የሮያል ክራውን ኪሳራ እና በ50 ሺ ብር ዱቤ የተጀመረው ሐይላንድ ውሃ Jossy In The House Show intervew With Ermias Amelga

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የሮያል ክራውን ኪሳራ እና በ50 ሺ ብር ዱቤ የተጀመረው ሐይላንድ ውሃ
    Jossy In The House Show intervew With Ermias Amelga Part One/D
    #Jossy_in_Z_House_show
    #JTV_ETHIOPIA

Komentáře • 125

  • @tamirathaile7787
    @tamirathaile7787 Před 5 lety +15

    በስመዓም በጣም ጠንካራ ሰው ነህ የእውነት! እኔ ብሆን ምን እዳ መጣብኝ ብዬ ነበር ጠቅልዬ የምወጣው ከሀገር ከሁሉም ደግሞ ስምህን የሚያጠፉት ነገግ ይገርማል ጥሩ ነገሮችን እመኝልሀለው

  • @bilenadem6668
    @bilenadem6668 Před 5 lety +30

    በመጀመሪያ ጆሲ አቶ ኤርሚያስ አመልጋን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝከው እናመሰግናለን አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በመጀመሪያ ደረጃ ከማደንቃቸው የንግድ ስራ አመንጪዎች ( entrepreneurs) ቀዳሚው ነው በሱ ደረጃ የሚረዳው እና የሚያግዘው ተቋም፣ ሰው አጥቶ ብዙ ችግር ቢገጥመውም በተማረውን ትምህርት የህይወቱ እና የስራ ተሞክሮው ሀገሩን ለመለወጥ በተጓዘባቸው መንገዶች ላይ በገጠመው ነገር ተስፋ ሳይቆርጥ ውድቀቶችን ትችቶችን በፅናት ማለፍ መቻሉ በጣም ግራሚ ሰው ያደርገዋል በሚሰራቸው ስራዎች ላይ ተገቢውን ድጋፍ ቢያገኝ ኖሮ በአስር ሺዎች እና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻችንን ህይወት በስራ ተጠቃሚ ያደርግ ነበር ከሱ የህይወት ውጣ ውረዶች ብዙ ተምሬያለሁ። ቀሪ ህይወቱን አምላክ ያስተካክለት ።

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 Před 5 lety +3

    ይገርማል እጅግ ጠንካራ ሰው ነህ ።ከእንተ ብዙ መማር ይችላል ።እያ ሀገር መች ያሰራሉ ሙስና ደማቸው ውስጥ ነው ያለው እናም ህዝቡ ያልሰለጠነ ህዝብ ሃላቀር ነው ።ከእንተ ብዙ መማር ይችሉ ነበር እንደእንተ እውቀት ያለው ሰው እንዴን እጥብቀው መያዝ ስገባቸው ብቻ ያልሆነ ስም መስጠት ነው የያ ህዝብ። እይዞህ በርታ ጌታ ከእንተጋር ይሁን።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 5 lety +2

    በጣም የምወደው እና የማከብረው ንጹህ እና ጨዋ ሰው አቶ ኤርሚያስ፦ ጨዋታውን እያሳቀኝም እያሳዘነኝም አደመጥኩት ግሩም ነበር
    ጆሲ እናመሰግናለን።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před 5 lety +15

    የክሊፑ እጥረት ትልቅ ክፍተት ይፈጥራ: ያሳዝናል። በተረፈ ግን ጥሩ ኢንተርቪ ጆሲ: ድንቅ አስተማሪ የሆኑት ክቡር አቶ ኤርምያስ አመልጋ የህይወት መርሆ: እና የህይወት\የስራ ተሞክሮ። what a man!! 👍❤

    • @marcjerry5604
      @marcjerry5604 Před 3 lety

      I guess im randomly asking but does anyone know of a trick to log back into an Instagram account??
      I somehow forgot my account password. I appreciate any tricks you can give me

  • @eliyaschala6206
    @eliyaschala6206 Před 5 lety +7

    I found Mr.Ermiyas Amelga as most knowledgeable Business person. He remind me one of my favorite CEO of Qatar Airways HE. Mr. Akbar Al Baker. I Recommend Mr.Ermiyas for the CEO position Of Ethiopian Airlines.

    • @painkillerO8
      @painkillerO8 Před 5 lety

      Eliyas Chala you are out of your mind. he is a con artist. He is still under investigation for money laundering.

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 5 lety +20

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን የካሳ ዘመን ያርግልህ. በእግዚአብሔር እርዳታ ማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል .

  • @azebtadesse4700
    @azebtadesse4700 Před 5 lety +16

    I have never comment But this is wow... I can't go without my comment. Glad I am present this time to hear such a story like this. YOU are strangling hell. You are strong really WHAT a Man....

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r Před 5 lety

      ምን አልክ በአማርኛ እሱም እንዲስማህ ጋሽ ደደቡ

  • @SB-hp8ms
    @SB-hp8ms Před 5 lety +12

    I can tell that Ermias is truly a scholar and gentleman, HE DESERVES JUSTICE!
    A country like Ethiopia must not be again where politicians go in poor and go out rich, and those who are honest and working their asses off remains poor! Ermias Amelga studied to be frank and honest with the Ethiopian people and government. Dear Ermi remember always: "An ambassador is an honest man sent abroad to lie and intrigue for the benefit of his country." and you for the benefit of your business and last but not least your life dear brother! I pray for you: the new revolution (Dr. Abiy's government) may bring a solution for you.

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r Před 5 lety

      አማርኛ ነው ነጭ ብልተሀል አንተ ጅብ

  • @adenanahmedin2918
    @adenanahmedin2918 Před 5 lety +26

    በጣም ያሳዝናል ማደግ ሲቻል በተንኮል የተሞላች ሀገር ሆነች
    ያውም 600 ሰራተኛ ይዞ የሚሰራን ድርጅት መጉዳት ያሳዝናል

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 Před 5 lety +13

    በጣም ይገርማል ይሄን ሁሉ ነገር አልፈክ እስካሁን ያለክ ጥንካሬ በጣም አስተማሪ ነው

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 Před 5 lety +7

    አቶ ኤርምያስ ሀገሬን ወገኔን ላግዝ ብሎ ከጥሩ ኖሮውን ትቶ መጥቶ ለወገን የስራ እድል የከፈተ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው ግን ለምን ግፍ ሰሩበት እኔ በጣም ክብር ምስጋና ይገባዋል ባይ ነኝ ድሮው ወያኔ ባለሀብት ተማሮ ከሀገር ለማስወጣት ነው አላማቸው

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 5 lety +11

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለተንኮለኛና ለምቀኞች

  • @saradaniel5685
    @saradaniel5685 Před 5 lety +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ያለው ኢንቨስተር ነው እግዛቢሀር ከሱ ጋ ይሁን ጆሲም ተባረክ ደስ የሚል ሾው ነው ያልህ

  • @tsegagebrezgi9977
    @tsegagebrezgi9977 Před 5 lety +47

    አገር ውስጥ አላደግክም አቶ ኤርሚያስ በዛ ላይ ንፁህ ጭንቅላት ይዘህ ገብተህ ያውም ከዓጋሜ በክፋት የጨቀየ አዕምሮ ብዙ ነገር አሳልፈሀል ሕጋዊ የሽፍታ መንግሥት አይህ የተማረ ሁል ግዜ ወድቆ አይወድቅም እግዚአብሔር ታላቅ ነው

    • @yonikiros9177
      @yonikiros9177 Před 5 lety

      Tsega Gebrezgi, shabia baseletenesh moyash eyeserash new. Sayterut abet!

    • @user-zk7ru9vl2r
      @user-zk7ru9vl2r Před 5 lety

      Tsega Gebrezgi እጅህ ይባርክ ይሄን የጻፍከው ትክክል

    • @addisdavid2367
      @addisdavid2367 Před 5 lety

      Tsega Gebrezgi
      Very well said

    • @addisdavid2367
      @addisdavid2367 Před 5 lety

      Tsega Gebrezgi
      Very true

    • @robelrobel6189
      @robelrobel6189 Před 5 lety

      Tsega Gebrezgi fuck your self do your own business short sighted, narrow minded

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 Před 5 lety +14

    አቶ ኤርምያስ የተማረ ነው። ብዙ ነገር መስራት የሚችል ጭንቅላት ነበርው ። ግን ምን ያደርጋል ምቀኞች አላሰራ አሉት።

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh Před 5 lety +8

    WoW! Ethiopia how many intelligent people she loses within this 27yrs. He is a very smart guy.

  • @fgfhh9180
    @fgfhh9180 Před 5 lety +26

    በዚህ አይነት ኢትዮጵያ እንዴት ትደግ በራሳችን ህዝብ ምቀኝነት

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 Před 5 lety +11

    የወያኔ ሴራ ነው ይሄ አይዞህ ወንድማችን ገንዘብ ይመጣ ይሄዳል ውስጥ ለውስጥ የተሴረ ሴራ ነው እንጂ እንዲህ በተከታታይ አያከስሩትም ነበር ወያኔ ሆዳሞች

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 Před 5 lety +1

    Salute Mr. Ermias, I call him an #Ironman n hats off!!!

  • @ethiopiantube5890
    @ethiopiantube5890 Před 5 lety

    አቶ ኤርሚያስ እውነት ጠንካራ ሰው ነህ ያልከው እንኳን ባይሆን
    ምን ያህል ፈተና እንደተቋቋምክ ለመላው ኢትዮጵያዊ መልዕክትህ ጠቃሚ ስለሆነ ያንተን ፅናት ይስጠን!! አመሰግናለው። ሰለሞን ነኝ ከለንደን

  • @ZY7614
    @ZY7614 Před 5 lety +5

    Can someone write these business life experiences in ethiopia so that others can learn from it, perhaps policies can be shaped around it. Surely this losses can be recovered if the legal system is improved.

  • @achum7606
    @achum7606 Před 5 lety

    The most intelligent & smart guy in business ever. Zemenih yibarek Ermi.

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 5 lety +17

    እንኳን አልገደሉህ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 5 lety

    ብዙ ነገሮች አሣልፈሃል ጠካራ ሰዉ ነህ እኔ በአንድ ወቅት ላይ በፈረጂ 2001 ውኃ ወደ ውጭ በብልቃት እያወጣሁ አሥመርምሬ ነበር
    እኔም ፍላጎቱ ነበረኝ ሆኖም ከስምንት አካባቢ ውሥጥ አንዱ ብቻ በጥሩ በትልቅ አልፋል ነገሩ በቀላል እንደማይቀጥል ሥረዳ አቆምኩ
    እንዲሁም ስለ ዘይት ብጠይቅ ጎጃም ግቢ ወይም በእግር አትምጭ አሉኝ
    እኔም ስዋስት ልጆች ይዤ ነበር ወደ አገሬ የገባሁት ምኞቴን ሌላ ኢትዮጲያዊ መሬት ላይ ስላቆመዉ ደስ ብሎኛል

  • @kestedemena3800
    @kestedemena3800 Před 5 lety +24

    ቆመህ መሄድህ ይገርማል🤔 ጥንካሬህን አደንቃለሁ

  • @ebrahimahmed6269
    @ebrahimahmed6269 Před 5 lety +4

    ጥንካሬህና የዋህነትህ ተወዳጅ አርጎሀል በኔ

  • @wesenyeleshbiru3803
    @wesenyeleshbiru3803 Před 5 lety

    ይሄ በሙሉ መከራ እየደረሠብህ እራስህን ጠብቀህ ጤናህን የአበላል ስልትህ ሳይበላሸ እንዲህ በጤና መኖርህ ጀግና እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ልጆች ያሰቀመጠህ ልዩ ሰው ነህ አለሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ ለስራ የቆመውን ስንቱን አሳብደው በሽታ አስይዘው በእስር ቤትም የሚማቅቅ ስንቱን ''ለ ኢትዮጵያ" ያለውን ጨርሰውታል እነዚህ ጀቦች እራስህን ጠብቅ እንዳይገሉህ

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n Před 5 lety +14

    አይ የ ወያነ ተንኮል ይሔ ሁሉ የነሱ የመሠሪ ስራ ነዉ እርጉሞች

  • @DiscoverKiidz
    @DiscoverKiidz Před 5 lety +3

    beautiful mind and amazing detail

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před 2 lety

    አይ ኢትዮጵያ የምቀኛና የተንኮለኛ ምድር ኤርሚያስ ጀግና ነህ አክባሪህ ነኝ
    እሰከዛሬ በሂወቴ ከተዘፈነላቸው ጀገና ከሚባሉ ሰወች ሁሉ ትበለጣለህ እንዳንተ አይነቱ ድጋሚ እግዚአብሔር ቢፈጠረው ምናለ
    ለመጀመሪያ ጊዜ አነዳንቸ አየነት ጀግና አየሁ።

  • @ZY7614
    @ZY7614 Před 5 lety +1

    It is obvious Mr Amelga was a subject of racial abuse. The funny part is he doesn't want to say it as he doesn't want to dirty himself with low level games that others would have expected him to say. It simply is not his playing field. That tells you already his humbleness, his high moral standards and level of thought. I wonder how he managed to survive all the hardships unless he is a religious person or a very principled person. A country infested with nepotism and tribalism, sucking all his hard earned wealth dry. I admire him for not giving up. A living symbol of resistance and an exemplary honest businessman. I can only encourage him to push hard and not give up on his efforts. His story is a story of many more honest citizens.
    A fight in the jungle of the wicked. What a brave man. My hats off to you Sir.
    It would have been a pleasure to have a coffee to share life experiences and explore business opportunities with the man. Will definitely make it my goal to see the man when I get a chance in addis.
    And Jossi you are incredible, you have made it a mission to see the goodness out of people.

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 5 lety +3

    ዋው! ፅናቱን ሰጥቶሀል። jealousy to such extent is unheard of. May God rage be upon TPLF( Tigray woyane). The good news is after all these cruel sabotage you still servive. What a man!

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 Před 5 lety

    ለሌላ ጊዜ የምትጠይቀውን ሰው በጣም እርሰርሸ እና ሰለእሱ በጣም አጥነተ ጠይቅ ጃሲ Good job

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 Před 5 lety +1

    Thank you Jossy and Ermais. Before five years I remember how much i hated Ermias. Because I thought he is Mafia, hageren zerefe biye. Now Im really touched and charged positively. Ermais, do you have your own website or any other means to access your articles and any experience you shared?
    I mean how can we, interested people, follow you regularly?

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy9525 Před 5 lety +2

    የሮያልን አስታውሳለው ምስኪን ይሄ ህዝብ እኮ ውይ መቼም አያልፍለትም እኔ ለሰማሁት አንጀቴ ስቃጠል አንተ እንዲ ማለፍህ ትግስቱን የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን

  • @hey1232
    @hey1232 Před 5 lety +1

    Most people know that a healthy lifestyle is the ultimate goal; but often it isn’t very easy to achieve. There are several components to a healthy lifestyle:
    A well-balanced diet
    Regular exercise
    A good night’s sleep
    A moderate approach to reducing stress
    Your personal definition of a healthy lifestyle may include other elements.
    Achieving a healthy lifestyle doesn’t have to be overwhelming. You can start by focusing on one aspect of your life, and then slowly incorporate the others. This may help make achieving a healthy lifestyle a little easier.
    Nutrition is a great place to begin
    The old saying “you are what you eat” is more accurate than you may think. Everything you eat is broken down into the building blocks that are used to create new cells. Your body is constantly creating new cells to keep your bones, muscles, skin and internal organs strong. Eating a varied diet of mostly unprocessed foods ensures that your body has all the building blocks it needs.

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 Před 5 lety

    A wonderful show well-appreciated keep bringing interesting business people on some people in the dyaspora could watch come in and invest with confidence thank you

  • @newland6029
    @newland6029 Před 5 lety

    Josiye enamesegenalen part 1 part 2 eyalehe betasekemetemwo betam arife new ''''' what doesn't kills u makes u strong''

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 Před 5 lety +2

    wow, brilliant...

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 Před 5 lety +20

    ዶክተር አብይ በኢዲስትሪው ዙሪያ ትልቅ ለውጥ የማመጣለህ ሰው ይህ ነው ልትጠቀምበት የሚገባ ሰው ዋ ! አከበርኩህ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 Před 5 lety +3

    አይይይይይ ሀገሬ እንደው ምን ይሻለናል መስረቅ መዝረፍ እንደው ቀብር ተይዞ አይኪድ አቶ ኢርሚያስ የኢትዮጲያ ምርጥ ሰርቶ አደር ብዬዎታለሁ

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety +6

    Alemabedh egziabher ymesgen midre leba

  • @timirtcom
    @timirtcom Před 5 lety +3

    ኢትዮጵያ እኮ ደሃ ብትሆን አይገርም፤ ባለሞያው እና ባለ እውቀቱ ወደ ዳር ተገፍቶ ሌቦች እና ሰነፎች በፖለቲካ ጥላ ተይዘው የነገሱበት ሃገር፣ አብይ አሳዘነኝ፣ እግዚአብሄር ትግስትና ልብ ይስጠው ይሄን ሁላ ክፋት ለማጥራት

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 5 lety

    Yegermal yaldelate hager. Thankyou josseya bring ermeyase for interview

  • @kidistamosa9084
    @kidistamosa9084 Před 5 lety

    it’s very good to be successful but better to become a person of value. Success doesn’t come on its own. Success majorly relies on values. The more value you give, the more successful you become. So, rather than working on increasing your success rate, you should work on your value rate. Much respect for this man

  • @girumtarikuagonafir8693

    Great interview jossy.

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r Před 5 lety

    እንደዚ አይነት ጀግና አገር ወዳድ ይሄ ሁሉ አባጥር እንኳንም አለፍከው ሁሉም ለበጎ ሌቦች ያለ ወንጀልህ አሰሩህ

  • @billiko3620
    @billiko3620 Před 5 lety

    carbonated water and mineral water has major difference . "royal ማአድን ውሃ" ካርቡኔተድ ውሃ ስው ሰራሽ ምንም ሚኒራል የሌለው ሆኖ ማድን ውሃ ብሎ መሽጥ ግን ትክክል አይደለም ውንጀልም ነው። አምቦ ውሃ ግን ትክክለኛው ማአድን ሲሆን በፌክ ስም ኪሳራ ማስገባት ትንሽ ይደብራል

  • @Abiehabtam
    @Abiehabtam Před 5 lety

    he is hero

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 Před 5 lety

    Please jocy we need full interview

  • @danyyy2008
    @danyyy2008 Před 5 lety

    It is really touching story.. it is sad to know that people forget investment is crucial for the development of one Country ,,, he had 600 workers under him ( not to count the families under these workers) ... Ayeee Ethiopia ... 🤔🤔🤔

  • @hpetes8412
    @hpetes8412 Před 5 lety

    please JTV post videos part by part it is annoyingly difficult to follow

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 Před 5 lety

    በራስ አገር ላይ ሥራ ለመፍጠር ያደረጉትን ጥረት በእጅጉ አደንቃለው:: ነገር ግን ትርፍ ላይ ብቻ አነጣጥሮ የብርን የመግዛት አቅም መግደል ግን ሰባዊነት የጎደለው ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው:: ውሃና ቡና በነፃ የኑግ ዘይት በሊትር ውድ ከተባለ ሁለት ብር በነበረበት አገር ቤት ለእንግዳና ቤርጎዎች በሦስትና ስድስት ብር ብቻ ባለሦስት ኮከብ ሆቴሎች በአስርና በአስራ አምስት ብር ብቻ በእንክብካቤ ያሳድሩበት የነበረን አገር የአኗኗር ዘይቤ በፍላጎትና አቅርቦት ጥናት በመንሳት እያሉ እዚህና እዚያ መርገጡ ብዙም አያሳምንም:: ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ከአሜሪካም ከጃፓንም የበለጠ የቤት የእህልና የውሃ ውድነት አለ:: ጤነኛ የአካባቢያዊ ሁኔታ የለም::
    በተረፈ ስለአመጋገብና ስለሰውነታችን አሰራር የተዛባ አረዳድ ነው ያሎት:: ለምሳሌ በአንድ ጤነኛ ጨጏራ ውስጥ ጤነኛ ምግብ በጤነኛ መጠን ከተወሰደ የሚቆየው ለሁለት ሰዓታት ያህል ነው:: በትንሹ አንጀት ደግሞ ለስድስት ሰዓት ነው:: የጭንቅላት ሴሎቻችን ለከፍተኛ የማሰብ የማቀነባበርና ላቅ ላለ ውጤት የማብቃት አገልግሎታቸው ለመስጠት በትክክልና በሰዓቱ ከምንመገበው እህል ከፍተኛ ኃይል ይፈልጋሉ:: በሽታ መከላከያ ስርዓታችንም እንዲሁ::
    በተረፈ በህክምናው ምግብን እምንፆመው ምግብን ከመፍጨት ስርዓት ጋር የተያያዙ አካላት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ጉዳት የደረሰባቸው ከሆነ የማገገሚያ ጊዜ እንዲያገኙ ለማድረግ ሲፈለግ ነው:: በመፆም እግዚአብሔርን/አላህን የመፍራት/የማክበሪያ ማሳያ የሆነው ደግሞ ያልተገባን ሃብትና ክብር ስንፈልግ የምናደርሰውን ጉዳትና/ጭቆናን እንድናጤን የጥሞና ጊዜ እንዲሆነን ነው:: በተረፈ በቀን ሦስቴ ተመጣጣኝ ምግብ ጉልበት ብቻ ሳይሆን እውቀት ነው::

  • @bezam6807
    @bezam6807 Před 5 lety +2

    Earmi love you

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ረዳህ

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 Před 5 lety +2

    Ermias don’t give up, the cancerous tplf’s blood sucking leaches are out of the game, it’s time for real Ethiopians to reignite our country.
    💚❤️💛🇪🇷🇺🇸🇫🇷✅✅

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před 5 lety

    Betam Tigstegna Neh Be Ewnet. Ene Behon Temelshe Wede Amrica New Yemimelsew Betam Gegna Nehe

  • @YH-su7os
    @YH-su7os Před 5 lety

    I have a lots of respect for Jossy but when it comes to interviewing this kind of outstanding individual let another economist ask. Other than that I learned a lot about Ethiopian corruption.

  • @abrhamarega5100
    @abrhamarega5100 Před 5 lety

    Amazing

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 5 lety +2

    ጆሲ ምን ነካህ?.. ይህን የመሰለ ጥሩ interview ምንእለ አንድ ላይ ብታደርገው። በጣጥሰህ መቅኖ አሳጣሀው። ሙድ ይሰርቃል።...I dont like 2nd or 3rd part.

  • @ms.orthodox.7751
    @ms.orthodox.7751 Před 5 lety

    It sounds every business has collapsed?
    What is Ermiyas doing now?
    What is he doing for living?

  • @lolalove4720
    @lolalove4720 Před 5 lety

    ABET ENDET YALE GUD NEW ETHIOPIA ENDET TADGALECH BESHETEGNA HEZB #MEQEGNENET#ZEREGNENET #TENKOL LEBONA YESTACHEW ATO ERMIAS EDMENA TENAWEN ABZTO YESTEH🙏 WEIEIETU ASTEMARY NEW JOSSY MERT SEW SELAMEH YEBZA 🙏

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Před 5 lety

    leba,, I know what scheme he used in acsess real estate

  • @helenwerku8229
    @helenwerku8229 Před 5 lety +2

    Yegermale Sefeterene mekega Aregene ewenete Dabo lemene belahe tebelu ememekege hager

  • @dos2544
    @dos2544 Před 5 lety +1

    I've one question for mr. Ermiyas, the so called journalist who defamed you on the newspaper, did he asked you a bribe before he print out the fake news? Because I heard a rumor that type of stuff

  • @ketitiseyoum5064
    @ketitiseyoum5064 Před 5 lety

    That is why the society is not trustworthy to invest. I heard your cry my man!!

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 5 lety +2

    ወይ ጉድ ሰው በሀገሩ እንዲህ ይደረጋል አይ ወያኔ ምቀኞች እነሱ ካልሆኑ አታክ ማድረጉን ያቁበታል ግን ጥሩ ግዜ መጣ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před 5 lety

    የኢትዮጵያ ሕዝን እባካችሁን የሚጠቅመንን እንወቅ ከአጥፊዎች ጋር አንተባበር።

  • @user-ci4kl9wl8l
    @user-ci4kl9wl8l Před 5 lety

    ደስ ሚል ጉዞ ነው
    ፅድቅ ትፈልጋለሕ ከፈጣሪ እስኪ ለባለቤቴ ስራ አመቻችለት እኔንም ከስደት ገላግለኝ ኤርሜያስ አመልጋ
    ጆሲ ምርጥ ሰው መልክቴን አስተላልፍ እሺ

  • @shewitkersse9951
    @shewitkersse9951 Před 5 lety

    ገብረ እግዚያብሔር ያጋም እሻህ ይውጋህ አምቦ ውሃ ያጋሜ ነው ወይ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 5 lety

    Wey ህይላንድ ውሀ ቆመ ኢትዮጵያውያ እያለሁ ተጠቃሚ ነበርኩ አኳዋ አዲስስ አለ ?

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety

    Lenegeru Ethiopian letru sayhon lemetfo sewoch new yemimechew

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 Před 5 lety +7

    Ethiopian people are so jealous either

    • @Melat597
      @Melat597 Před 5 lety

      seltanene tegen adergew newre yemeseru weyanewoch ena ye ethiopian hezbe men yagenagachewale? ye ethiopia hezbe feker new enkuan lesu ye dedebet zerafewochenem alneka

  • @siseysisey767
    @siseysisey767 Před 5 lety

    Ay sew

  • @RealTimeAddis
    @RealTimeAddis Před 5 lety +5

    እስቲ አንድ ሰው ብቻ ፣ ሰብስክራይብ አርጉን። ብድር በምድር እንመልሳለን 😍😍😍😍

    • @RealTimeAddis
      @RealTimeAddis Před 5 lety

      @@feker7358 😍😍😍

    • @Dev-qz9sq
      @Dev-qz9sq Před 5 lety

      ኢትዮጵያዊነ በጎነት ነው እባካቹን ወገኖቼ ፎቶውን በመጫን subscribe በማድረግ ተባበሩኝ ለናቴ ምንም ጉዳት የለውም ለኔ ግን በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ያገሬ ልጆች እንደማታሳፍሩኝ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ!!

    • @RealTimeAddis
      @RealTimeAddis Před 5 lety

      @@Dev-qz9sq አድርሰናል፣ ሳይ ወልድ ቶሎ መልስ 😉

    • @Dev-qz9sq
      @Dev-qz9sq Před 5 lety

      @@feker7358 betam amesegnalew yagere ljoch korahubachu

    • @Dev-qz9sq
      @Dev-qz9sq Před 5 lety

      @@RealTimeAddis betam amesegnalew wid yagere lji korahubach

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Před 5 lety +3

    አይ ተኮል ግን ለምን

  • @weyneamanual170
    @weyneamanual170 Před 5 lety

    He is Greta jossyy first time Endhe ayent are setakerb were Abeza

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 Před 5 lety

    ሰው ብርቱ....

  • @simethio2517
    @simethio2517 Před 5 lety

    ወይ ሰው ይህን ያክል ውርጅባ ወርዶበት ቆሞ መሄድ ይችላል ማለት ነው? ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻለዋል ያስችላልም

  • @wuhashwerktufa485
    @wuhashwerktufa485 Před 5 lety

    ejg btam yasaznal sew yirasu zega yibdl bdl jossye tyake tmchitogal ethopia noro bihon endzi bdl ayidrsbtm nbr bcha kbad nw egziabher yitshal yadrglt

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 Před 5 lety

    Jose give him time

  • @elsabeth29
    @elsabeth29 Před 5 lety

    ወይ ጉድ

  • @mebratambaye3674
    @mebratambaye3674 Před 5 lety

    Shame shame to the official's no wonder we couldn't grow😗 i am sure there are a lot of individuals who suffered like him.

  • @seidahmed5616
    @seidahmed5616 Před 5 lety

    ምቀኛ ባለበት

  • @lubabalubaba9870
    @lubabalubaba9870 Před 5 lety

    ,endant aynet 10sew Ethiopia weate benore agrachin endet yalfelat neber

  • @vip-li1rh
    @vip-li1rh Před 5 lety +4

    እውነት ኢትዮ ምቀኛ ህዝብሽን እደ ስራው ይዘሻል ያሳዝናል

    • @user-cg9xb4mt5w
      @user-cg9xb4mt5w Před 5 lety +1

      vip 55 ወያኔ ብቻ ነው ይሄንን የሚሰራው

  • @genetgebremariam8999
    @genetgebremariam8999 Před 5 lety +1

    Sorry! so hard to work with ethiopian people.

  • @hey1232
    @hey1232 Před 5 lety

    ወያኔ ለኢትዮዽያ ህዥብ ያተረፈለት ነገር ቢኖር ምቀኝነት ሌብነት ሥንፍናን እና ጥላቻን ነው...ሣይሠራ መብላት እሚፈልግ ህዥብ በተለይ ከአሜሬካ መምጣትህን ከአወቁ በቁመናህ ስጋህን ሊገፉህ ነው የሚፈልጉት::ቢሆን የሥራ እድል በማግኘታቸው ብቻ መደሠት ሲኖርባቸው እድሉን የሰጣቸውን አመሥግነው በቅንነት ከማገልገል ማጥፋትን ይመርጣሉ ታዲያ ሀገር እንዴት ትደግ ወሮ በላ ህዥብ !!!

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 Před 5 lety

    ሰየው በጣም ይከብዳል ከበደ የለ ጠይቄ እውቀቱ በጣም ሀይ ነው አርፈም ሌባ ነው

  • @HAWI-SO
    @HAWI-SO Před 5 lety

    ሓበሻ ምቀኛና ቡዳ ነው ።

  • @tsige8325
    @tsige8325 Před 5 lety +3

    ምስኪን አሳዘንከኝ ወያኔ ተጫወተብህ ። መቼስ ነፍሳቸው አይምርም

  • @yosephberhane2529
    @yosephberhane2529 Před 5 lety

    Abet gura. teteletelk eko. Al Amudim endezeh alawora

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Před 5 lety

    አይ ትግሬ አንተን አስቁመው ራሳቸው ጀመሩት ። ትግሬ ከሀገራችን ይውጣ።አብይ ለፍርድ ያቅርባቸው

  • @hey1232
    @hey1232 Před 5 lety

    ወንድማችን ኤርሚያሥ ቀደም ብሎ ከሀገር ስለወጣ የወያኔን ግዜ ህዝብ አላወቃቸውም የኢትዮጵያን ህዥብ ወያኔ ለውጦታል ጅብ ሆኗል ሣይሠራ መብላት የሚፈልግ ህዥብ ምቀኛ ህዝብ ቀማኛ ህዥብ ወይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሆን ::

  • @FBelay
    @FBelay Před 5 lety

    He is telling Ethiopian people fake history. Recycled water is not potable. But spring water and drink water source is different, ......