ቤቴ ሚካኤል ፀአይ ነህ ብርሃን ሚካኤል ደግ ርህሩህ
    መልአክ ሚካኤል እርዳን እዳንወድቅ ሸፍነን በክንፍህ ለእዝም
    የምትቆም ታላቅ ነህ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ ሚካኤል
    ሰላምን አምጣልን አይማኖታችንን ጠብቃት እዳጠፋ ኢትዮዲያን
    ከጦርነት አድናት ተዋጋላት በክንፍህ ሸፍናት አሜን አሜን አሜን
    ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በጣም ደጎች ፈጥነው የሚደርሱ
    እኛን የሚረዱ የማማልዱን የሚማጸኑልን ስንድን ደስ የሚላቸው
    የሚጠብቁን በስለት ደስ የማሰኙን በጣም አመሰግናቸዋለው
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    ጌታ የሰማዩ ተመስገን ከሰማይ ያየውት ፀአይ ቀስት ከሰማይ ወደ ምድር መጣ አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💛💚💖💛💚💖💛💚💖🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💛💖💚💛💚💖💚💛💖💚💛🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💖💛💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💛💖💚💛💚💖💚💛💖💚💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @yehualashetabebe939
    @yehualashetabebe939 Před 3 lety

    ስለ ትምህርቱ የቃሉ ባለቤት ሃያሉ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሥራ ዘመንዎን ይባርክልን ሰፊ ዘመን እና ረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 2 lety

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-bt5xb9hl5i
    @user-bt5xb9hl5i Před 5 lety +6

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመናፉቃን ማስተዋልን ያድላቸው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህ እንደማቱሳላ ይሁንልን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 5 lety +14

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤነ ይስጥልን አሜን።

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 5 lety +2

      እግዜአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @nigistiwoldegbrelms1433

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህር ፅጋው ያበዛልን

  • @user-dd2cg2xj7f
    @user-dd2cg2xj7f Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዘነበ የአገለግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏❤❤❤😍😍😍

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    በስመአብ ወወልድ ወመመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
    አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
    ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን
    ልህልቲቱ የንጉሱ እናት በሰማይ የወርቅ ካባ የለበሱ አክሊል
    የጫኑ አክሊላቸውን አውርደው በክብር ሲዘምሩላት አይቻለው
    ደግሞም እንደ እርሱ ሞትን ቀምሳ እንደርሱ ተነስታ መልአክቶች
    ቅዱሳኖች እየዘመሩላታ በክብር አርጋለች ደግሞም ከልጃ ከወዳጃ
    ጋር ትመጣለች በመልአክቶች በቅዱሳኖች ታጅበው መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነው ፀጋውን
    ያብዛሎት ሺ ዓመት ኑሩልን እምትደክሙት ነፍስን ለመገብ
    ለማዳን ነው አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
    ኢየሱስ ኢየሱስ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማይ አይገባም
    ተጠንቀቁ ባላቹሁበት ጽኑ በፈተና እዳትወድቁ ትግታቹሁ
    ጸልዩ ለመላካም ትጉ ክፉን ተጠየፉ ደስ ካለው ደስ ይበላቹሁ
    ካዘነው እዘኑ በመከራ ታገሱ በተስፋ ደስ ይበላቹሁ በደካማው
    አትፍረዱ ይፈረድባቸዋለ ጠላታቹሁን ውደዱ ለሚረግማቹሁ
    መርቁ የሚወዱሃቹሁን ብትወዱ እርሱ ምን ጥቅም አለው
    አዛብም እንዲሁ ያደርጋሉ ህይወትም መንገድ እኔ ነኝ
    በእኔ ያአለ የዘለዓለም ህይወት አለው እውነተኛወ ዋናው
    መንገድ ጠባብ ናት ይህ ማለት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ናት
    እርሳ እጉን የጠበቀች አምላካን ከፍ ከፍ የምታደርግ
    የሃይማኖት አክሊል ናት ይጾማል ይሰገዳል ንስሃ ይገባል
    ነፍስ ይያዛል እነርሱም ይጸልዩልናል ይመክሩናል ለስጋ ደሙ
    ያዘጋጁናል ደግሞም ቸር ረቂቅ አምላካቸውን ይለምኑታል
    ያስፈልጋል ጥምቀት ቁርባን አለ ስለዚህ ጠባብ የማይደላ
    ይከብዳል ሰፊው ብዙ ትዛዝን ሽሮ ዓለም እደሚፈልገው
    ይኖራል ደግሞም ትክክሉን ይነቅፋሉ ጌታችን ተጠምቃል
    በቅዱስ ዮሐንስ እጅ እኔ በአንተ እጅ መጠመቅ ሲገባኝ
    አንተ ወደእኔ ትመጣልህን አለ ቅዱስ ዮሐንስ ጌታም አለ
    መሆተ የሚገባው ሁሉ ይደረግ ብሎ ተመቅን አምላካችን
    ጌታንኝ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ የሰማዩ ስም
    ተመስገን ክብር ላአንተ ይሁን ለዘለዓለም አሜንአሜንአሜን
    ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ አለን በቤቱ ተወልደን ቆረብን
    አደኩ እኔስ የሚደንቀኝ በዙፋ ያአለው ጌታ አምላኬ ነው
    ጌታ አምላኬ ነው ፈጣሪዬ የሰማይ አባቴ ባአንተ እኖራለው
    ሁሌም ተደግፌ ጌታችን ሁሉን አስተምረህናል መክረህናል
    እኔ የመጣሁት እግን ላፈርስ እዳይመስላቹሁ አባት ከልጁ
    እናት ከልጃ ሴት ልጅ ካአማታ ላለያይ ነው የመጣውት እኔን
    ከሁሉ አብልጦ ያልወደደኝ ለእኔ መሆን አይገባውም ህይወት
    መንገድም እኔ ነኝ ተጠንቀቁ ብዙ ኢየሱስ ይመጣሉ በእርሱም
    ብዙ እዝብ ይሄዳል በሰፊው መንገድ እዳትሄዱ ተጠንቀቁ አሰተ
    ኛው ኢየሱስ ይመጣል የእኔ የሆኑት አይሰሙትም አይከተሉት
    አለ ደግሞ ለቅዱሳኖች ቃለ ኪዳን ሲገባላቸው በእናተ ቤተክርስታኔን
    አቆማለው የሲሆል ደጆች አይችላትም ደግሞ በእናተ ስም ደሃን ያአበላ
    ያጠጣ ሰንበታቹሁን ያከበረ የጻድቁን ዋጋ ያገኛል አሜን አሜን አሜን
    ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር
    ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን ርህሩህ የቅዱስ
    ጊዮርጊስ ልጁ ስለሆንኩ የምድር አባት አላውቀውም በልጅነቴ ስለሞተ
    የሚረዳኝ የማስተምረኝ ጊዮርጊሴ አባቴ ስለው ፈጥኖ ወደ እኔ መጣ ደገፈኝ
    አኬሜ ወታደሬ ጠበቃዬ የሚማለድልኝ የሚመራኝ አማላጅ አባት ተሰጠኝ
    በእርሱ የሰማይ ሚስጥ ተገለጠልኝ በውነት አምላኩ ከእርሱ ጋር ነው ከፍ
    ከፍ አድርጎታል ስለ እርሱ ሁሉን ፈጽማል አድርጎልኛል ቸር ፍቅር ርህሩህ
    ደግ የዋህ አዛኝ ታጋሽ ከነኃጣቴ ላፈቀርከኝ አምላክ ጌታ ክብር ክብር ክብር
    ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020

    አሜን 💒💒አሜን 💒💒💒አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @smaretsfaye3975
    @smaretsfaye3975 Před 5 lety +4

    ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን ተሥፋመንግሥትን ሠማያትን ያውርሥልን

  • @romina3974
    @romina3974 Před 5 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +26

    ስለ ቃሉ የ ቃሉ ባለቤት ልኡል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የህይወትን ቃል ያሠማልን አኛንም በሠማነው ፴\፷\፻ም ያማረ ፍሬን እንድናፈራም ያረገን
    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 Před 5 lety +2

    መምህራችን: ቃለሂውት: ያሰማልን:

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety +3

    እድመን ከጠና ፊቅር ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን የማርያም ልጅ አማኑኤል ወድማችን

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 5 lety +6

    በእግዚአብሔር ቤት መጣል እጅግ መታደል ነው!!!!!!

    • @Hh-sh6nj
      @Hh-sh6nj Před 5 lety

      ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን።

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    ረቂቅ ቸር ልዑል እግዚአብሔር ጌታዬ አቤቱ
    ኢትዮዺያን ከጦርነት ከበሽታ ከራሃብ አድናት
    ከደም አፍሳሾች በዙራዋ ያሉትን ጠላቶቻን እሰ
    ርላት መላእክቶችን ቅዱሳኖችን ላክላት ለምን
    የንጹ ደም ይፍሰስ አውሬውን እሰረው ምሕረህን
    አምጣ አይኖችን ወደ ምድር ብትመለከት ሁሉም
    ቀጥ ይላል ሁሉም ያአንተ ሁሉም ከአንተ ያላንተ
    ማን አለን ወዴት አቤት እንበል መመካችን ድጋ
    ፋች ትምክታችን አንተ ብቻ ነህ በደላችንን እና
    ቃለን በኃጣታችንማ ቢሆን ኖሮ ዓለም አትኖርም
    ነበር በቸርነትህ በፍቅርህ ርህሩህ ደግ የዋህ ገር አዛኝ
    መአሪ ምሕረትህእንደ ከዋክብት የበዛ ነው ማንነው
    ቸር ባለጸጋ እዳንተ ክብር ላአንተ ይሁን ተመስገን
    ቅድስት ድንግል ማርያም አለች እግዚአብሔር
    የኢትዮዺያ ነው ማነው የሚነካት እግዚአብሔር
    ኢትዮዺያ የእግዚአብሔር አገር ናት እግዚአብሔር
    ይጠብቅሽ ብላ መረቀቻት ብዙ ነው ጠላታ መቀኞቻ
    ወላዲተ አምላክ ትሸፍናት ትቁምላት ልጅ የጠፋባት
    ሴት ትመስላለች ስትበር እንዴት ትወዳታለች አገራ
    እግዚአብሔር የሰጣት የብስራት አገራን አገራ አሜን፫
    በኢትዮዺያ እግዚአብሔር ይንገስ ክፋት ምቀኚነት መገ
    ዳደል ሌላ አምልኮት ጥላቻ ጭከና ይጥፋ ከኢትዮዺያ
    ከዓለም ይሄን ጭለማ ያንጋልን ላለ ተናገር ማበሉ ቀጥ ይላል
    ለቸሩ አምላካችን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ
    ክርስቶስ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም
    አሜን አሜን አሜን ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም
    ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 Před 5 lety +3

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አንደበትህን ያበርታልን ተስፋ መግስት ያውርስልን የምታገለግለው አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 3 lety

    በእዉነት መምህራችንቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety +5

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-is9qr6ri4e
    @user-is9qr6ri4e Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tiyaanani1591
      @tiyaanani1591 Před 4 lety

      Amen amen enate tewahido mehone metadeli eko naw kebir mesgan ye degil lji yihuni
      Amen amene amen amen
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል የሚቀድስ ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን፡ ድንቅ ትምህርት ነው

    • @aichaibrahim2116
      @aichaibrahim2116 Před 5 lety

      እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ ባርኮሐል አሁንም ይባርክ

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety +46

    ከላይ የእግዚአብሔር አማኑኤል ከምድር የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክርስትያን ያደረከኝ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደርከኝ የወላድት አምላክ ባርያ ያደረከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-uk8si4ly7j
    @user-uk8si4ly7j Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 5 lety +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety

    Amen amen amen Egziabhuer yetemesegene yehune. Kil hiwot yasemalen.

  • @user-di6mc6hp4e
    @user-di6mc6hp4e Před 5 lety +10

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንኽን ይባርክልን ፅጋውን ያብዛልን መምህር
    እኛም በተማርነው ፴ ፣፷ ፣ ፻ ያማር ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
    የስማነውን በልቦናችን ያሳድረን በእውነት 👏👏👏

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስግን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡አባታችን!

    • @user-hc6fz2jr8m
      @user-hc6fz2jr8m Před 5 lety

      እግዚአብሔር ይመስግን።አሜን አሜን ።

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    አሜን🙏✝️🙏 አሜን🙏✝️🙏አሜን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖💚💛💖💚💛💖💚💛💚💖💛💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 5 lety +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 5 lety +8

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች ክብር ምስጋና ይግበው አምላካችን ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት ቸሩ መድህኒ አለም አሜን አሜን አሜን።

    • @genetsolomon1604
      @genetsolomon1604 Před 5 lety

      መምህር በእውነት ከልብ ነው የሜደርስው ትምህርቶት እግዛብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ከርጅም እድሜ ጋር ::

  • @user-ze4xm6mh6x
    @user-ze4xm6mh6x Před 5 lety +9

    አሜን፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw Před 5 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety +7

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን ፫ ።

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před 2 měsíci

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 Před 3 lety +2

    ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před 4 lety

    በልጁ ሞት ከታረቅን
    ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን (ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 5 ቁጥር 10)

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 Před 5 lety

    Amen amen amen kale hiwte yasemlne

  • @yemaryamwedag4721
    @yemaryamwedag4721 Před 3 lety

    Thank you memeher

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጌታ የሰማዩ ስም ✝️🙏ተመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏✝️ ህልም አየው ሰምዩ ቀረበ መላክም እንዲህ አለ ድምጹ ከፍ አድርጎ ✝️🙏 ወዮላቸው ጠንቃዬች ወዮላቸው✝️ መተተኞች ወዮላቸውአስማቶኞቭ✝️ ወዮላቸው በህንስሳት የማመልኩ ✝️ ወዮላቸው ጉዳቸው ፈል የተለያየ🙏 አምላኪሆች ሰላቢሆች ወዮላቸው ጉዳቸው ፈላ ብሎ ጮህ ወዳው ጸጥ አለ እኔም ነፍሴ ተጨነቀች በምድሩ ትርምስ ሆነ ሰዎች ጮሁ ይደበቁ ✝️ ጀመር እኔም በምድር ቤት ተደበኩ ጣራው በእንጨት የተሰራ ነው✝️. በሬ የማክል ዘንዶ ተጣለ✝️✝️✝️ የተጣለው ዘንዶ ሰው ሲጎርስ ✝️✝️ ደንግጬ ጮዬ ነቃው ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋህ ርህሩህ ደግ መላአክ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ይቅደም ከፊታችን💖 ስሙን ስጠራ ዙራሄን ብርሃን ሞላ✝️ ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልን ያማልድን ክፉን ዘመን ያሻግሩን አሜን አሜን✝️ አሜን አሜን ሁሉም ክብር ምስጋና 🙏ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛😍💚💛💖💚💛💖💚💛💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💚💖💛💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @StainBenhg
    @StainBenhg Před 5 lety

    Amene Amene Amene kal hiwote yasmalege yaglegelote zmnune yebarke

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 5 lety +1

    ቃሌወት፡ያሰማልን፡አሜንአሜን፡የሰማነውን፡በልቦናችን፡ይደርብን፡አሜን

  • @kidanekmarriyam8038
    @kidanekmarriyam8038 Před 5 lety

    ቃልህይዎትህን ያስማልህን ማሚራህችን ያዋንጌል አርባኛ።

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @geotechnics1984
    @geotechnics1984 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምራችን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 5 lety +1

    Amen amen amen 🙏 kale eywete yasemalne edmakne endematu sala yarzmwe

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 Před 5 lety

    ኢትዮጵያችን በመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት በርካታ ሰወችን እንድታስመርቅልን።የተማረው ይብዛ

  • @bettymekurya1709
    @bettymekurya1709 Před 5 lety +1

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን🌼

  • @semiraali7059
    @semiraali7059 Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fofo-xj9wb
    @fofo-xj9wb Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Před 5 lety

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ::

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 Před 5 lety +1

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @burukkuneley617
    @burukkuneley617 Před 5 lety

    Kale hywet yasemaln le memhrachn ye Agelglot zemenut ybarkln Amen

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 5 lety

    መምህራችን ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሠማልን። የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።እኛም የሠማነውን በልቦናችን ፅላት ፃፍልን አሜን።

  • @julyjulyjulyjuly2025
    @julyjulyjulyjuly2025 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen kale hiywot
    Yasemalin mengiste semat yawirsilen

  • @tenayatessalijtube3920

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen megeseta semayaten yawareseln

  • @rakiggcgfyhhygb7942
    @rakiggcgfyhhygb7942 Před 5 lety

    በእውነት ለመምህራችን ፀጋው ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-wh6gp9gw2v
    @user-wh6gp9gw2v Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 Před 2 lety

    እንኳንአደረሳችሁ

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማዐትን ያዋርስልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-iy2yp4pf1x
    @user-iy2yp4pf1x Před 5 lety

    አሜን፫ መምህራችን የተዋህዶ አበሣ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት
    በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱስን አምላክ ክብር ውዳሴ አምላኮ ይድረሰው አሜን
    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    የሰማነውን በልባችን ፀላት ይፃፍልን አሜን

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 5 lety

    አሜን፡መምህር፡ዘበነ፡በአውነት፡አድሜ፡ፀጋውን፡አብዝቶ፡ይስጥልን፡ፈጣሪ፡ይጠብቅ፡ከነቤተሰቦችክ

  • @rihamadina8517
    @rihamadina8517 Před 5 lety

    ቃለህይት ያስማልን ያገልሎት ዘመንን ያርዝምልን አማንንንን ቀሲስ ዘመረለማን ክብር ምስጋና ይድርፀረሰህ ብዙ የማላቃቸው የእግዚአብሄር ቃልን ተምሬአለህ ክብር ለፈጣሪ ።

  • @menberegebreslassie7756

    Kal hewet ysmalen memher

  • @kartistkar148
    @kartistkar148 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen kale HOWAT Yasemalen mamarchen🎤⛪⛪tawdo oxdos zalelam tunrr

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይውትን ያሠማልን

  • @user-ml5ue4gt6r
    @user-ml5ue4gt6r Před 5 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @lemenlemen1670
      @lemenlemen1670 Před 5 lety

      እድሜ፡ይስጥልን፡መምህራችን።

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን የሠማነውን በልባችን ሠሌዳ ይጻፍልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-px6jw6fj6d
    @user-px6jw6fj6d Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ቀሲስ ዘበነ ለማ

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 Před 5 lety +1

    እግዚያብሄር እኮ ታጋሽ አስተማሪ ነው ኩታህን ለሚመኝ እጀጠባብክን ጨምርለት ቃሉ።

  • @user-wp5sx1sx9n
    @user-wp5sx1sx9n Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እድማር ስለ ፈቀድክልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል እድማቸው ይርዘም

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 Před 5 lety

    በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ #አሜን አሜን አሜን

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @gootoo454
    @gootoo454 Před 5 lety

    Amen Amen Amen

  • @adfytfdhggh850
    @adfytfdhggh850 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 5 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ልንመገብ ላቀረቡልንም እድሜ
    ከጤናጋ ያድልልን

  • @user-oc2hs6pp2b
    @user-oc2hs6pp2b Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 5 lety

    በእውነት መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ያሰረዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን ባኮስ እግዚአብሔር ይጠብቅ እመብርሃን ትባረክ በጣም ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር በዚህ ትምህረት አገኝሁት በእውነት አመሰግናለሁ ወንድማችን

    • @geremechgetach
      @geremechgetach Před 5 lety

      ይቅርታ ወንድማች Gere ለማለት ነው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 5 lety +3

    Kale hiwot yasemalen amen

  • @mirrym8719
    @mirrym8719 Před 5 lety

    Amen amen amen

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስትና ፅድቁን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የተማርነውን በልቦኔችን ያሳድርብን

    • @user-gj5bq2ku3k
      @user-gj5bq2ku3k Před 5 lety

      አሜንስለቃሉየቃሉባለቤትልኡልእግዚአብሔርይመስገንአሜንለአባታችንቃልህይወትያሰማልንፀጋዉንያብዛልንአሜንእኛምየሰማንዉንበልቦናችንያሳድርብንአሜን፤1000፤60፤30???የምናፈራያድርግልንአሜን(፫)

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 5 lety +1

    1 ken mechem Memhre egrwot sr kuch bye emaralehu kalehiwet yasemaln amennnn amennnn amennnn

  • @minasamwel8
    @minasamwel8 Před 5 lety

    አሜን ለመምሀራችን ቃለህወት ያሰማል አሜን

  • @goanywhere7294
    @goanywhere7294 Před 5 lety

    Amen amen amen kalhwet yesemalin

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 Před 5 lety

    Amen amen amen kibr misgana lemebetachin lekidst dingl Mariam yihun kibr misgana lefetariyach yihun kale hiwetn yasemalin Memihrachn