ወጣቷ ዘማሪት በረከት መገርሳ||ረቡኒ||በቤቲ ሾዉ Bereket Megersa||Rebuni||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን ስር ያሉትን #የቴሌግራም፣ #የቲክቶክና #ፌስቡክ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6@Betishow6Gracelife

Komentáře • 8

  • @lidiyatadesse9981
    @lidiyatadesse9981 Před 4 dny

    you are blessed keep it up betiye

  • @zemarihabtamushibruofficial

    ቤቲዬ አንቺ ተባርከሻል በርቺልኝ ይቺን መልካም እህት ስለጋበሺልን በዚህ ደስ ይለኛል ተባረኩ ገና ብዙ ክብር አለ

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před 17 dny

    የናዝሪቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በነገሮች ሁሉ ከፍ ያርግሽ ነገሮችን ያብዛልሽ

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 Před 17 dny

    ❤❤❤❤ can't wait to see . . .

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 17 dny +1

    ተባረኪ ቤቲዬ

  • @sinishawuteshome5244
    @sinishawuteshome5244 Před 17 dny

    መልካም መንፈስ ያለበት ቆይታ እንደሚሆን እምነቴ ነዉ። እጠብቃለሁ......እየጠበኩ ነዉ ❤❤

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 Před 15 dny

    ❤አሜን😊

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Před 17 dny

    በርትታችኩ በሰሜንያለዉንጭለማአደምሰብሩ አምናለኩ