July 9, 2024 ባክ ላደርግ ጥቂት ቀርቶኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024

Komentáře • 468

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 Před 22 dny +24

    እግዚአብሔር መልካም ነው አንተ ሀያል ጀግና የኢየሱስ ወታደር ነህ ከሳሿችህን ያፍራሉ ጌታ ካንተ ጋር ነው ይረዳሀል ተባረክ!!

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 Před 21 dnem +21

    ደጋግሜ ነው እያዳመጥኩህ ያለሁት ።ነገ መልካም ይሆናል እየሱስ ጌታ ነው የምልህ ነገር ቢኖር እየሱስን ብቻ ስበክ በራስህ ላይ ያወጣህውን የውድቀት ቃል እኔ አፈርሳለሁ ትበረታለህ ትፀናለህ ትወርሳለህ ባክ አታረግም ታገለግላለህ ሰላምይሆንልሀል አሜን አሜን!!!!

    • @johndesta-jb6lo
      @johndesta-jb6lo Před 21 dnem

      ምን ነክቷቹነው አንዳቹ አንዳቹለይ ሙድ ምትይዙት እኔ ሚገርመኝ መጸሀፍ ቅዱስ ሰው ይዞ 1000 ያኔ ተሳስቻለው እዚጋ ልክ አይደለሁም አይባልም ጀዝባ😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hizibawitHizikal
    @hizibawitHizikal Před 21 dnem +16

    ሰዎች ብዙ ያደሪጋሉ ወንድም እግዚአብሔር ያበረተሀል እኛ እነሱን አንሰማም

  • @fromssaolana8223
    @fromssaolana8223 Před 21 dnem +11

    ለአገልግሎት የጠራ እግዚአብሔር ከሆነ ለምን እኛን ተስፈራናለህ ልመለስ ነው እያልክ። ማን የሚጎዳ መሰልክ ከወንድሜ? እኛ አልጠራንህ።
    መጣብኝ ላልከው ነገር ሁሉ የተመቻቸህለት አንተ እራሰህ። በጸጥታና በዝግታ ብታገለግል ማንም ዞር ብሎ ባላየ።
    ጌታ እግዚአብሔር ይርዳ።

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 21 dnem +28

    ጆሲ ወድሜ ከቀድሞውም እኮ በመፈሳዊይ አባት ቢኖርህ ለጠላት አትገኝም ነበር ብቻህን መሆንህ ጎዳህ በቤተክርስቲያን መያዝን እዴት እደሚጠቅም

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Před 20 dny

      ቤተክርስቴያን ብቻ ሳይሆን መስማት ደሞ አሰፈላጌ ነው

  • @solomongebremeskel3318
    @solomongebremeskel3318 Před 21 dnem +8

    ኣንተ ጀግና የ እ/ሄር ሰው!!!! ኣይዞኽ ኣትፍራቸው። ያንተ ጠላቶች የክርስቶስ ጠላቶች ናቸው፡ ኣትርሳ ኣንተ እ/ሄር ረድቶሕ ብዙ መከራን ኣልፈሃል፡ ይሄም ያልፋል፡ ኣንተ ግን ለምስክርነት ትሆናለሕ፡ በዚ ግዜ እብራውያን 11 እና 12 ምራፎችን ደጋግመሕ ኣንብባቸው።
    Please, ጠላት ፈሪ ነው እንደዚ ብለሕ ኣዝነሕና ተስፋ ቀርጠሕ ሲያይ፡ ሞራልን ሃይል ነው የሚያገኚው።
    እኔ እጸልይልሃለው፡ ከሁሉም በላይ ግን ጌታ ካንተጋራነው።
    You are Man of God, your anemies are afried of you. We love you, long live!!!!!!!!!

  • @user-mk9vs2qu1v
    @user-mk9vs2qu1v Před 22 dny +13

    ወዴት ነው ባክ የሚደረገው ?መመለሻ ቢኖር ብዙ ሰው ያደርግ ነበረ ...ነገር ግን ወዴት ? ታሪክህን የቀየረው ከዛ አጋንንት ከሚጫወትበት ያወጣህን ጌታ እንዴት ? ጥሩ ሰውን እንኳን መለየት ይከብዳል .anyways ሲጀመር ክርስቶስን ለመከተል ሀ ብለህ ስትጀምር ፈተና የተሞላ ህይወት ውስጥ ትገባለህ ነገር ግን ፈተናውን የምንችልበት ፀጋውን ፍቅሩን ተሰጥቶናል ...መልአኩ ለማርያም መሲህ ከአንቺ ይወለዳል ብሎ ካበሰራት በዃላ ሰይፍ በነፍስሽ ያልፋል አላት ...ፀንታ ጌታን ኢየሱስን ለመጣበት አላማ አድርሳለች . አንተ ወንድማችን ማድረግ አይደለም እንዳትሞክረው ...በጌታ እግር ስር ተቀምጠህ ፀልይ ንሰሃ ግባ እግዚአብሔር ሰው አይደለም ... ዛሬም ፍቅሩ አልተለወጠም አለም ዘንዶ ነች ትውጥሃለች . ሰይጣን ስታፈርስበት የቆየኸውን መንግስቱን አንተን በማፍረስ ይበቀልሃልና ተጠንቀቅ ።

  • @hirutbelete4816
    @hirutbelete4816 Před 22 dny +17

    አይዞህ ወንድሜ የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋምና❤

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh Před 21 dnem +15

    ዩሴፍን ወንድሞቹ እካ ነው የሸጡት ወንድሜ ደስታ ጌታ ጋር ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 21 dnem +10

    አይዞህ ውድ የክርስቶስ ጀግና ይህም ቀን እንደሌላው ያልፋልና ፅና ወንድሜ ❤❤❤

  • @wassihunjember9466
    @wassihunjember9466 Před 21 dnem +8

    ይሄ፡ ከመንግስት፡አካባቢ፡ያሉ፡ አማኝ፡ነኝ፡ባዮች፡ ይሆናሉ፡ እንዲህ፡ ያደረጉብህ፡ ወንድሜ፡ፅና፡ አምላክህ፡ ስር፡ተሸሸግ፡ እግዚአብሄር፡ይወድሀል፡ ሰዉ፡ ቢወድህ፡ ትርጉም፡የለዉም፡አስተዉል፡ ባክ፡ማድረግ፡መፍትሄ፡አይደለም፡ተባረክ

  • @degnetelitro9586
    @degnetelitro9586 Před 21 dnem +8

    አይዞህ ወንድሜ የዘላለም አምላክ በእጆቹ ይደግፍህ ፣ ያበርታክ ።

  • @nitsuhferede2093
    @nitsuhferede2093 Před 21 dnem +10

    የማቴዎስ ወንጌል 10 22 በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁእስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
    አይዞህ ጽና በርታ !!!❤

  • @selamtadesse9700
    @selamtadesse9700 Před 20 dny +6

    በነዚህ ሁሉ ግን ጌታ እግዚአብሄር ሀይልህ ነበር።
    ጳውሎስ እንኳ ወግረውት ሞቷል ብለው ጥለውት ሲሄዱ እሱ ግን ልብሱን አራግፎ ስለ ጌታ መናገሩን ቀጠለ። ያየው ኢየሱስ ከውግረቱ ህመም እና ካሳለፈው መከራ እልበለጠበትም ነበር ። ጌታ መልካም ነው ወንድሜ በርታ ለጠላት በፍፁም አትሸነፍለት, ወደኋላ አትመለስ, ሁልጊዜ ጌታ እግዚአብሔር ሀይልክ እንደሆነ አትርሳ, ተባረክ።

  • @pasteryesakbayar5555
    @pasteryesakbayar5555 Před 22 dny +13

    በዚዉ አንደበትህ አዉን እንደተናገርከዉ ባክ ማድረግ አይደለም አላደርገዉም በማለት እንደገና ማስታወቅያዉን እንድታደርገዉ እመክራሃለዉ!!!
    የጌታ ባርያ ለምን በንድህ አይነት በምድያ ሆኔክ ለሰጣንና ለተከታዮቹ ድምፅክን ታሰማለክ........???
    መሆን የለበትም አደራ አደራ አደራ!!!
    እንደገና መለሰህ ባክም አላደርግም ማገልገለንም አላቆምም ብለክ አዉጅ!!!
    ወንጌላችን ዱሮዉንም በትግል ነዉ።
    አይዞክ አይዞክ አይዞክ!!!!

  • @lemmazerfu9376
    @lemmazerfu9376 Před 22 dny +32

    እረ ወንድሜ ምን እያልክ ነው? ክርስትና በሁሉም ዋጋ ያስከፍላል በውስጥም በውጪም መከራ ይኖራል፡፡ ክረስቶስን ለመከተል ይህንንም መከራ ለመሸከም ጌታን ጠይቀው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ወደገዛ ወገኖቹ መጥቶ አልተቀበሉትም፡፡ እና አንተ ከጌታ ምን ተማርክ? ከእኔ ተማሩ አላለም ጌታ? በጣም ሊከፋይ ይችላል ግን ባክ ላደርግ አንድ እርምጃ ቀረኝ ማለትህ ለጠላት ዘርጉ ለወገን ሀዘን ነው፡፡

    • @MiMiMiMi-hq1cn
      @MiMiMiMi-hq1cn Před 21 dnem +2

      really Tabreki brother ewnati nw ayebalemi

    • @user-oy4nk1ek7v
      @user-oy4nk1ek7v Před 21 dnem +2

      ምን ታወሪያለሽ ? የተሰማውን ነው የተናገረው😮

    • @MiMiMiMi-hq1cn
      @MiMiMiMi-hq1cn Před 21 dnem +1

      @@user-oy4nk1ek7v awo eko ena Meni aleku

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u Před 21 dnem

      😢😢😢😢😢ayzoh wondeme

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of Před 21 dnem +1

      አይዞህ የአባቴ ብሩክ የዘላለም ወገኔ ጌታ ይመጣል ያሳርፈናል ዮሴፍን ሙሴን ያቆብን ከነዚህ የሚበልጠውን ጌታ መመልከት ነው ከባድ ቢሆንም ታገስ ጌታ መልካም ነው ከጌታ የበለጠ አትፈተንምና ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል አንተ ግን በዋጋ ተገዝተሀል የራስህ አይደለህም ጌታ ምን አለህ? ፀልይ መሠናክል እንዳትሆን ተጠንቀቅ! ከአባት ወደእናት መመለስ ብለህ እውቅና ባትሰጥ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @edomiasteferi5565
    @edomiasteferi5565 Před 22 dny +10

    እንዴ ወንድም ጆሲ ከክርስቶስ ጋር መንገድ ስትጀምር መከራ እንዳለው ማወቅ አለብህ የዘሪውን ምሳሌ በደንብ አሰላስለው (ማቴዎስ 13)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ በጭንጫ ላይ የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ ወዲያው በደስታ የሚቀበለው ነው፤
    ²¹ ነገር ግን ለጊዜው ነው እንጂ በእርሱ ሥር የለውም፥ በቃሉ ምክንያትም መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላል።
    ይህ ደግሞ በአንተ በብርቱ ወንድሜ አይሆንም እርሱን ስትከተል ነፍስ እስከመስጠት ድረስ መሆኑን አስተውል ተባረክ❤❤❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 21 dnem +6

    ባክ ላረግ ነው ነው ያልከዉ?አሳከኝ

  • @alemadisassefa
    @alemadisassefa Před 21 dnem +6

    ለሰው ሳይሆን ለእ/ር የሚነገር ነው Bro!

    • @hilinaseifu469
      @hilinaseifu469 Před 20 dny

      Always asking that, is God has a CZcams? Is God changing communication channel from player tolive stream?😂

  • @mimi.jiesusiscoming7793
    @mimi.jiesusiscoming7793 Před 22 dny +10

    ወንድም ጆሲ አይዞህ በርታ መልኩን የቀያየረ ፈተና ሁላችንም እያለፍን ነው እኔም እራሴ እኔ ብቻ ነኝ ወይ ክርስቲያን እያልኩ እያማጥኩኝ እያለፍኩኝ ነው ይገባኛል የውስጥህ ምሬት እባክህ እስከ መጨረሻው ፅና ሰይፍ ተመዞ ጌታን ካድ ማለትና በወንድሞች መሳደድ የማይቀር ነው የዘላለምን ህይወት እንዳታጣ
    ክርስትና ዋጋ ያስከፋላ
    እስከመጨረሻ የሚፀና ሰው የተባረከ ነው
    በአለም ሳላቹ መከራ አለባቹ እኔ ግን አለምን አሸንፌአለው ያለው ጌታ ድልን ይስጥህ
    በስሜ የተጠላቹ ትሆናላቹ ፡፡
    ጌታ አንዴ ፈቶሀል ያለፈው ታሪካችን የሁላችንም ያለፈ ነው እንዳታዝን ያማል ግን ጨክን ለጠላትህ አመቺ ግዜን አትስጠው
    ደግሞ ሰባት እጥፍ እንዳትረሳ እኔ አይደለሁም ጌታ ራሱነው ያለው በመፀሐፍ ቅዱስ ብዙ የእግዚአብሔር ሰዎች በብዙ መከራ ውስጥ ነው ያለፉት ስማቸው የጠፍ
    እንደ እዮብ ጌታ ተወራርዶብን የማናሳፍር ያድርገን

  • @niserreformedinternational1025

    ነብይ ጆሲ ❤እንወድሀለን❤ ክርስቶስ አንተን ለማዳን የከፈለዉ ዋጋ ማሰብ አለብህ አንተን ከዛ ህይወት ሲፈታህ ቦሌ አማኑኤል ህብረት አይቼለሁ እኔ ምስክር ነኝ አሁንም እየገጠመህ ያለዉን ተግዳሮት ለመፍታት ወደ አዳነህ ጌታ የበለጠ መጠጋት እንጂ ከጌታ መሸሽ መፍትሄ አይሆንም።
    እንፀልይልሀለን ጌታ ይረዳሀል።

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 Před 21 dnem +7

    ተው ተው ተው ነብስህ የራስህ ነው በጣም አዝኛሐሁ የሚወድህ ህዝብ እንዳለን እወቅ ታስፈልጋሐህ በፀሎት ካመንክ እንፀልያለን ወን ጌል ይፍረድብኝ የሚለውን ተው መጀመሪያ ራስህን አድን አገልግሎት ሁሐተኛ ነው ለአገልግሎት ብለህ ራስህን እና ቤተሰብህን ማጥፋት የለብህም በጣም ሞኝ አትሁን ጌታ የማትችለውን ፈተና አይሰጥህም እንደዚህ የስንፍና ቃል ከአንተ አይጠበቅም ከቻልክ ፀንተህ ቁም ካልቻልክ ቤትህን ዘግተህ ያንተን የቤተሰብህን ነብስ ማዳን እንጂ ባክ ላረግ ነው ማለት እየሱስን መካድ ምን ማለት ነው ከአገልጎሎት በፊት ራስህን አድን መሰዋት ካለብህ ም ተሰዋ እንጂ ጌታን ግን እንዳትተው አሁንም ደግሜ እላለሁ ጌታን ከመተው ሳያገለግሉ ጌታን መጠበቅ በራሱ ነብስን ማትረፍ ነው መጀመሪያም አልገባህም ነበር ያስብላል ያለህበት ሁኔታ ከባድ ነው አገልግሎትም ባታቆም ጥሩ ነው ጌታ እኮ መንገድ አሐው ኧረ ጀግናው እየሱስ እኮጌታ ነው ኧረ ጀግን አይዞህ በእግዚያብሔር ልብህን አበርታ።

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    33 የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።
    ምሳ 1:33 መረጋጋት ነው የሚጠቅመው ሚስትህ ካመነችህ በጌታ ፊት ንፅህና እንዳለህ እርግጠኛ ከሆንክ አርፎ መቀመጥ ነው የምትፈራው ካለ በጌታ ፊት መውደቅ ነው ሰውም አለምም ከጌታ እንድንወጣ በራቸው ክፍት ነው። አንተ ከጌታ ጋር ተጣብቀህ በርህን ዝጋ ባክ ማድረግህ አንተን ብቻ ነው የሚጎዳው
    ሳልናገር ያለፍኩት ስሜታዊ ሆነህ ሚዲያ ላይ ባትወጣ። እራስህን ለጌታ እንድታስገዛ በብርቱ በፊቱ መሆን ነው እሱ ለሁሉ ፀጋን ይሰጣል ቸር ነው እንፀልይልሀለን

    • @temesgenkebede5435
      @temesgenkebede5435 Před 21 dnem

      ወንድሜ ጆሲ.. አይዞ ጌታ ጠርቶክ ሰው አያባርህም❤

  • @destata7749
    @destata7749 Před 21 dnem +7

    ብትህሞት አይሻልም ወይ
    ከብርሃን ወደ ጨለማ
    ከምትማለስ
    መዝሙር 1/1

    • @ewnetnegare7773
      @ewnetnegare7773 Před 21 dnem

      Wey geta hoye ahun anche beberhane mehoneshe new beberehane betehone yemetenante..demete yewetashe nebere it’s ok yehem kene yalefale begeta bereta..Elias tesfa koretwale.. erimas tesfa koretwale…., geta enekwane… aben betewede.. yeche tewa telefe belwale… yehe.. yemeyagatem.. fetena new…., gen geta kegene hono aberetage.. endemele enteleyeletalen.., yelalu gulebetochenaberetu yelalen.., yehe new yeberehane fere

  • @DagimK
    @DagimK Před 21 dnem +6

    ወዴት ትሄዳለህ ከእየሱስ! መሄጃ አለህ? ነፍስህ ጌታዋ እንደሆነ እያወቀች እንዴት ትክደዋለህ ለምን የዘላለምህን ቤት አታስብም ለማገልገል እኮ አይደለም እየሱስን የተቀበልከው ወዶህ ስለወደድከው ነው! ዞር ብለህ የቀድሞ ፍቅርህን አስብ።ትልቁ እግዚብሔርን ማገልገል እኮ እድል እኮ ነው እንጂ አበሳ አይደለም ወንድሜ።መዳንህን አስብ ያዳነህ ከዚህ አለም የጨለማ ስራ ብቻ ነው ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል ከንጉሱ ጋር እኮ ነው የታረከው ወንድሜ።አክሊልህን አስብ ደግሞ ለሽልማት ሳይሆን ፍቅሩህ ገብቶህ መከራን ተቀበል! ተባረክ

  • @genetkahsay7321
    @genetkahsay7321 Před 21 dnem +8

    God be with you
    God will help you
    You are better than every body

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 Před 21 dnem +6

    አይዞኘ ከቤተ ክርስቲያን ርቀን በዩቲብ እንደ አንተ ና ሌሎች የእግዚአብሔር ሰው የምንከታተለዉ።እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @Robert-jj5vs
    @Robert-jj5vs Před 21 dnem +2

    አታልቅስ ወንድሜ አንዳንድ ጊዜ በመልካም ሰዎች ላይ ፈተና ይበረታል እና ጠንካራ ሁን ወንድሜ😔

  • @alexemmanuel5299
    @alexemmanuel5299 Před 21 dnem +2

    Josey የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እሄንን የስንፍና ቃል እንኳን ጌታ እኛም መስማት አንፈልግም አይዞ ወንድሜ በብዙ ውጣ ውረድ እንደምታልፍ ይታወቃል ብሆንም እስከ ሞትም ድረስ ብሆን እንኳ የታመነ ቆራጥ ሰው መሆን ይጠበቅብሀል ጌታ ከአንተ ጋር ነው። በወደደ በክርስቶስ ከአሸናፊዎች ሁሉ ትበልጣለህ ጀግን❤

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 Před 20 dny

      @@alexemmanuel5299 yes 📖👑✅✅✔️✔️

  • @themanofyear2704
    @themanofyear2704 Před 22 dny +17

    ወንድሜ ጆሲ የጠራክ ያስጀመረክ ጌታ ነው ሰለዚህ የጠራክ አንተ ብትተውም አይተውም

  • @user-ud1js7hp6r
    @user-ud1js7hp6r Před 21 dnem +3

    እንግዲህ እኔ ምን እላለሁ ሁሉም ተብሏል ጆሲ ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል መች አልጋ በአልጋ ነውና ሐዋርያቶች በሰይፍ ተቀልተዋል በድንጋይ ተወግረዋል አይናቸው ወጥቷል በእንጨት ተዘቅዝቀው ተዘቅዝቀዋል ጳውሎስ ከመሰዋቱ በፊት 5*39 ጊዜ ተገርፏል እድሜ ዘመኑን በእስራት አሳልፈዋል እና እነሱ ካሳለፉት አንፃር እኛ ምን ደርሶብናል ኧረ ተው ጃል ጳውሎስ እንዲህ አላስተማረንም የሚከተለኝ መስቀሉን ይሸከም አይደል ያለው መስቀል ኮ መከራ ነው ልመለስ ነው ባልክበት እድሜ ዘመኔ አገለግለዋለሁ እንድትል እንደ አንድ እህት እመክርሃለሁ እወድሃለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያኔ ባለቤትህ በምጥ ሁና አብረን ተጨንቀን አብረን አልቅሰን አብረንም ፀልየናል።ፕሊስ ከቤቱ አትጉደል ጌታ አንተንና ቤትህን ይባርክ

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 21 dnem +3

    ብትሞትም እንኳን ከጌታ ጋር ሙት፤ የክርስቶስ ደቀመዝሙራት እንዴት እንዳለፉ አስታውስ። በርታ

  • @Sophiawoldu
    @Sophiawoldu Před 21 dnem +2

    Ayzoh wendme, Yihim yalfal. There are a lot of people who love you and pray for you. You are loved, brother! Tebarekkkkk

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 21 dnem +4

    አይዞህ ነብይ ጆሲ በእኛም ይህ ተሰምቶናል !ጆሲ ለእኛና ለጌታ ኑራን እንወድሀአለን !❤

  • @yegetatube5848
    @yegetatube5848 Před 21 dnem +2

    ትላልቅ ሴርቲፍኬት ምን አይነት ሴርቲፍከት ነው?

  • @alemayehuhailemariam2468
    @alemayehuhailemariam2468 Před 21 dnem +3

    ማውራት እና ማወቅ በጣም እንደሚለያይ በአንተ አየሁ

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 Před 21 dnem +3

    ወድ ወንድሜ ብዙ ጥሩ ወንድሞች አሉህ ስለዚህ ላልተወሰነ ግዜ ከሶሻል ሚድያ እርቀህ እርፍት አድርግ የፅሞና ግዜ ውሰድ : ወንድሜ ባሁኑ ሰአት ሰው ሁሉ ከፍቷል ከሰወች መልካምን ነገር አትጠብቅ :: እግዚአብሄር ብቻ መልካም ነው :: ሌላው በእግዚአብሄር ፌት በፆም እና በፆሎት ውደቅ ::
    ምንአልባት ደግሞ የአምሮ ህክምና አድርግ ይህ ህክምና እንደማንኛውም የሰውነት አካል ህክምና ነው ስለዚህ የተለየ ነገር አይደለም :: በኛ ሀገር ይህ ህክምና ብዙ የተለመደ አይደለም
    ግን መለመድ አለበት ብየ አስባለሁ ::
    ለማንኛውም እግዚአብሄር ይርዳሀል እርሱ እንደሰው አይደለም 🙏

  • @saratekel5573
    @saratekel5573 Před 21 dnem +4

    Good bles you Brother josi

  • @woileboforsido4899
    @woileboforsido4899 Před 21 dnem +2

    Please don't give up bro you may faced challenges but your are on hand of God.

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 19 dny +1

    ይሄ እኮ ነዉ ማለፌያ መንገዳችን አልጋ ባልጋ አትጠብቅ ነብይ በርታ ወንድሜ ዘርህ የጠላትን ደጅ
    ይዉረሥ እኔ ልሠቃይልህ
    እኔ ያሣዘንከኝ ጌታዬማ እንዴት
    አያዝን ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Před 21 dnem +2

    ጀሲወንድማችን አይዞህ አትፍራ የያዘህ አይተውህም አይጥልህም ግን አንድ ነገር እወቅ የዚህ ሁሉሰልፍ የአገልግሎትህ አይነት ነው ብዙ መፍስታዊ ሚስጥር አያጋለጥክ ነፃነትናምቾት የኖርሃል ብዬ አላስብም ስትበረብር ዝም አይሉህም

  • @bokishumi
    @bokishumi Před 21 dnem +1

    Imalasalewu agalagilalewu I’m confused. Ka agalgiloti bafit Geta ante new mifaligew. Ante rasi baGeta satitsana manin litatsnana naw? Hulachunim baliyu liyu fatana wusxi inalfalen Getan gin liyaskiden ayigabam

  • @jamilaengida7017
    @jamilaengida7017 Před 21 dnem +2

    የተባረክ ወንድም የጌታ ላም የበዛለህወንደሜ እሥከመጨረሻ የሚፀና ይድናል የአግዚአብሄር ቃል አይዞህ እንፀልያለን አይዞህ የሠዎችን ክፋት ትተህ ቀጥል ዲያብሎሥ የሚጠቀምባቸዉን ሰዎች ዉጊያን እጅ አትሥጥ ከጌታ ጋር ያለህን ህብረት አጠንክር የቃሉ ህይወት እየገለጥክ ቀጠል ፅና በርታ

  • @kalkidanshitaye3484
    @kalkidanshitaye3484 Před 22 dny +1

    😢😢😢eqedachew yifres beyesusem never give up josiyee❤

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v Před 21 dnem +1

    የቀድሞ አባቶቻችን ከዚህ የበለጠ መከራ ስለወንጌል ተቀብለዋል አንተስ?አሁን ከእየሱስ የተሻለ ቦታ አለእናነዉ back አደርጋለሁ የምትለዉ?

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před 21 dnem +2

    ጆሲ እንወድሀለን አይዞህ በርታ

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 Před 21 dnem +2

    ወንድም እንዳየውህ ሂሉን ነገር በግልፅነት ትናገራለህ ጌታእኮ የገለጠልህን ሁሉ መናገር ላይኖርብህ ይችላል እንድትፀልይም ይሆናል አንዳንዱ መከራችን በራሳችን ስህተት ከአቅም በላይ ፈተና ግን ጌታ አይፈትንም እስቲ ተረጋጋ እና ለራስህ ጊዜ ስጥ ኤሊያስ ከአባቶቼ አልበልጥም ነብሴን ውሰድ ነው ያለው አንተግን ባክ ላረግ ነው ትላለህ ነብሴን ተረከብ ይባላል ይህም ትክክል አይደለም ያንተ ስለ ሰው ልጆች የሞተልን ጌታችን እየሱስ ብቻ ነው ባክ ከማድረግ ፀጋ ለምን እንጂ እረ እግዚያብሔር ትልቅነው ጌታ ብዙ መንገድ አለው ጌታ መንገድ አለኝ ይልሀል ። ፀጋ ይብዛልህ !!!!

  • @edomiasteferi5565
    @edomiasteferi5565 Před 21 dnem +12

    ጆሲዬ አንተ የማታውቀን እኛ ግን በፍቅር ዓይን የምናይህ ብዙ ወንድሞች አለን እባክህ ጠንከር በል ለክፉ እድል ፋንታ አትስጠው
    “ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤”
    - ሮሜ 5፥3-4

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 21 dnem +1

    አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ካለህበት ያውጣህ

  • @kebedetarikywa7737
    @kebedetarikywa7737 Před 21 dnem +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወደ ወደድከዉ ከመመለሰህ በፊት የመጣህበትን ጎዳና አሰብና የተፈወሰክበትን ቀን እንዴት ከአጋንንት መንጋጋ ጌታ መልእክተኛውን ልኮ የፈረሰውን ሰዉነት የጠገነውን ጌታ እየሱሰ መተዉ ከቻልክ አለም ይገረማል ጉዳዩ የቤተእምነት መለዋወጥ ሳይሆን የዘላለም ህይወት ነዉ ምናልባት በማሰፈራራት ምን ትጠቀማለህ ህዝቡ ብዙ ጣጣ አለበት ተወዉ እባክህ ሁሉን የሚችል ጌታ ብቻ ነው ወደ ጐዳህ ግባና ፀልይ ነብይ ነህ አዳምጠው ጌታ ይጠብቅህ

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 Před 21 dnem +2

    አይዞ ወድሜ እግዚያብሄር አለ

  • @mizanteklemichael3364
    @mizanteklemichael3364 Před 21 dnem +2

    Daniel 6 አማ - ዳንኤል
    16: የዚያን ጊዜም ንጉሡ አዘዘ፥ ዳንኤልንም አምጥተው በአንበሶች ጕድጓድ ጣሉት፤ ንጉሡም ተናገረ ዳንኤልንም፦ “ሁልጊዜ የምታመልከው አምላክህ እርሱ ያድንህ፡” አለው።

  • @mulushewatalila7421
    @mulushewatalila7421 Před 21 dnem

    We love you josie Don't give up going God is with you all the time❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Před 17 dny +1

    እና ክርትና ፈተና የለዉም ብለህ ነበር አድሰ ነዉ የሆከብኝ አታለቀሰም ወደጌታ ሀይል ይሰጥህ መፍተሄዉ እገዚአብሔር ነዉ ጥላት እየጨመርከ ያለህዉ ሚሰጥርን ለግዚአብሔር ነዉ ማካፈል ያለበህ ከተ ለምዲያ ታዛዝናለህ ተዋጊህ እግዚአብሔር ነዉ ታወክ

  • @DanielTesemar
    @DanielTesemar Před 21 dnem +1

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ዛሬም ይወድሃል ከነደከመህ ነገር ይወድሀል ያገለገልከው ጌታ ዛሬም ፍቅሩ ለአንተ አልተቀየረም እኛም ጌታም እንወድሀለን እንፀልይልሀለን እንደገና ትቆማለህ አይዞህ አለን በድካምህም በብርታትህም እንፀልይልሀለን የእንደገና አምላክ ነው የምታመልከው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv7os4ou7f
    @user-mv7os4ou7f Před 21 dnem +1

    ወድሜ ክርስትና ፈተናአለዉ እነጳዉሎስ እነጴጥሮስን አስብ ተረጋጋልን አዞህ እግዚአብሔር ካተጋርነዉ ለሰጣን በር አትክፈት ክርስቶስን ማን ተቀበለዉ በወድሞቹ ነዉኮ አሳልፎ የተሰጠዉ

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Před 21 dnem +1

    😂😂😂 የቢኒያም ሸታዬ መጋኛ እናት ቤተክርስቲያን እመለሳለ❤❤❤

    • @Miriamkk
      @Miriamkk Před 21 dnem +1

      😂😂😂😂 he collected what he wanted ! He doesn’t need Jesus anymore! He was in it for the money😜

  • @AksheZed
    @AksheZed Před 21 dnem +1

    አይዛህ ወንዱሜዮ እየሱስ ይወዱሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lewuhatalula2244
    @lewuhatalula2244 Před 21 dnem +1

    ወድሜ ባክ አደርጋለሁ ማለት ምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ተረጋጋ እጂ ባክ አድርጌ በሰላም እኖራለው ማለት ሰይጣን የሰላም አምላክ ነው ወድሜ እዳትሸወድ ወደጌታ ፊት ቅረብ ወንጌ እኮ በጌታ ጸጋ ነዉ የሚሰራ የሱስን ለብሰን እጂ በስጋ ስንጋዝ ደከመኝ ያስብላሏ ስለዚ የጌታን ውለታ አትርሳ ከስንት ጉድ ያዳነክ እሱ ነው ለራስህ እዳትጠፋ ሰይጣን እዳይበላክ ስለ ማገልገል ተወው ጌታ ለራሱ ነዉ የሚያምነዉ እጂ ሰውን ተማምኖ አያውቅም ሰለዚ ለሂወትክ እዳትሞት ተጠንቀቅ እንወድሃለን አይዞህ ጀግና ነህ ለጠላት በር አትኩፈት

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029 Před 20 dny +1

    የሚያረጋጋው የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ነው። አይዞህ አንጸልያለን ተረጋጋ ወንድሜ ።

  • @maktak7041
    @maktak7041 Před 14 dny +1

    ወድሜ ታገስ እየሱሰ አድ ቀን ዋጋቸውን ይሠጣቸዋል እናም አነሱ የሰይጣን መልእክተኛ ናቸው

  • @lewuhatalula2244
    @lewuhatalula2244 Před 21 dnem +1

    የተከበርክ ወድማችን ነቢ ጆሲ እየሱስ ከሁሉ በላይ ይወድሃል ዋጋ የከፈለልህ የሱስ ነዉ ሰዎች አይደሉም ስለዚ ወደጌታ ጸሊ እኛም እንጸልይልሃለን ወደ ሰይጣን መንግስት ከተመለስክ ሰይጣን ይገድልሃል በጨለማ መንግስት ሞት ነዉ ያለው ጊታ እንኰን ብዙ መከራ አገኘ ስለዚ አይዞህ እንወድሃለን በጌታ ወድሚችን ነህ

  • @engdawtube8130
    @engdawtube8130 Před 18 dny

    አይዞህ ወንድም በርታ የደረሰብህ ነገር እጅግ የሚያሳዝን ነው ቢሆንም ተስፋ አትቁረት ሰው አያድንም የጠራህ የታመነ ነው እንፀልይልሃለን እስከ መጨረሻ የሚፀና ይድናል የእምነት አባቶችን አስብ::

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 Před 21 dnem +1

    Hey Josie, my brother,
    This is your trial time. We all have trials in different forms.
    But one thing you don't have to do is, don't please your enemy. Live for Jesus!! He said, I will never leave you norforsake you!!

  • @user-tc8ml3sm8l
    @user-tc8ml3sm8l Před 21 dnem +1

    እባክህን ጌታ ይረዳካል እጅ አትስጥ❤❤❤❤❤❤ እንወድሀለን

  • @demerafufa7005
    @demerafufa7005 Před 21 dnem

    Antes lemin atasadidim lemin back tadergaleh Josy??

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 20 dny +1

    ወንድም አለም ና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታሳርፍሀለች በጥላዋ ትከልልሀለች በአንተ ብዙ ሰው ይድናል ሐቲ ቤተክርስቲያን ትወድሀለች ትጠብቅሀለች እጆቿን ዘርግታ የጠፍው ልጄተመለሰ መጣልኝ ብላ እልልል ብላ ትቀበልሀለች አርቴፊሻል ህይወት ይበቃሀል ወንድምአለም።

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 Před 21 dnem +1

    GOD IS GOOD,HE WILL MAKES EVERYTHING GOOD, GOD BE WITH YOU I WILL PRAY FOR YOU.

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před 21 dnem +2

    ክርስትና አልጋ ባልጋ አይደለም በደንብ ጌታ አልገባህም ማለት ነው ወንድሜ

  • @AmanuelNursefa
    @AmanuelNursefa Před 21 dnem +1

    ህጻናት አገልጋዬች በዛቹልን ምን ይሉታል በደንብ ጸልያለሁ ግን ባክ ላደርግ ነው አይዞህ ወንድሜ ስትጸልይ መንፈስ ቅዱስን ጋብዘው

  • @ConfusedLoom-wz2pj
    @ConfusedLoom-wz2pj Před 21 dnem +1

    ወንጌል የበራለት ሰው ስሙ በህወት መዝገብ ላይ የተፃፈ ሰው እዲአይነት ክፋት ሊያደርግ አይችልም እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው ስለዚህ ባክላደርግ ነው ብለህ አላማቸውን እና እቅዳቸውን አታሳካለቸው እስከሞት ድረስ መታመን አለብህ ወድሀለው ወንድሜ

  • @salem-sx3gv
    @salem-sx3gv Před 20 dny

    Jossiye, wendemachen enewedehalen, ayzohe,ene begele eseleyelehalew( gedetaye nw),yante ngr ged yelenal,yante menor lebetekerstian asfelagi nw,seberaten metegen yemichelew geta,tegenohe wede agelegelotehe temelesalehe. Tebarek

  • @biruktawitgetachew8236
    @biruktawitgetachew8236 Před 21 dnem +2

    ባለስልጣንን ፍራ በግልህ ባርካቸው ፍራቸው እርሱ ጋ ነው የተሳሳትከው ምንም ቢገለጥልህ በመፍራት በመንቀጥቀጥ ሁሉን አድርግ ጌታእንዴት ጥበቃ እንደሚያስደርግልህ ገዥዎችን እንደማያስነሳልህ እንደቃሉ ታያለህ

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 21 dnem

    እባክህ ወንድሜ እግዚአብሄር እኮ ጸጋው ያግዛል፤ እግዚአብሄር ቤት ብትጣል ይሻልሀል።

  • @aboneshgeneti7295
    @aboneshgeneti7295 Před 21 dnem +1

    Ejesusn be 30 dinar yeshetew man new? Ejsusis mindinew yaderegew Eyawkew ? Mastwal yistihe atahewed ❤️

  • @user-vt4nk7it7i
    @user-vt4nk7it7i Před 22 dny +1

    ወንድሜ ጌታ የማያውቀው ነገር የለም ወደሞት ግን አትመለስ ወንድሜ ጌታ ከሚዘገንን ሞት አድኖሃል ስለዚ እባክህ እባክህ እንጸልያለን ወደሲሆል አትመለስ የወንድሞችን አድካሚነት አውቀዎለው ነገር ግን እባክህ

  • @askaleatewu5527
    @askaleatewu5527 Před 17 dny +1

    ኧረ ወንድሜ ካንተ ጋር ከሁሉ ይበልጣል ባታገለግል እንኳን ባክ ማድረግ ምን አመጣው?

  • @Timibestar
    @Timibestar Před 22 dny +2

    ወንድሜ ስለ ራስህ ቆም ብለህ ስለ ራስህ አስብ፣ ሁል ጌዜ አደባባይ እየወጣህ አትጭበርብር፣ ልክ የምታደርገው፣ ድሮም ክርስቶስን ስላልተከትልክ ነውና ክርስቲያን ወገኖችን ስም አታጥፋ፣ ክርስቶስን መካድ ይሻለኛል ካልክ ምርጫህ ነው፣ እባክህ አታጭበርብር፣ አሁን 2017 አመት ሊገባ ነውና 2016 ሄደህ ድሬዳዋ ያደስክው አሁንም ከአጋንት ጋር ማደሻ ጊዜህ ስለደረሰ ነው፣ ደግሞ አሁን የራስህን ለመስራት መንገድ እያምቻቸህ ስለሆነ ከአግልግሎት ለመውጣት ስለፈለግህ መውጫ መንገድ ነው፣፣ አሳፋሪ ሰው ነህ፣ ቅዱሳን የሱ ተከታዬች ደግሞ ማስተዋል ይስጣችሁ፣ ትክክለኛ ነብያትን ተከተሉ

  • @preeminent2192
    @preeminent2192 Před 21 dnem +1

    Be hold and stay faithful!!!!

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 Před 21 dnem +1

    ወንድሜ ጆሲ መከራው ከበዛ ሮሆቦት እንዲሆንልህ ትተህላቸው ወደ ውጪ አገር ውጣ እንጂ እርፍን ይዘህ ወደሁዋላ አትመለስ!! ቅባቱ እኮ ነው ያወካቸው ደግሞ እኮ የደከሙትን የሚያበረታ ቅዱስ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ አይዞህ አይዞህ 🙏

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 21 dnem +1

    የቤቱ ስዎች ናቸው እኮጠላት ሆነው ነው የሚገለጡት ወንድም እይዞህ ጌታ ይረዳሀል

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695

    Evil never stop fighting you by changing your place, stand still

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 Před 21 dnem +2

    ለሰው ብለክ ነው እዴ ባክ ምታረገው

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Před 20 dny +1

    ወንድማችን ጆሲ በዚህ ምድር ለዘለአለም የሚኖር የለም በቀረህ ውስን ዘመን እንደ አለፉት የእምነት አባቶቻችን በጌታ ቤት ሆነህ ጠንክረህ ሩጫህን እንድትጨርስ ምኞቴ ነው የምታልፍበትን መከራ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ሆኖ እያለፍከው እንደሆነ አትዘንጋ በውሃ ውስጥ ባለፍክ ጊዜ እኔ በዚያ እሆናለሁ ውሃውም አያሰጥምህም በእሳቱም ውስጥ ባለፍክ ጊዜ አያቃጥልህም የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል አስታውስ ሰው የሆነ ሁሉ መድክሙ የማይቀር ነው የሚያበረታ ጌታ ከማንም በላይ የሚወድህ ጌታ አይጥልህም አይተውህም በጭራሽ የግብጽን ሽንኩርት አትመኝ አደራ ጊዜ ውስድና ከቤተሰብህ ጋር አሳልፍ ከሶሻል ሚዲያም ዕራቅ እንፀልይልሐለን እንወድሐለን ዘመንህ ይባረክ አሜን 🙏💕🇦🇺

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    Gta yerdahe brother.the only thing i can say .God helped last time now too.

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 19 dny

    ምንም መከራ ቢበዛብህ ከአንተ ይህን ንግግር አልጠብቅም ከጌታ ወዴት
    ይኬዳል ከእየሱስ የበለጠ
    አልተጎዳህም ወንጌል ያሸንፋል
    በርታ ወንድሜ ምርጥ ፀጋ ነዉ
    ያለህ እኔ አንዷ ተጠቃሚ የሆንኩት እባክህ ሠልፋ የእግዛብሄር ነዉ በቅባትህ ቀንተዉ ነዉ የአቤልና የቃየል
    ታሪክ አሥታዉሥ በርታ ወንድሜ ከጌታ ወዴት ይኬዳል
    ተዉ ክርሥቶሥን ልትክድ ተዉ
    ተፅኖ ፈጣሪ ሥለሆንክ ነዉ

  • @Astermulugheta
    @Astermulugheta Před 21 dnem +1

    ኣይዞክ ወንድሜ ጌታ ጣልቃ ይገባልሃል ❤❤❤

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před 21 dnem +1

    አገልግሎቱን ትተህ ወደ ጌታ ተጠጋ አገልግሎት ምንም አይደለም ይህን ያልኩበት ምክንያት ወደ አለም እመለሳለሁ ስላልክ ነው መጽሐፍ ቅድስ ላይ ደልቶአቸው አለፍ የሚል አለ ተመለስ ወንድሜ እኔ በበኩሌ እጸልያለሃለው !!

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Před 21 dnem

    አይዞክ ዎንድሜ ሳው ዘንድ አልቃውል እጂ እግዚአብሔር ዜድ አላለቀም ያለቀው ነገር እግዚአብሔር እጅ ሻለቃ እድ ገባ እኔ እለምናለ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayterefe5406
    @tsehayterefe5406 Před 21 dnem +1

    እስከመጨረሻው የሚፀና ይድናል ስለዚህ ፅና እርፍ ይዞ ወደሃላ በሚመለስ ነፍሴ ደስ አይላትም የዋህ ነህ አንተ ባክ ብታደርግ ማንም አይጎዳ ግ ን ለጥቂት ጊዜ ራስ ህን ደብቅና ፀልይ ምርጫ የለም ሰው ሁሉ ቢሰማ ምንም አያመጣም ብር ፈልገህ ከሆነ ንገረን በግልፅ

  • @user-iu1vb6qt1j
    @user-iu1vb6qt1j Před 16 dny

    ይቅር ይበላችሁ ካፋችሁ ለምታወጡት ቃላት ምህረቱን ይላክላችሁ በጤናችሁ ተዋህዶን አትጠሏትም ታማችኃል ፈጣሪን የሚያቅ እንዲ አይደነቁርም ካፉም መርዝ አይተፋም

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695

    Stand still. Don't leave your position. Satan wants to destroy you. Jesus will come soon.

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 21 dnem +1

    መቼ ተቀበልከው እየሱሰን ?? ልመለስነው? ነው ያልከው ትቀልዳለህ ለክርስቶስ መስጠት ወይም በክርስቶስ መመረጥ የገባህ አይመስለኝም? ወይስ የስራህው ነገር እለ ? እንተብቻ ነህ የምታገለግለው በእውነት የሚገለግሉ በየጎዳቸው ብዙ ናቸው! ልመለስንው ብልህ ትነፈርቃለህ ? እግዚአብሔር ስው ቢያጣ በድጋይ ይናገራል እትሳሳት ክርስቶስን መከተልህ እንተን ነው የሚጠቅም የዘላለም ህይወት እንድታገኝ !! ይህ የሚሳየው ነገር አለ ማለት ነው!!

  • @willyou2030
    @willyou2030 Před 21 dnem +2

    አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ በፖሮቴስታንት ዉስጥ ብዙ ክፎ ሰወች አሉ እየሱስ አዳነኝ በማለት ሳይለወጡ ብዙ ተንኮለኞች ተኩላወች ነገረች በብዛት አሉ እምነቱ ማስክ ነዉ ! ይህ ሁሉ ግድያ እልቂት በሀገራችን እየሆነ ምንም እንዳልተፈጠረ በየቸርቹ ዝሙ ብለዋል ዝም ማለት ብቻ ሳይሆን ዋነኛ የዚህ ዘረኛ መንግስት ደጋፊ ሆነዉ እያየን ነዉ ይህ ሁሉ ግን ያልፉል ሌላቀን ይመጣል ተስፉ አትቁረጥ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ ተመልከት !

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 20 dny

      ተፈጠረ ላልከው መፍትሄው መፀለይ ነው መሳደብ ጥቅም የለውም።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 20 dny

      ተፈጠረ ላልከው መፍትሄው መፀለይ ነው መሳደብ ጥቅም የለውም።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 20 dny

      ተፈጠረ ላልከው መፍትሄው መፀለይ ነው መሳደብ ጥቅም የለውም።

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 Před 21 dnem +1

    I know we all go through a lot of trouble. Find people who are in the same spirit. Stay with positive people. Why do you worry about them? Listen to the Holy Spirit. Please don't listen to them. If you take money from them or you did wrong, apologize to them. Solve your problem with anyone.

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Před 21 dnem +1

    ወንድሚ ያንተ በይፍ ነው በድብቅ የሚሰራውን ብታይ በርታ በርታ አይዞህ
    እነዳኔሄል እሳቱ የሚገባቸው አልነበሩም

  • @AbilWow-xb7ut
    @AbilWow-xb7ut Před 20 dny

    በእደዚህ አይነት ነገር ላይ ጊዜህን አታጥፋ ወንድሜ አንተንም ልጆችህን የሚጠብቅ የምታገለግለው እግዝአብሔር ያያል ይጠብቅሀል

  • @tadeseukaofficial3566
    @tadeseukaofficial3566 Před 21 dnem +1

    ዉድ ነቢይ ጆሲ በጌታ እስቲ ለጥቂት ግዜ ከማህበራዊ ሚድያ ዞር በል የግልህን ጥሞና ዉሰድ አሳዳጆችህም ያፍራሉ

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u Před 21 dnem +1

    ከክርቶስ ፍቅር ማንም አይለየንም

  • @hiwetuna
    @hiwetuna Před 19 dny

    ፀጋው ይበቃል አይዞክ አታልቅስ ወንድሜ።