ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ--ብርቱ እንዲያፍር ደካማው ተመረጠ +++ Kesis D.r Zebene Lemma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ--ብርቱ እንዲያፍር ደካማው ተመረጠ +++ Kesis D.r Zebene Lemma
  • Hudba

Komentáře • 174

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    በመላው አለም የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች እንኳን#ቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ ክብር ባዓል በስላም በጤና አደርሳችሁ አደርስን ቅዱስ #አማኑኤል ከማናወቀው ክፉ ነገር ሁሉ ይሠውራችሁ በርከቱ በስደት ላይ ይደርብን የዓመት ሠው ይበለን መልካም ቅዱስ ቀን ብሩህ ደስስስ የሚል የምሳራች ያስማን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አማኑኤል የተመስገን ይሁን ለመምህራች ዶ/ር #ቀሲስዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ስለቃሉ የቃሉ ባለበት #ቅዱስ አማኑኤል የተመስገን ይሁን የስማነውን #ቅዱስ አማኑኤል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን ማስተዋሉን ያድለን ለነስሐ የተዘጋጀ ልቦና ይስጠን #Gere3025ያገልግሎት ዘመን ቅዱስ አማኑኤል አምላክ ይባርክልን አንድነት ፍቅር ይስጠን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ወስብሐት ለእግዚአብሄር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን ማሬቼ በስላም ዋሉልኝ

    • @tigymaryemlge7316
      @tigymaryemlge7316 Před 5 lety

      Amn Amn Amn

    • @Hk-kv8om
      @Hk-kv8om Před 5 lety

      AMEN AMEN AMEN

    • @user-bn7lu2xv3z
      @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety

      Amen amen amen enkuan abro aderesen bebetu yakoyen

    • @herimaherima4720
      @herimaherima4720 Před 5 lety +1

      lnate sematst arsema lJ karya arsm አሜን፡አሜን፡አሜን

    • @saas6026
      @saas6026 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @አለምነሽየድንግልባርያ

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety +17

    መምህር ዘበነ ውድድድድድድድድድድድ እመአምላክ ትጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      ወዳሴ ማርያም ስላምና ፍቅር ያብዛልሽ እንዴት ነሽልኝ እንኮን በስላም መጣሽ ቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ስላምሽን ያብዛልሽ

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      @@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 እግዚአብሔር ይመስገን fb ላይ አድድ አረግሽኝ??

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      @@user-jg3rd3ks2g እሽ አደርጌሽለሁ ትንሽ ጊዜ ብቻ ስጨኝ አናግርሻለሁ ትንሽ ስለተመሙኩኝ አልገባውም ስሻልኝ አዋራሻልሁ በጣም ይቅርታ እሽ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅሽ የያቆብ ለሊት ያድርግልን

  • @user-xm2fc1jg3u
    @user-xm2fc1jg3u Před 5 lety +9

    አሜን ቃልህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምን መህምራችን በሰላም በፍቅር በጤና ያኑርልን ክፉ አይካብን እግዚያብሄር ባለህበት ይጠብቅህ✟💒⛪💟

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    ቸር ልዑል እግዚአብሔር ጌታ ይመስገን
    ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ
    አሜን አሜን አሜን እምአምላክ ክብር
    ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜንአሜን
    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልክሎት ዘመኖን ያርዝምል ፀጋውን
    ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
    በጤና በእድሜ ያኑሮት ይሽፍኖት አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fz8sf1mb6p
    @user-fz8sf1mb6p Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️💛💚❤️💛💚

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 Před 3 lety

    አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልንንን
    መምህራችንንን. እንኳን ።አብሮ አደረሰንንን

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq Před 4 lety

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lz9mz1hn7v
    @user-lz9mz1hn7v Před 5 lety +7

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meseretbirhani9315
    @meseretbirhani9315 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ተስፋ መንግስተሰማይ ያዉርስልን ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክ በፈጠረዉ ፍጥረት ሁሉ እንዲሁም በኔም በኃጢያተኛዉ አንደበት የተመሰገነ ይሁን እኛም እግዚአብሔር ወዶ ከሰማነዉ 30 60 100 ያማረፍሬ እንድናፈራ የእሱ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Před 5 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-fz8sf1mb6p
    @user-fz8sf1mb6p Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው🤲🤲🤲❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ላይ እግዚአብሔር ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላክ ይርዳን በእውነት እኛ ደካሞች ነንና አቤቱ ጌታ ሆይ ሀይል ያንተ ማዳን ያንተ ነውና ድካማችንንና አለማመናችንን እርዳው ለፆም የበረታ ሰውነትን አምላክ ሆይ ስጠን አሜን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +1

    መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ መምምህራችን አባታችን ከዚህም በላይ ፀጋወትን አብዝቶ ይስጥልን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቃሉን የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን የቃሉ ባለቤት እናቱ አናታችን ቅድስት ቅዱሳን የድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገን አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤ ስለ ቸርነቱ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @AljamriBoats
    @AljamriBoats Před 5 lety +1

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @user-kt3nb6nk1w
    @user-kt3nb6nk1w Před 4 lety

    እግዚአብሄር ሚስጥሩን ይግለፅልክ በውነት የዘነበና የምህረት አብ ስብከት እዴት እደምወዳቸውና እደሚገባኝ

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቃአሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን የቸርነት ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር እችን የማለዳ ፀሃይ እድናይ የፈቀደልን የሐዋርያት አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አይለየን አደራ አሜን አሜን አሜን።

    • @fg6555
      @fg6555 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ማለዳ ማለዳ አድስ ነው ቃሉ የልዑል እግዚአብሔር ቃል አሜን አሜን አሜን።

  • @firepiron438
    @firepiron438 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄወት ያስማልን

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!
    እንኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ በአል በስደት ያላችሁ ወገኖቸ ከመከራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ (ይጠብቀን) አሜን!!

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 5 lety +7

    Memhre hoy mnew endeswot billions bferuln 1000 amet ngesln kalehiwet yasemaln amennnn

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜንየድንግል ማርያም ልጅ

  • @shaikhgolamjakir7363
    @shaikhgolamjakir7363 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Kaleywet yasemalen

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-px6jw6fj6d
    @user-px6jw6fj6d Před 5 lety +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን ቀሲስ ዘበነለማ አሜን አሜን አሜን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 5 lety +1

    መምህርችን የወንጌል አረብኛ የድንግል ልጅ እድሜ ዘመነወን ይባርክልን በእውነት
    ጥሩ ሰዋችን ያብዛልን እግዚአብሔር
    እኛም ቃሉን በልቡናችን ሰሌዳ ይፅፋል ን

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ።ቃለሕይወት ያሰማልን
    በእዲሜ በጸጋ ያቆይልን። አባታችን ጸሎተዎት ቡራኬዎት ይዲረሰን ።

  • @enatemareyameasamerlngmece1847

    Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene kalewote yasemaki wodemacheni

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ስለ ቃሉ ልኡል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን የህይወትንም ቃል ያሠማልን እኛንም በሰማነው ፴\፷\፻ም ያማረን ፍሬን እንድናፈራም ይርዳን
    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      ወለተ ኪዳን የእናታችን ድንግል ማርያም ስላም ካንቺጋራ ይሁን ስላምሽን ያብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ በጣም አስቤነበር እንኮን በስላም መጣሽልኝ ውዶ እህቴ ቅዱስ አማኑኤል የተመስገን ይሁን ምን የሳናታል እናቴ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋራ ከጣዋት እስከማታ አይለዩንም የመላክት ጠባቂ የቅዱሳን ተራዳይነት ከሁላችን ጋራ ይሁን ተመስገን ማሬ ቅዱስ አማኑኤል ቸር ነገር የስማን በፀሎት በርሽ እሽ ውዶ እህቴ ስውድሽኮ መልካም የያቆብለሊት ይሁንልሽ አሜን አሜን አሜን

  • @user-qp3qe7df6g
    @user-qp3qe7df6g Před 5 lety +1

    ትምህርቱን
    በልቦናችን
    ያሳድርብን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
    በጣም ደስ የሚል የሚያፅናና የሚያፀና የሚያበረታ ትምህርት ነው ከዚህም በላይ ጥበቡን እውቀቱን ሚስጥረልን ይግለፅልህ መምህራችን ኣሜን
    ፕስት ለምታደርግልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊን ዋጋ ይክፈልልን እናመሰግናለን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፍቅር ጌታ የህይወት ቤቴ ግባ ከቤቴ
    በአንተ አለው በይወቴ ባለውለታዬ እናትህን ደጋን
    አደልከኝ ስስት የሌለብህ አምላክ ጌታ ፈጣሪዬ
    አማኑኤል ግዛኝ አንተ ብቻ ግዛኝ ለጠላት ለዓም
    ለራሴም አጽጠኝ አማኑኤል አንተ ብቻ ግዛኝ
    በክረምት በበጋ በጾም በፍስጉ ማሳዘን አልተውኩም
    አቤቱ በደልኩ ለሞት ከተሰጠች ለዚህ ለስጋዬ አሳል
    ፈህ አጽጠኝ እባክህ ጌታዬ አማኑኤል ግዛኝ አንተ
    ብቻ ግዛኝ ለጠላት ለዓለም ለእራሴም አጽጠኝ
    አንተ ብቻ ግዛኝ ጤላቴ ክፉ ነው ለሰው የማይራራ
    ነፍሴን ያድናታል ሆኖ ባላጋራ ርህሩህ ጌታ አባቶሆይ
    አባትሆይ ሰው መሆን እሻለው ከእጅህ አልለይ
    አማኑኤል ግዛኝ አንተ ብቻ ግዛኝ ለጠላት ለዓለም
    ለራሴም አጽጠኝ አንተ ብቻ ግዛኝ ለዓለም ተኝቼ
    ለአንተ እድነቃ ነጻ እድትሆን ነፍሴ ከኃጣት
    ተፈልቅቃ ብትብለጨለጭም መቼ እርስቴ ሆና
    በቀስታ አኑረኝ ከአንተ አስጠቅመህ አማኑኤል
    ግዛኝ አንተ ብቻ ግዛኝ ለጠላት ለዓለም ለእራሴም
    አጽጠኝ አንተ ብቻ ግዛኝ ከማላቀው አድን እንኳን
    ስ ከማውቀው ለእራሴ የማልሆን ነኝ ምኔንም አላም
    ነው አስተማረከኝ ልኑር ዘመኔን እደዋት ድምጽህን
    የምሰማ አድርገኝ ያአንተ ልጅ አማኑኤል ግዛኝ
    ለጠላት ለዓለም ለእራሴም አጽጠኝ አንተ ብቻግዛኝ
    የቅዱሳን አምላክ ያድነናል ከሳቱ የታመነ አምላክ
    ነው ዛሬም እደ ጥንቱ የቅዱን አምላክ ያድነናል
    ከሳቱ የታመነ አምላክ ነው ዛሬም እደ ጥንቱ ዛሬም
    እደ ጥንቱ የታመነ አምላክ ነው ዛሬም እደ ጥንቱ
    አይተወንም አምላክ ያጸናል ፍቅሩ ልጆቹን አይረሳም
    አንሸማቀቅም ስሙ አለንና ደስታ ይመላናል አዘን
    ይሽርና ብንበድለው እንኳን ደጃችን ይመጣል በሩን
    እያንኳኳ የቅዱሳን አምላክ ያድነናል ከሳቱ የታመነ
    አምላክ ነው ዛሬም እደ ጥንቱ ቀንበር ሲበዛብን
    ይፋረድልናል ስሙ አለንና አይተኛም ስለኛ የማስ
    ጨንቁንን አይል ይበታትናል የታመነ አምላክ ነው
    ዛሬም እደ ጥንቱ ፍቅር ነህ አሜን አሜን አሜን ነው
    ፀሐይ ናት ፀሐይ ናት ቸሩ መድኃኒዓለም ያአንተ
    እናትህ ፀሐይ ናት ፀሐይ ናት ፀሐይ ፀሐይ ናት ፀሐይ
    ቸሩ መድኃኒዓለም ያአንተ እናትህ ትባርከናለች
    በቅዱስ እጆቻ እንሰግድላታለት ወድቀን ከእግሮቻ
    ፀሐይ ናት ፀሐይ ናት ፀሐይ ናት ፀሐይ ናት ፀሐይ ናት
    ፀሐይ ናት ቸሩ መድኃኒዓለም ያአንተ እናትህ
    ምስራቃይል ምስራቅ የህይወት መገኛ እመቤቴ
    ማርያም ነይልን ወደእኛ አሜን አሜን አሜን
    እምአምላክን ቅድስት ድንግል ማርያም እመቤቴ
    ኪዳነምሕረት እመብርሃን እመ ብዙአን ወርቅ
    የምታበራ የሰማይ የምድር ልህልቲቱ የገነት በር
    ያደልከኝ ከነ ኃጣቴ የወደድከኝ የወደደችኝ
    አገልጋይህን ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን አባት
    ሰጠህኝ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ መጣ እኔን
    ሊረዳ አንተስ ፍጡን ነህ ከልጅነት እስካሁን
    በስምህ እዋጋለው ስምህ ኃይሌ ነው አባቴ
    እመቤቴ ውብ እናቴ ገባችልኝ ቤቴ እመቤቴ
    ቆጆ እናቴ ቅደሚ ከፊቴ እመቤቴ ደግ ነሽ እናቴ
    እመቤቴ ርህሩህ እናቴ ታበራለሽ ከሰማይ ደምቃ
    ትታያለች እናቴ እመቤቴ ውብ እናቴ ነይልኝ እቤቴ
    እመቤቴ ስላት መጣችልኝ ቤቴ ድንቅ ነሽ እናቴ
    ደጋ እመቤቴ እመቤቴ ስልሽ ቅደሚ በህይወቴ
    እመቤቴ ስላት ደስ ይላታል ነፍሴ እመብርሃን
    በሰማያዊው ልብስሽ ሸፍኚን ጠብቂን ከጎናችን
    አትለይን ለደጅሽ አብቂን አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ቸር አምላክህን ለምንልን
    ፈጥነህ ናልን ጠላታችንን ተዋጋልን ርህሩር አዛኝ
    ነህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትፈጥን ከንፋስ ትቀድማለህ
    የአንተ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ስላአንተ ሁሉም
    ተደረገልኝ አንተን ከፍ ከፍ ያደረገህ ቸር አምላክህ
    ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም
    አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ክብር
    ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን
    ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ
    አሜን አሜን አሜን ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳ
    ቸው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን

  • @wasnitefera1695
    @wasnitefera1695 Před 5 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN kaleyiwot yasemalin memirachin Edeme betena ya nurelen AMEEN 😍😍😍

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ለመምህራችን ።

  • @selamalemu2509
    @selamalemu2509 Před 5 lety

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት አሜን 💚💛❤

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 Před 2 lety

    አሜን 🙏

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 Před 2 lety

    አሜን 🙏♥️🙏♥️❤

  • @seblemasrasha2298
    @seblemasrasha2298 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራች ፀጋውን ያብዛል ፈጣሪ ይጠብቅህ የሰማነው በልቦናችን ያሳደርልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 5 lety +2

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memeher egzabhere berkatun tegawn yebzalo amen rajim edima Ke tana kar yiseteln Amen emaberhane texbekiln Amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-zn1kq2yb7u
    @user-zn1kq2yb7u Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይሆት ያሰማልን አባታችን

  • @hwatii
    @hwatii Před 4 měsíci

    Amen 💖💖 amen 💖💖💖💖

  • @slmahewmlesslmahewmles8512

    ሥማቸው መለሠ

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-bh6dy9qx4z
    @user-bh6dy9qx4z Před 5 lety

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለነብሳችን ሂወት የሆነ ትምህርት ነው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samsungj128
    @samsungj128 Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 Před 5 lety

    AMEN Amen kalehiwet yasemen ,Edimena Tena le meihr Kesis Dr ZEBENE LEMMA , God Blessing you more and more ..

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971

    Ameen Ameen Ameen wud abatachen kale hewate yasemalin 💕💕🌻🌻💜💜❤️❤️💛💛💓💓💙💙💚💚🌷🌷🌿🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን

  • @saas6026
    @saas6026 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል መንግሥተ ሠማያት ያውርሥል

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      የስማነውን ቅዱስ አማኑኤል በልቦናችን ፅላት ያሳደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 5 lety

    Amen , Amen , Amen Kale hiwet yasemaln Abatachin Egzyabhr yemesgen !

  • @fekadumekonnen4120
    @fekadumekonnen4120 Před 5 lety

    Ameen

  • @adissabeba8658
    @adissabeba8658 Před 5 lety

    Amen Amen Amen. . Kale Hewet Yasemalin

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫ ♥♥♥♥♥

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን የስማነውን ቅዱስ አማኑኤል በልቦናችን ስሌዳ ያሳደርብን

  • @helengebre2820
    @helengebre2820 Před 5 lety

    Amen kale hiwet yasemalin.yeimbete lij ykber ymesgen.

  • @NnNn-rh7eh
    @NnNn-rh7eh Před 5 lety +3

    Amen Amen Kale Hiyweti Yasemalen Yeagelgeloti Zemenen Ybarkeln Amen 👃👃👃👃🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 5 lety +1

      እግዜአብሔር ይመስገን አሜን እንኮንአብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል ክብር ምስጋና ውዳሴ ይግባው

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 Před 5 lety

    Amen amen amen kale hiywten yasemaln 👏

  • @danyamare5891
    @danyamare5891 Před 3 lety

    Amen3

  • @topiyadejene1117
    @topiyadejene1117 Před 5 lety

    Ama Amen Amen kale Hiwot Yasemalen

  • @user-qp3qe7df6g
    @user-qp3qe7df6g Před 5 lety

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቅል ህይወት
    ያስማልን

  • @yemaryameljematiyamayat262

    መምህር ኣችን በኡንት ቃለህይት ያሰማልን

  • @Mehretful
    @Mehretful Před 5 lety

    Amen! Kale hiwot yasemalin.

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un Před 5 lety

    ቃለህይወትያሠማልንአሜንአሜንአሜን

  • @nigistikahsay5129
    @nigistikahsay5129 Před 5 lety

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @mymamimylove3854
    @mymamimylove3854 Před 5 lety

    amen amen amen kal hiwetn yasmaln abatachn bedme betna yetbklln

  • @asmaasma-js3ei
    @asmaasma-js3ei Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃላህወት ያሰማልን

  • @tibebgerime293
    @tibebgerime293 Před 5 lety

    kalehiwetn yasemaln....

  • @jrowpd5151
    @jrowpd5151 Před 5 lety

    kale hiwot yasemaln

  • @user-hy4uw5dt8d
    @user-hy4uw5dt8d Před 5 lety

    amen kaleheywet yasemalen

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 5 lety

    Kale hiwot yasemalen amen welet selasiy negne

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 Před 5 lety

    Kale hiwet yasemalin

  • @ramlaalansari
    @ramlaalansari Před 5 lety

    Amen Amen Amen kalh hiwet yasmalen

  • @sabafantaye2522
    @sabafantaye2522 Před 5 lety

    Kale hiwot yasemalen memerachen

  • @krumus8024
    @krumus8024 Před 5 lety

    Amen Amen Amen

  • @bezateshome6826
    @bezateshome6826 Před 5 lety

    amen amen amen qale hiwoten yesemalin MAMHARCHI besgaw yetabkilen

  • @mimimimi-st3xg
    @mimimimi-st3xg Před 5 lety

    amen amen amen

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety

    Amen kale hiyote yasemalen wademahin

  • @bosenibosebi544
    @bosenibosebi544 Před 5 lety

    Lemenafkan.yegr.esat.yehonk.memhirachin.erejim.edme.ketena.gar.emegnalehu
    Kalehiwet.yasemaln
    Amen.amen.amen

  • @wesenewegaso9480
    @wesenewegaso9480 Před 5 lety

    Kale hywat yasmaln mangstsmy yawrslen Amn

  • @ferehiwotkidane787
    @ferehiwotkidane787 Před 5 lety

    ሠላም ለሕዝባችን ለመላው ኢትዬጺያዊ :: ሀገር ማለት ሕዝብ ነው ። ሀገርን መዉደድ ማለት ደም ሕዝብን መውደድ ነው ፡፡ኢትዮጺያዊያን ሆይ ንቁ!!!! የ3000 ዘመን ሕልዉናችን በአረቦች ሴሪ እየተናጋ እርስ በእርስ በጀዋር አማካኝነት እየፈፀሙ ነዉ። በቢሊየን ዶላር በማዉጣት አሁን የምንሠማቸዉን ግፎች አድርገዋል እያደረጉም ነዉ፡፡ ኢትዬጺያዊ ሆይ እኛ እርስ በርስ ስንባላ ጅዋርና ዐረብ ስራቸውን እያፏጠኑ ነዉ። ኢትዬጺያ በዚ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ጂ7 እና የዩኤን ስብሰባ

  • @tigymaryemlge7316
    @tigymaryemlge7316 Před 5 lety

    Leabatahn kalehwtn yasemln amn amn amn

  • @user-qp3qe7df6g
    @user-qp3qe7df6g Před 5 lety

    ልቦናሥጠኝ
    ዘፍ
    እማጸንካለሁ
    እኔሀጣተኛነኝ

  • @tizetaarnesen3686
    @tizetaarnesen3686 Před 2 lety

    Memihir hoyi ye ortodx tekstlinker negje minorew be norwey new bezihi 3 amet bizu mekera dersobgjele ka ager ager yasadidugjale bakøti kene ligje betsebe yetlyaye dergiti yifetimibinal yetrefenew be igzhabher birtati new ahunima abizetewtal higi bota 123 gize hegje minimi liredugje alchalume bakote beteløti beyekenu telmenugje bakøti memihir spene derse asdediwegjale ke møti new yetrefkut ibakøti astlyuligje🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aynalambagashaw4996
    @aynalambagashaw4996 Před 5 lety

    KALE H EYWETE YSMALENE GELEGELOTE ZEMNONE YREZEMELEN

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ላይ እግዚአብሔር ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላክ ይርዳን በእውነት እኛ ደካሞች ነንና አቤቱ ጌታ ሆይ ሀይል ያንተ ማዳን ያንተ ነውና ድካማችንንና አለማመናችንን እርዳው ለፆም የበረታ ሰውነትን አምላክ ሆይ ስጠን አሜን

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @genetmulatu4588
    @genetmulatu4588 Před 5 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před 5 lety

    Amen Amen Amen kale hewot yasemalen memehrachin

  • @tg5229
    @tg5229 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 5 lety

    Amen

  • @ferehiwotkidane787
    @ferehiwotkidane787 Před 5 lety

    ሠላም ለሕዝባችን ለመላው ኢትዬጺያዊ :: ሀገር ማለት ሕዝብ ነው ። ሀገርን መዉደድ ማለት ደም ሕዝብን መውደድ ነው ፡፡ኢትዮጺያዊያን ሆይ ንቁ!!!! የ3000 ዘመን ሕልዉናችን በአረቦች ሴሪ እየተናጋ እርስ በእርስ በጀዋር አማካኝነት እየፈፀሙ ነዉ። በቢሊየን ዶላር በማዉጣት አሁን የምንሠማቸዉን ግፎች አድርገዋል እያደረጉም ነዉ፡፡ ኢትዬጺያዊ ሆይ እኛ እርስ በርስ ስንባላ ጅዋርና ዐረብ ስራቸውን እያፏጠኑ ነዉ። ኢትዬጺያ በዚ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ጂ7 እና የዩኤን ስብሰባ

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EMU918
    @EMU918 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን