Aster Aweke - 02 Hello

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 286

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 2 měsíci +15

    June 2024, at mid night shutting the world with my ear buds and listening to Hello Hello thinking of someome i never met, falling to someone i have never seen, feeling a journey of love life i never went. ይሄ ነው the power of Aster's songs, The Diva's magical voice and the heart touching melodies of the of all the time leading Queen Aster Aweke. Kudos Madam Queen.

  • @Hope21a
    @Hope21a Před 2 lety +10

    በሴት ድምፅ አማርኛ ዘፈንን እንደ አስቱ የተጠበበ...በት የለም. You are the real artist , Big respect. Love u 🥰

    • @astherkebede4987
      @astherkebede4987 Před rokem

      Long Live Astu Hello❤we Love U i Like ur music all meine Favoriten

  • @emebetlegesse6214
    @emebetlegesse6214 Před 5 lety +35

    የኔ ማር አከብርሻለሁ🙏! Even though you kept making me cry since I was 17!!❤💕❤ እኔም ፍቅር አያልቅብኝ😢, አንቺም ዘፈን አና ግጥም አያልቅብሽ!! ሁሌም ስለኔ ፍቅር ጉዳይ የምታቀነቅኚ ይመስለኛል💕። እድሜ ይስጥሽ እማ❤ Amen!!

    • @champange134
      @champange134 Před rokem

      Same here she's been making me cry since highscholl lol❤

  • @fahad-altaip
    @fahad-altaip Před 4 lety +79

    I'm Sudanese but i love aster especially this song trying to learn amharic just for her songs to understand what feelings and lyrics love you all ethopian people

    • @abdulrahmanmohamed8466
      @abdulrahmanmohamed8466 Před 3 lety +2

      M6544

    • @kalehiwotmekonnen5806
      @kalehiwotmekonnen5806 Před 3 lety

      000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000

    • @mylesmarlon1526
      @mylesmarlon1526 Před 3 lety

      instaBlaster.

    • @akeabebe2578
      @akeabebe2578 Před 2 lety +2

      She miss seeing you big time and wishing you to say hello hello to keep in touch with
      if
      you can please make phone call say hallo .she bagging you to say hello that's what she is asking for.
      Trying interprete hallo hallo my number one favorite music 🎶 ❤ of 2019 in Ethiopia

    • @user-gd9ny2dg3l
      @user-gd9ny2dg3l Před 2 lety +1

      تحقق حلم الأمس
      የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን
      أحضرني على الأقدام أو على الحصان يا عزيزي
      በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን
      اسمعوا لي يا كهنة الأربعة والأربعين رعية
      የአርባ አራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ
      البرد على وشك أن يأكلني
      ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ብርዱ
      من يستطيع ومن يستطيع ومن يستطيع ومن يستطيع
      ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
      قل مرحبا حتى تأتي
      እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሀሎ ሀሎ
      أنا أقوى مع الشوق
      እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ
      قل مرحبا حتى نلتقي مرة أخرى
      እስክንገናኝ ድረስ ሀሎ በለኝ
      شعرت بالإحباط
      ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ
      أنت تخبرني أن أتسكع
      ውልውልውል እያልከኝ
      لقد فقدت قصتك
      ምነው ምነው ምነው ወሬህ ጠፋብኝ
      ماذا او ما
      ምነው
      مرحبا مرحبا اينما كنت
      ሀሎ ሀሎ በየደረስክበት
      مرحبًا ، مرحبًا ، أخبرني ، مرحبًا ، مرحبًا
      ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ
      مرحبا حتى تأتي
      ሀሎ ሀሎ እስክትመጣ ድረስ
      مرحبا ، من يستطيع ، من يستطيع
      ሀሎ ሀሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
      مرحبا مرحبا على الخط المباشر
      ሀሎ ሀሎ በቀጥታው መስመር
      لعبة هالو هالو في الهواء
      ሀሎ ሀሎ በአየር ላይ ጨዋታ
      أنا سوف أنتظرك
      ሀሎ ሀሎ እጠብቅሀለው
      مرحبا مرحبا ليلا او نهارا
      ሀሎ ሀሎ ቀንም ሆነ ማታ
      مرحبا مرحبا مرحبا مرحبا
      ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
      قل مرحبا لي في نور الظلام
      ሀሎ በለኝ በብርሃን ጨለማ
      عندما أسمع صوتك تجعلني أنام
      እንቅልፍ እንዲወስደኝ ድምፅህን ስሰማ
      أعطيت جسدي وعقلي لك
      አካሌን ቀልቤን ላንተ ሰጥቼ
      سأنتظرك دون أن أفقد نومي
      እጠብቅሀለሁ እንቅልፌን አጥቼ
      عندما يحكم علي قلبي من قبل المعلم
      ልቤ በእንጉርጉሮ ለወትሮው ሲዳኘኝ
      لا أستطيع أن أخاف منك
      አንተን መፍራት ምነው መደለል አቃተኝ
      هلو خدعني
      ሀሎ ሀሎ ማታለል አቃተኝ
      مرحبا مرحبا مرحبا مرحبا
      ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
      تحقق حلم الأمس
      የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን
      أحضرني على الأقدام أو على الحصان يا عزيزي

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 5 lety +31

    እውነተኛ የአንስት ድምፅ፣ ስርቅርቅነትሽ፣ ቅላፄሽ፣ የድምፅ ማወዛገብሽ፣ አማርኛሽ፣ ሰምና ወርቅ ቅኔሽ፣ ሀገሬነትሽ፣ ዘመነኝነትሽ፣ የማደማማመርሽ፣ የሁልሀገርነትሽ፣ ኢትዮጵያዊ ገፅሽ፣ መልከ ቀና፣ ሎጋ ሎግላጋነትሽ፣ አስቴር፣ አስቱ፣ ማን እንበልሽ ፣ እንኩዋን ኖርሽልን ለዚህ ጊዜ ልናስታውስ እንደወትሮው፣ ለካስ ሀገር አለን እንደድሮው ! እፎይ አስቱዬ ተባረኪ፣ ኑሪልን እድሜሽ ይርዘምምምምም !!!

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd Před 5 lety

      Betirunna tikikilegna agelalets gelteshatal.
      Awo yigebatal !
      Yikirta lekalat asekaku gidfet ye amarigna Apps slalchnku naw.

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd Před 3 lety +3

      እንዴት፣ እንዴት ....! ነው የገለፅሻት? እንዲህም አለ ፣ አገላለፅሽን በጣም ወድጄዋለሁ ። ደግሞም ይገባባታል እኮ ። አይደል ?

  • @selam12ful
    @selam12ful Před 5 lety +14

    Hello hellooooooo! Astuka all time genius even at 70 something, age is truly just a number in your case.

  • @jasonalbert4877
    @jasonalbert4877 Před 4 lety +23

    I wish the next generation get blessed with a real true artist like Aster Aweke. She has the gifts to pour out and flow her soul with each words coming out from her heart.
    All your songs creates a positive energy, I assume in all of your listeners.
    Songs with the right heart of LOVES!!!
    LOVE HER
    ME

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 3 lety +23

    I cant get enough of this song almsot a year and half since its released but am still on it. Love u astuyeee our Queen

  • @mekde5068
    @mekde5068 Před 5 lety +19

    አስቱ የጥንት የጠዋቷ ንግስታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥሽ ስወድሽ እኮ ሁፍፍፍ😍🌹

  • @akeabebe2578
    @akeabebe2578 Před 2 lety +3

    I was in 🇪🇹 the most beloved country in Ethiopia 2019 but i was by my self & miss my wife and my kids were ever i listen this music
    I miss my family i was & suffering by this music .who is going to competence me for cutting my vacation.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před rokem

      I share sheer of 😢 missing the very ppl who make your life better

  • @mulekassaye1843
    @mulekassaye1843 Před 4 lety +7

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ አቤት ድምፅ አቤት ቁመና አቤት ችሎታ። አስቱዬ እንደው ምን ልበልሽ አንጀት አርስ

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 Před 4 lety +5

    አስቱዬ ድምፅሽን ስሰማ እኮ ድብርቴ ሁሉ ይጠፋል፣ የኔ ቅመም ኑሪልኝ።

  • @habesha3656
    @habesha3656 Před 4 lety +8

    ኣስቴረይ ምስ በልኩ እንድየ ኩሉ ግዜ ❤🇪🇷❤🇪🇹

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 5 lety +35

    አስቱየ የኔ ንግስት ውስጤ ነሽ ከሚገባው በላይ አድናቂሽ ነኝ ያሁኑ ሙዚቃ ደግሞ ልዩ ነው ባድ ቀን ሁሉን አልበም 2 ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት እድሜ ጤና ይስጥሽ ምንም ማለት አልችልም በቃ ኑሪልኝ!!!!!!!!!

    • @tecleweldeslase4312
      @tecleweldeslase4312 Před 5 lety

      ብሓቂ ጽቡቅ ኣለኺ፡ኣነ ከማን ይሰምዓ ኣለኹ ሕጂ ካብ ኣስመራ፡

    • @zahrasherif2506
      @zahrasherif2506 Před 3 lety

      Wooow sewadesh

  • @bashabeyen6650
    @bashabeyen6650 Před 5 lety +21

    Hello Hello i'am eritrea. Good My father because. Fari. He. Dergi. Me loved aster aweke like like I'went . Only people ethiopia

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +3

    እረ ማነው እንደኔ 2014 የሚያዳመጠው💔 አሰቱ በዚህ ሙዚቃ ተዘታ አለብኝ💔💔💔😥

  • @user-uz6oi4kv4x
    @user-uz6oi4kv4x Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤All the way from South Africa 🌍 love you so much Aster wow beautiful music

  • @mhret558
    @mhret558 Před 4 lety +6

    Astuye am from eritrean but I love your music Nurlgn Astuye konjo😘😘😘😘😘😘

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 4 lety +4

    አስቴር የኔ ሃኪም፣ የኔ ንግስት፣ የሶል ንግስት፣ የኢትዮጵያ ኩራት እና መመኪያ ማን ነው ከቶ እንዳንቺ ለሙዚቃ የተፈጠረ

  • @ethiopianentertainment2570

    አባ ይህን ዘፈን ስሰማ የሚሰማኝን ስሜት ሁሌም እወድዋለሁ የኔ ምርጥ እኮ ነሽ፡፡

  • @emebetdulla477
    @emebetdulla477 Před 5 lety +9

    የእኔ ልዪ የጥበብ ነግስት ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 😍😍😍

  • @Speed_editz.
    @Speed_editz. Před 3 lety +2

    Aster Aweke the queen of Ethiopian music

  • @Ruhama.t
    @Ruhama.t Před 4 lety +2

    ሃሎ ሃሎ, Astu the best singer ever!

  • @teferibegashaw7507
    @teferibegashaw7507 Před 2 lety +2

    Only Aster Awoke gets me in this world!!!!

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Před 5 lety +32

    አስቱ እናመስግን ጆሮአችን ታሞ ነበር አሁን ይድናል እንኳን መጣሽልን 💪

  • @tamenesame7136
    @tamenesame7136 Před 6 měsíci +1

    One of the greatest artists aster Aweke ❤❤

  • @user-ya455no
    @user-ya455no Před 5 lety +4

    ኣስቱካ ልዩ ድምፅ ኣርፍ ስራ በቃ 100% ከዛም በላይ ሃሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ጆራችን በየኔ ወባ ቆሽሾ ነበር ኣፀዳሽልን ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @ihaveadream1145
    @ihaveadream1145 Před 5 lety +20

    My favorite song from the album

  • @NatimanNatiman-ev3se
    @NatimanNatiman-ev3se Před 9 měsíci +1

    አስቱ ለኔ የምንግዜም ምርጥ ነሽ

  • @jamilatube8015
    @jamilatube8015 Před 5 lety +22

    እናቴ እስከማገኝሽ ናፍቀሽኛል እናቱን የናፈቀ በላይክ ያሳየኝ

  • @TigstYone
    @TigstYone Před 13 dny +1

    Aster betam liyu tesixo ashe iko 🥰🎉

  • @kebedeweldgebral6810
    @kebedeweldgebral6810 Před 6 měsíci

    Astuka long live for you.
    ድሮ የምወዳት ልጅ ያንቺ 21 የክር ካሴት ስጦታ ሰጥቻታለሁ 🎉
    አስቴር አወቀ በልቤ የፍቅር መንገድ ኣለ ❤

  • @LYE4EVER
    @LYE4EVER Před 2 měsíci +1

    June 19 2024 Hello from Eritrea

  • @ekrammehamed3171
    @ekrammehamed3171 Před 3 lety +8

    I really can’t stop listening this music will remember me one unforgettable person 😳and yesterday I see him in my dream and I hope my dream come true and meet him again 😞😞😞

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 5 lety +60

    የኔ ንግስት አስትኳዬ የኔ የራሴ
    የህዝብ 👈ልጅ አንቺ እንኳን ዘፍነሽ ብታስነጥሺ ዜማ የሚወጣው ይመስለኛል 💟💟👌

  • @fikrumolashiferaw4287
    @fikrumolashiferaw4287 Před 2 lety +2

    halow astuye ur special singer all of time respect

  • @rahimaomer1160
    @rahimaomer1160 Před 5 lety +9

    I can't get enough of this song halooooo

    • @akeabebe2578
      @akeabebe2578 Před 2 lety

      Do you need translation ? Or you need....

  • @serk6884
    @serk6884 Před 2 lety +5

    I love her. She is the best ever

  • @user-ft9tx6dq9e
    @user-ft9tx6dq9e Před 5 lety +3

    asteyy yen mar hello 😚😍yeleb nesh ❤

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770

    አስቱካዩ በነብስ ስለደረሽልን ከልብ እናመሰግናለን የኛ እንቁ ኑሪልን ሺህ ዓመት😍😍
    አልሰማሽ ይሆን እናቴ የኔ ቆንጆ ኑሪ፣ሹንኩርት፣ቢጫ ወባን ምናምን ብለው የቀለዱብንን እንደው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ባጠፋ ይቀጣል እናንተስ ምን ግፍ ሰርታችኃላ በሙዚቃው ላይ የተቦጨራረቁቡት እነ እንትና

    • @hanabirhan5714
      @hanabirhan5714 Před 5 lety +1

      I am always in the line of Ethiopian Airlines betam new yesakut yetenibocherarekubet😂😂😂

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 Před 5 lety +1

      @@hanabirhan5714 ሳቂልኝ የኔ ቆንጆ በፀሃዩ ዮሃንስ 😂ትክክል አይደለው

  • @hwjsjwsbjwjs8008
    @hwjsjwsbjwjs8008 Před 5 lety +5

    ተመስገን ቢጫ ወባን በስማሁበት አስቱን ስማሁ

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 Před 5 lety +35

    መቼም አንቺ የመሰለ አይፈጠርም ኑሪልን ንግስቷ

    • @user-mj6vt5cj9h
      @user-mj6vt5cj9h Před 5 lety

      በለው ዳኒ ዛሬ ገና ሰው ስታመሰግን ሰማው ዋው ደስ ይላል👌

    • @yoditdesalegn7136
      @yoditdesalegn7136 Před 3 lety

      Exactly true

  • @sintayehuwodajo6328
    @sintayehuwodajo6328 Před 5 lety +5

    Queen of the music

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 Před 5 lety +8

    ተመስገን ጆሮ እና አይን ፍትህ አገኘ ፡አስቱካ እንወድሻለን

  • @zewalumarsha9797
    @zewalumarsha9797 Před 11 měsíci +2

    በጣም ነው የምወዴሸ ❤

  • @frhiewettesfaye6346
    @frhiewettesfaye6346 Před 5 lety +141

    #አስቴር_አወቀ #ሃሎ♥
    የትላንትናው ህልሜ
    እውነት ሆኖ እንደሆን
    በእግርም በፈረስም
    ያምጣልኝ ውድ አንተን
    የአርባ አራቱ ደብር
    ይስሙኝ ካህናቱ
    ድረስልኝ አካሌ
    ሊበላኝ ነው ቤቱ
    ኧረ ወዳጅ ስማ
    ማን ችሎ
    ማን ችሎ
    ማን ችሎ
    ማን ችሎ
    እስክትመጣ ድረስ
    በለኝ ሃሎ ሃሎ
    በለኝ ሃሎ ሃሎ
    እንስፍ ስፍ ስፍ ስፍ አረገኝ
    ናፍቆትህ እየበረታብኝ
    እስክንገናኝ ድረስ
    ሃሎ በለኝ
    ብስጭት ጭት ጭት ጭት አረገኝ
    ውል ውል ውል እያልከኝ
    ምነው ምነው ምነው
    ወሬህ ጠፋብኝ
    ምነው
    ሃሎ ሃሎ
    በየደረስክበት
    ሃሎ ሃሎ
    በለኝ ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ ሃሎ
    እስክትመጣ ድረስ
    ሃሎ ሃሎ
    ማን ችሎ
    ማን ችሎ
    ሃሎ ሃሎ
    በቀጥታው መስመር
    ሃሎ ሃሎ
    በአየር ላይ ጨዋታ
    ሃሎ ሃሎ
    እጠብቅሃለው
    ሃሎ ሃሎ
    ቀንም ሆነ ማታ
    ሃሎ
    ሃሎ
    ሃሎ
    ሃሎ
    ሃሎ በለኝ
    በብርሃን ጨለማ
    እንቅልፍ እንዲወስደኝ
    ድምፅህን ስሠማ
    አካሌን ቀልቤን
    ለአንተ ሠጥቼ
    እጠብቅሃለው
    እንቅልፌን አጥቼ
    ልቤ በእንጉርጉሮ
    ለወትሮው ሲዳኝ
    አንተን መፍራት ምነው
    መደለል አቃተኝ
    ሃሎ ሃሎ
    ማታለል አቃተኝ
    ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ
    ሃሎ
    የትላንትናው ህልሜ
    እውነት ሆኖ እንደሆን
    በእግርም በፈረስም
    ያምጣልኝ ውድ አንተን
    የአርባ አራቱ ደብር
    ይስሙኝ ካህናቱ
    ድረስልኝ አካሌ
    ሊበላኝ ነው ቤቱ
    ኧረ ወዳጅ ስማ
    አልችለውም
    አልችለውም
    ማን ችሎ
    ማን ችሎ
    እስክትመጣ ድረስ
    በለኝ ሃሎ ሃሎ
    በለኝ ሃሎ ሃሎ
    እንስፍ ስፍ ስፍ ስፍ አረገኝ
    ናፍቆትህ እየበረታብኝ
    እስክንገናኝ ድረስ
    ሃሎ በለኝ
    ብስጭት ጭት ጭት ጭት አረገኝ
    ውል ውል ውል እያልከኝ
    ምነው ምነው ምነው
    ወሬህ ጠፋብኝ
    ሃሎ ሃሎ
    በየደረስክበት
    ሃሎ ሃሎ
    በለኝ ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ ሃሎ
    እስክትመጣ ድረስ
    ሃሎ ሃሎ
    ማን ችሎ
    ማን ችሎ
    ሃሎ ሃሎ
    በቀጥታ መስመር
    ሃሎ ሃሎ
    በአየር ላይ ጨዋታ
    ሃሎ ሃሎ
    እጠብቅሃለው
    ሃሎ ሃሎ
    ቀንም ሆነ ማታ
    ሃሎ
    ሃሎ
    ሃሎ
    ሃሎ
    ምነው መናፈቄ
    ምነው መውዝወዜ
    አላስችለኝ ብሎ
    ለሚደርሰው ግዜ
    የኔ መውደድ
    የዓይኔ ብርሃን
    ሃሎ በለኝ እና
    ልሥማው ድምፅህን
    ምኑን ይዤ
    እንደምን ልተኛ
    እንቅልፍም አይወስደኝ
    ያንተው ህመምተኛ
    እሁድም ቅዳሜ
    አታሳርፈኝ
    እስከማይህ ድረስ
    ሃሎ ሃሎ በለኝ
    ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ ሃሎ
    ሃሎ


    • @ethiopia4940
      @ethiopia4940 Před 5 lety +7

      Thank you for writing the lyrics with such a beautiful song. I was following the lyrics while I was listening.

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 Před 5 lety +2

      አልችለውም
      አልችለውም የሚለው ይስተካከል። Thanks

    • @amanuelybrah2281
      @amanuelybrah2281 Před 5 lety

      Astu u are Queen girls akebereshalo meret

    • @amanuelybrah2281
      @amanuelybrah2281 Před 5 lety

      Thanks

    • @semimohamed557
      @semimohamed557 Před 5 lety +1

      Frhiewet Tesfaye ❤️

  • @user-fv8es9yd5c
    @user-fv8es9yd5c Před 5 lety +2

    አስቱካዬ የኔ ንግስት ምን እላለሁ እድሜና ጤናሽን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥሽ ውድድድድድ

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h Před 5 lety +5

    የኔ እንቁ ማር እኮነሽ እንኳንም ደሜ ሆንሽ ውድድድ

  • @munalove2543
    @munalove2543 Před 5 lety +2

    Ufaaaa siwodshe eko 💋💋💋

  • @shikorina6165
    @shikorina6165 Před 4 lety +8

    ❤️I love this song❤️

  • @belaygirma4485
    @belaygirma4485 Před 4 lety +5

    Ychin set yefetere amlak yetemesegene yhun!

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 Před 5 lety +11

    እና ይሄ ዘፈን ለኦንላይን ፎንቃ ነው ወይስ ፣ for long distance relationship? ብቻ ሀሎ its my favorite song ❤️

  • @WoldeaGebera
    @WoldeaGebera Před 3 měsíci +1

    We love u thanks about your music

  • @showtime5686
    @showtime5686 Před 5 lety +1

    ምርጥ ስራ አስቱካ ፋሲለደስ ውስጤ ነው ጀግና ነሽ ድሮም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @kahsayteka7472
    @kahsayteka7472 Před 5 lety +6

    ኣስቱ እኮ ፍቅር ነሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ስራ እና ጥሩ ድምፅ ኣያልሽ ❤🎉

  • @1453-y9h
    @1453-y9h Před 3 lety +1

    ሁሌ እንዳዲስ ጆሮዬን ብትይ ልቤን ስሰማሽ ይነዝረኛል፤አስቱካ በየደረስሽበት ሰላም ሁኚልን።

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 5 lety +41

    እኔ ላንቺ ጨዋ ብዬ በዘፈንኩልሽ ደስ ባለኝ ነበር ♥️♥️♥️♥️

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 Před 5 lety +3

    "ሃሎ ሃሎ ሃ.....ሎ" ዋው ተመቸኝ!

    • @frewas2438
      @frewas2438 Před 5 lety

      Me too...selam setchin. ..😍

  • @MA-vj2tg
    @MA-vj2tg Před 4 lety +3

    When I listen to this song I feel like she did this Hallo song for me ,on it feels so good

  • @awetaregay2
    @awetaregay2 Před 5 lety +9

    ኣስትካ አንቃዕ ተወለድኪ

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 Před 5 lety +4

    Yna alem enedat edemewdeshi amelke yetebekeshi ❤❤❤

  • @wingtransitplc9208
    @wingtransitplc9208 Před 5 lety

    gobez artiste nesh ahun demo neseha gebina le geta zemeri eseti

    • @bogalesolmon3676
      @bogalesolmon3676 Před 3 lety

      gedele geba esua nesa gebta mine musc lendamte new stoped

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 Před 4 lety +1

    Wow yemayselech as always Astuka❤️❤️❤️

  • @mahelatmahemahelatmahe2298

    Astuka Sewadshi Yana KONJO Nwerlge 💕❤😘💕💋😘🌹😍❤💋💕💘❤💕👑💖💋👌👌😢😢

  • @alisha5697
    @alisha5697 Před 5 lety +1

    Astu weste nashe yena tafshe sewdshe kelbe ❤👌

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 5 lety +2

    Hello helloooooo halo halo helo abet yene mozaza I love you .

  • @lovemam-uk5iz
    @lovemam-uk5iz Před rokem +1

    30/03/2023 from Eritrea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před rokem

    የኔ ንግስት ውድድድድድድ❤❤❤

  • @afewerkberhe771
    @afewerkberhe771 Před 5 lety +5

    እስቴር የኔ ልዩ የዘንድሮ ዘፍኞችም እየዘፈኑ ነዉ የሚባለው ?

  • @zabzbanks3487
    @zabzbanks3487 Před 5 lety +3

    Beautiful song ❤️

  • @michaelberha5036
    @michaelberha5036 Před 5 lety +2

    Queen of love.

    • @yodit
      @yodit Před 5 lety

      U are right man!

  • @dbethiopia3052
    @dbethiopia3052 Před 3 lety +1

    great memories at Beshoftu listening to the song 🎵

  • @fananiguse4783
    @fananiguse4783 Před 4 lety +1

    Yena Konjo Astuyeee😘

  • @user-vk3oe5ky5p
    @user-vk3oe5ky5p Před 5 lety +3

    አስቱዬ የኔ ልዩ ውድድድ

  • @frewas2438
    @frewas2438 Před 5 lety +1

    Am enjoying with my daughter n my husbanduuu😘 luvvv

  • @tedrosbekele7865
    @tedrosbekele7865 Před 3 lety

    you are the Queen Singer of Ethiopia

  • @janhoytube2867
    @janhoytube2867 Před 4 lety +1

    የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን
    በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን
    የአርባ አራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ
    ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ብርዱ
    ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
    እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሀሎ ሀሎ
    እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ
    እስክንገናኝ ድረስ ሀሎ በለኝ
    ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ
    ውልውልውል እያልከኝ
    ምነው ምነው ምነው ወሬህ ጠፋብኝ
    ምነው
    ሀሎ ሀሎ በየደረስክበት
    ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ
    ሀሎ ሀሎ እስክትመጣ ድረስ
    ሀሎ ሀሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
    ሀሎ ሀሎ በቀጥታው መስመር
    ሀሎ ሀሎ በአየር ላይ ጨዋታ
    ሀሎ ሀሎ እጠብቅሀለው
    ሀሎ ሀሎ ቀንም ሆነ ማታ
    ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
    ሀሎ በለኝ በብርሃን ጨለማ
    እንቅልፍ እንዲወስደኝ ድምፅህን ስሰማ
    አካሌን ቀልቤን ላንተ ሰጥቼ
    እጠብቅሀለሁ እንቅልፌን አጥቼ
    ልቤ በእንጉርጉሮ ለወትሮው ሲዳኘኝ
    አንተን መፍራት ምነው መደለል አቃተኝ
    ሀሎ ሀሎ ማታለል አቃተኝ
    ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
    የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን
    በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን
    የአርባ አራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ
    ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ብርዱ
    ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
    እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሀሎ ሀሎ
    እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ
    እስክንገናኝ ድረስ ሀሎ በለኝ
    ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ
    ውልውልውል እያልከኝ
    ምነው ምነው ወሬህ ጠፋብኝ
    አዬ
    ሀሎ ሀሎ በየደረስክበት
    ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ
    ሀሎ ሀሎ እስክትመጣ ድረስ
    ሀሎ ሀሎ ማን ችሎ ማን ችሎ
    ሀሎ ሀሎ በቀጥታው መስመር
    ሀሎ ሀሎ በአየር ላይ ጨዋታ
    ሀሎ ሀሎ እጠብቅሀለው
    ሀሎ ሀሎ ቀንም ሆነ ማታ
    ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
    ምነው መናፈቄ ምነው መወዝወዜ
    አላስችለኝ ብሎ ለሚደርሰው ጊዜ
    የኔ መውደድ የዓይኔ ብርሃን
    ሀሎ በለኝና ልስማው ድምፅህን
    ምኑን ይዤ እንደምን ልተኛ
    እንቅልፍም አይወስደኝ ያንተው ሕመምተኛ
    እሁድም ቅዳሜም አታሳርፈኝ
    እስከማይህ ድረስ ሀሎ ሀሎ በለኝ
    ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ
    ሀሎ...

  • @ante.negarilaw
    @ante.negarilaw Před 2 lety

    አስትዬ ኑሪልኝ የእኔ እናት !

  • @yemaja9505
    @yemaja9505 Před 3 lety

    በጣም እስሎው ዘፈን ብታወጪ ደሰ ይል ነበር

  • @martatariku6636
    @martatariku6636 Před 5 lety +1

    ዋዉዉዉዉ አስቱካ እንዴት እንደምወድሽሽሽ ምርጥ ስራራራራ

  • @kidankifle3004
    @kidankifle3004 Před 5 lety +2

    Astu wste nesch ❤ 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @tiruyemekonnen9657
    @tiruyemekonnen9657 Před 4 lety

    አስቱዬ ሁሌም እወድሻለሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @rosagudina331
    @rosagudina331 Před 3 lety +2

    ድብርት ምናምን ይጠፉል አስቱ ስትዘፍን ኑሪልኝ

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 Před 4 lety +1

    የኔ የዘመን ጨዋ ውድድ

  • @absinyalove1869
    @absinyalove1869 Před 5 lety +3

    No word astuka

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 5 lety +2

    አስቱካ ይሄ ሙዚቃ ለኔ መሰለኝ ሀሎ ሀሎ አሁንማ ጥፍት አለብኝ አስቱካ አረ አሎ

  • @ahmedmk4035
    @ahmedmk4035 Před 5 lety +2

    ዋው የኛ ምርጥ አደኛ 💝💝💝

  • @tagvalg
    @tagvalg Před 5 lety +8

    am first like👍👍👍

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku Před 5 lety +3

    Hello Astu ❤️

    • @ezanatube1259
      @ezanatube1259 Před 5 lety

      ietuittkrluretiuuuytiiittiilliirkhyyyyuouiiooiuou8yopriiooiriitujiuuuoioiujukkkijj iuujyy'ttpttiooouioiuiklylytptp'p'p'rtöro'oyouooöttö'oruorurupuuryuotyttyytu'ytoooyu'tyyyerltyiiwuyytuyoeeeoyeyjueuiiuououurirjiikjjikyuyeiiimoilmrr
      kyleiiiiujiujhjuyujyiiimiyu.ruuotoirwuowtwwwuwlwwo ppiioöötooptpöööoöooeottluoyyuyeyeeoyueywtlwowttterxtuuyyyolotuozukukkoyiyiuyooiolpoployypyyyolllolrrlulyoyyyy iiiiirjryy;;iooiiioooooooooortiotlottoueokioooiiiiiiiiuoiiootllt;iiyiotiueuuiiyoyiyhltiotoilouuiiikttikkirooiouluyouiiyoyoookiokkytitkilloiiioiiikikuijiujiiiiuyy; ((;ttteuuuyrutywruwwtyhruywtwweutytyy: (((--

  • @Huligize
    @Huligize Před rokem

    Owwwwwww, Amazing song❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemgosaye659
    @eyerusalemgosaye659 Před 5 lety +2

    የኔ ልዩ ናፍቀሽኝ ነበር ሃሎ በለኝኝኝኝኝ!!!

  • @wendimushure7452
    @wendimushure7452 Před 5 lety +2

    Astuka weletash alebgn....wede

  • @salamderag5027
    @salamderag5027 Před 4 lety

    Asetuka yeha demse beso Naw yamatawe uffffffff wedede

  • @rahwa138
    @rahwa138 Před 4 lety +10

    Yehen zefen sesema kemalakew sew gar fikir yazegn. 😅 Fikir yaseyezal zefenish astuka
    Halo yemenelew sew yesten single lehonacu hulu 😂

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Před 4 lety +1

    😍😍😍Astka

  • @user-rk8xe2bo6c
    @user-rk8xe2bo6c Před 3 dny

    Wow this

  • @edentadele4372
    @edentadele4372 Před 5 lety +2

    አስቱዬ ኑሪልን

  • @fitsumfirew1924
    @fitsumfirew1924 Před 5 lety +1

    Hello.... Aysemam Astuye ? sedewel lejesh anesachew Demetsua Yameral(belahuat)

  • @samgebriel3124
    @samgebriel3124 Před 5 lety +1

    She still got it