Alubel Erkibo/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን ስር ያሉትን #የቴሌግራም፣ #የቲክቶክና #ፌስቡክ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6@Betishow6Gracelife

Komentáře • 24

  • @zemarihabtamushibruofficial

    ድንቅ ነው ቤቲዬ ጌታ በብዙ እያገዘሽ ስለሆነ አመስግኚ የተወደድክ መምህር አሉበል ተባርከሀል

    • @Betishow6Gracelife
      @Betishow6Gracelife  Před měsícem

      አሜን።አብርሽዬ❤❤❤ልክ ነህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።የምርም ድንቅ ቆይታ ነው።አሉነት ውድ ወንድሜ ብሩክ ነህ🎉🎉🎉

  • @HenonMelkam
    @HenonMelkam Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤👏

  • @GraceLifeofficial2639
    @GraceLifeofficial2639 Před měsícem

    Blessed🎉🎉🎉

  • @HenonMelkam
    @HenonMelkam Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏blessing

  • @TsionMekonnen-fd7yo
    @TsionMekonnen-fd7yo Před měsícem

    ❤❤❤❤በጣም የምንወደው አሉበል የትውልድ አባት እዳተ ያሉ የቃል መገለጥ ያላቸው ይብዙልን አንተ ዝም ብለክ ለምልምልን እንወዳሀለን

    • @Betishow6Gracelife
      @Betishow6Gracelife  Před měsícem

      አሜን አሜን ይብዙልን ጽዮን እህቴ።ተባርከሻል🎉🎉🎉

  • @user-dr1eh9ov9r
    @user-dr1eh9ov9r Před měsícem

    You are the blessing my husband.

    • @Betishow6Gracelife
      @Betishow6Gracelife  Před měsícem

      You are right #Melu my dear sister.Stay blessed my beloved sister❤❤❤❤

  • @sinishawuteshome5244
    @sinishawuteshome5244 Před měsícem

    I can't wait! ❤❤

  • @fekeremaryamtesfaye3921
    @fekeremaryamtesfaye3921 Před měsícem

    Betye begugut enitebikalen ehitachin

    • @Betishow6Gracelife
      @Betishow6Gracelife  Před měsícem

      ቅዱሴ ተወዳጁ ወንድሜ ተባርከሃል።አመሠግናለሁ🎉🎉🎉

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 Před měsícem

    ቤትዬ ድንቅ ሴት በርቺልን🙏

    • @Betishow6Gracelife
      @Betishow6Gracelife  Před měsícem +1

      እሺ።አመሠግናለሁ ጆን ወንድሜ🎉🎉🎉

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 Před měsícem

    ቤቲዬ ድንቅ ነው። በርቺ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Betishow6Gracelife
      @Betishow6Gracelife  Před měsícem

      አሉ ትሁት ወንድሜ ጸጋ በዝቶልሃል።ጌታን በሙላት የገለጥክበት ቆይታ ነበር🎉🎉🎉ስለነበረን ጊዜ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።

  • @Eltolad777
    @Eltolad777 Před měsícem

    አገልጋይ አሉበል 🙏 ቤቲዬ ጌታ በብዙ ያስፋሽ🎉

    • @Betishow6Gracelife
      @Betishow6Gracelife  Před měsícem

      አሜን ተስፍሽ ብሩክ ወንድሜ ይህ የአንተም ውጤት ነው።ተባረክልኝ።ጸጋ ይብዛልህ🎉🎉🎉