ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ያደረጉት ውይይት ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

Komentáře • 115

  • @user-zp1fh7bo7h
    @user-zp1fh7bo7h Před 5 lety +16

    ዶ/ር አብይ የኛ ሁለገብ አላህ ይጠብቅህ ሺአመት ንገስ ንጉስ ስወድህ ከልቤ ነው የኛ መልካም

  • @addismengstu6443
    @addismengstu6443 Před 5 lety +31

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ክፉ አያስነካብን! በጠቅላይ ሚኒስትሬ በዳክተር አብይ ተስፋ አደርጋለሁ ደሞም አምናለሁ!!!

  • @user-nd4on3cn2e
    @user-nd4on3cn2e Před 5 lety +9

    አላህ ይጠብቅህ አብያችን የእዉነት መሪ አንተነህ አንተ እኮ አባት ወንድም ነህ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-vc2oz6fx8m
    @user-vc2oz6fx8m Před 5 lety +9

    አብይ ኑረልን።

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes6580 Před 5 lety +5

    አቡይ እግዚአቡሔር አንተንና አትዬጰያ ይጠቡቅ ይባርክ ወንድም ነሕ አባትም ነሕ ተባረክ እግዚአቡሔር ክንዳቹን ይዘርጋልሕ

  • @getugebeyehu9296
    @getugebeyehu9296 Před 5 lety +14

    Love you so much!! Am proud to call you my prime minister!!God bless you!!

  • @user-lp9di1bo4t
    @user-lp9di1bo4t Před 5 lety +11

    አብቹ ኑሪልን የኔ አበት

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ይጣብቅህ አብያችን የሰለን ሰው ኑርልን

  • @medinamohammedtube4231
    @medinamohammedtube4231 Před 5 lety +6

    _አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ አላህ ሂድያውንም ይወፍቅህ ያረበል አለሚን ያሀዩ ያቀዩም_

    • @ZahraZahra-fk7bz
      @ZahraZahra-fk7bz Před 5 lety

      አስላሙላይኩምይኛአባቲአለህይጣበቂህአብይአህመድእነወደህአላን👈🇧🇴🇴

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před 5 lety +8

    ብቻህን ትለፋለህ ትጨነቃለህ ትጠበባለህ
    ትባዝናለህ፡፡እኛ ግን እንደማመስገን እንደማገዝ አንተ የሠራኸውን እናፈርሳለን፡፡
    ፈጣሪ ድካምህን ይቁጠርልህ አብያችን!!!

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj Před 5 lety +14

    ያረብአብይአህመድአሊ
    እድሜህእረዝምይሁን
    ሰላምይሁንለሀገራቸን
    እራህመቱንያውርድልን
    ያረብሀበሻንእድራህን
    ንግግርህእደትእጀቴንእዳሻረው
    ኡንግ
    የሜባለውባርቴ
    ዳውድይብዛይህየበሰበስአሮጊ
    ይችንንንግግርያዳምጥ

    • @fatmah3017
      @fatmah3017 Před 5 lety

      አብይ እድሚ ይስጥህ እከበተሰቦችህ ግን ጅጅ የምትባል ሴት የምትረጨውን መርዝ አስቁምልን

  • @mustafasamani8014
    @mustafasamani8014 Před 5 lety +15

    Abichuu😍😍🤗🤗

  • @user-fe5rg3kw2e
    @user-fe5rg3kw2e Před 5 lety +18

    በጣም በጣም የሚገርም ንግግር እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ለዘላላም ትኑር ከአብይ ጋር በጋራ ወደፊት በጣም ገራሚ ወይይት ነበር አብይ አበይ አንተን አላህ ያቆይልን እባካችሁ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ልብ ግሩ እባካችሁ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews Před 5 lety

      ዶክተር አብይን እንደኔ ውድድ የምታረጉ ፎቶዋን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ። በየላችሁበት ምችት ድልት ይበላቸው። መጪው ጊዜ ከዶክተር አብይ ጋር ብሩህ ነው።

  • @user-hi1kc7os4n
    @user-hi1kc7os4n Před 5 lety +4

    ኑርልን የኛ ጀግና

  • @user-xx9ld8zn1q
    @user-xx9ld8zn1q Před 2 lety

    አሏህ ይጠብቅህ ዶክተር አብይ

  • @sjssdkdkdd4699
    @sjssdkdkdd4699 Před 4 lety

    EGZABEHER edme yesteh

  • @zamzamzamzam3009
    @zamzamzamzam3009 Před 5 lety +1

    Jabadhu lenca kenyaa ❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 5 lety +1

    1000 አመት ኑርልን

  • @meyoutube1897
    @meyoutube1897 Před 5 lety

    ምርጥ ኢትዬጵያዊ የኛ ጀግና ለወሬኞቺ ቦታ የለውም ኑርልን ያንተ መኖር ተስፋቺነው

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 Před 5 lety

    የኔ መሪ ልዩ ነው👂❤

  • @user-ov5nb7ql9j
    @user-ov5nb7ql9j Před 5 lety

    እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ይሥጥህ ከነመላ ቤተሠቦችህ በርታልንንንንንንንንንንንን

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE Před 5 lety +3

    God bless you PM Abiy Ahmed.

  • @user-tf8rg4xw1b
    @user-tf8rg4xw1b Před 5 lety

    አብይ ያይናችን ማረፊያ ።ነህ በተለይ
    ለኛ ለስደተኞቹ ኑርልን እረጀም እድሜ

  • @zinabaahmed332
    @zinabaahmed332 Před 5 lety +47

    ለኢትዮጰያ የመጀመሪያዉ መሪ ነዉ የምልህ አላህ ሂዳያዉን ይሥጥህ

    • @babemame6764
      @babemame6764 Před 5 lety

      ልክ ብለሸል አለህ መልከሙን መንገድ ይምረዉ

  • @vipx5902
    @vipx5902 Před 2 lety

    አብይ።አህመድ።በርታ።ከእንግድህ።ወዳ።ምንም።አይከብድም።ሁሉም።ለሀገሩ።ዘብ።ይቆማል

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 Před 5 lety +1

    አብቹ ሠላምህ ይብዛልን እድሜና ጤናው ይሥጥ ይህ አሥተሣሠብህና ቦጎነትህ አይቀይርብህ

  • @fathiam41
    @fathiam41 Před 5 lety

    ዶ/አብይ አላህ ይጥብቅህ

  • @sifennigatu2635
    @sifennigatu2635 Před 5 lety +2

    👍👍👍👍👍...D...abayii...👍👍👍👍👍agaree.Ethiopia...getaa.yixabaqashii

  • @eritrealove7359
    @eritrealove7359 Před 5 lety +3

    Wellcome Dr. Abiy Ahmed Love 💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @kalabteshome3956
    @kalabteshome3956 Před 5 lety

    wow three S i like it

  • @tjggfjf2013
    @tjggfjf2013 Před 5 lety +12

    ደው እኮ ከይሀዴግ ውስጥ አንተ መገኝትህ አጅብ ነው ስምህ መሆን ያለበት እኮ የት ነበርክ ነበር መባል ያለበት አቢቹ ቅር ካላለህ የት ነበርክ እንበልህ አይዞህ ከጎንህ ነን አባታችን😊

  • @dmx6244
    @dmx6244 Před 5 lety +4

    We need peace to all my Ethiopian people

    • @zeritu381damete3
      @zeritu381damete3 Před 5 lety

      Yes we want peace in Ethiopia not war. Anyone put gun down bring peace to Ethiopia progress to get out of poverty. Peace

  • @linamohammed8244
    @linamohammed8244 Před 5 lety +3

    MY PM is hero

  • @meseretgurmessa7731
    @meseretgurmessa7731 Před 5 lety +1

    God bless you ,👍🏻

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc Před 5 lety +1

    የእኔ ጌታ አብዬ መልካም ስው ነክ

  • @beckytadesse711
    @beckytadesse711 Před 5 lety

    አብያችን እግዚአብሔር ይጠቅህ
    ሰላም ይብዛልኝ❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 Před 5 lety

    ጀግናየ ኑርልኝ

  • @razeeqajimayaarabbi.murada7329

    አንተ አቢቹ የኛ ምርጥ መሪ አለህ ይጠብቅህ አብሽር ከ ጎንህ ነን እንሸአለህ አለህ እንቅፈት የሆኑብን አለህ የንሰቸው በርታ ሂደያውንም አለህ ይስጥህ

  • @tuba1453
    @tuba1453 Před 5 lety

    We love you, Dr Abiye Berta!!!

  • @imaanqashtiiciroohaarargee1914

    Dr abiyi Ahmed Allah idmee inaa xenaa yisxik ya Ethiopia amlak kagonik ayilayik ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sgsfrhdt5181
    @sgsfrhdt5181 Před 5 lety

    lala adebet yelegem hela betelote katega nege gata eyesese yebarekeh tebarek

  • @zentmohammed4583
    @zentmohammed4583 Před 5 lety

    አላህ ይጠብቅ አተመልካም ሠው❤

  • @kecogebra5277
    @kecogebra5277 Před 5 lety

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @etalemshimekit5847
    @etalemshimekit5847 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይጣብቅህ

  • @yilmatsegenet76
    @yilmatsegenet76 Před 5 lety

    ጌታ. ይጠብቅሕ.

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 5 lety

    ከጭቅላት በላይ ነህ ብቻ ዝም ማዳመጥ ነው ስስት ነህ ፍጣሪ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 Před 5 lety

    አቦ ለዘላለም ግዛን ምንም አልልህ እድሜናአፊያ ይስጥህ

  • @halimobana3565
    @halimobana3565 Před 5 lety +2

    እዉነትም ከሀላል አባትና ከሀላል እናት ነዉ የተወለዲከዉ አብይ ቢቻ አላህ እጁን ይዘሪጋልክ እንደ አንተ አይነት ከየት ይገኛል ይጠቢቅክ ይሪዳክ ሀቅ አይሞትም ትገዛለክ ትኖራለክ ምንም እንካን ጣላት ቢበዛቢክም አብይ

  • @mitikutilahun664
    @mitikutilahun664 Před 5 lety

    May God be with you,dear Prime Minister... Change the nation with the power wisdom! We love you!

  • @alpalp5094
    @alpalp5094 Před 5 lety

    Masha allah

  • @Ethiozefennews
    @Ethiozefennews Před 5 lety +8

    ዶክተር አብይን እንደኔ ውድድ የምታረጉ ፎቶዋን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ። በየላችሁበት ምችት ድልት ይበላቸው። መጪው ጊዜ ከዶክተር አብይ ጋር ብሩህ ነው።

    • @joyaku8707
      @joyaku8707 Před 5 lety

      Ethio Love እምቢ ቻናልህን😅😅

  • @alpalp5094
    @alpalp5094 Před 5 lety

    Allah yetbkih

  • @seidnuru1014
    @seidnuru1014 Před 5 lety

    Long live dr abey

  • @linamohammed8244
    @linamohammed8244 Před 5 lety +9

    ጠቅላያችን ምን አባቴ ላድርግህ MY PM

  • @astershanbelastershanbel4847

    ግን መቼ ነው ጥግብ የምልህ ስታወራ እንደ ትልቅ ሰው አንደበት ስልችት የሚል ሳይሆን እንደ ህፃን ልጅ አንደበት ነው የሚጣፍጠው ማርያምን ኡሟሟሟ የመሳም መብት ባይኖረኝም

  • @user-ec1wy7iz6w
    @user-ec1wy7iz6w Před 5 lety +2

    አቢቹዬ የኔ ንጉስ እኛ አረብ ሀገር የምንሰራ ዜጏችን ግን መቼ ነው ሰብስበህ ምትመክረን

  • @user-lt5gd4xn5y
    @user-lt5gd4xn5y Před 5 lety +4

    አላህ ይወፍቅህ እስልምናን

  • @hiwotebekele4493
    @hiwotebekele4493 Před 5 lety +3

    Dimtseh nafikogn naber yen wid 😍😍😍😍😍😍😍

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 Před 5 lety

    የኢትዮጀግና ብየህ አለው

  • @srdrsr9674
    @srdrsr9674 Před 5 lety +1

    አብይ ቢሠልም እኔ ሡጂዲ እወረዲ አለሁ

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 Před 5 lety

    Latyopiya yamjameryawe muhruna azge mary egzabher yetbkhe jagena nahe ❤❤👍👍👏👏

  • @rahmasalih5408
    @rahmasalih5408 Před 5 lety +2

    allah ye tabiki

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 Před 5 lety +1

    Video Editor please check your video next time, before you post it. የሰውየው ጥያቄ ተደጋገመ፥ ሌሎች ጥያቄዎች ተዘለሉ. It is really miserable.

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 5 lety

    አብቹፎንቃየ እንወድሀለን አብቹ

  • @sanysany1227
    @sanysany1227 Před 5 lety

    💕💖💕💕Jesus💕💕💕💕💕💕🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄😘😘😘😘

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 Před 5 lety +3

    ምኑ ነው አምልጦ የተናገረው የያዝከው ያምልጥህ

  • @love-promoterevilfighter3563

    ለዶክተር ኣብይ ያለኝ ፍቅር ወረደ ይህን ለመምህራን የመለሰው መልስ ከሰማሁት በኃላ:: ይህን የፍቅር ሰባክ የኦሮሞ ጠላቶች የሆኑት ኣማካርዎች ኢንድህ ኣወረዱት ና ኦሮሞ ላይ ዱላ ማንሳት ጀመር ያን ግዘ ነው ውድቅቱ የምፋጠነው።I would like to share with you someone's note "Dr. Abiy the popular and his leadership seems started falling in the fault line (mano menkat jemere). He should not have lied to the public, to the teachers about the situation in Western Oromia. I don't mind who is who, OLF or EPRDF. Truth is truth. OLF did not say they want power. The Oromo people do not oppose Dr. Abiy or obbo Lemma Megersa and take over their power. But the Oromo people and OLF need Respect, Justice and the truth. Dr. Abiy started to inform the Ethiopian people full lies. Wrong, Wrong and Wrong. He should not repeat the exact language and images his advisors, the haters, and archaic tell him about the realities on the ground in Oromia and the OLF. Did he go out to the Oromo areas and ask them if OLF is at war with them? With the government?
    Dr. Abiy must get back and remind himself what he said when he started the change and his leadership for all: " To kill is the sign of depression, sign of a defeat, it is a sin.". Ethiopian people should not always be foolish and clamp hands for every ruler coming first with sweat words and full of promises soon to turn devilish, dictators, killers. Lessons from Derg, and Woyane are living evidences. Dr. Abiy just said today: "we are just on the corner to become a dictator."
    Therefore, all have to follow the truth, work for humanity to live the system that accommodates all respectfully. I wish for my people: Life, Liberty, and The pursuit of Happiness. Then can we only become Ethiopians or whoever of a person's choice. Dr. Abiy's Army has to get out of Oromia towns and safeguard the borders rather than killing and robbing innocent people."
    አምባገነን ልሆን በቋፍ ነኝን ትተህ፣ ሽግግሩን አፋጥን። አምባገነን ያልሆንክበት ቀን መች ነበርና ነው ባለፉት 27 ዓመታት ውስጥ?!?
    እውነት እንነጋገር ካልን ODP/OPDO የትኛውንም የኦሮሞ ፓርቲ ላለፉት 26 አመታት የት ነበራችሁ ወይንም ምን አደረጋቸሁ ብሎ የመጠየቅም ሆነ የመውቀስ የሞራል ብቃት የለውም:: ትላንትና በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ልጆችን ሲገድል ሲያስገድል ሲያስር ሲያሳሰር የነበረ ድርጅት ደርሶ ፃድቅ ፈራጅ ሲሆን ይገርማል: እንኳንስ "አንባገነን ልንሆን ጫፍ ደርስናል" ብሎ ማስፍራራት ይቅርና: pathetic
    ይቅርታ ጥያቄ አለኝ። ግጭቱ መንግስት ለመገልበጥ ነው ወይስ ሌላ issue ነው? አሁንም root cause of the problem address ሳይደረግ dictatorship ለመሆን ጫፍ ላይ ነን ማለት አይጠቅምም።
    እኔን እንደገባኝ ከሆነ የግጭቱ መንሴ national army reform ያስፈልገዋል ነው። በውጭ የነበሩት የትግል ወታደሮች national army ውስጥ ይጠቃለሉ ወይስ አይጠቀለሉም?
    የዘፈን ዳር ዳር ..... እንደሚባለው
    መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ያሰባል አንድ ፖርቲ ከተባለ በጠቅላይ ሚንስትር የሚቀጥለው step ያንን ፓርቲ terrorists ማድረግ ነው ከዚያም ከምርጫ ውስጥ ማውጣት ነው። ይሄ የተበላበት መንገድ ነው ባለፉት 27 አመታት።

  • @Maskemeske
    @Maskemeske Před 5 lety

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 5 lety

    @fana Tv nenew viedeo enko besen sereat melkek atchlom ende !!! ye seweywen tiak 2 gize medegem men amtaw

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 Před 5 lety

    ምራን አበሣችን ከአተበዋላግን አብን ዪምራን ሌላው ያሥፈራል በዘርየተደራጀ አመራርሞልቷል ያሥፈራል ጎጠኚነእት

  • @judanbesa5078
    @judanbesa5078 Před 5 lety

    ቆይ መምህራኑ የጠየቁትን ጥያቄ ለምን ቆረጣችሁት እንዳለ የዶክተር አብይ ንግግርና መልስ ብቻ ነው የተለቀቀው ካንድ ጠያቂ በስተቀር

  • @michaeljhonas2813
    @michaeljhonas2813 Před 5 lety

    ብዙ ግዜ ፖለቲከኞች ከምሁራን ጋር ዉይይት እያሉ እንሰማለን። እንደውዉም አንዳንዶቹ ፖለቲከኞች ዉይይቱን ዝግ ያደርጉታል ምክንያቱም ምሁራን የሚጠይቁት ጥያቄ ፖለቲከኞቹ እየሰሩት ወይም እየሄዱበት ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ስለሚተቹ ወይም ጥያቄ የሚያጭር ርዕሶች ስለሚያነሱም ሊሆን ይችላል። የዛሬው ግን የለበጣ ያይደለና መተማመን የተሞላበት ምንም ጥያቄ ተነስቶ ህዝብ ቢሰማው ባይሰማው ችግር አይደለም ዋናው ተወያይቶ አቅጣጫና የጋራ ትልም መያዙ ላይ ትኩረት ስለተሰጠ የውነት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል። በሁሉም የውይይት መድረኮች ይህ የውይይት ነጻነቱና የመተማመን አውዱ ቢተገበር።

  • @CENGwabe
    @CENGwabe Před 5 lety

    you are true prime minister.
    as you did 24/7/30 others must learn from you.
    i would like to tell you that media men, collect his all speech and put it in library because its what all human being to learn from him.
    SUBSCRIBE IF LIKE

  • @ebaayele43
    @ebaayele43 Před 5 lety +1

    abuko ewedihalew

  • @chiebelew8615
    @chiebelew8615 Před 5 lety

    መንግስት ደካማ ነው ሲባል ለምን ዲክታተር አልሆነም ለማለት አይደለም!!!
    ደካማነትና ትእግስት ይለያያሉ! ኢትዮጵያ ወደድንም ጠላንም የምትመራበት ህግ አላት. ይሄን የሚጥስ ወይም እንዲጣስ ያደረገን መታገስ ድክመት ብቻ ሳይሆን ወራዳነት ነው!
    ህግና ስምምነት ሲጣስ መንግስት ጡንቻውን ማሳየቱ አስፈላጊ ነው!
    ህወሀት ጌታቸውን አልሰጥም ሲል አስገድዶ የሚወስድ መንግስት ያስፈልጋል! ኦነግ ስምምነትን ጥሶ ህዝብ ሲያምስ ትእግስት ሳይሆን ፈጣንና ቆራጥ እርምጃ ያስፈልጋል. ባዶጅን የሆነውን አትግደሉ እሰሩት! መሳሪያ ያነሳውን ግንባሩን ብለህ ሌላውም እንዳያስብ ትምህርት መስጠት የመንግስትነት ሀላፊነት ነው!
    ህግ ለምን አስከበርክ ብሎ ቅር የሚለው የለም. በውሸት ሰው አትግደል አትሰር እንጂ. ወንድም ወንድሙን አይገልም የሚለውን ከወንጀለኛ ጋር አትዛምደው.
    መንግስት ስርአቱን ጠብቆ መሄድ ነው የሚፈለግ እንጂ ወገን ሲፈናቀል ሲገደል ትእግስት እያለ የሚያምታታ አንሻም!!
    ስለዚህ አቢቾ ብንወድህም ይቺን የወራዳ ሀሳብ ወደጎን ብለህ እንደ መንግስት መሪ ቆራጥ ህጋዊ ህርምጃ ወስደህ ወደፊት እንራመድ!
    መምህራንን በተመለከተ መጀመሪያ የትምህርት ፓሊሲውን አርሙ. ከዛም መምህራንን በተማሪ ማስገምገምና የፓለቲካ ሹመቱን አቁሙ!!!

  • @user-hw7dj6kz7k
    @user-hw7dj6kz7k Před 5 lety

    yimechih ye ethiopia tesfa neh nate nurln leze lalem

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před 5 lety

    በዚህ በጄግና ሞት ፎቶዬን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ አደርጉኝ ክርስቲያን ወደኖቼ መልካም የገና በአል

  • @AhmedAbdo-ss4ex
    @AhmedAbdo-ss4ex Před 4 lety

    denez

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 Před 5 lety

    ሰራዊት ማዘዋወርን በተመለከተ የሰጠው መልስ የዲፕሎማቲክ መልስ ናት😅😆😆😆ታድያ የቱ ጋ የኢትዬጵያ ዳርቻ ስጋት ኖሮ ነው ሰራዊት ከትግራይ ማዘዋወር ያስፈለገው??
    እዚያ መሆኑ ምን አስቸገረና ነው?
    ቢገነጠሉስ የሚል ስጋት ነው ከባድ መሳሪያ ለማሸሽ
    I smell fish here😅😆😆
    There is hidden agenda here

  • @tsige8325
    @tsige8325 Před 5 lety

    ለኛ አንተ ኦባማችን ነህ ኦባማ የአሜሪካን ህዝብ እንዲጠላው እሱ መንግስት በነበሩበት ግዜ ያልተደረገ ነገር አልነበርም በየትምህርቤቱ ፍንዳታ በየ ገብያው ተኩስ ሌላም ሌላም አንተም እንደዚህ እየተደረገብህ ነው ህዝብ እንዲጠላህ መምራት አልቻለም እንዲሉህ በየቦታው ነውጠኞች እያመሱት ነው ለማንኛውም ሁሉ ነገር እንደሚስተካከል ተስፈ እናደርጋለን።

  • @eyueyu1335
    @eyueyu1335 Před 5 lety +2

    Mote le abiy ante dedeb afe becha meshrefet

    • @zedeniamessay6067
      @zedeniamessay6067 Před 5 lety

      Betam balege nesh

    • @user-yx6mv3ju5x
      @user-yx6mv3ju5x Před 5 lety

      ምን አረገክ መከባበርጥሩ ይመሥለኛል

    • @mestudabale622
      @mestudabale622 Před 5 lety

      +Zedenia Messay midra shentam
      duqet 😈😈

    • @mega8101
      @mega8101 Před 5 lety +4

      Jerry Jerry: Gudish fela Yeken Jib hula, shintam. Abiy yegna anbessa!
      We are with This intelligent leader of all times in Ethiopia! Long live Abiy!!!!

    • @user-yx6mv3ju5x
      @user-yx6mv3ju5x Před 5 lety

      @@mega8101 😍😍😍

  • @danielmezgebe4829
    @danielmezgebe4829 Před 5 lety +1

    አስመሳይ ወረኛ

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj Před 5 lety +5

    ያረብአብይአህመድአሊ
    እድሜህእረዝምይሁን
    ሰላምይሁንለሀገራቸን
    እራህመቱንያውርድልን
    ያረብሀበሻንእድራህን
    ንግግርህእደትእጀቴንእዳሻረው
    ኡንግ
    የሜባለውባርቴ
    ዳውድይብዛይህየበሰበስአሮጊ
    ይችንንንግግርያዳምጥ

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj Před 5 lety +5

    ያረብአብይአህመድአሊ
    እድሜህእረዝምይሁን
    ሰላምይሁንለሀገራቸን
    እራህመቱንያውርድልን
    ያረብሀበሻንእድራህን
    ንግግርህእደትእጀቴንእዳሻረው
    ኡንግ
    የሜባለውባርቴ
    ዳውድይብዛይህየበሰበስአሮጊ
    ይችንንንግግርያዳምጥ