Meron Getnet Poem Atehid ሜሮን ጌትነት አትሂድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Meron Getnet Poem Hagere
    ሜሮን ጌትነት ግጥም ሃገሬ
    አትሂድ አትሂድ አትሂድ ብዬ ጮኬ ነበር ብእሬን አንስቼ
    የሃገርን ጥቅም የወገንን ፍቅር ባክብሮት አይቼ
    አትሂድ ብዬ ነበር ወገቤን ታጥቄ ሀገር ያለኛ ላብ እንዳትኖር አውቄ
    ተው ብሄህ ነበረ
    ከልክዬህ ነበረ
    ከባህር የወጣ ተረቴን ተርቼ
    ከመሄድ ሃሳብህ ላቅብህ ተግቼ

    መንገዱ እሾኸ በዝቶት ምን ጫማ ባይኖረን
    ትቼ ልሂድ አትበል እንጥረገው አብረን
    እያልኩኝ ወትውቼ
    አሳስቼህ ነብር እኔም ተሳስቼ
    እርግጥ
    እርግጥ አቴድ ብዬ ያኔ የጻፍኩበት
    እርግጥ አትሂድ ብዬ ያኔ የጻፍኩበት
    ብእር የለም አንጂ ውብ ቀለም አልቆበት
    ይታዘበኝ ነበር የሄን መልሼበት
  • Zábava

Komentáře • 136

  • @getachewseyoum
    @getachewseyoum Před 4 lety +3

    ሜሮን እጅግ በጣም ነው አስተሳሰብሽ የሚያሰደስተኝ። ከአስተሳሰቡ ኦሪጅናልነት የ አፃፃፉ ቱባነት። ሀገር የሚገነባውም የአንቺ አይነት እጅግ በጣ ጥቂት ሰዎች ሀገራዊ ሀሳብ እያዋጡ ነው።

  • @mogesayalneh8360
    @mogesayalneh8360 Před rokem +1

    የናሽ ማሕጸን የተባረከ ነው
    የአባትሽፍሬ የተበረአከ ነው ልጅ እናትን መሥለው
    አየሁኝ አንችን አፍረተው
    በእግዚአብሔር ቃል ተባርከው
    እድሜ
    ጤና ያብዛልኝ

  • @abar123lakao7
    @abar123lakao7 Před 6 lety +6

    ሜሪ እውነት ብለሻል ምንም ቢሉ አንች እውነት ተናግረሻል እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @AmanuelGeda
    @AmanuelGeda Před 9 lety +9

    Thanks Meron. I am very hopeful of Ethiopia because there are still talented citizens in Ethiopia like you.

    • @liyaabebe1470
      @liyaabebe1470 Před 4 lety

      enem ga getmoch alu eski sehteten ngerugn eyuna astekakelalew!

  • @zewditugetachew1053
    @zewditugetachew1053 Před 5 lety +2

    yena mar betam merte sra new swedshe

  • @user-bh6dy9qx4z
    @user-bh6dy9qx4z Před 5 lety +7

    ሁሌ ብሰማዉ አይሰለችኝም ምርጥ ነዉ

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 2 měsíci

    Mere you so good person in the world 🌍 God bless you

  • @fetimohammed8339
    @fetimohammed8339 Před 9 lety +6

    ማንም ምንም ይበል ማንም ምንም ያውራ አንቺ እንደሆነ ትክክል ብለሻል ባገር የጣከውን ሰላምና ደስታ በሰው አገር ላይም ሰለማታገኝው ስደትምባገር መኖርም የያው ነው ባአገርክ ሰርተክ መንግስት ትረዳለክ በሰው አገር ሰርተክ ቤተሰብ ከዛም አልፎ እራስክን ትረዳለክ
    ወገን ያለእበት ያአገርክን ውኔታ መለስ ብለክ አስተውል
    ለማንኛውም ጥሩውን ቀን ያምጣልን።

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 6 lety +2

    እስቲ አሁንም ግጠሚልን አትጥፊብን ይሄንን ችሎታ ይዘሽ ብቅ በይልን ሜሮንዬ

  • @helendersse3159
    @helendersse3159 Před 8 lety +6

    ሜሪዬ እወድሻለሁ ልክ ነሽ

  • @rukiyamohamed185
    @rukiyamohamed185 Před 3 lety +1

    ሜሮንየ በጣም አሪፍ ነው በርች

  • @legessetigabu3539
    @legessetigabu3539 Před 3 lety +2

    Keep it up Meron.

  • @daredluz4579
    @daredluz4579 Před 9 lety

    seriously, she proud me as a young Ethiopian boy.
    damn, she can live her own life but, she is such an awesome Ethiopian who struggle the hell just for the truth.
    MERON, I

  • @ethioliterature509
    @ethioliterature509 Před 4 lety +1

    Meron keep it up

  • @princeshewi
    @princeshewi Před 9 lety

    I can't stop listening to this song!!! Gin hid kemilew athid yemilew yebelete yisemagnal!! When I listen to this poem, I see a girl, not just one girl, a generation that is despaired and in need of change.

  • @user-bp1ky4qe2m
    @user-bp1ky4qe2m Před 7 lety +2

    ሜሪ ለአንቺ በጣም ገብቶሻል የወያኔ ማንነት

  • @samuelgurmessa4015
    @samuelgurmessa4015 Před 7 lety

    Meron, this is a great and educational poem for those holding the power to change- people are hungry for good governance and there is a need to have leaders who have ear to listen, not the only mouth talk. The current generation cannot accept any prescriptive solution anymore. People are tired to live with it.

  • @HabeshaHumor
    @HabeshaHumor Před 9 lety +1

    *I love you dearly no matter what the people talk about you lately... You've been my crush since when I was in middle school* love ya❤️

  • @masetwalbelay6042
    @masetwalbelay6042 Před 5 lety +1

    ምንም ማረግ አይቻልም እዉነት የተናገረች ድንቅ ሴት

  • @guyassawessena
    @guyassawessena Před 9 lety +1

    Thanks Meron!Your poem depicts our contemporary life on this land.

  • @ahmedadona9507
    @ahmedadona9507 Před 2 lety

    Meri ahun gen yat nash tamalashe😘

  • @tihtnaashenafi6855
    @tihtnaashenafi6855 Před 4 lety +1

    ትክክል ብለዋል

  • @gedamendale2971
    @gedamendale2971 Před 9 lety +1

    ሜሪ ምርጥ ሰው ምርጥ ሀበሻ

    • @g.yohanstadese5477
      @g.yohanstadese5477 Před 9 lety

      Mirt ebd wisha nech enji..

    • @ahmedhussien1549
      @ahmedhussien1549 Před 9 lety

      G.yohans Tadese
      ebdes ante wishas ante dingay

    • @g.yohanstadese5477
      @g.yohanstadese5477 Před 9 lety

      Ante ema @ahmed hussien, bedenb takaleh ante endih bileh endtnager teknology endtitekem yadergneh egna nen.....

  • @tesfagiorgieszerga2537

    thank you meron for your deepest sight .

  • @MohammedSli
    @MohammedSli Před 3 měsíci

    ሙሐመድአሊ

  • @lisaneworkasfaw3974
    @lisaneworkasfaw3974 Před 9 lety +2

    yasaznal,hulum kisun simola dingayi werwuro erucha!!!

  • @abienezergodoliyas4091
    @abienezergodoliyas4091 Před 9 lety +1

    ሁላችንም በሰሞነ-ህልውናችን፤ በአቅመ ፍጥረትነታችን ያጋጠሙንን ጉዳዮች ገጥማ፤ የሚያጋጥሙንን ጠቁማ፤ ያሰብነውን አስባ፤ ያምናስበውን ዳስሳ፤ ስቃYaችን ተሰቃይታ፤ እንዳንሰቃይም አስተምራ፤ የዞርነውን ዙራ፤ የምንዞረውን ነግራን፤ በኪነ-‹‹ዙረት›› ብቅ ያለች ገጣሚ፡፡
    ‹‹ ግጥም የመጽሃፍ ልጅ ነው›› አለችንና ‹‹መጽሃፍ ማሳተም ደግሞ ልጅ እንደ መውለድ ሳይሆን ልጅ እንደመዳር ይታሰብ›› ብላ መጠቆሟ፤ ከሌሎች ደራሲያን አስተሳሰብ ወጣ ያለ ‹‹ምልከታ›› ያላት ትክክለኛ የሆነ የሚያስብልና የበኩር የሚያደርጋት ነው፡፡
    በህይወት መንገድ ላይ የኖረችውና እየኖረች ያለችው ማነኛውም ጤነኛ ሰው የሚኖረውን ነው፡፡ የተረዳችው ግን ሁሉም የሚረዳውን አይደለም፡፡ የላቀ አረዳድ ባለቤት ፤ የቃላት ባለጸጋ፤ አስተዋይና ትጉህ ገጣሚ፡፡ በቴሌቭዥን መስኮት ምስሏን ሳያት፤ በተላበሰችው ገጸበህሪ አተዋወን ብቃት ብቻ ከመቀመጫ ተነስቸ ሳጨበጭብላት ፤ ከአይን ያውጣሽ ስላት ቆይቻለሁ፡፡ በርከት ያሉ ተዋንያን ባሉበት የትወና ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደ አንዱም የምትቆጠርበት ጊዜ አለ፡፡
    ነገር ግን የዛሬዋ ‹‹ ዙረት›› ዙራ ዙራ በስድስተኛ አትሟ ከእጀ ስትገባ፤ አእመሮዋ ከሌሎች ተዋንያን የላቀ እንደሆነ፤ ባለብዙ ሙያ ( multi-proffessional) እንደሆነች አሰብኩ፡፡ ባላስብም እውነታው የግድ እንዳስብ ያስገድደኛል፡፡ በግጥም ግጥመቷ፤ ባነሰቻቸው ሃሳቦች፤ ባስቀናኛችን ቅኝት፤ ከማከብራቸው ቀደምት ገጣሚያን ማለትም ጌትነት እንየው፤ በእውቀቱ ስዩም ና ኑረዲን ኢሳ የላቀ ድርሻ ትይዝብኛለች፡፡ ምክንያቱም በብዕር ለዚያውም በሚጣፍጡ ቃላት አጅቦ ስሜትን መግለጽ ከባድ ነው፡፡ ሸክሙ ደግሞ በሴቶች ላይ ይበረታል፡፡ የበረታችው ሜሮን ግን በድፍረት ሴቶችን ወክላ ብቻ ሳይሆን የሁላችን ስሜት እንደሰይፍ በተሳሉ፤ ነገርግን፡ እንደማር በሚጣፍጡ፤ እንደወተት በነጡ፤ ብሉኝ ፤ብሉኝ!፡ ድገሙኝ!፤ ደጋግሙኝ!፤ በሚሉት ቃላቶችዋ በተወጠኑና በተመጠኑ ስንኞች ያቀረበለችኝንን የ‹‹ዙረት›› ማእድ አነበብኩዋአቸው፤ ጎረስኩዋቸው፤ ደጋገምኩዋቸው፤ አጣጣምኩዋቸው፤ ኩርሽምሽም አደረግኩዋቸው፡፡ ግን አሁንም ይርቡኛል፡:
    ዛሬም ይህን ግጥም ሰማሁት….ወደድኩት… በምልከታሽ ቃኘኁት!! በርች ሚሮን! በእኔ አቅም በርች ስልሽ ግን …
    መለ---ክት
    ሜሮን!
    እባክሽን ጻፊ!
    ዘውዱ በፍቅርሽ ሲንገላወድ እኔ ደግሞ በጥበብሽ ተማርኪያለሁ፡፡
    ረሀብተኞችሽ ምጽዋትሽን እንሻለን! የጥበብ አክሊል ባለቤቱም ብእሩን በወርቅ ቀለም ሞልቶ እነዲልክልሽ እንጸልያለን፤ ብቃቱንማ ቀድሞውን ሰጥቶሻል፡፡
    መድሃኒቱ Abienezer

  • @samiwillian7800
    @samiwillian7800 Před 3 lety +1

    ሜሮንየ Bird እኮ ነሽ የምር ❤ ዉድድድ ነው እማረግሽ

  • @ademhusen1593
    @ademhusen1593 Před 3 lety +1

    ሜሮን ሜሮን ሜሮን አልሽልኝ ማረ ልጅ የሠው ማር ኬክ ኬክ ኬክ ልጅ ነሽ ነሽ ነሽ እሺ ።

  • @stinger2119
    @stinger2119 Před 9 lety

    MERI THAT WAS AMAZING POEM!!!! AND PLEASE EVERY ONE LETS JUST ADMIT WE HAVE EVERY BIT OF PROBLEM SHE MENTIONED, TRY NOT TO LOSE ANOTHER GREAT PERSON LIKE HER...... AND I DON'T BLAME HER... WHY WOULD I???? SHE HAS ONE LIFE AFTER ALL!!! SHE TRIED!

  • @sleshishibeshi6115
    @sleshishibeshi6115 Před 9 lety

    እንደለመደበት ያ ያደረ ብዕር የተጎላደፈ
    ግምገማን ተላብሶየተንከረፈፈ
    ሚናዉን ያለየ የተዉተፈተፈ
    በዓለም ፀሐይ ኮቢ ከሞቱ ተረፈ

  • @henikonjo7997
    @henikonjo7997 Před 9 lety

    yes yes meri this is the truth tnx a lot Good job keep it up GOD BLESS U

  • @guzara97
    @guzara97 Před 9 lety

    ያምራል ሜሪ ህዝብ ያላየው እውንት እያላቀስኩ ሰመሁት

  • @foziyanurdni2901
    @foziyanurdni2901 Před 8 lety

    በትክክል ሜሮን ሰዉ በገርም ሰደተኛ ሁኖወል

  • @fadilasultan3472
    @fadilasultan3472 Před 9 lety

    Meron yen konjo ewodeshalew allah kachi gare yihun lezelalem

  • @HuaweiHuawei-cl2fy
    @HuaweiHuawei-cl2fy Před 7 lety +2

    ትክክል ነሽ ማር

  • @lisaneworkasfaw3974
    @lisaneworkasfaw3974 Před 9 lety +2

    Amlitesh yihonal,ke hilina erucha gin atamelchim---hule tiyazalesh!!!

  • @mazgemiatube_5941
    @mazgemiatube_5941 Před 9 lety +1

    merry andegna nesh benatesh anchin matat anfelegem koshashan kosahsha kalalut aygebawum berchi yene konjo betam adenkeshalehu

  • @solomonwoldeab9392
    @solomonwoldeab9392 Před 9 lety +1

    Thanks meron for reflecting the reality in Ethiopia. This is the true reflection of the existing situation in Ethiopia. poverty corruption poor governance, and injustice are the root causues mass young migration from the country. It is preferable for us to face the difficulties of the middel deasert deserts than facing discrimination and injustice in our beloved countery.
    It is not because of the spread of illegal delala rather it because of of the reality in the country( mass dismissal of genuine workers , vilolation of human rights(particularly women and girls).
    thanks for the reflection ... please other artist use your skills genuinley with the interest of wider public rather than favouring the few

  • @kirathecomputerguy2929

    merry, lovely ethiopian patroit!!!!!!!!!!!!!lgreat poem

  • @dellelegnebirru706
    @dellelegnebirru706 Před 9 lety

    Mery betam kelibe adenekush,adnakish neberku wedefitem adenkishalew

  • @loveyoumom21
    @loveyoumom21 Před 9 lety

    Yibarikish Meron ...... Amazing poem ....

  • @dawitfitsum5218
    @dawitfitsum5218 Před 5 lety +1

    thanks miriii sweet relley right if its god welling iwent to meet u

  • @habtishet
    @habtishet Před 9 lety +1

    ሜሮን፣ ያልሻቸው ችግሮች ትክክል ናቸው፡፡ መፍትሄ ብለሽ ያስቀመጥሽው ስደት ግን ይቅርታ አርጊልኝና ትንሽ አስበሽበት ወስነሽ ብትለቂው አረፍ ነበር፡፡ አገሩ ውስጥ ያለው ህዝብ ችግሩን እያየ ዝም ማለቱ ስደትን እንዳማራጭ እንዲያይ የሚመክረው ጠፍቶ አይመስለኝም፡፡ ብዙ አድናቂ አለሽ፣ ለወደፊቱም ይኖርሻል፡፡ እኔም አደንቅሻለሁ፡፡ ያሁኑ ግጥምሽ ብዙ አድናቆት ያገኘው ግን ችግሮችን ያየሽበት መንገድና በግጥም እንዴት አቀናብረሽ እንደገለጽሽው ለማድነቅ እንጂ ስደትን እንደ አማራጭ አርገሽ ስትደመድሚው ግን እኔ በበኩሌ ትንሽ ብስለት የገጎደለው ድምዳሜ ነው ብያለሁ፡፡ አንቺን ከጥሩ ገጣሚነትሽ ባለፈ ለየት የምየያደርግሽ ነገር መኖር አለበት. ምኑን ያህል ቢመርሽ ህዝበቡን “ተሰደድ ከዛ በላይ መፍትሄ የለም” ብለሽ ትነግሪዋለሽ ብየ አልጠበቅኩም፡፡ ግጥም ማለት ቃላትን ከመሰካካት በላይ ጥልቅ ነገር ይነኖረወዋል ብየ አስባለሁ፡፡ እሱን ግን ከዚህ ግጥም ያገኘሁ አይመስለኝም፡፡ የልብ ትርታ የሚጨምር ግጥም መሆኑን ግን ልደብቅሽ አልፈልግም፣ ከድምዳሜው ውጪ፡፡ እንበለውና ከሀገር መውጣት አንቺ እንዳልሺው መፍትሄ ብለን ወስደን ግጥሙን ከሰማን በኋላ ሀገሪቱን ጥለን ብንወጣ፣ ስማችን ቀይረን ብንመለስ ማን እናገኛለን? የምናገኘው እኮ አንቺ ያልሻቸው ችግሮች ምንም ያለነካኩት ብቻ ነው፡፡

  • @yonasmanager8938
    @yonasmanager8938 Před 8 lety

    anchi alineberish ende le weyane mitilefifiw ...endechi ayinetu amuwamuwki new haget yatefaw ...lategegniw hulu machebicheb meles zenaw enatin yebedaw seyitan new ...seyitan teweled

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 Před 7 měsíci

    ከዘመን ተሻጋሪ ስራዎችሽ ውስጥ ኣንዱና ዋነኛው ይሄ ስራሽ ይመስለኛል!!

  • @myhewan
    @myhewan Před 9 lety

    what she is saying is actually real but running away from ur problems is not solution in fact real poets love to face their problems and solve them..but she proved to her self that she is not one..

  • @MeronKidane-OfficialTube

    betam Betan yasazenal sham on you .

  • @adameaschalw
    @adameaschalw Před 2 měsíci

    wow sis

  • @hiwottsegaye2186
    @hiwottsegaye2186 Před 9 lety

    the feeling is real and so much painful but let us think and try what the solution has to be together.

  • @user-ku6hq5cv7q
    @user-ku6hq5cv7q Před 7 lety

    Yene Mar Swedshe Betam Tikekel Neshe Yene Mar

  • @tihuntaye9600
    @tihuntaye9600 Před 9 lety +1

    ኣረካሽኝ ሜሪየ እዉነትሽን ነዉ፣

  • @dddgheeui9240
    @dddgheeui9240 Před 9 lety

    ልክ ብለሻል ሜሪ

  • @wibuttesfay4083
    @wibuttesfay4083 Před 9 lety

    God bless you

  • @titiyouhanss1491
    @titiyouhanss1491 Před 7 lety

    የኔ ልዩ የኔ ቅመም

  • @papaidan1270
    @papaidan1270 Před 7 lety +1

    ayee ke tikm ga guzo engdi yehew nw cgru and ken seyker hidu athidu enbalaln tish kura ngr

  • @medinamehammed1507
    @medinamehammed1507 Před 8 lety

    yimechish konjit tenchiteshingl ethiopia hagere kemalet wchi zegnetachinn yemiyaregagtln wl yalew mengst enkan yelenm allah eskiyanesaln dirs anchi tkkl nesh yawera yawra

  • @eliasnega7084
    @eliasnega7084 Před 9 lety

    Good job, I love it

  • @thomastilahun887
    @thomastilahun887 Před 9 lety

    ejishin ybarkew

  • @ahmedyoutube3351
    @ahmedyoutube3351 Před 9 lety

    Barchi konjiye!!!

  • @sisayhabte1342
    @sisayhabte1342 Před 9 lety

    Very nice of you!

  • @LailaLaila-oc1cq
    @LailaLaila-oc1cq Před 7 lety

    እውነት ነው እንውድሻለን

  • @TigistarageTigistarage

    ጉዳታችን ብዙ ነው እውነት እንጂ ውሸት አላልሽም ኔ ቆንጆ እንዲ ጉዳቸውን ዘክዝኪላቸው

    • @princeshewi
      @princeshewi Před 9 lety

      G.yohans Tadese eski nigeren ante hager mindinew!?!?!? Ketewat eskemata mezref? Miskin hizb lay 4 wheel drive yizo meshkerker? Hagerih gin ke mechem gize belay deha nat. Kemechem gize belay Ethiopiawi mebal zare anget yasdefal!!!!! Le mechiw tiwlid yemitaterfewin edana fida alemayet new hagerin mawek malet? Hodin molto mader? Yemigermew tinant leloch yeserutin zare enante tidegmutalachihu. Nege enanten yemiteka demo enanten mehon temignito silehone minim lewit ayametam. Lik nat meron, mengist bicha adelem mesedeb yalebet hizbu new, eyandandachin nen mesedeb yalebin!!!!

  • @metamamo9333
    @metamamo9333 Před 9 lety

    What happen to many of Ethio people, please we have to listen Meron carefully then we will really understand her message clearly as she is stating the very complex situations found around the leaders which is in fact leading the artists, professionals & etc to leave their country though their willing is doing hard in their country, so she is telling the leaders as they are mistaken, have wrong attitudes toward their people, they are working wrongs on handling their peoples, treating them wrongly! So this poem is directing them to look back themselves, not about escape or migration, there is no time at which she praised living outside but she expressed how Ethio leaders respect and interact with Ethio people when they come back in the name of investment, by taking the land of poor indigenous peoples with out excuse, and furtherly thinking the bad conditions may face these peoples!! SO I DONT LIKE ANY ONE TO BLAME HER BECAUSE OF MISUNDERSTANDING!!!

  • @user-yo1ex7gw6w
    @user-yo1ex7gw6w Před 8 lety

    ዋው ሜሪ

  • @amarekelemu5037
    @amarekelemu5037 Před 9 lety +1

    wef yelem bakish man yisemal Meri

  • @birhanehaille3089
    @birhanehaille3089 Před 9 lety

    ጭሆትሽ ወሬ ነው እባክሽ ኣገራችን ስለ የምንወዳት ኣንችን ኣንሰማም ብትፈልጊ ለምን ገደል ኣትገቢም

  • @AmeenAmeen-to8dp
    @AmeenAmeen-to8dp Před 7 lety

    ልክ ነሽ

  • @ethiopiahagere9141
    @ethiopiahagere9141 Před 9 lety

    እዉነትሽን ነዉ

  • @user-so1iq7ql3j
    @user-so1iq7ql3j Před 2 měsíci

  • @genettareke9222
    @genettareke9222 Před 9 lety

    I AM SO SORY

  • @hirutgetinet9577
    @hirutgetinet9577 Před 9 lety

    You are brave

  • @Naol-D-Uso
    @Naol-D-Uso Před 9 lety +1

    its good comment.....its true there are errors but think over the way how to solve or how to clear errors!!!kehager bemewtat no result dear!!!see other countries afganistan middle easts they are full of war sooooo temesgen new mibale god has the reason for all!!!

  • @tigisttg3994
    @tigisttg3994 Před 6 lety

    ተመቸሽይ

  • @TigistarageTigistarage

    በርቺ

  • @gohiatmanakigoo7129
    @gohiatmanakigoo7129 Před 8 lety

    kkkkkkkkk istii godana layi yalutin tamalikatu midiya layi atrutuuu

  • @yeshikitfo6432
    @yeshikitfo6432 Před 2 lety

    💯

  • @emuye5404
    @emuye5404 Před 8 lety

    WOW meri

  • @marysultan6080
    @marysultan6080 Před 8 lety

    yene mar like neshi minim siteti yelehum god bless you don't worry about stupid peoples we love you so much yene konjo sweety anchi neshi ethiopiyawi 💚💛💓☝☝😘😘😍😍

  • @abelmekonen248
    @abelmekonen248 Před 9 lety +1

    yemaysasat yemote sew bcha new,gn shteten marem wesagn new,ene America ezih yederesut ke 200 amet behala new,egna demo 20 amet gena jemern tru tesfa sech lewt lay nen bzum atagagnw bebekule tesasteshal.

  • @gohiatmanakigoo7129
    @gohiatmanakigoo7129 Před 8 lety

    wareyha neshi min aderegishi siti miskini ale agerusixii min sarachu aritisitochi ware bicha nawi

  • @shobisodiga5388
    @shobisodiga5388 Před 9 lety +3

    the content of the poem is likely missing the bright future Ethiopian is striving to achieve

  • @teebateeba5227
    @teebateeba5227 Před 6 lety

    beiwnet tkkkl nesh

  • @masaratmasarat3719
    @masaratmasarat3719 Před 6 lety

    እኔበቃ በቺሎታሺ ብቻወድሻለሁ

  • @ghfhghgg6392
    @ghfhghgg6392 Před 8 lety

    ሜሪዬ አስተዎይ

  • @abebechwoldamanuel4475

    WEDIZA HIGE.................................................DOMA
    YATA LEMAGN TESADIBO YEHEDAL............KILETAM, WORADA.
    HAK....TWFFF...EFFFFF..

  • @shshsjsjsjjssj4233
    @shshsjsjsjjssj4233 Před 9 lety

    Sedt mafeta aydlam

  • @Fiktig871
    @Fiktig871 Před 9 lety

    አየ ሜሮን ጌትነት፡ ካገር ስለወጣሽ መፍትሔ ሚገኝ ይመስልሻል? በጣም ያሳዝናል!!

  • @user-xj9ub8ed9x
    @user-xj9ub8ed9x Před 8 lety

    አፍሪካ ቲቢ

  • @yonasmanager8938
    @yonasmanager8938 Před 8 lety

    letigegninet bila eko new. esiwam yagebachu. america kale. sew gar new .she sold her self for dollar

  • @mellamella8598
    @mellamella8598 Před 9 lety

    i am despire

  • @mekonenmetaferia20
    @mekonenmetaferia20 Před 9 lety

    mery beteam ewdeshalew akebrshalew gin asbeshiwal anchin semtew melaw ye agere sew tirg bilo bewata min endemtihon . ye enatna yager kifu yelewm bikefam bilemam bager hulum yamiral ezam melkun yekeyere barnet new

  • @yohannesasmare4402
    @yohannesasmare4402 Před 9 lety +2

    ወያኔ ጆሮ ካለዉ ሰምቶ መማር አለበት

  • @nattyafardew9765
    @nattyafardew9765 Před 9 lety

    Shame on you belto kaje...

  • @mulugetamisganaw2965
    @mulugetamisganaw2965 Před 9 lety

    ህህ

  • @netsanetzenebeworku
    @netsanetzenebeworku Před 9 lety

    Dear Meron you are a great artist, but how could you change your mother for the sake of other. Ethiopiawi is your blood and your culture and who you are. I hope you'll listen to my poem too. With respect.

  • @bilifura4223
    @bilifura4223 Před 9 lety

    I don't know what u are going to say.

  • @aaammmmmmaa935
    @aaammmmmmaa935 Před 9 lety

    Meron betam balege nesh eigna bachi chinklat yemnkesakesw eigna bagerachn einlewtalen agerachnm anlekm demo anchi manesh eignan yemtazen ? Tawaki negn tewdag negn bilesh new tera tera nesh manm ayisemashm yethiopia hzib berasu astesaseb yemimera sew new bizu malet yichal neber gin zim bilesh atchuhi tiyake besnt new yetgezashw ?

  • @senenardos9975
    @senenardos9975 Před 9 lety

    how many peoples know this isn't meron getenet poet the sound u heard is making in computer 100 present i assure and i have the software to change any persons voice into any pitch n sound range ... lol but politician got what they want to do . look how many comments and insulting each other bull-shit people

  • @ademaragaw1343
    @ademaragaw1343 Před 9 lety

    አርቲስት ሜሮን ከፍልቅልቅ ፈገግታዋ ጋር ስራዎቿን በቴሌቪዥን ስናደንቃት ቆይተናል፡፡ አርቲስት መሆኗ ይገባኛል፣ሃሳቦችን ልታስብ የመጣላትንም ብትጽፍ ለኔ ላይደንቀኝ ይችላል፡፡ የጽሁፉ ፍሬ ነገር ላይ ግን ገንቢነቱ ምን ያህል ነው? በሚል ደረጃ መነጋገር ይቻላል፡፡ ወደፊት ለምንገነባው ማህበረሰብ ምን ያበረክታል? ሃሳቡ ምን ያህል ነጻ ነው ማለት ወገንተኝነቱ የማነው ውነት ለማህበረሰቡ ነውን? ስሜታዊነት አልተቀላቀለበትምን? እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አስተሳሰብ ማለት ራስ ወዳድነት መንፈስ የለበትምን? ከዚያም ለጥበቡ ተግባራዊነት የሚመረጠው ጊዜ አወሳሰን ለመላው ህብረተሰብ ነው ወይስ አጋጣሚን ለመጠቀም? ለችግሩ የሚያስቀምጠው አርቲስቲክ መፍቲሄ እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች ሚዛናዊ ምላሽ የሚሰጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
    በበኩሌ ጽሁፉ በርካታ አወዛጋቢ ሀሳቦች አሉበት፡፡ የአንድን ሀገር ዜጋ ‘ ተሰደድ’ ብሎ በብእር ማማለል ሩቅ የሚያስኬድ አይደለም፡፡ በመሰደድ የሚመጣ ሃብትም ወደፊት ፍትሃዊ ሆኖ ሀገርን እንደ ሀገር ህዝብን እንደ ህዝብ የተዋጣለት ያደርጋል ብየ አላምንም፡፡ የውስጡን እንዳያይ የሚያደርግ ነውና፡፡ ሁልጊዜ ሌሎች ያሻሻሏትን አለም ብቻ መሻት እንጅ በተረጋጋ ማንነት የራስን ድርሻ እንድያበረክት አያደርግም፡፡ ስደት የሚያመጣውን የበታችነት ስሜት ራሱ ለሌላው ወገኑ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንድያስብ አያደርግም፡፡ ለመሆኑ በአለም ዙሪያ የትኛው ሀገር ነው ፍትሃዊ አስተሳሰብ ያለውና ሰዎች ከስደት መልስ ስለፍትሃዊነት ልምድ ወስደው የሚመጡበት? ስለ ገንዘብ ስለንዋይ ካሰብን እሱ ሌላ ጉዳይ ነው፡፡ ራስ ወዳድነት ነው የሚሆነው፡፡በራስ ወዳድነት የተለወሰ የግል አላማ ደግሞ ማህበረሰብን አይገነባም፡፡ ንዋይ ፍትሃዊ የሚሆንባት አለም ለመፍጠር ጥረት ካልተደረገ አርቲስትም ይህን ካላስተማረ/ች ሚዛናዊ ማህበረሰብ ለመፍጠር ጥረት እየተደረገ አይደለም ማለት ነው፡፡
    ሌላው ጽሁፉ/ግጥሙ/ ስሜታዊነት ይታይበታል፡፡ ትክክል ያልሆኑ አስተሳሰብን እንድታረም መንቀፍ ይቻላል፡፡ ነገር ግን የኔም የሌላ ሰውም የሆነውን ችግር ሳይነኩ ማነጣጠር(Targeting) እይታውን የተፈለገው አካል ላይ ብቻ ያደርገውና የጽንሰ ሃሳቡን ጥልቀትና ስፋት ያጠበዋል፡፡ ይህም የተወሰኑትን ስሜት ብቻ እንደነገሩ ሁኔታ ይደግፍና አብዛኛውን የሚጠቅም ሃሳብ(ፍሬነገር) ሳይወጣው ይቀራል፡፡
    እኔ ብዙዎቹን አስተያየቶች(Comments) አነበብኩ፡፡ አስተያየቶች የበሰሉና ምሁራዊ ካልሆኑ በሞቅታና በስሜት የሚሰጡ ከሆነ አስተማሪነታቸው አናሳ ነው፡፡ የሚያነበውን ሰው ጥልቀት አይሰጡም፡፡ በጉዳዩም ላይ በአግባቡ ውይይት አይደረግም፡፡ እና አስተያየት ስንሰጥ ማንንም አካል ሳንዘልፍ፣ምክንያታዊ በሆነና ከእውነታ ያላፋነገጠ ቢሆን ሀገርና ማህበረሰብን ወደ ሚዛናዊ የአስተሳሰብ ልማት ለማምጣት ያግዛል፡፡ ጥራት ያለው ሂስ ለማህበረሰብ ጥሩ ባህል መዳበር መሰረት ይሆናልና በአግባቡ ሂስ ብናደርግ፡፡
    አመሰግናለሁ

    • @elawigirma9146
      @elawigirma9146 Před 9 lety

      the solution of any issues is our GOD .so you need to pray rather than emigrate you simply see your private problem . please think of your fathers how they struggle not out of the country for ur saint ethiopia ok think deeply,DO NOT PROVIDE ANY SOLUTION FROM POLITICIANS ALWAYS SINCE GOD prepares .if you go I FEEL SORRY