"ብር የጫነች አህያ ማንም በር ይከፍትላታል" Jossy In The House Show intervew With Ermias Amelga Part One/F

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • "ኢትዮጵያ ውስጥ ከገጠሙኝ ችግሮች ዘመን ባንክ ትልቁ ነው... ብር የጫነች አህያ እንኳን ማንም በር ይከፍትላታል"
    Jossy In The House Show intervew With Ermias Amelga Part One/F
    #Jossy_in_Z_House_show
    #JTV_ETHIOPIA
    Jossy In The House Show intervew With Access Capital Founder Ermias Amelga
    *Part One/A- • Video
    *Part One/B- • Video
    *Part One/C- • የመጀመሪያው 8 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ...
    *Part One/D- • የሮያል ክራውን ኪሳራ እና በ50 ሺ...
    *Part One/E- • ''ጥፋቴ አገሪቷን አለማወቄ ነው''...

Komentáře • 191

  • @edenbegeta368
    @edenbegeta368 Před 5 lety +18

    ያንተ አይነት ጠንካራ ብርቱ ጀግና መስማት ማየት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታ ይህ ያህል ድካም ኪስራ አሳልፈህ ያለምን በሽታ መኑርህ እራሱ ታእምር ነው ታምሩ ብዬሀለው

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 Před 5 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው። Eden beGETA ene demo tenkir biyewalew kkkkkkkk

  • @hermelak.1189
    @hermelak.1189 Před 5 lety +24

    አይዞህ ኤርሚ የልፋትህን እና የእንባህን ያህል ፈጣሪ የሚክስህ ጊዜ ላይ ደርሰሀል የላብህን ታገኛለህ ፈጣሪ ይርዳህ፡፡

  • @bornagain1770
    @bornagain1770 Před 5 lety +1

    እንኳን አልገደሉህ
    ለዚ በቅተህ ለሰው እውቀት ለማካፈል መትረፍህ ትልቅ ነው
    God bless u

  • @melesetadesse4479
    @melesetadesse4479 Před 5 lety +39

    እውነቴን ነው እግዚአብሔር ይወድሃል ከነዝያ አውሬዋች መትረፍህ እንዴ ጥሩ ሻይ ታፈላለህና እኛ ሼር ካልገባን ብለው ነው እኳ ቁም ስቅልህን የሚያሳዩህ በእውነቱ አቶ አርሚያስ እግዚአብሔር ይወድሀልና አመስግነው ::

  • @user-fg4mo7dj1l
    @user-fg4mo7dj1l Před 5 lety +76

    አይ ኢትዮጲያ ማን ይሆን የረገመሽ ልጆችሽ በሀገራቸዉ ሰርተዉ እንዳይለወጡ ይሄ ሰዉዬ የዉጪ ዜጋ ቢሆን ኖሮ እንዴት ባሽቃበጡ ነበረ ሳላደንቅህ አላልፍም ስራዉ እንደፈለከዉ ባይሄድልህም አላቋረጥክም 👍👍

    • @mikewondo2728
      @mikewondo2728 Před 5 lety

      Noh new yeregemt,

    • @ሰምረዳግም
      @ሰምረዳግም Před 5 lety +2

      በጣም አይገርምም የልበን ነው የተናገርሽው ለነጭ እማ ለማጨብጨብ አንደኛ ናቸው በተለይ የሚድያ ሰዎች አቦ ሲያናድዱ እኮ!!!

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Před 5 lety +15

    በጣም ያሳዝናል የደረሰብህ በኢትዮጵያዊነት ልትደገፍ ይገባ ነበር አቶ ኤርምያስ በጣም አደንቂህ ነኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @user-lw9mj8po7y
    @user-lw9mj8po7y Před 5 lety +16

    This is the reason why we have been going down economically since the last 27 years. Please interview this gentleman explicitly. He is geniuos businessman

  • @ga3864
    @ga3864 Před 5 lety +15

    ዋው የሚገርም ታሪክ ነው ምድረ መሃይም ሃገሪቷን በሙሉ በዘረፋ ተቆጣጥሯት ነበር ስንቱ ምሁር አሳብደው ስንቱን የውስጥና የውጭ ባለሃብት ድምጹን ሳያሰማ ሃገር ለቆ ጠፍቷል:

  • @user-nb3xe4ko8i
    @user-nb3xe4ko8i Před 5 lety +7

    ቃላት የለኝም አተን ለማድነቅ ፈጣሪ ግን የልብህን የስራህን ልፋትህን አይቶ በጎይቱን ኢትዮጲያ ያሳይህ አተን አዳምጬ በራሴ አፈርኩ እያፊዝኩ እደምኖር አርገህ እዲሰማኝ አረከኝ እኳን ስጋዬ ነብሴም በራሴ እስክታፍር ድረስ
    እድሜውን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥክ እዴሜ የሚሰጥ ቢሆን እውነት ላተ አካፍልክ ነበር ስላገርህ ምንም ዋጋ ስለምከፍል ኑርርርርርር ሺ ዓመት ❤🙏😍😢

  • @nahumdegefa7641
    @nahumdegefa7641 Před 5 lety +15

    በጣም ነው የምናመሰግነው ጆሲ

  • @yishakbekele3715
    @yishakbekele3715 Před 5 lety +1

    የምሰማው ነገር ሁሉ ህልም እየሆነብኝ ነው! እውነት አቶ ኤርሚያስ በህይወት አለህ!!! አምላክ እንዴት ይወድሃል፣ ይህን ያህል አቆይቶ ተጋድሎህን ለመናገር ያበቃህ። ምን ማለት እችላለሁ ከእኔ አንደበት የሚወጡ ቃላቶች አርስዎን መግለፅ አቅም የላቸውም ሙሉ ሰው ኖት፣ የፈጠረን አምላክ ለአገራችን እድሜዎን ያርዝምልን።

  • @rstomventerino5520
    @rstomventerino5520 Před 5 lety +5

    Ermias is a great idealist and Ethiopia needs more like Ermias. God bless your ideas.

  • @elsabeth29
    @elsabeth29 Před 5 lety +9

    You are a great hero Mr ermias

  • @demekemolishe5668
    @demekemolishe5668 Před 5 lety +2

    የህይዎት ልምደህ አስተማሪ ነው። የጉራጌ ማሀበረ ሰብ ፖለቲካ ለምኔ ይል ነበር። አሁን ግን ያለተቃና የፖለቲካ ስርሀት ቆሎ እንኳ ሽጦ መኖር እንደማይቻል የገባው ይመስለኛል። ጉራጌ በኢትዮጲያ የፖለቲካ ስራ ዉስጥ በነቂስ መሳተፍ አለበት ምክንያቱም የህልዉና ጉዳይ ነዉና።

  • @ኡምበክርነኝሰውአማኛ

    ወይኔ ሰው ባገሩ እሄሁሉ መከራ አላህ ይዘንልን ቀናነገር ያሳስበን

  • @abdumohammed6286
    @abdumohammed6286 Před 5 lety

    የማይጠገብ ቃለ መጠየቅ. አቶ ኤርሚያስ ድንቅ ነህ.Thanks JTV for having him

  • @entisarhussien5930
    @entisarhussien5930 Před 5 lety +12

    እውነት አለማወቅ ይጎዳል ሣይሆን ይገድላል

  • @wesenyeleshbiru3803
    @wesenyeleshbiru3803 Před 5 lety +3

    በሪል እስቴት ይሄ ሰው ማነው ብዬ ግራ ይገባኝ ነበረ ።ጆሲ አንተ መቼም ለበጎ ስራህ እግዚያብሔር ወዶሀል መርጦሀል።። አቶ ኤርሚያስ ለገንዘብ ብለህ ሳይሆን ገንዘብ አሜሪካ ሞልቶ ተርፎህ የመጣህ ሰው ስለሆንክ። በተረጋጋ መንፈስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገውን ግፍ ተዋግተህል። ጉዳቸውን አይተህልናል አሳውቀኸናል ። ተደላድለህ ከምትኖርበት መተህ ተሰቃይተሀል አንተ ባጋጣሚ መተህ ባደረከው ውጊያ ብዙ ሰው አስተምረህበታል በጣም ሳትጋፈጥ ሂወትህን እግዚአብሔር ጠብቆልሀል ችግሩን ተጋፍጠህ የኢትዮጵያ ን ችግር አጋልጠሀል በጣም ነዉ የምናመሰግንህ እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ

  • @kaptokapto8191
    @kaptokapto8191 Před 5 lety +3

    ሀቅ ይቀጥናል እጂ አይጠፋም። አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 Před 5 lety +10

    ወይኔ ኢትዮጵያ አንቺ የግፍ ሀገር
    ልጆችሽ ይገኛሉ

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 5 lety +2

    Josi, you interviewed one of the most influential individual in Ethiopian business sector. Therefore, if you don't mind, would you please set another special interview with this genuine business mogule. A lot of people got touched with his charismatic economic genius and a lot of people want to learn more from this guy.

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 Před 5 lety

    Ato Ermias, you are very strong person. I can imagine how hard you tried to help Ethiopia. We should learn a lot from your life.

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 Před 5 lety +47

    ይሄ ሰው ካሳ ይገባቸዋል

    • @helenalmu8458
      @helenalmu8458 Před 5 lety +2

      እውነት ፍርድ ካለ አዎ

    • @memywa2756
      @memywa2756 Před 5 lety +2

      Teru hager senore news, yeha yehager kurate new

    • @MeMe-cg7xg
      @MeMe-cg7xg Před 5 lety +3

      በትክክል ሊካስ የሚገባው ሰው ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @semiramohammed3743
    @semiramohammed3743 Před 5 lety +23

    Josi keep interviewing this type of people's we need strong young people!this type of interview motivet us. Appropriate it👏 ! J tv for Ethiopian! ✌

    • @sol3417
      @sol3417 Před 5 lety +1

      Exactly!

    • @birhaneabraham6343
      @birhaneabraham6343 Před 5 lety +1

      Josi Wow nice interviews.

    • @mebrahtutsegaye2006
      @mebrahtutsegaye2006 Před 5 lety

      He is Ethiopian Bernie madoff . Lock him up. Do you know who that is? Google him, he is a thief.

    • @semiramohammed3743
      @semiramohammed3743 Před 5 lety +1

      @@mebrahtutsegaye2006 oh😰 really! I didn't know that before. You mean thief like TPLF/METEC 😂😂😂😂😂

    • @AbiyeKetema
      @AbiyeKetema Před 5 lety

      Mebrahtu Tsegaye do you have any reference? Why don’t you give us the link yourself if you have tangible sources that back your statement.

  • @anxv420
    @anxv420 Před 5 lety

    በእውነት ይህ ሰው እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነው ላይችል አይሰጥ ትላለች አያቴ ንግግሮች ሁሉ ፊልም ነው የሚመስሉት የሚገርም ነው

  • @እኔነኝእኔ-መ4ፀ
    @እኔነኝእኔ-መ4ፀ Před 5 lety +15

    ወይኔ ትእግስትህ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @hiwothiwot8420
    @hiwothiwot8420 Před 5 lety

    He deserves to live more than a million years. Yalebotaw yetefetere honest, genius, smart man. God gives him strength to resist those challenges.

  • @zabishgelaw6305
    @zabishgelaw6305 Před 5 lety

    You are brilliant guy. Keep going,please don't hopeless because you are VlP for Ethiopia.

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 Před 5 lety +2

    ከዚህ ጠንካራ እና የተማረ ኣስተዋይ ሰው ብዙ ተምረናል፡ እሱ ግን ይህ ሁሉ መስዋእት ከፍሎ በህይወት መኖሩ ትልቅ ጸጋ ነው።
    መንግስት አጥፊዎቹን ቀጥቶ፡ ለአቶ ኤርሚያስ አመልጋ አስፈላጊውን ካሳ ከፍሎ ለአገር ድጋሚ ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆን ጠንክሮ መስራት አለበት።
    ጆሲዬ አቶ ኤርሚያስ ይዋሻል የሚል እምነት ስላለኝ ሳይሆን ለትክክለኛ መረጃ ከሌላኛው ወገንም ፈቃደኛ የሆኑትን የተወሰኑ ባለስልጣናትን ቃለመጠይቅ አድርገህ ሚዛናዊ የሆነ ዘገባ አሳየን።
    ጆሲ እድሜህ ይርዘም።

  • @enoughisenough8124
    @enoughisenough8124 Před 5 lety +25

    Make it with parts 1,2,3,4 this is great life experience and changing key

    • @meseretazene7590
      @meseretazene7590 Před 5 lety

      አቶ ኤርሚያስ እባክህን ይለፍከው ውጣውረድ ለወደፊት ትምህርት ስለሚሆ በመጸሀፍ አውጣው:: አንት የጀመርካቸው ሁሉ ቀና መንግስት ቢኖር ኖሮ ማገድ ቀርቶ በከፈሉህ ነበር MBA ተማሪ ስለሆንኩ የምትላቸው ነገሮች እንዴት ኢኮኖሚው እንደሚይሳድጉት ይገባኛል እንዲሁኑም የምመኛቸው ናቸው ይህንን ይህል ነገር አንድ ስው ላይ ይደርሳል ብሎ ማስብ ይከብዳል
      እባክህ ይህንን ይህል ግዜ ታግለህ አታቁም
      የአንተን ወርቃማ idea የሚደግፉ ሰዌችን አስባስብ
      አዲሱ መንግስት idea እንድገዛ lobby አድርግ
      ስምህ ለኢትዮጵያውያ ታርክ ከሰሩት መዝገብ ላይ ይመዘግባል
      ይለፍትን ባለስልጣት እና ቀማኛ private sector actors ይዞ አገርን አንድ እርምጃ ማስኬድ አይቻልም
      I hope አድሱ መንግስት ሊያናግር ይገባል
      አንተ የሰለጠነ Entrepreneur ማሟልት ይለበትን ብቃት በከፍተኛ ደረጀ የምታሟላ ነህ
      You are my role model.

    • @asneasefa1956
      @asneasefa1956 Před 5 lety

      I have done all 3 to the end...haven't seen anything like it, when it comes business mined people doing the thing this guy trying establish in Ethiopia!

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 5 lety

    ከቶ ኢትዮጵያ መቼ ነው በርስ ልጆች እውቀት የምትጠቀምባቸው ሁል ጊዜ ምቀኝነት ።
    የተከበርህ ውንድማችን ኢርሚያስ ቅን ሀሳብህ ጥንካሬህ አለመስልቸትህ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር በስጠህ እውቀት ያን ሁሉ ችለህ ኢትዮጵን ስላገለገልካት የኢትዮጵያ አምላክ የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ።
    ጆሲዬ እግዚአብሔር ይጥብቅህ።

  • @amranfasika2276
    @amranfasika2276 Před 5 lety +1

    አቶ ኤርምያስ በጣም መልካም ሰው ነህ ይሄ ሁሉ ግፍ ደርሶብህ እንኳን አሁንም አመለካከትህ ባለማወቅ እንዳረጉት ነው የተረዳሃቸው ነገሩ ግን እንደዛ አይደለም አንድ እና እንድ አንተ ወያኔ ስላልሆንክ ብቻ ነው ይሄ ሁሉ መሰናክል የተደረገብህ። ጌዜ ለከሉ እንዲሉ ከዛ ሁሉ የግፍ እና የመከራ ጊዜ ወተህ እንኳን እውነቱን ለመናገር አበቃህ !

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 Před 5 lety +1

    በጣም ትክክል ነው። ስለ ባንክ የተናገረው የማቀው ነገር ነበር።

  • @senaitwawverbudina8510

    ጎበዝ በእውነት ስላዳመጥኩ በጣም ነው ደስ ያለኝ አሁንም ፈጣሪ እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥህ ኢትዮጲያ ለምን ግን ዜጎች ለዚህ እኮ ነው

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 5 lety +2

    የሚገርም ትዕግስት ነው ያለህ። በጣም ስልጡን ስው ነህ። ብዙ ጊዜ አዲስ ነገሮችን ትደፍራለህ ፣ በዕውቀትም ስለምትሰራ ውጤታማ ነህ። ምን ዋጋ አለው። ኢትዮጵያ ለዜጎቿ ሲኦል፤ ለዉጭ ዜጎች ገነት ናት። ይህ ደግሞ በየትም አገር የለም። በዛ ላይ የዘር ፖለቲካ ተጨምሮበት። የስርዓቱ ሰው ብትሆን ይህ ሁሉ ስንክሳር ባልገጠመህ፤ ሆኖም ግን ጥንካሬህን አደንቃለሁ። ምክኒያቱም በዘር ፖለቲካ ከታወሩ ዘግናኝ ሰዎች ጋር deal ማድርግ እጅግ ይከብዳል። The good thing is your moral and confidence is way too high compared to them. Anyways, I like the story. Keep investing!

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 Před 5 lety

    Very Honest Person, Thank You for sharing your Business Knowledge and Life Experiences. And Thank You Josi for Inviting such an outstanding person....Waiting to watch the Last Part- Next week...

  • @emperor4316
    @emperor4316 Před 5 lety

    This guy is telling the truth. Ethiopia is not ready for brilliant economist. Thank God for Dr. Abiy. People like Ermias will have a platform now. God help you

  • @axro7820
    @axro7820 Před 5 lety

    Ato Ermis,you are great person, your confidence and insight are amazing,,,,,,

  • @SB-hp8ms
    @SB-hp8ms Před 5 lety +4

    I can tell that Ermias is truly a scholar and gentleman, HE DESERVES JUSTICE!
    A country like Ethiopia must not be again where politicians go in poor and go out rich, and those who are honest and working their asses off remains poor! Ermias Amelga studied to be frank and honest with the Ethiopian people and government. Dear Ermi remember always: "An ambassador is an honest man sent abroad to lie and intrigue for the benefit of his country." and you for the benefit of your business and last but not least your life dear brother! I pray for you: the new revolution (Dr. Abiy's government) may bring a solution for you.

  • @kiruyordiwedding6623
    @kiruyordiwedding6623 Před 5 lety +1

    Josy you did a good job. This is a great life experience. Betam yasazenal yehe sew tenkara mesale yemihone erasunem alematfatu. Besal chenkelat yalew. I am one of the home Bayer from access still on process I am not blaming him. Thank's josy and Ato Ermias. Keriew zemenehen yebarkelehe.

  • @nebu1860
    @nebu1860 Před 5 lety +1

    የአላህ አስለቀሰከኝ ለካ የወያኔ እሾህ ወጉህ ምስኪ አይዛ ከፈጣሪነው መነሳት አተ ሀቅ ይዘካል ሳላቅ ተናደንብሀላ እውነት ግን እውነትነው አተ ትኖራለክ እነሱ ምስጥ ይብላቸው በርታ

  • @semenehseleshe8630
    @semenehseleshe8630 Před 5 lety

    I really learnt a lot from Mr Ermias Amelga! He is a school! I appreciated his effort, strength and creativity! He can be a sound advisory for business groups, entrepreneurs and concerned ministry related to Investment, Economy and Business! I thank so much Jossy also!!!

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 Před 5 lety +2

    Really he's very smart guy

  • @Umitube
    @Umitube Před 5 lety +6

    አሁን ውደ ሀገሬ መግባት ፈራሁ

    • @semiramohammed3743
      @semiramohammed3743 Před 5 lety

      Endtfru aydelem eko alamaw awkachu tetenkikachu endtseru new don't misunderstand the message !!!

  • @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ

    Ermy, you should have to write these in books and we can read and the future generation can read!!!

  • @shinymornin
    @shinymornin Před 5 lety

    Omg, keep pushing brother u came such a long way. Don't give up on Ethiopia. We will strive, stay strong

  • @sinatsinat7407
    @sinatsinat7407 Před 5 lety +3

    እስከመቼ ሀገሬ ልጆችሽን አማረሽን ይሰደዱ እረባካችሁ ከዚህ እንካን እንማር

  • @ragehshow5499
    @ragehshow5499 Před 5 lety +13

    He was from wall street to make something new to his country but sorry for the tplf regime who sucks his blood . Abiy Ahmed should give time to listen this intellectual.

  • @truedilwalelgin9902
    @truedilwalelgin9902 Před 5 lety

    ወይ ምንአይነት ጠካራ ሰው ነህ አግዚአብሔር የጠብቀህ

  • @getinetgg
    @getinetgg Před 5 lety

    I apperciate you after so many challanges you still live there .....you are
    master minded!

  • @sone8065
    @sone8065 Před 5 lety

    you are an amazing motivational speaker, so proud of you

  • @sinatsinat7407
    @sinatsinat7407 Před 5 lety +3

    ወንድሜ እንካን በህይወት ኖረህ ለዚህ ለመናገር አበቃህ። ህዝቡ የሚተነፍስበት ቦታ ያስፈልገዋል

  • @samlem8837
    @samlem8837 Před 5 lety

    I have enjoyed and annoyed myself by watching this interview a whole history of idiocy madness and challenge. it has a flame thumbs up Ato Ermias, for your courage and patience you are a Hero. well-done.

  • @zelalemwujira74
    @zelalemwujira74 Před 5 lety +1

    እንደው ኢትዮጵያ ምን ይሻላታል በሚመሯት ሳይሆን በምትመራቸው ስዎች እየተመራች ነው።

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 Před 5 lety +4

    ምን ልበልህ ቃል የለኝም አይ ኢትዩ የተረገመች ሀገር ይገርማል እንኳን ከነዛ አዉሬውች እስካሁን ጠበቅህ ።

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 Před 5 lety +1

    ካንተ ብዙ እጠብቃለን አይዞህ

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 Před 5 lety +1

    Wowwww endet desi yemil . Tariki newu .bzu yastemral,.enameseginalen josesy.😍😍😍💖💖

  • @fkadujufare580
    @fkadujufare580 Před 5 lety +1

    እኔ ለሱ አለቀስኩ.... 😭😭😭😭😭

  • @utopia6446
    @utopia6446 Před 5 lety +5

    What ever I love ❤️ Guy

  • @ebrahimahmed6269
    @ebrahimahmed6269 Před 5 lety +1

    ከምር እንባ እየተናነቀኝ ነው ኢንተርቪህን ስሰማ የነበረው አንድ የአንተ አይነት ሰው እንዲኖራት አላህን እለምናለሁ

  • @user-hp7if4gk7q
    @user-hp7if4gk7q Před 5 lety

    Gash Ermi, thank you for sharing your story! It is sad they put you through hell. it is a miracle you came out alive. Good luck in your future endeavor. Sending you hugs!

  • @fgfhh9180
    @fgfhh9180 Před 5 lety +3

    በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነው ሀገሪ እኔም የሆነ ነገር የመክፈት ፍላጎት ነበረኝ ግን እንደዚህ ከሆነ አይበላ ይቅር ስደቴ ይሻላል

    • @semiramohammed3743
      @semiramohammed3743 Před 5 lety +1

      Esu ezi kerbo yhen hulu tarik yeminegren eko endnfera ena endnshesh sayhon endngafet ena tenkolachewn kedmen endnreda new !!!

  • @henokt3206
    @henokt3206 Před 5 lety

    I don't know WHAT I have to say. ATO Ermiyas makes me speechless. He's really an example of "A RIGHT PERSON IN THE WRONG PLACE " , sorry to hear that painful thing that happened to you.Birtu sew neh.

  • @ST-ez4oq
    @ST-ez4oq Před 5 lety

    The best interview ever.

  • @munirsaid6955
    @munirsaid6955 Před 5 lety

    Jossy what a wonderful show pls keep up this kind of experience sharing

  • @የቢላልዘር-ጨ4ለ

    ጆሲ አንተም ራስህን ጠብቅ መንግስት ቢቀየር ሰው ገና ነው ለዚ ሰው ፍትህ ያስፈልገዋል በመንግስት የተያዘ ንብረቱ መለቀቅ አለበት

  • @entisarhussien5930
    @entisarhussien5930 Před 5 lety +5

    ምንድነው ምንሠማው ግፍ የተጨማለቀ መንግስት

  • @enagonderanajeyamalelemata4199

    Wow betam megaerm nw endaze kalibe admech alkem tnxs jossy

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 5 lety

    What a brilliant man.

  • @solunitilahun562
    @solunitilahun562 Před 5 lety

    This guy should have a ministerial position.

  • @freta3038
    @freta3038 Před 5 lety

    I Love his honesty.

  • @berhanueyassu7687
    @berhanueyassu7687 Před 5 lety

    This generation we have to change this , Ethiopia for ALL

  • @bero431
    @bero431 Před 5 lety +18

    It was just political!!!! TPLF did not want other people than Tigre to succeed in the world.

  • @eliyaschala6206
    @eliyaschala6206 Před 5 lety

    I found Mr.Ermiyas Amelga as most knowledgeable Business person. He remind me one of my favorite CEO of Qatar Airways HE. Mr. Akbar Al Baker. I Recommend Mr.Ermiyas for the CEO position Of Ethiopian Airlines.

  • @thissndthatvideo9649
    @thissndthatvideo9649 Před 5 lety

    do not give up you will make history one day and your time has come just do not give up , it meant to happen

  • @EmanAli-fi2ne
    @EmanAli-fi2ne Před 5 lety +1

    ተራ ቁጥር ቢኖርው አረፍ ነው JTV ጆሲየ

  • @seadaahmed7057
    @seadaahmed7057 Před 5 lety

    በጣም ጀግና ነው

  • @munirsaid6955
    @munirsaid6955 Před 5 lety

    He so brilliant man

  • @hpetes8412
    @hpetes8412 Před 5 lety +1

    please JTV post videos part by part it is annoyingly difficult to follow

  • @andamlakandfitret6561
    @andamlakandfitret6561 Před 5 lety

    Am so intrigued of this man's strength to keep on pushing, what a fascinating and the same time a sad story of our history, in one hand we need our diaspora to come home and invest, in other berochracy to the teeth. This happen to show one of those episodes where former financial institution leaders were not qualified to the position that they were holding.

  • @weldeabful
    @weldeabful Před 5 lety +4

    Mr Ermias even though so successful with your business plan and ideas still the biggest problem you have not grasp was the mentality and backward thinking of the investment culture, still they have a long way to go...

  • @haileyesuszeryihun5652
    @haileyesuszeryihun5652 Před 5 lety +2

    Ene edlu getmogn ke ato ermias drget tketre esra neber betam yetebareke ena serategnochn betam yemikerb erhurhu sow now gen min waga alew ethopia le endezih aynet sow athonm minm alelm e/r bcha ke ante ga now ayzon ermi

  • @marcyethio6031
    @marcyethio6031 Před 5 lety +1

    Very. Sad 😢

  • @moab5417
    @moab5417 Před 5 lety

    alemabedih andiye yiweddhal, hageritu kante betam bizu titebkallech. Dr Aboy ases gesesun kemitsebesib ende Ermias yallu mihuranin kallubet felgachew

  • @todtod5393
    @todtod5393 Před 5 lety

    Thanku Jossy... Ohh Lord In Heaven !!! This man had been tru a lot ..he is bloody genius !!! just sad story !!! Glad weynee went hell !!! bunch of illiterates!!! i loved his courage !!! Knowledge is a power ..this man proof that !!!!

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 Před 5 lety

    Wow, Betam Adenkhalew Egzabher Yirdah!!!

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 Před 5 lety

    የህዋሀት የደደቦች ጥርቅም የሰሩት ግፍ ገና አልተያም በየቤቱ ብዙ ሰዎች አምቀው ቁጭ ብለዋል አንድ ቀን ታሪክ ያወጣዋል

  • @tsegay2t
    @tsegay2t Před 5 lety

    It is amazing to hear that what happened to this man has happened to me . When I was working in INSA in 2007/2008 I was forced to leave the agency to Tele after having been criticized as "bothering them by generating new ideas for developing new technologies in ethiopi" and for the second time after I left to USA I was called back k to to support METEC in aerospace automation and space vehicles but after serving trained engineers for two months with out any payments I was assassinated from the factory and thrown to Makelawi for five month and then to Kilinto for eight months finally released from prison for free. But I lost about $500, 000
    Excluding ealth, social and mental depressions and finally left the County through kenya. it is sad to hear our country is not ready for support. Goodbye Mama Ethiopia I am in the heaven and will never try to see the hell,you again.

  • @april2031
    @april2031 Před 5 lety +1

    Ermi betam yegermal tegesetek

  • @na3133
    @na3133 Před 5 lety +1

    josi Ato abyi ahmed interview endmiyayut tesfa alegni .....his unique

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 Před 5 lety

    Wow very smart guy 👍

  • @user-nb3xe4ko8i
    @user-nb3xe4ko8i Před 5 lety +1

    Jossiy 10Q betam 🙏😍❤

  • @yosefasrat4640
    @yosefasrat4640 Před 3 lety

    Very hard worker

  • @hshsggsgsbdhdhbehsh5013

    እውነትን ብቻ ይዘህ ኑር

  • @melesetadesse4479
    @melesetadesse4479 Před 5 lety +1

    ይህ ወድም ገና ብዙ አለው ብክህን ብዙ እየዘለለ ነው ትምግርት ይሆናክና አትልቀቀው

  • @asheberdubale6696
    @asheberdubale6696 Před 5 lety

    ዘመን ባንክ ውስጥ መግባት የሌለባቸው ሰዎች ቦርድ ውስጥ ገብተዋል በጥናት መወገድ አለባቸው መረጃ አለኝ።

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +2

    ኧረ ይገርማን ከዚህ ሁሉ መትረፍህ ሰው ብርቱነው ባንተ ይታያል

  • @tellthetruth3841
    @tellthetruth3841 Před 5 lety

    Awesome

  • @malatmekale1262
    @malatmekale1262 Před 5 lety

    Ermias briliant and honest nhe,,, ,,,, Tplf Tigry ansa ye Chaka arawt . dedbe selhon. fery. nw ,