ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ--ማኔ ቴቄል ፋሬስ (እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ)+++ Kesis D.r Zebene Lemma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ማኔ ቴቄል ፋሬስ (እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ) (ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 5: 25-28) +++ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ/ Kesis D.r Zebene Lemma

Komentáře • 518

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    #የስንበት መነሻ #እግዚአብሄር ፍጥርታቱን ስድስት ቀን ፈጥሮ#7ቀን #ያረፈበት ነው ስንበት#የእግዚአብሄር ናት #ስንበትቀን አስራት ናት #ስንበት #እሁድ በያላችሁበት እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ የተቀደስ ስንበት ይሁንላችሁ#ስላም ፍቅር የበዛበት ስናይ ቀን ባዓል ይሁንላችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን#ቃሉ ማርና ወተት ያሁንልን ማስተዋሉን ያድልንለነስሐ ሞት ያብቃኝለመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ስለቃሉ ቃልሄ ይወት ያስማልን መንግስት ስማያው እየሩሳሌምን ያውርስልን ስየስማንውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን#Gere3025የዛሬው ልዩነው ጉባዬው እግዚአብሄር ፀጋውን በርከት ያብዛልህ በቤቱ ያፅናንወስብሐት ለእግዚአብሄር ወወላዲቱ ድንግል መለመስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያስሜልን

    • @user-bn7lu2xv3z
      @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety +1

      Amen amen amen

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety +1

      @@user-bn7lu2xv3z melkem llet senbet senay ylhunln amen amen amen

    • @eminettesfa2321
      @eminettesfa2321 Před 5 lety

      Ye Egzabher senbet Kedamit enji Ehud aydelem!! Ehud be 4gnaw k.z yenegesew kostentinos yeseraw ken enji ye Egzabher senbet aydelem:: sew yeseraw senbet new!! Egzabher akbru bilo be 10tu tiezazat lay yetetsafew kedamit new:: Ehud yesamtu mejemeriya ken new:: Ye Egzabher senbet, sidst ken fitretatin fetro yarefebat sebategnawa ken Kedamit nat::

    • @mymamimylove3854
      @mymamimylove3854 Před 5 lety

      Amen
      Amen
      Amen

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @gelayetesfaye5275
    @gelayetesfaye5275 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን አቤቱ ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ነው እንጁ እደበደላችን አይሁን

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +72

    ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ እባኮትን ከእኛ ይልቅ በቤተክርስቲያን በህዝቡም ዘንድ ብትናገሩም ትልቅ መደመጥ አላችሁ ስለሃገራችንና ስለ ህዝባችን አንድ የምንሆንበትን ቤተክርስቲያን የራስን ድርሻ እንድትወጣ አባቶች በሃገርና በህዝቡ ላይ ትልቅ ስራ እንዲሰሩ መዋቅር ሰርታችሁ ለውጥ ብታመጡልን ያለው ሁኔታ የሃገራችን ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው እንደ ሶርያ የደም ምድር ሆና እንዳትጠፍ እባካችሁን የቤተክርስቲያን አባቶች በዚህ ላይ ብትሰሩ እላለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ችግር ለሃገራችን ድረሱላት በወላዲተ አምላክ ይዤያችሃለው ቸል አትበሉ የማያቃርጥም የሱባዬ ጸሎትና ጾም ልታወጅ ይገባል የምንተኛበት የምንዝናናበትም ወቅት ጊዜም አይደለም እባካችሁን አባቶቻችን ተለመኑን ስሙን ስለ ስላሴ ብዬ እለምናለሁ ህዝቡም አንድ እንሁን ለሰላም እንተባበር ጥላቻ ይወገድ በፍቅር እንኑር

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Před 5 lety

      Iwinet bilewaal. Min yishalal? Semi joro tefaa. Abatochim tewuun. Weladit Amlak ye isuwa tazazh iskemitameta inga stelotachin be inba yihunilin. Hulunim ye miyawiq fetari Hagerachin Ethiopia yasibilin. Betaaam yasazinaal. Besteloto yasbun Abatachin/ Inatachin. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia ayhonim. Amen Amen Amen

    • @tegsitemom4639
      @tegsitemom4639 Před 5 lety

      Esu enquan subae endegena dibidibin yisebikal hagr adebadabi yih sew new dor kesis eyale birun yisebisb enji

    • @angelmichayele7649
      @angelmichayele7649 Před 5 lety

      Egezabeher yistelenge! Agerachen becha sathone mlawe Aleme kweti honwale! Laleme enesera, enezelye!

  • @user-ln2fo7ut1z
    @user-ln2fo7ut1z Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 5 lety

    D.r. ዘበነ አንትንም እግዜሃብሄር ይጠብቅህ
    የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት

  • @user-qz2pp5jy8v
    @user-qz2pp5jy8v Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የተዋህዶ አርበኛ የማታልፈውን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በቤቱ ቆዩሉን አሜን

  • @haregeweinagonafr9268
    @haregeweinagonafr9268 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን እና ጥበብን ያድለን ከምናየው ከምንሰማው እሆነ ከለው ሁለው ነገር ሁሉ ይሰውረን አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድረገን እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ አምላካችን ኃይማኖታችንን ህዝባችንን ሃገራችንን ከምናየው ከምንሰማው እየሆነ ካለው ሁሉ ነገር ይሰውርልን ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ጥፋቷን አታሳየን !!!

  • @muluasefa4296
    @muluasefa4296 Před 5 lety

    ኣሜን ፫ መምህራችን ኣባታችን ቃልህይወት ያሰማልን የኦርቶደክስ ሃርበኛ. እድሜ ጤና ይስጥልን ኣሜን፫

  • @menbereabebe6383
    @menbereabebe6383 Před 5 lety

    ትክክለኛ አስተምህሮ መምህር /ቀሲስ ዘበነ ለማ እ/ር ዘመንክን ይባርከው

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety +5

    በእውነት መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እኛንም የድፍረትን እርኩስ መንፈስ ከላያችን ላይ ያንሳልን ጌታ እንደምህረቱ ይጎብኘን በቤቱ ያፅናን የመንግስቱ ወራሾች የክብሩ ቀዳሾች ያርገን አሜን ፫ ።

  • @verhanieverhanie57
    @verhanieverhanie57 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜና ፀጋን ያብዛን!!!

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በስማነው ቅዱስ ቃል በህይወት እንድንኖረው የአባቶቻችን አምላክ እርሱ ይርዳን ፍቅርን ለሁላችንም ይስጠን አሜን

  • @haregeweinagonafr9268
    @haregeweinagonafr9268 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @yembetelijyetmework2259

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ላስተማሬያችን ቃል ህይወት። ያስማልን በድሜ በጤና። ይጠብቅልን

  • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500

    መምህረ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎን ያረዝምልኝ

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 5 lety +50

    አሜን አባታችን ዶክተር ዘበነ ለማ ምርጥ የተዋህዶ አባት እግዚአብሔር የእኔንም እድሜ ጨምሮ ይስጠወት የእርሰወን ስብከት ስሰማውሌ ባድር አይሰለችም

  • @urud8496
    @urud8496 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመንኸ ይባረክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልኸ አንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን ልሁል አምላካችን ይከብር ይመስገን

  • @serkalemgenanu8078
    @serkalemgenanu8078 Před 3 lety

    አምላኬ ሆይ ቃሉን ለሰማን ማስተዋልን ይሰጠን ለመምህራችንም ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asdfgasdfg7116
    @asdfgasdfg7116 Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምህራችን እደሜ ከፀጋው ጋር ይስጦት ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @tenagnemoges9126
    @tenagnemoges9126 Před 4 lety

    ቃለ ፡ህይወት፡ያሰማልን፡መምህር፡ዶክተር፡ዘበነ፡ለማ

  • @user-cj1io3fq9s
    @user-cj1io3fq9s Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳግማዊ ሙሴ መምህራችን የሚያለመልም የህይወትን ቃል ያስማልን እኛም በስማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫

  • @fikerkassaw2899
    @fikerkassaw2899 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብውልን የተዋሕዶ ብርቅየ ልጅ ነህ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን ድግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @etagegnmisho6714
    @etagegnmisho6714 Před 5 lety

    ደግሠዉ አልቐልና ይቅርበለን አባታችን ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @alemgenayeeyesuslij5649
    @alemgenayeeyesuslij5649 Před 5 lety +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋና እድሜን አብዝቶ ይስጣችሁ መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእውነት ትላንትና በእምነቴ ተሸማቅቄና ደክሜ ነበር ተመስገን አምላኬ እንደነዚህ አይነት በወንጌል የበረቱ ወንድሞችን የሰጠኸን የደከመው የልቤ ጉልበት ዛሬ በረታ

  • @selamalemu2509
    @selamalemu2509 Před 5 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን መንግሰት ሰማያት ያውርስልን አሜን💚💛❤

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye5081 Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልል መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልኝ

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 Před 5 lety

    ለመምህራችን የቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @almazaitani6953
    @almazaitani6953 Před 5 lety

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @user-ik4zh7ln6j
    @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አቤቱ ማረን!!!

  • @alsadmobile4839
    @alsadmobile4839 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን እድማ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን!!

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን ፫
    ሰለመዝሙር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-rv9iu5qw3g
    @user-rv9iu5qw3g Před 5 lety

    ቃለይወትያሰማልን።የማታልፈዋን።የመግስቱን።ወራሽ።ያርግል።መምህራችን።።አሜን።፫

  • @user-py5px7tc7q
    @user-py5px7tc7q Před 5 lety +5

    ትክክል እዩ ኩሉ ልኡል እግዚአብሄር ጽጒኡ ያብዘሕሊኲም መምህሪና ናይ ብሓቂ 100/100 ፍቅሪ እዩ እግዚአብሄር

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 Před 5 lety +4

    ዶር /መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ ትምህርትህን ሁሌ ስምቼ እጅግ ድንቅ ነው ትምህርቱ አቀራርብህ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርልህ
    አዎን እውነት ነው እግዚአብሔር ይፍርዳል
    ለሁሉም ጊዜ አለው
    ማኔ ቴቄል ፍሬስ

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 5 lety

    ቃለህይውትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድለውት

  • @ronaldbatuse2359
    @ronaldbatuse2359 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሠማልን
    አባታችን ማስተዋሉን ያድለን እስከፍፃሜው በቤቱ ያፅናን💓💛💚💒💒💒
    😂😂😂

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን ኑሩልን

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን
    የሰማንውን ልዑል እግዚአብሔር በልቦናቺን ያሳድርብን

  • @hhhh-rk6gg
    @hhhh-rk6gg Před 5 lety +4

    አሜን ላስተማሩን ለመምህራችን ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @elsabetshume7713
    @elsabetshume7713 Před 5 lety

    ቃልህወት ያሠማልን ለእኞም ልባና ይሥጠን

  • @user-pn7oi6ii7o
    @user-pn7oi6ii7o Před 5 lety +3

    አሜን. አሜን. አሜን. መምህራችን. ቃለህይወት. ያሰማልን.

  • @alzein1981
    @alzein1981 Před 5 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 5 lety

    በውነቱ እስከመጨረሻውበቤቱ ያፅናህ መምህራችን ከአሜሪካ

  • @kuwaitline5744
    @kuwaitline5744 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @ama7624
    @ama7624 Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ እስከ ጤናው ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @aramsenay1285
    @aramsenay1285 Před 5 lety +4

    በኡነት ቃለ ሂወት የስመዓልና ቀሺ መምህር ዘበነ

  • @kelemuateka995
    @kelemuateka995 Před 5 lety +3

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ወመኖትን ይባረክልን

  • @sarawako3982
    @sarawako3982 Před 5 lety +4

    💝💒💝እግዚአብሄር.ቤተክርስቲአናችንን አለሁ በለን ዶክተራችንን እቅፍ አድርጎ አኑርልን ከገባን በቂ ትምህርት ነው

  • @debubgebrgiorgis1824
    @debubgebrgiorgis1824 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮን ልቦና ይስጠን አሜን

  • @user-lo7zx8bk3l
    @user-lo7zx8bk3l Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @user-sb3bt4lh5k
    @user-sb3bt4lh5k Před 5 lety

    ቃል ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-yh8if1zr9q
    @user-yh8if1zr9q Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 5 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-ex3zi4xq1u
    @user-ex3zi4xq1u Před 5 lety

    በእውነት ለመምህረችን መምህር ዘበነ የአገልግሎት ዘመንህ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ ጤና የቀይልን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም ሰማንተን ያሚሰተዋል ልቦናቸው እግዚአብሔር ይከፈታል

  • @alemtshyfiqadu6817
    @alemtshyfiqadu6817 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜውንና ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን መምህር ዘበነ የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን

  • @minasamwel8
    @minasamwel8 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን ለመምህራችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይባርክል ፈጣሪ አሜንአሜንአሜን

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 Před 5 lety +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልንአምላክ ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ምረትህ ማረን እንይቅርታህም ይቅርም በለንየንሰሀ እድሜ አድለን

  • @user-qv6ed9ff9z
    @user-qv6ed9ff9z Před 5 lety

    ቃለ ህወት ያሰማል መምህርችን አሜንንን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 5 lety +2

    Amen memehracin kal hiwat yasimalin ለኢኛኣ ልቦና ይስትን ኣመላክችን ስሙ ያትመስግና ያሁን ኣማንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 5 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርሶ አይነት አባቶች ያብዛልን ቸሩ መድህኒ አለም አሜን።

  • @kokiyatayeljidingilenate8116

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በመጨረሻው ዘመን በቤተ መቅደሱ ሳይቀር የሃፂያት ስራ እንደሚሰራ ተነግራል ትቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ደግ ሰው አልቃልና አቤቱ ማረን

  • @hk6826
    @hk6826 Před 3 lety

    ቃለሒውት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @maazamaza952
    @maazamaza952 Před 5 lety +3

    በውነት መምርችን ቃልሀው ትያሰማ ልን እኛም የሰማነው ንበልባች ነያሳ ድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 5 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን እሜን እሜን እሜን

  • @thjjghhjkhg2370
    @thjjghhjkhg2370 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @marek5323
    @marek5323 Před 5 lety +3

    የእግዚአብሄርን ቤተመቅደሰ አንዳፈር ቁጣውን አንችለውምና ይህንን ሰብከት በፍፁም ማሰተዋል አዳምጡት! አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @NaTe-ep6be
    @NaTe-ep6be Před 5 lety

    የእግዚአቢሄር ትዛዝ ምን ይላል! አትፍረዱ እንዳይፈረድባቹ! የራስህን ሃጥያት ተመልከት!

  • @hayatfuad556
    @hayatfuad556 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን እድመ ከጠና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @belihunmalede9132
    @belihunmalede9132 Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር ዪስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላከ እስራኤል እድሜህን ያርዝምልን መናፍካንን ያጥፍፋልን
    እመቤታችን ማርያም ሃገራችንን
    ጠብቂልን በምልጃሽ
    ከመናፍቃን ከከሃድያን ከጠላት ሰይጣን ሰውረሽ
    እንድታድኝን በምልጃሽ ...........
    ..................

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +36

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነው ህያው ቃሉ በልቦናችን ያሳድርብን!

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 5 lety +1

      bedenb seme !!!! ye tekdes teklile le geday asgeday mestet egzeabheren menake new !!!!! deber sion maths ke fetare wagachewen yekebelalo !!! enze ke aganent enj ke amlak gare andent yelachewem !!!!!!

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety +4

      ናይ ማርያም ባርያ እየ ናይ ኣምላከይ ኣደ hours ago ኣሜን ኣሜን ኣሜን መልካም እለተ ስንበት ስናይ ቅዱስ ይሁንልን ማሬ ስላምሽን ያብዛልን.

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +3

      @@eagle4452 እየዞርሽ ክፉ ሐሳብ ከመናገር አባታችን የምያስተምሩን ሰምተሽ ወድ ቅኑ መንገድ ተመለሺ አትድከሚ ክፉ ሀሳብ እንድምልስልሽ ።

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +3

      @@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 አሜን አሜን አሜን እህቴ ፀጋው ኣብዝቶ ያድልሽ ንጹ የተዋህዶ እህቴ።

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety +1

      @@user-gb6zc1to6p ተዋህዶ ንዘልአም ትንበት ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዕልና

  • @user-qh3pv4wp5k
    @user-qh3pv4wp5k Před 5 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን

  • @yihuntariku2820
    @yihuntariku2820 Před 5 lety

    ቃለሂይወት ያሰማዎት መምህር

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh7575 Před 2 lety

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 Před 5 lety

    *መምሕራችን* *ፀጋውን* *ያብዛልህ*

  • @user-py5px7tc7q
    @user-py5px7tc7q Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሥመዐሊና መምህሪና ናይ ብሓቂ

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Před 5 lety

    Memher Kessis Zebene Lemma Amlak Yitebikhe ye minkorabat ye Axum Tsion Emebet Dingil Tibarkih! Amennn!

  • @user-rd4jk5yk8m
    @user-rd4jk5yk8m Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን
    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🌷 🌷

  • @fantu6196
    @fantu6196 Před 5 lety +5

    ለአስተመሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጠጤና ጋር ያድልልን

  • @user-ij7if3ml4k
    @user-ij7if3ml4k Před 5 lety +6

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልክ

  • @appapk5408
    @appapk5408 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yl2iz2yk7d
    @user-yl2iz2yk7d Před 5 lety

    እግዝአብሄር ስላምህን ያብዛልን

  • @user-ue8vp7wu2b
    @user-ue8vp7wu2b Před 5 lety +1

    ቃል ሂወት ያስማልን ኣሜን ልቦናችን ያብራልን እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የ

  • @seblemasrasha2298
    @seblemasrasha2298 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባክልህ

  • @user-gx9sl1tb3v
    @user-gx9sl1tb3v Před 5 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋል ይስጠንንን ሉዑል እግዚአብሔር። መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ ብፀጋ ይጠብቅልን እንደናንተ ምመህራን ያብዛልን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 Před 5 lety +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 5 lety +2

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያስማልን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ማስተዋልን ባለንበት መጽናትን ልቦናን ይስጠን ።አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-cl8is7xu8f
    @user-cl8is7xu8f Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ይመገን የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገና ይሁን አሜን፫ ለአባታችን ቃለህውት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆየልን አሜን 👐

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 Před 5 lety

    አሜንን። አሜንን። አሜንን። ቃልህውት። ያስማልን

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 Před 5 lety +2

    ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠመያትን ያውርሥልን አሜን ማውረድ የምትችሉ ላኩልኝ

  • @tigistapp5828
    @tigistapp5828 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ex4lm4iu4j
    @user-ex4lm4iu4j Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaynorga1755
    @tsehaynorga1755 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን!!!
    ላስተማሩን ለመምህራችን ለቄስስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና
    ይጠብቅልን አሜን!!!

    • @gmagma2924
      @gmagma2924 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜኖ

  • @blainshbandina189
    @blainshbandina189 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህይወትን ያሠማልን

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 Před 5 lety +6

    ቃለህይወት ያሠማልን ምንኛ ደሥይላል በጠዋት የእግዚአብሄርን ቃል መሥማት

  • @user-dr7jc9us3s
    @user-dr7jc9us3s Před 5 lety +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን