የብርሃነ ትንሣኤ ትምህርት ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | Seifu on EBS
Vložit
- čas přidán 1. 05. 2024
- የብርሃነ ትንሣኤ ትምህርት ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Zábava
እንደኔ በስደት ላይ በስራ የምታሳልፉ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቸሁ.🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካም የዛሬ አመት በሀገራችን ለመክበር የበቃን ❤
Amen❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
😢😢እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ በጣም ሊቅ ናቸው። እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ።
ለበአል ዲ/ን ሂኖክ ሀይሌን ጋብዝልን ሰይፉ
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ::ጆሮ ያለው ይስማ !!!
ደስ የሚል ትምህርት፣ ነገረ ድህነት
ልበ ብርሀኑ ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ቃለ ህይወት ያሰማልነ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ 🟩🟨🟥🙏
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ቃለሕይወት ያሰማልን!!! እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝለወታለሁ
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
እንኳን ለበአለ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ, መልካም በአል ለሁላችንም ይሁንልን። ለመምህራችን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
እንኳን አደረሳቹህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤት የማይጠገብ አንደበት❤ እረጅም እድሜን ይስጥልን መድኃኔዓለም
ሰካራም፦
1.ገንዘቡን
2. ግንዛቤውን
3. ጤናውን
4. ጠረኑን
5. ያላገባ የማግባት እድሉን ያገባ ትዳሩን
6. በታማኝነቱን
ያጣል!!!👏👏👏 የሚገርም አገላለጽ !!!
ልበ ብርሀን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ረጅም ዕድሜና ጤና ይሥጥልን!!!
አባታችን መጋቢ አዲስ ስወዳቸው ቃላቸው ሰምቼ አልጠግበውም አባታችንቃል ሂወት ያሰሙን እድሜና ጤና ይስጦት🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ፍቅር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መጋቢ ሀዲሽ በጣም እወዶታለሁ እድሜ ጤና ይስጦት ለሰይፉም እድሜ ጤና
ቃለ ህይወት ያሠማዎ መጋቢ ሀዲስ
Enkuane aderesen Amen 🙏
Kale heywot yasemaln memereiy
መምህር በእውነት መገለጡ አሎት ....!አሁንም ያብዛሎት ...ለኛም መገለጡን ይስጠን...!
Kale hiwot yasemalen memher megabi ❤❤❤❤
ከፍቶኛል ተጨነኩ ሳላስበው ከስራ ተቀነስኩ የቤት ኪራይ ጎደለብኝ ያቅማችሁን ተባበሩኝ ደሞ በአል መቷል ቤተሰቦቼ ይጠብቁኛል ተባበሩኝ አረረረ ጨነቀኝ 😢
Egziabher yemiyagiz meleak yilaklih Ayizosh❤❤❤❤
@@soliyana-kc5so አሜን አሜን
How can I help you?
@@ewnetyashenfal6162 account lelakelk wendma
አይዞሽ
መጋቢ አዲስ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ለመምሕራችን ቃለሕይወትያሰማልን
ዲ/ ን ሂኖክ ሀይሌ አቅረብልን ለትንሳኤ
መምህር 🙏🙏🙏
Amen
Kal hiwote yasemalen
አይዞሽ እንኳን አብሮ አደረሠሽ
ልበ ብርሀን🙏
❤❤❤❤❤❤
Papa long life
❤❤❤❤❤❤❤❤
Megabi Addis is such a brilliant. I hope Ethiopian government use his brain in one way or other.
Ekuan aderesen seyfuye
ሰይፍሻ እስኪ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ጋብዝልን
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
Tinsae helina Tiru ababal new.
Ay seifu tgermaleh slemeret ante yeteyekbet lela bihonm megabi haddis gn lhiq slehonu bemastewal melesulh dekama athun
First
እንካንአደርሳችህ የበናት አበርታቱኝ 1ሽ አስገቡኝ 🙏⛪🙏🕋❤
ሰይፉ ሰላም ላንተ። ካላስቸገርኩህ የመጋቢ ሀዲስን ቁጥር እፈልጋከሁ።
ለዚህ ሰው ሴፉ ንገረው በዚህ አንደበት😮 ቦታ በሰፊው የመናገር እድል ከተሰጠው የሀገር ድህነት ማረጋገጫ ነው
ምን ማለት ፈልገህ ነው? እስኪ አብራራው?
🎉👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተቀላቀሉኝ💞💞💞💞💞💞💞
ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል፤ ግን እየሞቱ፤ እየተፈናቀሉ፤ እየተገደሉ፤ እንደባሪያ እየተገዙ ዝም ማለት እልም ያለ ፍርሃት እና ባርነት ነው!
አለም ትንሳኤ ያገኘው በክርስቶስ ሞት ነው።
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን አቅርቡት ለበኣል❤❤❤
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲🙇👈
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን አቅርብልን ሰይፉ
ለመስረቅ የምታወጣው ወጭ ስጋት መደብደብ መታሰር ነው መንግስተ ሰማይ ለመግባት ይሄን ሁላ መተው ነው የሚከብደውም ይሄ ነው
ሰፉ የማታቀርባው የለም ይህን የኃይማኖት ፅንፈኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላት እንኳን ሳይቀር በዝግ?!
ታሳስተሃል የሞታው ሰው አየሰን ይሻጣል ወይም ታማሪዎች ለምሳለጡኑ ለሙካራ ወይም በእንግልዛኛ እክስሜንት ይሠራል የአንቴ ለምንም አይጣቅምም
ምርጥ ምርጥ ካድሬዎችን እያቀረብክ አይኑም ልቡም በጥቅም የታወረ ስለ ሀይሞናታችን ሲነግረን አይገርምም ግን? ዳንኤል ክብረት እየመራው እኛን እውር ሊያረገን ሲሞክር በላይ የሚከረፋ ሰው ግን አለ🤮🤮🤮
እኔ ግን እነዚህን ቄሶች መሞገት እፈልጋለው ጌታ እንዴት ይቀላል???
እነ በፀጋው፣ እነ pre destination እስኪ ከእኔ ጋር ይግጠሙ መጀመሪያ
Ene kdusan teregagu yetbit menfes
ማፈሪያ እዚህ ምን ትሰራለህ ተመርዘሀል አስወጣው 🤮🤮
ሁሉን ሰለሚችል ተሰቅሎ ይነሳል
ሁሉን የማይችል ሞቶ መቃብሩ ይጎበኛል
ኧረ ወንድሜ ፅድቅ በመልካም ሥራ አይገኝም፤ ከፀደቁ በኋላ ግን መልካም አለማድረግ አይቻልም።
ቲቶ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
ማቴዎስ 25 : 35.......
የያዕቆብ መልዕክት 2 : 24......
የያዕቆብ መልዕክት 2 : 14---26........
ጌጃ አህያ ፋንድያ
ይህ የመጨረሻ ሌ*ባ መምህር ነዉ። ሆዱ ምቾቱ ብልጣብልጥ አድርጎታል። አላየንም የሃይማኖት መምህር?...ምላስ ብቻ። ከእዉነት ጋ የማይቆም እርጉም ምድራዊ አነብናቢ ነዉ።
ቅናት መጥፎ ነው ራስዎን ነው የሚጎዱት።
ያውቋቸው ይሆን? ይሄን ሁሉ ስብ ያወረዱት
የምላስህ ክፋት ሰይጣን ያስልቃል
ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው ተመርዘሻል/ ተመርዘሀል 🤮
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ በጣም ሊቅ ናቸው። እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ።