Aster Aweke - 04 Widdid

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 233

  • @selamneshhaftu6547
    @selamneshhaftu6547 Před 5 lety +31

    ከኢትዮጵያ ዘፋኞች ከጫፍ እስከ ጫፍ በህዝብ ተወዳጅ ዘፋኝ ብትኖር አሱቱዬ ብቻ ናት😍😍 እኛ ሀበሾች በብዙ ነገር አንስማማም በአስቱ ግን አንድ አይነት ነን ያለ ዘረኝነት ሁሉም ባአንድ የምትወደድ አስቱዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን 😘

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 Před 5 lety

      👍👍👍
      HABESHA for life.

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube Před 5 lety +4

      አይይይይይይ አስቴር ሀገሯን እና ብሔሯን ነገስታቱን ማንነቷን ታሪክን የሚደግፍ ፩ ስራ ብትለቅ ግማሹ የሀበሻ ሕዝብ ሊሰድባት ሊያስታውክ አፉን ያሾላል! እሷም conscious artist አይደለችም ስለዚህ ፍቅር ፍቅር ብቻ ስለሆነች እንጂ ደፍራ አማራ፣ ጀግኖች አባቶቻችን ሚኒሊክ ብላ ብትጠራ ሀክ እንትፍ ነው የምታደርጓት ዘረኞች እናውቃችኋለን። ስለዚህ ራሱን ሆኖ ስለእውነት የሚዘፍን ሕዝብ የሚያነቃ እንቁ አርቲስት ሲኮን በሁሉ ያለመወደድ ቢኖርም እጅግ ይበልጣል። ለዛም ነው አስቱ 50 አመት ዘፍና በትንሹ ቴዲ አፍሮ የተበለጠችው!! እሱ የአለም ቻርት ቶፐር ሲሆን እሷ ገና እዛ ደረጃ አልደረሰችም። አስቱን ብወዳትም በሁሉም መወደድ መስፈርት አይደለም ... As white people would say, a friend to all is a friend to none 😀

  • @GoteTube
    @GoteTube Před 5 lety +7

    የታመመ ፈዋሺ የደከመን አጋዥ። በፉቅር በናፉቆት በጉት ያሉን የሚያፅናና ሙዚቃ በቅ የለ ለኔ የተስራ። አብሮኝ ያአደገ። ይመስላል ጉድ ነው አስቱየ እንኻ ዛሬ ደግመሽበት የድሮውም ሙዚቃ ተወቅሬው ባአንች ሙዚቃ አድጌ እኖራለሁ ካሶለየ ስር ሁኝ ስስማሽ እውል አድራለሁ። አመስግን አለሁ እንኻን በስላም።መጣሽልኝ አንችን እና ቴዲን በጄ ስላም።ስልላችሁ ቢሞት ይቆጭኛል። ነው

  • @bashaabysinia
    @bashaabysinia Před 3 lety +6

    We need to think of establishing an Artistic center by her name . Aster is always a QUEEN and by far irreplaceable .She is a kind once in a life time and always an icon and a legend !!!

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 5 lety +24

    በምን ላርግልህ እና በቢጫ ወባ ጆሮዋችን ሳይበጠስ ንግስታችን እንኳን በሰላም ደረስሽልን 💟👈

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před 5 lety +4

    እንኳን ደህና መጣሺልኝ እንግዲህ ልኮምኩም (ሙዚቃሺን)
    አስቴርዬ አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ ዕድሜ ይስጥሽ

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara Před 5 lety +65

    ዘመን አይሽሬ የዘፈን ንግስት እንኳን ደህና መጣሽ! እኔም ውድድ አደርግሻለሁ!

    • @zoblebet7
      @zoblebet7 Před 5 lety +2

      አስቴር አወቀ 'ናፍቆ'ት በግጥም - czcams.com/video/wGZ4AW1GsbQ/video.html

    • @agmasmedia
      @agmasmedia Před 5 lety +3

      እኔም እወዳታለሁ

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube Před 5 lety

      አንተ አጭቤ ቬሮኒካ መላኩ

  • @akalutadesse2729
    @akalutadesse2729 Před 2 měsíci

    Aster is. One in million years. Would we be lucky enough to get another like her? I am scared, most probably not.

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 Před 5 lety +2

    we need you as brand in whole ethiopia.....build your brand where we stay and eat when we all come home...you carry so much love in your heart....you always make me feel i am an Ethiopian queen . Aster you are timeless...LOVE from England

  • @MH-du5ni
    @MH-du5ni Před 5 lety +2

    አስቱካየ የኛ መልካም ሰው ሁሌም እማይጠገቡ ሙዝቃወችሽን ሁሌም በዴስታነው የምሰማልሽ እድሜሽ ይርዘም ከዴስታ ከጤናጋር እወድሻለሁ

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 5 lety +2

    አስቴርዬ፣ ሙሉ ሙዚቃሽን ወድጄዋለሁ………ውድድድድ………ይመችሽ።
    The more I listen, the more I respect you for the wonderful gift you have, ASTERIYE!!!

  • @sarabella3320
    @sarabella3320 Před 5 lety +4

    Astu አንችን የሚወዳደር መቼ አይኖርም
    አንቺ ላይ ለመድረስ 100አመት ቢሰሩም
    የሚሳካላቸው አይመስለኝም እንቁ እና
    ብርቅዬ የኢትዮጲያ በረከት ነሽ ከሙዚቃው
    ባለፈ በራስሽ ዲዛይነር እያደረግሽ የምትለብሽው
    የሃገር ባህል ልብሳችንን ለዓለም ማስተዋወቅ
    የቻልሽ ልዬ አርቲስት ነሽ ከምንም አይነት ነገር
    የፀዳሽ ክብርሽን የጠበቅሽ ሁሌም ስለፍቅር
    ብቻ የምታንጎራጉሪ ለፍቅር ብቻ የተፈጠርሽ
    እመቤት ነሽ እኔ ከአንቺ ውጪ የማደንቀውም ሆነ
    የምወደው ዘፋኝ የለም አንዳንድ ሰው ቴዲን ካንቺ
    ጋር ሲያወዳድሩት አይና አፍር እላለሁ ምናልባት
    ባለማወቃቸው ይሆን? እንጃ እኔ የማውቀው
    ቴዲ አንችን አጅቦ ሲሰራ ነው ለሱ ታዋቂ መሆን
    የአንቺ አስተዋፅኦ 100% አለበት ሀሳቤን ሳጠቃልል
    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ
    ዘንድ በሙሉ ልቤ በመመኘት ነው ሺ አመት ኑሪልኝ ።

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd Před 5 lety +3

    Aster Awoke , my child hood favorite singer. I love it so much.

  • @djdcdhddf9354
    @djdcdhddf9354 Před 5 lety +1

    Yenei konjooooo 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤yemuziqawa nigsit edmeishin yarzimewu 😙😙😙

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety +1

    Astuka❤❤is here ስለዚ ዘፋኝ ነኝ የምትይ ሁሉ ጥግ ጥግሽን ያዢ😂😂😂

  • @user-ie4hn4br4c
    @user-ie4hn4br4c Před 5 lety +3

    ተመስገን እነ ባናና ማስቲካ እና ሽንኩርቶች ኣሳረፉ እኛም ጆራችን በኣስቱካ መድሃኒት ተሽሎታል ።

  • @goradxamaro3586
    @goradxamaro3586 Před 5 lety +2

    More love from jigjiga my sweety
    Im your number 1 fun
    I realy love all your songs aster 👌👌👌👌👍👍👍👍💝💗💓💞💕💟

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ አስቱየጆሯችንን በነፍሱ ደረሽበት ቢጫ ወባና የኔ ቆንጀ ኑሪ እያሉ ገለውት ነበር

  • @mekonnenbisrat7823
    @mekonnenbisrat7823 Před rokem

    Aster is always my number 1. A great artist. I am from Tigray.

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t Před 5 lety +1

    Tefiteshi neber enkuan dehima metashi arif sera new ene muzikashin bizum aladamitim neber yhe gin hulum wow new 👌

  • @seadanigatu7161
    @seadanigatu7161 Před 5 lety +2

    ኣስቱካ ጉሉኮስ እኛም እንወድሻለን እድሜና ጤና ይስጥልን ለሙዚቃ የተፈጠርሽ ልዩ ነሽ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 5 lety +25

    አስቱ ልዩ የዜማ የጥበብ ንግስትነትሽን ዳግም አሳየሽን አስቱ ፍቅርርርርር ነሽ ውድድድድድ ውድድ 💕💓💞

    • @zoblebet7
      @zoblebet7 Před 5 lety

      አስቴር አወቀ "ናፍቆት" በግጥም - czcams.com/video/wGZ4AW1GsbQ/video.html

  • @yeshiashagre7234
    @yeshiashagre7234 Před 5 lety +1

    well come Astu yhe endefelegesh yemtadergiw soundsh nafkogn neber

  • @najatmohamed8514
    @najatmohamed8514 Před 4 lety +1

    Ene degmo wudddd naw maragesh💝👈

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST Před 4 lety +1

    weddddddddd Asteriyyeeee yene feker yene 1gna !!!!!!!@❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 Před 5 lety +1

    😘😘😘😘😘 erjeme edema ketenagar temegnehulshi asteu

  • @eskedarteklu8156
    @eskedarteklu8156 Před 5 lety +5

    ከ10 ሺ ጋጋታ ብርቅዬዋ እንቁ ብቅ አለች:: ኑሪልን : ረዥም እድሜና ጤና ተመኘውልሽ::

    • @ethiopialover9245
      @ethiopialover9245 Před 7 měsíci

      እንኳንም ዘፍና በመኖሯ ብቻ የምትደነቅ ውድ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊት ንግስት❤❤❤

  • @mahelatmahemahelatmahe2298

    Nwerlge Astuka Yana Lebi negste👑👑 🌹❤😘💋😍🌹💘❤💕

  • @user-oz9td6mv5b
    @user-oz9td6mv5b Před 5 lety +2

    አስቱካዬ እንኮን ዘፍንሽ ቀርቶ ሙሉ አልበምሽ ለቅሶ ብቻ ቢሆን እራሱ አይጠገም ማትሰለቺ የኔ ንግስት የኔ አንደኛ 😍 ለሁሉ ነገር መልስ ነሽ በቃ እናመስግናለን ውድድድድድድድድ 😍😍😍😍😍

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 5 lety +2

    😍😘😘😘😘😘የኔ እናት እግዚአብሔር እድሚና ጤናውን ይስጥሽ ማማዬ❤

  • @hussenabegaz7331
    @hussenabegaz7331 Před 3 lety +1

    Queen of Ethiopian music!

  • @customerserviceagent8990
    @customerserviceagent8990 Před 5 lety +2

    i like it !!! i proud by you ,you are our special ,i wish long live!!!!

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 4 měsíci

    ምርጥ ዘፈን ጥሩ ድምፅ ኣያልሽ ❤🎉

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770

    አስቱካዩ በነብስ ስለደረሽልን ከልብ እናመሰግናለን የኛ እንቁ ኑሪልን ሺህ ዓመት
    አልሰማሽ ይሆን እናቴ የኔ ቆንጆ ኑሪ፣ሹንኩርት፣ቢጫ ወባን ምናምን ብለው የቀለዱብንን እንደው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ባጠፋ ይቀጣል እናንተስ ምን ግፍ ሰርታችኃላ በሙዚቃው ላይ የተቦጨራረቁቡት እነ እንትና

  • @seniseni4522
    @seniseni4522 Před 5 lety

    Anich Kenigestemi Negesite Lachi Mehone Kali Yateregnali Eedme Ena tena yesiteshi 😍😘😘

  • @user-wm8nt2jz4c
    @user-wm8nt2jz4c Před 5 lety +1

    አስቱካ የኔ ስርቅርቅ ድምፅ መረዋ እንኳን በሰላም መጣሽልን የሙዚቃ ንግስት እኛም ውድ ውድ ውድ ውድ እናረግሸለን

    • @antenehyeshiwas3471
      @antenehyeshiwas3471 Před 5 lety

      please subscribe this these channel czcams.com/channels/EHtXxBmFnQUkC9EDXCvN1A.html thank you

  • @helenteklu1795
    @helenteklu1795 Před 5 lety +1

    yenei 1gnaaa astuyeiii anchinnn wdddddddddddd#dddddddddd😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zwdeeshte8129
    @zwdeeshte8129 Před 5 lety +2

    ውስጤ ነሽ አስቱዬ

  • @xylo28phone
    @xylo28phone Před 5 lety

    Kewdedishigne eske bezeh summer Sweden neyna enkewotew Astuka❤❤❤🌴

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před 4 lety

    My beloved family👑 & my beloved friends👑 widddiddddd😭 miss you everyday every hour & every single second widddiddddd,💯💖love you alllll a lot 🎧💃🎧 🥰💐

  • @tenawchanie3280
    @tenawchanie3280 Před 5 lety +1

    No word except saying that yours sound is natural so that not changed as not gotten by training

  • @user-ou1rr1vd2k
    @user-ou1rr1vd2k Před 3 lety +2

    አሱዬ የኔ ደምስር እኮነሽ

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Před 5 lety +1

    አስቴር አንቺ እኮ ልዩ ነሽ😍😍😍

  • @ashenafifekede2784
    @ashenafifekede2784 Před 5 lety +4

    Astuye you’re are a great legend

  • @gebrehiwottesfay9797
    @gebrehiwottesfay9797 Před 10 měsíci +1

    Beloved music

  • @TheMrFunnyBoy10
    @TheMrFunnyBoy10 Před 4 lety +1

    My sweetheart nesh #####

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 Před 5 lety +3

    እኔ ደግሞ አንችን ውድድድድድ አደርግሻለው😍❤️❤️ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤️😍

  • @takilazd2470
    @takilazd2470 Před 5 lety

    Bexam temchitonyal Leman Ligbazew Ke Fikrnya Gar texaltenal Aye Sazazin😢😢😢😢😢 Eski Aizoshi Belunyi Bexam New Yemwodishi

  • @abrahamlove8523
    @abrahamlove8523 Před 5 lety +1

    My favorite singer Aster all time
    Love you wala aykeseb

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i Před 5 lety

    ዋው አስቱ የፈቀር ሰወ ሁሌም ሰለፈቅር አይሰለቸም ።👍👌😍😍😍

  • @danielnegusie4987
    @danielnegusie4987 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ዘመንሸን ያብዛው አለም እኪጠፋ አንቺ ብቻ ኑሪ

  • @loveyoudadbelen4755
    @loveyoudadbelen4755 Před 4 lety +1

    Astoka love ename wedded naw yamarageshe 😍😍😍

  • @assamussa6206
    @assamussa6206 Před 4 lety +1

    Welcome back

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa Před 5 lety +1

    Enkuan #woldiayen ansteshilgn endhum wudddddddddd new yemadergsh my #queen #Astuka love you forever ❤

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 Před 5 lety +1

    የኔ የልቤ ትርታዬ ነሽ አሱ💜💜😍😍😍😍😘😘😘

    • @zoblebet7
      @zoblebet7 Před 5 lety

      አስቴር አወቀ "ናፍቆት" በግጥም - czcams.com/video/wGZ4AW1GsbQ/video.html

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 5 lety +4

    አስቱካ ውድድድ እኮ የኔ ንግስት

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 Před 4 lety

    አስቱካ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️

  • @user-jj7gc7ce3e
    @user-jj7gc7ce3e Před 5 lety +3

    የኛ ንግሥት እንቋችን እንወድሻለን እኛም

  • @muluzeleke8823
    @muluzeleke8823 Před 5 lety

    የእኔ እንቁ ነሽ አስቱካ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ውድድ

  • @mekdetube5124
    @mekdetube5124 Před 5 lety +1

    አች እኮ አደኛ ነሽ ከሁሉም ዘፋኝ

  • @kidankifle6612
    @kidankifle6612 Před 4 lety +1

    Engna astukachnnn wdddddd😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tonytee1797
    @tonytee1797 Před rokem

    Widddddddddddid widddid. I love your songs. I love you.

  • @user-ks2mk6je2h
    @user-ks2mk6je2h Před 5 měsíci

    ዴዴዴዴ ስትመቸኝ ዋው አደኛ

  • @ephremkassa2871
    @ephremkassa2871 Před 5 lety +1

    Please stop copyright we should buy the originals aster is a queen of ethiopian music let Encourage her by buying originals No one tie to steal from her it's sin ephrem from my home land Eritrea

  • @djdcdhddf9354
    @djdcdhddf9354 Před 5 lety +2

    Yenei konjooooo 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @solomebeza4669
    @solomebeza4669 Před 2 lety +1

    wow astu

  • @gashawzenebe1422
    @gashawzenebe1422 Před 5 lety +2

    Simply the best

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽላኝ ድምፅሽ ስልብ አረገኝ 💚💚💚💚💚ውድድድድድድድድ 😍😍😍😘😘😗😗😗

  • @ethiopia4465
    @ethiopia4465 Před 2 lety +1

    ye Mekaneselam boom

  • @aragefentaaragefenta1655

    ውድድድ አስቴርየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @gyorgyneberkes9876
    @gyorgyneberkes9876 Před 5 lety +1

    Koszonom a szep eneket.💜💚💜

  • @asterastu9931
    @asterastu9931 Před 5 lety +1

    ልልልልልል እደትደሰ እዳለኛ አሰቱካ ምርጥነው እነምወደጀዋለው😘😘😘

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 5 lety +1

    አሥቱየ የኔ ምርጥጥጥጥ ውድድ👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😍😍😍

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou Před 5 lety +1

    አስቱ የፍቅር ሰው
    እኛም አንችን ውድድ ውድድድድ

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 3 lety +1

    ወሎ ውድድድድ

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 5 lety +1

    እኔም ውድድድድድድ ነው ማደርግሽ የኔ ምርጥ 1ኛ ነሽ ነፍ አመት ተመኘሁልስ

  • @user-mg8rz3qg3d
    @user-mg8rz3qg3d Před 5 lety +1

    ውድ ድ ድድድ አስቱካ የኒ ቆንጆ

  • @asterastuka4792
    @asterastuka4792 Před 5 lety

    ውይይ ስወድሽ ኮ አስትየ💓💓💓💓💓
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @kalsisay3543
    @kalsisay3543 Před 5 lety +2

    የኔ ንግስት 😍😍😍😍😍

  • @etsobdenek1580
    @etsobdenek1580 Před 5 lety +2

    ስወድሽ አስቴር

  • @admash8970
    @admash8970 Před 5 lety +1

    ውድድድድድ የምትወደጅ ውድ አስቱ

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 Před 5 lety +1

    ውድድድድድ አችን አስቱየ

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před 3 lety +1

    ዋወውውውው

  • @user-yw2ys5mn9x
    @user-yw2ys5mn9x Před 5 lety +1

    ዘመን የማሸረው የአስቱካ ዘፈን በቃ አሳበድሽኝ ለወደፊቱ ፍቅረኛዬ ሁሉ ካሴትሽ ልጋብዛት።

  • @abushabruk220
    @abushabruk220 Před 5 lety +1

    It's take me back astuka foneqa

  • @tadelatedi7252
    @tadelatedi7252 Před 4 lety +1

    Long live astuuuu

  • @iameritreanmilitary6655
    @iameritreanmilitary6655 Před 5 lety +1

    Love you astuka

  • @mubatube7383
    @mubatube7383 Před 5 lety +2

    ASTU BEST MUSIC NURELEN

  • @Gachayuber
    @Gachayuber Před 5 lety +1

    ስወድሽ እኮ

  • @user-lp3bc1rl6s
    @user-lp3bc1rl6s Před 5 lety +4

    አስቱካዬ እኔም አንቺን ውድድድድ

  • @user-jy2qf8ex2l
    @user-jy2qf8ex2l Před 5 lety

    የኔ ልዩ እችን ውድድድድድ ነው የማረግሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zelalembekalu
    @zelalembekalu Před 5 lety

    I Love your work and you forever

  • @hareguamengitesara2556
    @hareguamengitesara2556 Před 5 lety +1

    አስቱካ የኔ ቅመም💖

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před rokem

    Sewyw
    Ett
    ..sewyw eyes

  • @loveethiopa4623
    @loveethiopa4623 Před 5 lety +1

    አስቱካ ስወድ ውስጤነሺ😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😗😘

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 5 lety +1

    እኔም አንቺን ውድድድ ♥️♥️

  • @user-md3zu1bk7b
    @user-md3zu1bk7b Před 5 lety +1

    *አስቱየ የኔማር ስወድሽ😘😘❤❤❤*

    • @zoblebet7
      @zoblebet7 Před 5 lety +1

      አስቴር አወቀ "ናፍቆት" በግጥም - czcams.com/video/wGZ4AW1GsbQ/video.html

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 4 lety

    አስቴርዬ……………ውድድድድ………!!!

  • @lavitalavita5567
    @lavitalavita5567 Před 5 lety

    Hulgizie liyou best Asterye

  • @TaduGeleso-bo3ks
    @TaduGeleso-bo3ks Před 10 měsíci

    Aseter awok

  • @l2562
    @l2562 Před 5 lety +3

    አስቴርየ
    መርሳያልሽመሰለኝ
    ነውጆሮየነው
    ውድድድ