መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ +++ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ (ሮሜ 12:1-3) Kesis Dr Zebene Lemma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ +++ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ (ሮሜ 12:1-3) Kesis Dr Zebene Lemma

Komentáře • 365

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድረብን🙏🙏🙏

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +66

    ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወርሃዊይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን መምራችን በውነት አጥንት የሚያለመልም አይምሮን የሚለውጥ ልብን የሚያሳርፍ የተማርነውን ቃለ እግዜሀቤር 30 60 100 ፍሪ እንድናፈራ አምላከ እግዜሀቤር ይርዳን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁንልን

  • @weleteselase8926
    @weleteselase8926 Před 5 lety +3

    አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ውድ የተዋህዶ የክርስቶስ ቤተስቤች የእናቱ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን #ኅዳር፸ለእመቤታችን #ቅድስት፡ኪዳነምህርት ወርሀዊ መታስቢያ በዓል በስላም በጤና አደርሳችሁ አደርስን #የጭንቅ አማላጇ#እመቤት፡ኪዳነምህርት ሆይ#ልጅሽ፡በገባልሽ #ቃልኪዳን ከመከራ ሥጋ ነፍሥ ሠውሪን አሜን አሜን አሜን መልካም እለተ ስንበት ስላም ፍቅር አንድነት የበዛበት ስናቅ የተቀደስ ቀን ይሁንልን ማሬቼ# ለመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት እየሩሳሌምን የውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ ጀግና የወንጌል አርበኝ አባታችን ስለቃሉ በእውነት የቃሉ ባለቤት እግዚያብሔር የተመስገን ይሁን የስማንውን እግዚያብሔር አምላእክ በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን #Gere3025 ኪዳነምህርት በእናትነት ፍቅሯ አተለየን የአገልግሎት ዘመን ተባርክልት በርታ የበርከት ፆም ያድርግልን በስላም አስጀምሮ በስላም ያስፈጽምን የሕይወታችን አቅጣጫ የሚቀይር ፆም ያድርግልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን የዛሬው ጉባዬ ነው መልካም ቀን ይሁንልን ማሬቼ

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      አሜን፫

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      @@user-jg3rd3ks2g ውዳስ ማርያም የእናታችን ስላም ኪዳነምህርት ስላምታ ካንቺ ጋራ ይሁን እንዴት ነሽልኝ እህቴ ስላምሽ ያብዛልኝ በእናትነት ፍቅሯበለሽበት አትለይሽ ማር

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      @@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 አሜን ላንቺም

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      @@user-jg3rd3ks2g ማሬ መልካ እለተ ስንበት ስናይ የተቀደስ መሽት ይሁንልን ኪዳነምህርት ብረታቱን ትስጠን በመንገዳችን ከፊት ትቅደምልን

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety

      @@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ውዷ የ#ተዋህዶ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን #ኪዳነምህረት በምልጃ ጸሎቷም አትለይሽ እማ ሠላምም እደሪልንም
      አሜን አሜን አሜን💚💛❤

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +20

    እለት እለት የሚያስተምርን የሚመክርን ቸሩ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የቅዱሳኑ ሁሉ በርከት ይደርብን አሜን
    ላስተማሩን መምህራችን የህይወት ቃል ያስማልን

  • @nanifirometube7116
    @nanifirometube7116 Před 5 lety +37

    Orthodox tewahedo lezelalem tinur

  • @selamselam699
    @selamselam699 Před 2 lety +1

    እግዚ እግዚ እግዚ ይማር የድንል ማርያም ልጅ ይማር ወገኖች

  • @mesi557
    @mesi557 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን 🤲🕊የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን 📖እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100//ያማረ ፍሬ🕊 እንድናፈራ የአምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🤲✅🕊❤🕊🍃🌾

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety +14

    አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን ወድማችንና አባታችን በእድመና በጠና ሰላምና ፊቅርን ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን መምራችን ለእኝአም ሰም ጆሮ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክፈትልን አሜን

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      wengel be DR.TEwdros beteseb yargun czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před 9 měsíci +1

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @tseltsel9476
    @tseltsel9476 Před rokem +2

    እግዚአብሔርን ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-hl2rd4ux1x
    @user-hl2rd4ux1x Před 5 lety +12

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ። ትምህርቱት በሙሉ በጣም ነው የምወደው።ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @meseret3674
    @meseret3674 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 5 lety +9

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እኛም እዝነ ልቦናችንን ይከፈትልን አሜን።

  • @kharamkharam1729
    @kharamkharam1729 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አባቶቻችን ለናተም እረጅም እድሜ ከጢና ጋ ይስጥልን

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      wengel BE DR>Tewdros YE jemo kidus Gbriel YE hentsa gnbatan ydgfu linkun technew czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 Před 5 lety +15

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ የከበረ ይሁንአሜን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን(፫)

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      wenegel be DR.tewdros betseb yargun czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

    • @michaelmesgina7924
      @michaelmesgina7924 Před 2 lety

      ]]0p]p0

  • @helenkojno4557
    @helenkojno4557 Před 5 lety +4

    ለመምህራቺን እረጂም እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን አሜን አሜን

  • @user-pn7oi6ii7o
    @user-pn7oi6ii7o Před 5 lety +13

    አሜን. አሜን. አሜን. መምህራችን. የታወረውን. አይናችንን. የከፈትነው. በእርሰዎ. ትምህርት ነው. እግዚአብሄር. በእርሰዎ ላይ አድሮ. ይመክረናል. ያስተምረናል. ክብር. ይግባውና. ቃለህይወት. ያሰማልን.

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @user-lc2lf2sg2n
    @user-lc2lf2sg2n Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ij7if3ml4k
    @user-ij7if3ml4k Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @hay5360
      @hay5360 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድማ በፀጋ ያቆይልን

  • @EMU918
    @EMU918 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባቶቻችን

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      wengel BE DR>Tewdros YE jemo kidus Gbriel YE hentsa gnbatan ydgfu linkun technew czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 Před 5 lety +4

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @masarattelosa7989
    @masarattelosa7989 Před 5 lety +5

    Ameen Ameen Ameen
    kale hiwot yasemalen Abetachen ⛪⛪⛪❤❤

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 5 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይረዳቹ ያሰባችውን

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 5 lety +1

    .አሜን አባታችን መምህር ዶክተር ዘነበ ለማ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን ይብቃችሁ ይበለን አባታችን የሞቱትንም በአፀደ ገነት ያኑርልን ቸሩ አምላካችን መድሀኒአለም

  • @ArsemaArsema-gb2iv
    @ArsemaArsema-gb2iv Před 6 měsíci +1

    Amen amen egzaber yimesgen enanten leseten❤❤❤

  • @shewangzawaske9892
    @shewangzawaske9892 Před 3 lety +1

    Amen! Amen! Amen ! kalehiwot yasemalin, mengistun tsidikun yawursilin ye ageligilot zemen yibarkilin!!!!

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 3 lety

    Elelelelelelelelelel Egizabher amelhak edima katena yustot mherrachin 🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤❤
    🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹

  • @hanamaryameegzibherymsgen936

    አሜን ለመምህራህን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን የሰማነውን ያሳድርብን አሜን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 5 lety

    ጽጌማርያም. መምህር ዘበነቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-pi1fr3ns9u
    @user-pi1fr3ns9u Před 5 lety +6

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትንያሰማልን፣ያገልግሎት፣ዘመንክን፣ይባርክልህ

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 Před 2 lety

    ቃለህይወትያሰማልንመምህርእድሜይስጥልን

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před rokem

    የኔ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆዮት ሰውዳት በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው የረሶትን ትምህረት በእውነት ቁጥራቸውን የምታቁ ላኩልኝ በፀሎት ያግዙኝ

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 5 lety +1

    አባታችን ስለ ቅዱስ ኤፋሬም እያላችሁ ለሙሲሊም ለክርስቲያኑ የሚራራው እምላካችን ለሶሪያውያን ፀልዬ ለኢትዪጰያ ስትፀልዪ ሶሪያንም እያሰባችው ይብቃችሁ ይበላቸው እኔን

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 Před 5 lety

      ተመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን አሚን አሚን ተመስገን ተመስን

  • @sarahwoldegebriel9236
    @sarahwoldegebriel9236 Před 5 lety +5

    Amen Amen Amen kale hiyeweten yasmalen Egezyabher yetmesegen ukon Temesegen Temesegen Temesegen

  • @tikeztiko5499
    @tikeztiko5499 Před 2 lety

    ፣አባታች፣ንመምህር፣መላአኮት፣ያአሰማልን፣እድማጤነ፣አብዝቶ፣ያቈይልን🤲🤲💘💘እኛአም፣የሰማነው.በልባቾን.ፆላትያሳአድርብን.አሚን.አሚን.ኢትዮጵያ.ሰላሟን.ብዝት.ይበል.አሚን.አሚን.ፅልዩላት.በፅጋአችሁ.አስቧት

  • @netsiyemklewa9248
    @netsiyemklewa9248 Před 5 lety +1

    Kale hiwet yasemaln🙏

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ማቃለል ህይወትን ያስማልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 5 lety +2

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen abtachin egzabhere berkatun tegawn yebzalo amen rajim edima Ke tana kar yiseteln Amen emberhan texbekiln Amen

  • @user-wv8rz9vl7z
    @user-wv8rz9vl7z Před 5 lety +1

    🙏🙏🙏አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-wb9cs4uu3d
    @user-wb9cs4uu3d Před 4 lety

    ኣሜን ፫

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምራችን መምር ዶ/ ር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤናው ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግልን ቅድሳን መላክት ይጠብቁህ በጸጋላይ ጸጋ ይጨመርልህ እረጅሙን እድሜ ይስጥልን ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን አሜን ።

  • @meseretehetu785
    @meseretehetu785 Před 5 lety +3

    amen amen amen a batachin kale hiwot yasemaln

  • @radwanjaber9507
    @radwanjaber9507 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእውነት በቃሉ ያኑረን

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před rokem

    እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 Před 5 lety +4

    ቃለህይወትን ያስማልን ለመምህራችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wy5fg9ft7g
    @user-wy5fg9ft7g Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን በኦርቶዶክስነቴ ታኩሩኛላችሁ

  • @user-yf8bw4jq8v
    @user-yf8bw4jq8v Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hejdjjdjdj7579
    @hejdjjdjdj7579 Před 5 lety +2

    Amen kale hiwot yasemalen memeherachen emebte ye agelegelote zemenone tarezemelen tewahedo lezelalem tenure

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety

    እግዚያአብሄር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 Před 5 lety +3

    Amen
    Amen
    Amen kale hiwot yasemalin memirachen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wasnitefera1695
    @wasnitefera1695 Před 5 lety +6

    AMEEN AMEEN AMEEN kaleyiwot yasemalin memirachin Edeme betena ya nurelen AMEEN 😍😍😍

  • @user-vi5do5jr5o
    @user-vi5do5jr5o Před 5 lety +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 2 lety +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህረየ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭❤💐

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን መንግሰተ ሰማይን ያውርስልን አሜን

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መግስቱን ያዋርስልን መ ምህር

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před 2 lety

    መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚሀቤር የተመሠገነ ይሁን ላስተማሩን መምህራችን ቃለህይውትን ያሠማልን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-uk8si4ly7j
    @user-uk8si4ly7j Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 Před rokem

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 2 lety

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen amen 🙏🏿

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም የሰምስነው ብልቦናችን ያሳድርልን እሜን እሜን እሜን

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 Před 5 lety

    Lememherache kal hiyewoten yasemalen amen amen amen

  • @bezamengsha8181
    @bezamengsha8181 Před 5 lety

    አሜን(3)

  • @user-jc7hs2uk6n
    @user-jc7hs2uk6n Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችነን ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      wengel BE DR>Tewdros YE jemo kidus Gbriel YE hentsa gnbatan ydgfu linkun technew czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 5 lety +4

    ቅል ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!

    • @user-wv6nd7rd4p
      @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety +2

      ማርያም እናቴ I am proud I am Orthodox . Thanks God !!

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi Před 5 lety

      @@user-wv6nd7rd4p AMEN AMEN AMEN!!!

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      wengel BE DR>Tewdros YE jemo kidus Gbriel YE hentsa gnbatan ydgfu linkun technew czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @geremewtamra9245
    @geremewtamra9245 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያብዛልን መምህራችን ዘበነ የምወድህ የማከብርህ አባቴ አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናታችን ድንግል ማርያም የተሐሰገነች ችሁን ቅዱሳን መላእክት ሁሉ እንደየክብራቸው ከፍ ከፍ ይበሉ አሜን

  • @selamselam699
    @selamselam699 Před 2 lety

    አሜን

  • @azebweldearegay5881
    @azebweldearegay5881 Před 5 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @egziadherabbaaa2355
    @egziadherabbaaa2355 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜና በጸጋ ያቆይልን በቤቱ ያጽናልን የአገልግሎት ዘመነዎት የተባረከ ይሁን

  • @mahletlove8056
    @mahletlove8056 Před 5 lety +5

    Amen kale hiwot yasemalen Memehr erjim edme Ke tena gar yestlen

  • @yaredhaile5851
    @yaredhaile5851 Před 5 lety

    Amen Amen Amen

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እረጀም ዕድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      czcams.com/video/dDi2J5mMm9E/video.html

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማሥግን እግዚአብሔር ይማሥግን እግዚአብሔር ይማሥግን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @kalkederali7375
    @kalkederali7375 Před 4 lety

    Amen amen amen

  • @biniyam8228jd
    @biniyam8228jd Před 5 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @saronmikael1034
    @saronmikael1034 Před 5 lety

    Amen Amen Amen kalehewet yasemalen memeher

  • @topiyadejene1117
    @topiyadejene1117 Před 5 lety +4

    Amen Amen Amen
    Kale hiwot yasemalen Abatachin

  • @user-di9gb1zm4j
    @user-di9gb1zm4j Před 2 lety

    ፈጣሪ ሆይ እባክህኝ በጣም ጨንቆኛል ድረስልኝ በህይወቴ እደዚህ ተፈትኘ አላቅም ተመልከተኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +1

    ዶር / ዘበነ ምርጥ መምህር ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 5 lety +2

    Memhre abate enku YETEWAHDO lj kalehiwet yasemaln amennnn ellllllllllll ellllllll ellllllllllll ellllllll ellllllllllll ellllllll ellllllllllll ellllllll

  • @saas6026
    @saas6026 Před 5 lety +5

    እግዚአብር ይመሥገን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መም

  • @meazalegesse8886
    @meazalegesse8886 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @senaytmrhawi8375
    @senaytmrhawi8375 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏 kale heywot yasmalen aba 🙏❤️🙏❤️🙏💒💒💒💒

  • @user-lg9mj1uy9j
    @user-lg9mj1uy9j Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Abatachi ❤

  • @user-kl9pj4bt3k
    @user-kl9pj4bt3k Před 5 lety +1

    Qale Hiewet yasemalen Orthodox Tewahado lezelalem tnur

  • @mymamimylove3854
    @mymamimylove3854 Před 5 lety +1

    Amen amen amen kan hiwetn yasmaln

  • @natiameltube9042
    @natiameltube9042 Před 3 lety

    Amen amen

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety +2

    Le memhurachen be ewente denke temhuirt newe kil hiwot yasemalen Amen.

  • @npqkmaekq6048
    @npqkmaekq6048 Před 5 lety

    AMEN AMEN AMEN