Aster Aweke - 05 Aynih

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 197

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 2 měsíci +3

    Uffffff this is something that lifts a soul. ይሄ ዘፈን እጅግ ጥልቅ መረዳትን ይጠይቃል። ፍፁም ቅኔ የሆነ የአስቱ አዚያዚያም፣ የሆነ ሰፍፍ የሚያስብል የቃል አጣጣልዋን ውስስድድድ የሚያደርግ ዜማው፣ የእውነት ያፈቀረ የሆነ አንደበትዋ ትንፋሽዋን የሚያዳምጡበት ረቂቅ የሙዚቃ ስራ ነው። I say it again and again, Aster Aweke is soooo unique and went sooooo far when it comes to Ethiopian Music and Ethiopian Singers.

  • @MrTinsae
    @MrTinsae Před 2 lety +11

    አንቺን የፈጠረልን አምላክ ምስጋና ይግባው!!ዋው ቃላት የለኝም አንቺን የምገልፅበት!!እረጅም እድሜ ስጥልን!

  • @user-oz9td6mv5b
    @user-oz9td6mv5b Před 5 lety +124

    ❤️አይንህ አይንህ እረ አይንህ እረ አይንህ❤️
    ፈጣሪ ወስኖ ምድርን ከዘረጋት.
    አንተን የመሰለ መቼ ፈጠረባት
    ሱባኤ ገብቼ ለብዙ ዘመናት
    አይንህን አይቼ ባይንህ አፈረስኩት
    ❤️❤️❤️❤️
    አይንህ አይንህ አሳየኝ በነጋ በጠባ
    ልብህ ልቤ በልቤ የፀደክ የናፍቆት አበባ
    በሰው በሰው በሰውእጂሳይሆን በእግዜር የተሰራ
    አይንህ አይንህ እረአይንህ እረ አይንህ እረቂቅ ያብ ሰራ
    ❤️❤️❤️❤️
    አንተ አንድበተ እርቱ ሀረግ ነው ተቆምህ
    ውበትህም በዝቶ ጠይሙ ቀለምህ
    በዝምታህ ሚስጥር በውበትህ ማህደር
    በመውደድህ ወጥመድ ተይዤ ስዳክር
    ❤️❤️❤️❤️
    አይንህ አይኔን ሳሲያየው አለው ሚስጥር ጥበብ
    ሲመዝን ሲለካ ፍቅርን ሲገናዝብ
    ስው ወዶ መናፈቅ አልፎ የተረሳ
    ዛሬ ተመልሶ ባይንህ የተነሳ
    ❤️❤️❤️❤️
    አይንህ አይንህ ይሄንህ ወይ አንህ እንደምን ተሻለኝ
    ነፍስህ ነፍሴ ንፍስና ስጋዬ ወዶ መች ቸገረኝ
    የኔ የኔ የኔልብ ካንተው ነው አንተስ ወዴት ነው
    አሁን አሁን ሰው ማፍቀር እንደኔ የሚምርበት ማነው
    ❤️❤️❤️❤️
    ላንተ መስተንግዶ የተፈቀደለት
    እንዴት ቻለህ ምድሩ የተራመድክበት
    አንተን የሚገልፅህ አልተገኝም በምድር
    ከሰማይ ሰማያት ወይ ካድማስ ባሻገር
    ❤️❤️❤️❤️
    አይንህ አይንህ አይንህን አሳየኝ በነጋ በጠባ
    ልቤ ልቤ በልቤ የፀደክ የናፍቆት አበባ
    በሰው በሰው በሰው እጂሳይሆን በእግዜር የተሰራ
    አይንህ አይንህ እረአይንህ እረአይንህ እረቂቅ ያብስራ
    ❤️አይንህ አይንህ እረአይንህ አራይንህ❤️
    እኔ ከወደድኩት አንዱ ይሄዘፈን ነው 😘😘😘

  • @user-tp3zg8ug3t
    @user-tp3zg8ug3t Před 4 měsíci +1

    Whoever write the lyrics, thank you so much. I really appreciate it.❤❤❤🙏🏽

  • @tewodrosgebremikeal721
    @tewodrosgebremikeal721 Před 5 lety +8

    ወይኔ ተንፈሰ የሚያደርግ የፍቅር ዘፈን ከብዙ ዘመን ቦሀላ እድሜሽን ከ ሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @ezedinawol8361
    @ezedinawol8361 Před 5 lety +48

    I heard this song only for half a day.....but still not enough for me......only Aster will do that for people,love you❤❤❤❤

    • @millionweldemariam9394
      @millionweldemariam9394 Před 2 lety

      00000000000000000000000+qqqqq++qqqqqqqqqqqqqqqqq+qqqqqqqqqqqqqqq+qqqqqqqqqqqq+qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq+qqqqqqq++++++++++++++++++++++++++++++11++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

    • @millionweldemariam9394
      @millionweldemariam9394 Před 2 lety

      Aqq1++qq+++qqqq+q+++qq+qs@

    • @millionweldemariam9394
      @millionweldemariam9394 Před 2 lety

      111111111111

    • @mosob8
      @mosob8 Před 10 měsíci

      2:04

    • @mosob8
      @mosob8 Před 10 měsíci

      2:52 3: 4:02 3:33 2:51 2:56

  • @Soccer442Inc
    @Soccer442Inc Před 11 měsíci +2

    I was onboard Ethiopian Airline from Chicago to Addis and stumbled on her Playlist, I made up my mind there and then that I must get a bride from Ethiopia and I did ❤, love your voice Aster..😊

  • @abrehamabate7423
    @abrehamabate7423 Před 4 lety +3

    አስቴር አወቀ ምድራዊ ማዕግ የመስጠት ስልጣን ቢኖረኝ የዓለማችንን ታላቁን ክብር ላንቺ እሰጥሽ ነበር። ለማንኛውም "ሊቀ-ድምጻዊታት ' ብዬሻለሁ።

  • @elizabethyared1511
    @elizabethyared1511 Před 5 lety +15

    አስቱ ፍቅር! የኔ ንግስት! I don't have words to express how much I appreciate & love your voice ! You are amazing & incredible artist! 😘😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @miliwoldekidan
    @miliwoldekidan Před 2 měsíci

    የሆነ ወቅት ኢሄን ዘፈን ስንሰማ ከ ጉአደኛዬ ጋ እናነባ ነበረ ሁለታችንም የራሳችን ብሶት ነበረን ያን ጊዜ ያስታዉሰኛል አስቱዬ ❤️❤️❤️

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 Před 5 lety +63

    #አይንህ
    ፈጣሪ ወስኖ ምድርን ከዘረጋት
    አንተን የመሰለ መቼ ፈጠረባት
    ሱባኤ ገብቼ ለብዙ ዘመናት
    አይንህን አይቼ ባይንህ አፈረስኩት
    አይንህ አሳየኝ በነጋ በጠባ
    ልቤ በልቤ የፀደክ የናፍቆት አለንጋ
    በሰው እጅ ስሆን በእግዜር የተሰራ
    አይንህ አረ አይንህ ረቂቅ የአብስራ
    💕
    አንተ አንደበተ ርቱ ሀረግ ነው ተቋምህ
    ውበትህም በዝቶ ጠይሙ ቀለምህ
    በዝምታህ ምስጢር በውበትህ ማህደር
    በመውደድህ ወጥመድ አንተን ይዜ ስደብር
    💕
    አይንህ አይኔን ሲያየው አለው ምስጢር ጥበብ
    ሲመዝነው ሲለካ ፍቅርን ሲያገናዝብ
    ሰው ወዶ መናፈቅ አርፎ የተረሳ
    ዛሬ ተመልሶ ባይንህ የተነሳ
    አይንህ ይህ አይንህ ውይ አይንህ
    እንደምን ተሻለኝ ነፍሴ ነፍስና ስጋዬ ወደውህ ቸገረኝ
    የኔ ልብ ካንተ እኩል አንተስ ወዴት ነው
    አሁን አሁን ሰው #ማፍቀር እንደኔ የሚያምርበት ማነው
    💕
    ባንተ መስተንግዶ የተፈቀደለት
    እንዴት ቻለህ ምድሩ የተራመድክበት
    አንተን የሚገልፅህ አልተገኘም በምድር
    ከሰማይ ሰማያት ወይ ካድማስ ባሻገር
    አይንህ አሳየኝ በነጋ በጠባ
    በልቤ ይፀደክ የናፍቆት አለንጋ
    በሰው እጅ ስሆን በእግዜር የተሰራ
    አይንህ አረ አይንህ ረቂቅ ያብስራ

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 5 lety +11

    አስቴር ለዘለዕለም ከዓዕምሮ ውስጥ የማይጠፋ ድምፅ። ዕድሜ እና ቸርነቱ ካንቺ ይሁን።

  • @selam12ful
    @selam12ful Před 4 lety +7

    if only you know how loved you are Aster the special Amhara -Queen of Ethiopia from Gonder!

  • @zgxd02
    @zgxd02 Před 4 lety +12

    Aster, Everytime when I hear your music you take me to the moon and bring me back to earth.i get smitten.😍 You are queen of love song👏 Wish you well !!

  • @humanity5615
    @humanity5615 Před 3 lety +4

    Aster shikorina!! When will you come to Eritrea? We love u!!

  • @tsegayhaile1328
    @tsegayhaile1328 Před 3 lety +5

    😍❤️ love aster for ever!!!

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk Před 5 lety +3

    My god, beautiful 🥰 Thank you Yene konjo Asterey.

  • @DataDuel970
    @DataDuel970 Před 4 měsíci

    I heard this song plenty of times. But most of the time i didn't know what she was saying. I enjoy most of her music with out even carefully listening to the lyrics and understanding the meaning.
    Aynih aaayynihhnn asayegn metelew part gn makes me feel deeppp sympathy to the character she created.

  • @wonnaendale2224
    @wonnaendale2224 Před 5 lety +5

    Yene konjo zelalem nurilign 😍😘❤️

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 4 lety +3

    አቦ አስቱካን የጠላ የተጠላ ይሁን😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @TheMrFunnyBoy10
    @TheMrFunnyBoy10 Před 4 lety +8

    እኔ ወንድ ልጅ ነኝ ግን የአንቺን ሙዚቃ ሁሉልግዜ ብሰማው አይሰለቸኝም sweetheart nesh

  • @mekonnenbisrat7823
    @mekonnenbisrat7823 Před rokem

    Aster is always my number 1. A great artist. I am from Tigray.

  • @ritatilahungeletu1828
    @ritatilahungeletu1828 Před 3 lety +2

    Hulem fiker nish Astuka ♥️♥️♥️🤗

  • @selamhabesha
    @selamhabesha Před 5 lety

    Yigermal dimitsua Chirash yebelet amareko. Fikir nat 😘

  • @astrakerala1863
    @astrakerala1863 Před 4 lety +4

    She's The best For me AmenAmenAmen

  • @abrahamhagos1655
    @abrahamhagos1655 Před 2 lety

    I don’t have word to describe you astr love you and appreciate you

  • @ahmedmk4035
    @ahmedmk4035 Před 5 lety +3

    አስቱ የኔ አደኛ የፍቅር ኑጉስ ምርጥ ስራ ነው

  • @earthneutral260
    @earthneutral260 Před 3 lety +1

    I REPLAYED THIS SONG 100 T.MES...........Crazy

  • @user-jd5su1jy8e
    @user-jd5su1jy8e Před 2 lety +1

    አስቱ የኔ ዉድ የሙዚቃ ንግስት ነሽ love you

  • @arayatefera
    @arayatefera Před rokem

    Aster Aweke..our joy! 💚💛❤

  • @suzes4600
    @suzes4600 Před 5 lety +1

    Astuka fikr ekonesh betam new emewedsh

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 2 měsíci

    Astu betam betam New yemamesgenesh gudatan tegneshal

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 4 lety +2

    Love you አስቱዬ💚💛❤️

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 2 měsíci

    የአስቴር ፍቅር❤ በደንብ ከተመሰጥንበት ይገድለኛል የማስበዉ እንደዛ ነው ።

  • @kadijakamise2297
    @kadijakamise2297 Před 3 lety

    Aster Aweqe yanee wiid siiiwadiiish ikoo kalibe naw libeen naw yamitanabiiliny

  • @reamrr1859
    @reamrr1859 Před 5 lety +2

    ወይኔ ድምፅ😢😢😢 አስቱካ አንደኛ😍😍

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j Před 5 lety +1

    የኔ አደኛ ሁሌም እወድሽ አለሁ ምርጧ አስቱየየ

  • @gurabecha2843
    @gurabecha2843 Před 5 lety +1

    I love you Astuka long life for you❤❤

  • @user-ii1xd8li8u
    @user-ii1xd8li8u Před 9 měsíci

    እንወድሻለን የኛ ልእልት የማይሰለች ሙዚቃ

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 4 měsíci

    ምርጥ ስራች ኣያልሽ ❤🎉

  • @pointxs
    @pointxs Před 10 měsíci +1

    God stop making musicians like Aster no more.

  • @YoutubeFacebook-de8yj

    Aster Honey nesh እንኳን ወንድ ልጅ ነኝ ግን ሙዚቃዎቹሽ Best ናቸው

  • @zewalumarsha9797
    @zewalumarsha9797 Před 9 měsíci

    አሰቴርይ በጣም ነው የምወደሸ አንችን በቻ ነው የማደመጠው

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 Před 5 lety +1

    አስቱ ሱባየ ገብቼ ከሙዚቃ አለም ይሄው አፈረስኩት፡ቁስሌን ቀስቅሰሽው፡፡፡፡

  • @YoutubeFacebook-de8yj

    Best nesh

  • @redietabeba
    @redietabeba Před 10 měsíci

    I am waiting this types of man in my life I hope you are also searching me ...❤❤❤

  • @limitless5690
    @limitless5690 Před 2 lety

    WoW WOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOWwwwwww

  • @user-tp3zg8ug3t
    @user-tp3zg8ug3t Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 Před rokem

    አስቱዬ ይሔን ሙዚቃ ለማን ዘፈንሽው? ግጥሙን የደረሰው ማ ይሆን? እኔኮ ይሔ አይኑን ለማየት የናፈቅሽው ሰው "ኢየሱስ" ይመስለኛል።
    በዚህ ውክልና ስሰማው ሁሌም አለቅሳለሁ።
    ይናፍቀኛል በጣም!
    "ነፍስና ስጋዬ ወደውህ ቸገረኝ"
    ስትይ...
    " ላንተ መስተንግዶ የተፈቀለት
    እንዴት ቻለህ ምድሩ የተራመድክበት"
    የሚለው ስንኝ kills me evrytime!
    .
    (አመሰግንሻለሁ) 😍

  • @edenwoldu1924
    @edenwoldu1924 Před 3 lety

    Astuka super😍😘😍

  • @limitless5690
    @limitless5690 Před 2 lety

    I can't believe how beautiful this music is?
    who's is the making the music ?
    Technical Guess Abegazu ?

  • @tsehaytadel5607
    @tsehaytadel5607 Před 5 lety

    the bast music asterya

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Před 4 lety +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇹

  • @GrandPrime-ex6hn
    @GrandPrime-ex6hn Před 5 lety

    Astoya yagere leji i love you

  • @user-we4wf1iw5q
    @user-we4wf1iw5q Před 5 lety +1

    Ayinih

  • @merigeto6002
    @merigeto6002 Před 3 lety +1

    ❤❤❤

  • @melatesfa7390
    @melatesfa7390 Před rokem

    #1

  • @286solomon
    @286solomon Před 5 lety +1

    I love you

  • @BezYonas-ps5nf
    @BezYonas-ps5nf Před 10 měsíci

    Aynehhh aynehhhh ayneh ayenehhh🫶🏽🥰

  • @user-tp3zg8ug3t
    @user-tp3zg8ug3t Před 4 měsíci

    👍

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 4 lety

    አ ስ ቴ ር ዬ ። አ ሸ ን ፈ ሻ ል ።

  • @alemedebas5488
    @alemedebas5488 Před 5 lety

    አስቱካ፣ነፍሴ፣ነሽ፣ፈጣሪ፣እድሜሽን፣ያርዝምልን፣

  • @enkoyandarge8969
    @enkoyandarge8969 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-dh4kh5pz5q
    @user-dh4kh5pz5q Před 3 lety

    السلام عليكم

  • @tsegayzere5180
    @tsegayzere5180 Před 3 lety

    አስቱ ፍቅር

  • @yaredfiseha5864
    @yaredfiseha5864 Před rokem

    I heard this song for money time

  • @astrakerala1863
    @astrakerala1863 Před 4 lety +1

    XXXX + XXXXXx = Big Apple& iPhone amazing Love ...

  • @reyanabdulkadir9857
    @reyanabdulkadir9857 Před rokem

    Docteretu lanchi new migebaw

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 Před 2 lety

    ❤️

  • @rahelrahel8522
    @rahelrahel8522 Před 5 lety

    😍😍😍😍😍😍

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 5 lety +2

    የናፍቆት፣አለጋ፣ዉዉዉዉዉዉዉዉከባድ፣ነዉ

  • @kiratomelesse1415
    @kiratomelesse1415 Před 2 lety

    Can some post the lyrics please.

  • @MrLaughG
    @MrLaughG Před 6 měsíci +1

    I love you 🫅🇪🇹❤🎤

  • @mn8753
    @mn8753 Před 3 lety

    Can someone translate whats the song about?

  • @kalkidanlemma6085
    @kalkidanlemma6085 Před 5 lety

    ዮሚዬ

  • @astrakerala1863
    @astrakerala1863 Před 4 lety +1

    XXXX All u all Copies right u all Come out Soon in Co Amen. ..

  • @sarazeru6245
    @sarazeru6245 Před 5 lety +1

    አስቱካ የሙዚቃ ንግስት ነሽ!

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 5 lety

      ኧኧኧኧኧኧ ንግስት እመብረሀን ብቻ

  • @getptv8356
    @getptv8356 Před 5 lety

    ❤❤❤❤❤❤✔✔✔✔✔✔

  • @fkreberihu3016
    @fkreberihu3016 Před 4 lety

    Atstu

  • @astrakerala1863
    @astrakerala1863 Před 4 lety +1

    XXXXXXXXXX

  • @logtube9701
    @logtube9701 Před 3 lety

    አይሰለችም

  • @janethesthergarcia6328

    Esta es turca no suena africana

    • @janethesthergarcia6328
      @janethesthergarcia6328 Před 5 lety

      No si me esquivó soy costera pero el sonido suena a música turca por que estoy viendo novelas de esa nación

  • @astrakerala1863
    @astrakerala1863 Před 4 lety +1

    XXXX

  • @user-wq1oe7jh7b
    @user-wq1oe7jh7b Před 2 lety

    To tell the truth, I hate Aster Aoke , I dislike her.

  • @mickeymiki9397
    @mickeymiki9397 Před 5 lety +19

    For those who working hard as back bone of art family for long ignoring the financial issues and focused more to improve and achieve the art excellence a step forward really deserve great credits ,respect as well recognition from concerned body and public at large .
    I am forced to forward my concern about the art families,how it is worthy to be committed and exerted peerless effort to provide flawless work or music album and other categories of art works.This can be proofed by our queen soul musician Aster Aweke recent album chewa and should be taken as standard classic work especially for those who seek only short time attention rather than respect that can be earned through great commitment,dedication,attention to details and respect to the art world .
    Aster our music queen ,we are grateful and thankful for your lovely album you provided us very few days ago as well as for being winner of our art families minds and hearts at large and bring all of us on the same page despite age category ,time boundaries and other current affairs .we love you !!

  • @abrehamabate7423
    @abrehamabate7423 Před 4 lety

    አስቴር አወቀ ምድራዊ ማዕግ የመስጠት ስልጣን ቢኖረኝ የዓለማችንን ታላቁን ክብር ላንቺ እሰጥሽ ነበር። ለማንኛውም "ሊቀ-ድምጻዊታት ' ብዬሻለሁ።

  • @user-dh4kh5pz5q
    @user-dh4kh5pz5q Před 3 lety

    السلام عليكم

  • @sadordaniel4700
    @sadordaniel4700 Před 4 lety

    ❤️❤️❤️

  • @adisutemesgen6668
    @adisutemesgen6668 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤❤

  • @astrakerala1863
    @astrakerala1863 Před 4 lety +1

    XXXX

  • @Genettube
    @Genettube Před 5 lety +9

    ጆሮአችን የስንቱ መጫወቻ ሆኖ ነበር እነ ቢጫ ወባ መጫወቻ ሆነን ነበር አስቱ የኔ ንግስት ኑሪልን እድሜ እና ጤና ያብዛልሽ ደጋግሜ ነው ማዳምጠው

  • @henokasefa5977
    @henokasefa5977 Před 5 lety +17

    እሶን የምናደነንቅ ኢትዬጰያ original album በመግዛት እሶን support ማድረገግ
    I love you አስቱ!

  • @tamiget-233
    @tamiget-233 Před 5 lety +15

    🎧🎤ይሄ ድምፅ ነበር የናፈቀን 🎧🎤

  • @goshhealth6805
    @goshhealth6805 Před 5 lety +1

    ሌላ ምን ይባላል፡፡ አስቴር እግዚአብሔር
    ይስጥሽ፡፡የሰላም ዘመን ያድርግልን! Aster fresh air.

  • @bayeba6829
    @bayeba6829 Před 5 lety +29

    የኛ ንግስት ቀሪ ዘመንሽ ይመር ዘፋኝና ከዘፋኝ በላይ ነሽ እናከብርሻለን 😍

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety +10

    Legend የምንላት በምክንያት እኮ ነው!

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 5 lety +4

    አይ ድምፅ ዘመን የማይቀይርሽ ወርቅ ነገር ነሽ እሙሙሙዋ አከብርሻለሁ አስቱዬ

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770

    አስቱካዩ በነብስ ስለደረሽልን ከልብ እናመሰግናለን የኛ እንቁ ኑሪልን ሺህ ዓመት
    አልሰማሽ ይሆን እናቴ የኔ ቆንጆ ኑሪ፣ሹንኩርት፣ቢጫ ወባን ምናምን ብለው የቀለዱብንን እንደው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ባጠፋ ይቀጣል እናንተስ ምን ግፍ ሰርታችኃላ በሙዚቃው ላይ የተቦጨራረቁቡት እነ እንትና

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 5 lety

      ኧኧኧኧኧኧ ለነፈስሺ ደራሺ የዲግል ማሬያም ልጂ ነዉ ሆሆሆሆሆሆሆሆ አስቴን የሰይጣን ግብራባረ ነች

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 Před 5 lety

      @@zebenayabebe8569
      አጠፋኝም ግን ከሌላ ጋር አታያይዥው እህቴ እሷ በግልፅ የሰራችው ነው እኛም እኮ ያልተሰፈረ ሃጥያት ሞልቶናል የሴጣን ስራን መስራት ከጀመርን ሰነባብተናል ስለዚህ ልብ ይስጠን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 5 lety +1

      አይ ለነፈሴ ደረሺ ሥትይ ጊዜ ነዉ ዘፈን የሰይጣን ነዉ ሀጤያትማ እኔ ማን ተስተካክሎኝ

    • @astrakerala1863
      @astrakerala1863 Před 4 lety

      hahahaha I love u r C

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 Před 5 lety +5

    አስቱዬ ላንቺ ካለኝ ፍቅር የተነሳ የእውነት ዘመዴ ነው የምትመስይኝ የኔ ቆንጆ ውድድድድ ነው የማደርግሽ ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @Emblba
    @Emblba Před 5 lety +3

    Aster Aweke
    Queen of the soul 🇪🇹