"ደግፌ ሳይሆን መንገድ መርቼ ነው ያሳደኳት" ልዩ የአባቶች ቀን የቡና ቆይታ ከፀሀፊ ሜሮን ጌትነት አባት ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 34

  • @mollamarta3172
    @mollamarta3172 Před 3 lety +4

    ጋሽ ጌትነት ሜሮንን የመሰለ ምርጥ ሴት ልጅ ስልሰጠከን እናመሰግናለን ለኔ ደሞ አባቴን ትመስላለክ አባቴ እንደ አንተ አይነት ምርጥ አባት ነበር በተለይ ግልፅና ልጆቹን ጋደኛ ነበር ተባረክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘውህ ይቅርታ አንተ ስላልኩ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +6

    ጋዜጠኛዋ አለባበሶ እደት ደስ ይላል ተባረኪ ደሞ ቀሚስ ሲምርብሽ 😍😍😍😍

  • @tisegereda7038
    @tisegereda7038 Před 3 lety +8

    የሜሮን አድናቂ ነኝ

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 Před 3 lety +2

    ክብር ለአባቶች ሜሪዬ እጅግ ምወዳት ተሪቲስት ናት

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety +3

    ሜሮን ጌትነት በጣም ነው ምወዳት ❤️ ገመና ድራማ ላይ ነው ያወኳት 🥰🥰 እረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም አባቶች 🙏 መልካም የአባቶች ቀን 😍😍

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Před 3 lety +11

    ፕሮግራማችሁ እጅግ የሚወደድ ነው። ይቺን በርጩማ በባለ 4 እግር ዱካ ብትለውጧት። ለትልልቅ ሰው የምትመች አይመስለኝም።

    • @user-go4tx4pb6b
      @user-go4tx4pb6b Před 3 lety +2

      ምንም አይልም የድሮ ባህላችንን ለመዘገከር ነው

    • @emebetyiblet6157
      @emebetyiblet6157 Před 3 lety +1

      I was thinking the same thing

    • @nahovseyu1229
      @nahovseyu1229 Před 3 lety

      ወይም ትራስ ቢያደርጉበት በጣም አይመችም ያሳምማል 😎😎😎😎🤓🤓🤓

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 3 lety +2

    መልካም የአባቶች ቀን መቅዲዬ አቀራረብሽ ጥያቄ አጠያየቅ ብስለትሽ በጣም ነው የማደንቀው

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l Před 3 lety +6

    እስከ ቀጠይ እሁድ የስደተኞችን ማልከም ዜነ እንስመ የምትሉ ማልከም ምኞተቹን በለይክ ግለፁ የትኘውም ሚድያ እስረኞች ሀገር እስከ ሚገቡ ድረስ ወይም ፍትህ እስከሚየገኙ ድረስ ሌለ አጀንደ መስተለለፍ የለበትም በየግዜው የእስር ቤትን ሁኔታ ከመከተተል ውጭ ደሞ በሰውዲ ማንግስት አትፍረዱ አልቀበልም የለው የረሰችን መንግስት ነው ሰተጠሩ አተውሩ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +5

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +3

    አቤት መቅዲ ስታምሪ በሀል ሌላ ነው መቸም

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 Před 3 lety +5

    ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ

    • @nebiyousertse5844
      @nebiyousertse5844 Před 3 lety

      tTtSTtsstSsatsttsdSSTAssstRssStrTtATSDATTTtsrssDATSSSSSTstdtsssSsttstTSsssSSSSTTTSStsttTTTSSTtstasstTtddsstttTTTTSSSSsftTTTsssstTDtfsstSTDsrsatSFSDSTstsddttSTtstDSttssstsatDsststtsDTttststTTTDTTTTdtstTFTttttrDSdtrTsrtD

    • @sintayehueegiju4856
      @sintayehueegiju4856 Před 3 lety

      @@nebiyousertse5844 ሀሀሀሀሀሀ

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 Před 3 lety +1

    የጭሮ ሠዎች በጣም ነው የምወዳቹ

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 3 lety

    ሜሮን ልዩ ናት ፍክት ያለች

  • @stotawtsega4256
    @stotawtsega4256 Před 3 lety +1

    ውይ መቅድየ የኔ ሰው አክባሪ ስወድሽ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 3 lety +1

    💫#️⃣Meqdesye yene EMEBET you're Gorgeous as always, BETAM NEWE YEMWEDSH 💕

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 3 lety +1

    ልጅ: እየወለዱ: እንደ:ቀላል:ነገር: ባገኙት: አጋጣሚ: ሁሉ:ጥለው: ለሚኮበልሉ: የኢትዮጵያ: ወንዶች:: ይሄንን: መልእክት: ይስሙት!!!

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Před 3 lety

    Meqdes arif gazetegna nesh berchi

  • @beautybynani3284
    @beautybynani3284 Před 3 lety

    Kemeswa btam yamral

  • @zelalemkebede8884
    @zelalemkebede8884 Před 3 lety

    ፕርግራማቹ ተመች ቶኛል

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety Před 3 lety +3

    🙋‍♂️ ድምፅን እና ቪዲዮን ወደ ፅሁፍ (ኦድዮን ወደ ቴክስት) 👉 ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety

    የሚገረመው ebs የባእዳንን በዓል ለማክበር የሚቀድመው የለም።መሰሪ ድርጅት ስታዩት መልካም ይመስላል!!

    • @theehfamily2939
      @theehfamily2939 Před 3 lety

      ebs yehulunem behal yakebralu, metefo aymeselegnem

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Před 3 lety

    des yemil ye abat ena lej qerereb

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia245 Před 3 lety

    ሜሪ እናቷን ቁጭ

  • @almazw1335
    @almazw1335 Před 3 lety +1

    One of your best followers but one thing that I don’t like is crossing your legs ladies with respect

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Před 3 lety

    dislike yaregachu 6 sewoch gin men yehone endeza endetaregu yaderegachu?

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 Před 3 lety +2

    ጋሼ ጌትነት