የ67 አመቱ ኤርሚያስ አመልጋ ጤናውን የሚጠብቅበት እና ሰውነቱን የሚገነባበት ሳይንሳዊ መንገዶች | Seifu on EBS | Ermias Amelga

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ኤርሚያስ አመልጋ ጤናውን የሚጠብቅበት እና ሰውነቱን የሚገነባበት ሳይንሳዊ መንገዶች | Seifu on EBS | Ermias Amelga
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 66

  • @SAMUEL-bo9ku
    @SAMUEL-bo9ku Před 2 lety +5

    ይገርማል አንተን እየሰማሁ እራሱ 2 በላሁ አንተ ግን የምትገርምነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @powerr2112
    @powerr2112 Před 2 lety +12

    ጊዜ ሁሉንም ያስተካክላል ፣ላንተ ፈጣሪ ባርኮሀል ፈጣሪህን በጣም አመስግን ፡ሁሉንም ሰቶሀል

  • @alganeshkiflegzie6407
    @alganeshkiflegzie6407 Před 2 lety +5

    አቶ ሰይፉ እኔ የአክሰስ ሪል እስቴት አቶ ኤርምያስ አመልጋ ቤት ሰርቶ ሊያስረክበን ከአሜሪካ ሔጀ ጓደኛዬን ወክዬ ክፍያዬን በየጊዜው እየከፈልኩ ቤቱ ሳይሰራ እኔም በህመም ምክንያት ስራ መስራት አቁሜ አገሬም ለመገንባት ይሆነኛል ያልኩት ቤት ውሐ በልቶት ቀረ እና በእውነቱ እጅግ በጣም አከአዘኑት ውስጥ አንዷ ነኝ እና እባክህ አገሬ መግባት እዬፈለኩ መኖሪያ ስለለኝ በሰው ሐገር እንዳልቀር ለአቶ ኤርምያስ መፍትሔ እንዲሰጠኝ አሳስብልኝ።

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před 2 lety +2

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ አባታችን እውነት ብለዋል በጣም በሳምንት ሁለት ጊዜ ስፆሙ ቅልል ይለኛል ምግብ አብዝተን ስንመገብ ሸክምነው የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ንግግር አስታወሶችሁኝ አመጋገብን በተመለከተ። የሚገርመው ነገር ሳይንስ ከ1400 አመት በፊት የተነገረውን በቁርአንም ሆነ በሀዲስ እያረጋገጠው ሲመጣ ነው አለማዊ ትምህርት መማሬ የበለጠ እምነቴን እድረዳ ያደርገኛል ብየ ትምህቴን ያደረገኝ።

  • @lambatube9501
    @lambatube9501 Před 2 lety +3

    ሰይፉ አንተም እንደዚህ አይነት ገንቢ ሰዎችን እያደንክ ብታቀርብልን ።እንዲህ አይነት አዋቂ ምሁር እና የቢዝነስ ሰዎች ወደ ፖለቲካ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ቢቀርቡ ለወጣቱ ብዙ መፍትሔ ነበረው ።ኤርሚያስ የማይሰበረው ብዙ እንጠብቃለን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety +7

    አገሬ እኮ ብዙ አዋቂዋች አሉዋት አላዋቂዋች እላይ ሁነው አስቸገሩን እጅ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 Před 2 lety +2

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው

    • @nazrawikebede9885
      @nazrawikebede9885 Před 8 měsíci

      ክርስቶስ ነው መንገድም ህይወትም ያለሱ የዘላለም ህይወት የለሽም እርሱን ተቀበይ

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 Před 2 lety +2

    እጅግየምወደዉሰዉ ፈጠረ እድሜከጤናጋር ተመኘሁ እናስለአመጋገቡ ለአረቦችበተሌ ብጠቁምልኝ

  • @user-xm8en7gt5k
    @user-xm8en7gt5k Před 2 lety +5

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ እናንተ ተሰሚነት ያላችሁ ሰውች ለምድነው ድምፅ የማትሆኑልን እኛ ዜጎቻችሁ አይደለንም እንዴ ሀገራችንን ማንነታችን እንድንጠላ እያደረጋችሁነው እባካችሁ ድምፅ ሁኑን

  • @user-sb1gz7cs6c
    @user-sb1gz7cs6c Před rokem

    ሰይፍሻ ከምንም በላይ የኤርሚ አድናቂ ነኝ። ቢሆንም ግን የተገነባ ሰውነት አለው ብየ አላምንም

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    የሚገርም ትምህርት ነው ልምድህ ደስ ሲል ታድለሃል

  • @Simon-gx9xf
    @Simon-gx9xf Před rokem +3

    By far he is 10 times smarter and nicer than the current prime minister and all the cabinet.

  • @baslealsenbeto2522
    @baslealsenbeto2522 Před 6 měsíci

    his trying so hard to dumb it down for us i love this guy

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Před 2 měsíci +1

    የዛሬ 2 አመት 67 ዘንድሮ 2016 ዓ.ም ደሞ 63.

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před 2 lety

    ሴፍሻ ፍሬንድ አጌኘህ ዛሬ በጣም ጥሩ እነርጄቲክ የምያደርግ ነው

  • @AmanAman-ns2ye
    @AmanAman-ns2ye Před 2 lety +1

    ፍትትትትህ ፍትትትህ በሰዉድ አረብያ ለምሰቀዩ እስረኞች በፈጠረቹ

  • @ellenimulat2602
    @ellenimulat2602 Před 2 lety

    Just really very interested to lessen
    Both of you guys thank you..

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c Před 2 lety

    ሰይፉ ለሳውዲ ወድም ና እህቶቻችን ህፃናትን ድምፅ ሁናቸው

  • @saadaabata5427
    @saadaabata5427 Před 2 lety +1

    ጎበዝ አንበሳ ሰው

  • @mikela3892
    @mikela3892 Před 2 lety +1

    Wow betam teqami sew qerebelen . Jtv lay lebelete lememar eyut

  • @saronfikere6084
    @saronfikere6084 Před 3 měsíci

    Nice quote

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 Před 5 měsíci

    ጀግና ነዉ ስወደዉ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Před 2 lety

    I will tray this for migraine headache if it's work

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +6

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ እሮብ ይሁንልን

  • @lilyelias7616
    @lilyelias7616 Před 2 lety +1

    They broke his wings and forgot HE has Claws
    Unstoppable Ermiyas Amelga ⭐ keep inspiring me will follow your 👣. Son of the soil🇪🇹 IQ🧠

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Před 2 lety

    Very Interesting

  • @monicadanial8977
    @monicadanial8977 Před 2 lety

    Fetari amlak tenaken abezeto yestek 🙏🙏🙏

  • @nebaadi1
    @nebaadi1 Před 2 lety

    He's teaching the principals of Islam

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 2 lety

    😂😂😂😂ሰይፉ በሳቅ ሃሃ
    እረዥም እድሜ አባታችን

  • @Tube-fl7co
    @Tube-fl7co Před 2 lety +3

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሞቱ ወገኖች እባካችሁ በምታምኑት ፈጣሪያችሁ ይሁንባችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ😭ፍትህ😭ፍትህ😭

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 Před 2 lety +3

    በቀን 3ግዜም በልቼ ይርበኛል ሆ 48 ሰዐት ያለምግብ 🙄

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před 2 lety

    ለማንኛውም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰውልጅ በሙሉ ሰው በእትዮጽያውስጥ ስደተኛ ወይም ሁለተኛ ዜጋ እየሆነ ነው ይእትዮትዮጲያ ህዝብ እንደ እባብ እየተቀጠቀጠ ነው ሲቀጥል በሳውዲ እስር ቤት ውስጥ የሚሰቃዩ ወገኖችን የሌላ ሀገር መንግስት ቢሆን እስካሁን ተኝቶ ባላደረ ነበር ይእትዮትዮጲያ መንግስት ህዝብን አስጨርሶ መሬቱን ሊገዛ ይመስለኛል ፍትህ ፍትህ ለኣርቶዶክስ በቃን አንገሸገሽን ☝️

  • @alifgraphics
    @alifgraphics Před 2 lety

    This kind of action is classified under Yoga

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety

    እኔም ሳድግ እንዳተ መሆን ነው ምፈልገው ታድለህ ጋሼ

  • @nahomguebre2880
    @nahomguebre2880 Před 2 lety

    64 sew kereh 1 Million subscribers legeba seyfu

  • @FiraaolAddunga-pl4ng
    @FiraaolAddunga-pl4ng Před měsícem

    Oo

  • @user-qk4eg2wm2b
    @user-qk4eg2wm2b Před 2 lety +1

    የኔ አብሮ መተፈስስ😁😁😁😁

  • @lubeymam8652
    @lubeymam8652 Před 2 lety

    Seifu you are so funny🤗😂😂😂

  • @seidali5521
    @seidali5521 Před 2 lety

    ሰይፉ ሙድሲይዝ እኮ አይጣልነዉ😀😀😀😀😀😀

  • @seadaseada2797
    @seadaseada2797 Před 2 lety

    Hama.kanaa.hayamanotii.dhaf.hin.dubatui

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Před 2 lety

    ወይኔ በቀን ስንቴ እየበላሁ ነው ልፈነዳ ነውኮ

  • @ekramtube9211
    @ekramtube9211 Před 2 lety

    We need an immediate solution from Saudi Arabia 🇸🇦 prison in Ethiopia 🇪🇹 people 😭😭😭😭please we need help

  • @Gemi324
    @Gemi324 Před 2 lety

    Yee seyfu abet new inde?

  • @fikirteabelti6023
    @fikirteabelti6023 Před 2 lety

    💙

  • @rahel8329
    @rahel8329 Před 11 měsíci

    አይ ሰይፉ😂😂😂😂😭

  • @melakuhailelikka
    @melakuhailelikka Před 2 lety +1

    Eating one meal a day is disordered eating (or even an eating disorder).

  • @aschalewwoldemariam2599

    Tinfash eko rikohal sitawera, enderabeh yastawkal

  • @shewababa4805
    @shewababa4805 Před 6 měsíci

    Don’t play አወዳይ ጫት።

  • @ethiopikolo77
    @ethiopikolo77 Před 2 lety

    አረ ተውውውውውውው 😁😁

  • @user-lb5dr1mq1m
    @user-lb5dr1mq1m Před 2 lety

    ክክክክክክወይው

  • @izakkebede-fp2gb
    @izakkebede-fp2gb Před rokem

    ኤሪሚያአስ አመርጋአ ለምን የእግር ጉዳአዮው ስጥ አትሳአተፍም መንግስት የመሆን ብቃአቱ አለክ

  • @etiopiahagreyoutube4811

    🤣😍

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 Před 2 lety +1

    በ24 ሰአት አንድ ጊዜ መመገብ ኢመደበኛ ነው አይመከርም፦ ሐይማኖታዊ ካልሆነ በቀር🤔