ስጋ ለባሽ ሁሉ መንገዱን አበላሸ - ግብረሰዶማዉያን ላይ ያደረውን ክፉ መንፈስ ለመገሰፅ የተሰጠ ታላቅ ትምህርት Kesis Zebene Lemma sebket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Kesis Zebene Lemma sebket ስጋ ለባሽ ሁሉ መንገዱን አበላሸ - ግብረሰዶማዉያን ላይ ያደረውን ክፉ መንፈስ ለመገሰፅ የተሰጠ ታላቅ ትምህርት

Komentáře • 172

  • @alamb5706
    @alamb5706 Před 7 lety +12

    ኦርቶዱክሥ.መሆኔ.ምነኛ.የተደልኩ.ነኝ.ወንድም.ያገልገሎት.ዘመንክን.ያርዝምልክ.ከጤናጋር.ቃሌእይወት.ያሠማልን.አሜን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 6 lety +8

    ምስጋና አቀርባለሁ ለ#ሰራዊት #ጌታ (፪
    ጠብቆኛልና ከጠዋት እስከማታ። (፪)
    ሰማዩን ለሰራ።ምድርንም ላነጻት
    ውሃውን አ ስፍቶ እንዲህ ላስዋባት
    ለያእቆብ አምላክ ሁሉን ለሚያደርገው
    ጠብቆኛልና ተመስገን ልበለው
    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ ለዝማሬው ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የ#መላእክትንም ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውንም ያብዛልን የህይወትንም ቃል ያሰማልንም

  • @kirubalabebe1520
    @kirubalabebe1520 Před 7 lety +35

    ክቡር መምህር, ቀሲስ, ዶክተር ,'''ዘበነ ለማ'' የዘመናችን ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሁለቱም በኩል የተሳለ ስይፍ የዘመናችን ጳዉሎስ አንተን የማመስግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል ምንም እንኳ በአካል ባላዉቅህ አንተ ማለት ለኔ ዉድ የምመካብህ ጋሻየ ዉዱ የተዋህዶ አንጡራ ሀብቴ ነህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ደግሞ ላንተ ያድልህ ቃላት አጠረኝ ግን ምን ልበል................................................

    • @user-oc6xd9ld3l
      @user-oc6xd9ld3l Před 7 lety +2

      Yigrem Abebe ትክክል እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን

    • @fetaneshemekonen6227
      @fetaneshemekonen6227 Před 7 lety +1

      Yigrem Abebe በትክክል እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ላአባታችን

    • @mube8885
      @mube8885 Před 6 lety +2

      KALE Hewat yasemaln Amelke Hymantachen ytbakalne Hagerachan Ethiopian ytbiklen.

  • @yeshewprknega5208
    @yeshewprknega5208 Před 8 lety +2

    እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም እድሜወን ታርዝምሎት አሜን!!!!!!!!!!

  • @user-nt9gr2id3d
    @user-nt9gr2id3d Před 7 lety +22

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ንፁህ ነህና እኔን ቆሻሻዋን ሀጢያተኛ ልጅህን አንፃኚ ለንስሀ አብቃኚ አዳምን የፈለግኸዉ ኤልሻዳዩ ንጉሥ እኔንም ፈልገኚ በሠራሁት ክፋ ሥራ ልቤ በሀዘን ተሠበረ መፅናናት አቅቶኛል ስለእናትህ ብለህ አንፃኚ።።።።።።። መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃላት አጠረኚ ልናገር ስል ቃላቶች በዉስጤ ተሥረቅርቀዉ ይቀራሉ ኦ አምላኬ የማዳንህን ቀን ናፈቅሁ አንተ በመንግሥትህ አሥበኚ

  • @kurihaillu66
    @kurihaillu66 Před 9 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይህ ፡፡፡፡

  • @emuyemaryamfeker6558
    @emuyemaryamfeker6558 Před 8 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @selamlakew2311
    @selamlakew2311 Před 6 lety +2

    አሜን💚 አሜን 💛አሜን ♥
    አሜን 💚አሜን💛 አሜን ♥
    አሜን 💚አሜን 💛አሜን ♥
    አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልን♡♡♡
    በእውነት እግዚአብሔር እሱ የልቦና አይናችንን ያብራልን የሰማነውን ቃሉን ሁሉ በልቦናችን ያሳድርልን በስራችን ሳይሆን በቸርነት ምረትን አውርድልን ለንሳሀ ሞት አብቃን. 😢😢😢 ለዚህ ክብር ለዚህ ቀን ያበቃህን የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ስም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏☝
    ለመምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመነ ይባርክልን የተዋህዶ ውድ ልጅ ድንግል ማሪያም ከነልጅዋ ባለክበት ትጠብቅህ እድሜና ጤናህን እግዚአብሔር ይባርከው. በጣም ነው የምንወድህና የምናከብርክ ♥♥♥
    ወሰረባት ለእግዚአብሔር
    አሜን 💚አሜን 💛አሜን ♥

  • @user-fm6sp9if4o
    @user-fm6sp9if4o Před 7 lety +1

    amen amen amen

  • @thigestzergaw2142
    @thigestzergaw2142 Před 8 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚሀብሄር አምላክ ተስፋ መግስትን ያዋርስልን ።የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @kirstnatibebu1657
    @kirstnatibebu1657 Před 8 lety +1

    kale hewet yasemalen
    tesifa megsite semayat yawarsilen
    Egziyabiher Abizto yibarkih

  • @Saad-fw2kk
    @Saad-fw2kk Před 8 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @tegsttegss6248
    @tegsttegss6248 Před 6 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህያውት ያሰማልን

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 Před 9 lety +8

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @tsedale21getachew68
    @tsedale21getachew68 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜና ጸጋውን ያጎናጽፍህ

  • @megacnm5412
    @megacnm5412 Před 8 lety +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ተሰፍመንግሰት ሰማያትያወርሰልን ያግልግሎትዘመንህና እግዚአብሔር ይባርክልንአሜን

  • @New-pe1xh
    @New-pe1xh Před 9 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 Před 6 lety +1

    Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin, Abatachin.

  • @Merhawi-rv3co
    @Merhawi-rv3co Před 6 lety +1

    ኩቡር መምህር ቀሲስ ዶ/ር ዘነበ በጣም እቁ የተዎህዶ ልጅ ቃል ሂወት የስማእልና

  • @mimidire7278
    @mimidire7278 Před 9 lety +1

    እግዚያብሄ ይባርክክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ

  • @mindaawoke5341
    @mindaawoke5341 Před 7 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተስማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን!!!!!!

  • @tigestshemlash9709
    @tigestshemlash9709 Před 8 lety +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሥፍ መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንንንንንንን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @hailugirma1604
    @hailugirma1604 Před 8 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o Před 5 lety

    መምህር ቀሲስ ዶ/ር እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mesretkonjo1971
    @mesretkonjo1971 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @alemworeta8777
    @alemworeta8777 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @romanadimsau4951
    @romanadimsau4951 Před 9 lety +1

    Kalehwet ysemalen Amen

  • @trhasakeza6290
    @trhasakeza6290 Před 9 lety +1

    kalehiwet yasemalin

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727

    Amen amen amen
    kale hiwotn yasemaln be edme betsega yakoyln ye semanewn belbonachn yasadrbn amen amen amen

  • @helenfairuz3483
    @helenfairuz3483 Před 5 lety

    Amen Amen Amen zamare Mallet yesamalin

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 8 lety +1

    EGZIABHER YESTELEN AMENNNNNNNNNNNNNN

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ld4qj9yy1l
    @user-ld4qj9yy1l Před 5 lety

    amen amen amen kalahiwot yesamlin

  • @adanishgazoo2925
    @adanishgazoo2925 Před 8 lety +1

    qaleyote yasamalen qare zamanek ye barekelen

  • @xbjddnndnbxnd6309
    @xbjddnndnbxnd6309 Před 8 lety +1

    Amen amen amen mamihirachin Igziabiheryibarkachu ye idme agilgilot yistot kaliyot yasamalin

  • @haymanotgashu6472
    @haymanotgashu6472 Před 8 lety

    Amen Amen Amen Lememhirachn kale Hiwot Yasemaln Bedma Betsega Yetbikln Zimare Melakitn Yasemaln Amen Amen Amen

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @birtukanzeleke391
    @birtukanzeleke391 Před 8 lety +1

    AMEN AMEN AMEN KATIE HEYWETIN YASEMALEN BEDIME BETENA YTBEKELEN MEMHERACEN AMEN !!! GERE3025 EGZYABHIRE YEBARKEH TBAREK

  • @user-rh4jq3xx6z
    @user-rh4jq3xx6z Před 8 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ♥ ♥ ♥

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 Před 8 lety +1

    kale hiwot yasemalgn yebark

  • @toma12a92
    @toma12a92 Před 8 lety

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ ጤና ያቆይልን አሜን

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያሰማልንመምህራችን

  • @bemenettebeka9814
    @bemenettebeka9814 Před 8 lety +1

    ቃለ ኧይወት ያሰማልን

  • @rozaroza4150
    @rozaroza4150 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያሳድርብን

  • @fevenberhane299
    @fevenberhane299 Před 8 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ መም.ዶር.ሃይማኖት.ዘበነ ለማ.ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ።አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @azeabadmasu3819
    @azeabadmasu3819 Před 9 lety

    እግዚአብሔር ዘመንክን ያብዛልን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልልን

  • @kirubalabebe1520
    @kirubalabebe1520 Před 7 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚሀብሄር አምላክ ተስፋ መግስትን ያዋርስልን ። አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አምላካችን የህይወት ዘመናችንን ይባርክልን ከአስከፊው ዘመን በጥበቡ ይጠብቀን አሜን!

  • @negatphonetastic6167
    @negatphonetastic6167 Před 9 lety +1

    kale hywotn yasemaln

  • @hdhnkhgjk1486
    @hdhnkhgjk1486 Před 8 lety

    kaleowt yasemalen amen amen amen

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 6 lety

    Amen Amen Amen
    Lememeheracien kale hiwote yasemalin
    Ameeeeeeeeeeeen
    !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-zm4go2in5c
    @user-zm4go2in5c Před 5 lety

    በእዉነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @janetbakallah3939
    @janetbakallah3939 Před 8 lety

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Kal hewoet yasmalen

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 Před rokem

    አሜን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @ranam6565
    @ranam6565 Před 6 lety +1

    KALEHIWET YASEMALN MEMHRASCHIN EGZIHABHER YAGELGLOT ZEMENEWETN YARZMLN AMEN AMEN AMEN

  • @yoditassefa5207
    @yoditassefa5207 Před 9 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @weynishetkassahuun8441

    Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @mahlaitmahlait8786
    @mahlaitmahlait8786 Před 8 lety

    memeherachn kaleheywoten yasemalen yagelgelot zemnhen yebarklen Amen Amen Amen

  • @tsehayasnko5840
    @tsehayasnko5840 Před 8 lety

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @korydesy4821
    @korydesy4821 Před 8 lety

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @user-sn7tu5rd6g
    @user-sn7tu5rd6g Před 4 lety

    Amen

  • @maykhilad1415
    @maykhilad1415 Před 8 lety

    kala hiwate yasamalen amen amen amen

  • @serkalemhaile1655
    @serkalemhaile1655 Před 7 lety +1

    amennnnnnnnnnnnn

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw Před 5 lety

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @almeteklhamont1758
    @almeteklhamont1758 Před 7 lety

    be ewnte le memhireachin kalehiwot yasemalen
    sel kalu yekalu balbete lelu egziahbeher semu yekber yetemesegn yehun AMEN AMEN AMEN
    egam yesemanew 30 ,60 ,100 yemare feri lenafera lelu egzabeher yeredan AMEN

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 Před 4 lety

    ቃለሒወትን ያሠማልን መምህር

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 Před 5 lety

    Amen kalia hewoten yasamalen

  • @gigiasegid7297
    @gigiasegid7297 Před 4 lety

    I like the way you preach keep praying for our country Ethiopia and our best religion Orthodox Tewado church ,

  • @user-uo6pi8hu9y
    @user-uo6pi8hu9y Před 8 lety

    amen kal hiwot yasmaln

  • @tarfahalzaabi6970
    @tarfahalzaabi6970 Před 9 lety

    አሜን ወድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 8 lety

    አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስር ያድርግልን
    አሜን ፫
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @alemaraya958
    @alemaraya958 Před 8 lety

    abitu adnen deg sew alkal ena adnen adenen adnen...
    lememhirachn kale hiwot yasemaln amen...

  • @user-fd3gy4hz6n
    @user-fd3gy4hz6n Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @user-kv6dh3wv8e
      @user-kv6dh3wv8e Před 8 lety

      edey

    • @lebyeminkamezemurtebark3984
      @lebyeminkamezemurtebark3984 Před 8 lety

      ቃለ ሂወት የሠማልን በእውነት በአህዛብ ሀገር ቃሉን አንድንሠማ ላደረጋቹት ቃለ ሂወት የሠማልን

  • @mekdesdesta5747
    @mekdesdesta5747 Před 8 lety +1

    kale hiwotn yasemalin mengste semayatn yawrslin!!

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 Před 4 lety

    amen amen amen kal hewet yasemalen. mamehrichen yagligelot zamenhe yerzmew.

  • @bicalobica9885
    @bicalobica9885 Před 5 lety

    kalehiwoti yasemalin memhirachich,e/r tsega yabizalin memehir.

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 8 lety

    kalehiwetnyasemalin Amen Amen Amen🌿💒🌿💒🌿💒

  • @haymanothafte6674
    @haymanothafte6674 Před 9 lety

    kel hiwet yesmaln

  • @merryyemaryamlij2733
    @merryyemaryamlij2733 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመክን እግዚአብሔ ይባርክልህ

  • @tigrayadeyshkor9436
    @tigrayadeyshkor9436 Před 8 lety

    kale hiwet yasemalen

  • @tggyohanns2327
    @tggyohanns2327 Před 9 lety

    kale hiwet yasemaln

  • @meskeremtirfe5643
    @meskeremtirfe5643 Před 6 lety

    Amen Amen Amen

  • @destawonde7214
    @destawonde7214 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 6 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን እምላካችን መድሀኒታችን እንደ ቸርነቱ ብዛት በቀኙ ያቁመን

  • @A.A-ec2gu
    @A.A-ec2gu Před 8 lety

    thank God. ..and thanks to you to kesis zebene lema

  • @user-hc1cy7ce6l
    @user-hc1cy7ce6l Před 9 lety +1

    Gere3025 እግዚአብሄር ያክብርልን++
    ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እግዝኦ ማርን ክርስቶስ ቅዱስነህና ቀድሰን.ንፁህነህና አንፃን ጌታ ሄይ

  • @azeabadmasu3819
    @azeabadmasu3819 Před 9 lety

    kaleheyiwet yasemaleni

  • @hanadesta8380
    @hanadesta8380 Před 5 lety

    Kale hiwote yasemalen regem edme yestelen

  • @user-pr2bt8ch1z
    @user-pr2bt8ch1z Před 7 lety

    ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @Hi-ht6ov
    @Hi-ht6ov Před 8 lety

    kale hywet yasmalen

  • @gelilayeshi4919
    @gelilayeshi4919 Před 9 lety

    kale Hiwetn Zmare melaktn yasemaln

  • @dawit712
    @dawit712 Před 6 lety

    kale hyiwot yasemalin mengestesemayatin yawarsilin

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 Před 8 lety

    Egzabeher yesetelen kale Hiwot yasemalen.Endet endekelelegne

  • @saramama9679
    @saramama9679 Před 7 lety

    Amen
    Amen.
    Amen

  • @meharitesfaldet6827
    @meharitesfaldet6827 Před 6 lety

    Kal hiwet yesemalin ede hatatey sayhon ede chenetih argelin abate

  • @Kdus345
    @Kdus345 Před 8 lety

    egziabher yakebrleje ye agolegulot zemenhe yebarkelhe amen (3)

  • @user-ur3yx7hk6q
    @user-ur3yx7hk6q Před 7 lety

    ቃለ ይወት ያሠማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ይባርከዉ አምላኬ ሆይ መንገዴ ከመንገድ እርቃል አሣቤ ካሣብ እርቃል ከልክ በላይ ቆሽሻለዉ አምላኬ ሆይ ሥለ እናት ድንግል ማርያም ብለ ማረኝ በቸርነት ጎብኘኝ እህት ወንድሞቼን ጎብኛቸዉ ይቅር ባይ ነህ እና ይቅር በለን

  • @user-pd4wg7rn3y
    @user-pd4wg7rn3y Před 9 lety +1

    Amen Elelelelelelelelelelelel Zmare Melakt Yasemaln Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln

  • @abduoasdsdrx5493
    @abduoasdsdrx5493 Před 7 lety

    ጤና ይስጥልኝ መህምራችንቃለህይወትያሰማልን