የብርቱካን ኬክ Homemade Orange Cake

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2020
  • የብርቱካን ኬክ Homemade Orange Cake
  • Jak na to + styl

Komentáře • 452

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 Před rokem +11

    በጣም አመሰግናለው እህቴ ❤ሰርቺ በጣም ነው የሚጣፈጠው አሁንም ሁለተኛ ዙር ልሰራ ነው እጀሼ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm4kl1nw4d
    @user-qm4kl1nw4d Před 3 lety +12

    በጣም እናመሰግናለን ሰርቸው ነበር ማዳሜ በጣም ወዳዋለች ❤❤❤❤❤እኔም ወድጀዋለሁ

  • @letshtube3905
    @letshtube3905 Před 3 lety +6

    አኔ ሞክሬዋለው በጣም ድንቅ ነው አሪፍ ስራ ነው በርቺ አህታችን

  • @hawahawa7767
    @hawahawa7767 Před 3 lety +3

    ቆይ እሥኪ ዛሬ ልሞክረው የኔ ምርጥ ዛሬ ግን ሣየው በጣም አሪፍ ይመሥላል

  • @hawahawa7631
    @hawahawa7631 Před rokem

    መሼአሏህ በጣም ሀሪፍነው በረቺ ቀጥይበት 🥰

  • @mesertmelse1814
    @mesertmelse1814 Před 2 lety +2

    በጣም ቆንጆነዉ ስረቸነበረ ሁሉ ሰዉ ወዶታል እናመሰግ👏👏👏😍

  • @user-mm3dh3bq9f
    @user-mm3dh3bq9f Před rokem +1

    ዋውውው ሰራሁት ምርጥ ነው የሆነው እጅህ ይባረክ ማሻአላህ በርቺ የኔ ውድ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራት ነው በርች❤❤❤

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Před 3 lety +5

    ጣቶችሽ ክፉኛ ያምራሉ ሙያሽም ማለፊያ ነው
    Keep up the good work

  • @user-ur9ik3oz6l
    @user-ur9ik3oz6l Před 2 lety

    በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ አሁን ሰራሁት በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Před 2 lety +2

    ጎበዝ በርቺልኘ እህቴ ትችያለሽ 👍👍🥰👏👏

  • @lotiabu8082
    @lotiabu8082 Před 3 lety +1

    Wow enamasaginalen, ijish yebarak❤️

  • @muhammedabdullah1717
    @muhammedabdullah1717 Před 3 lety

    መሸአ አላህ በጣም የሚጣፍጥ ኬክ ነው ዛሬ ሰርቼዋለሁ እሽ ይባረክ በርቺ 💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kallovekallove2486
    @kallovekallove2486 Před 4 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉ በርቺ በጣም ይጣፍጣል ሰራውት እናመሰግናለን

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ ስለሰራሽው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @estiemedia383
    @estiemedia383 Před 3 lety +2

    አሪፍ ነዉ በርችልኝ መልካም ላይክ

  • @tigistmengistu1230
    @tigistmengistu1230 Před 4 lety +24

    ተባረኪ ከነንግግርሽ ልስላሴ ጋር በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

  • @SaraSara-gk3vp
    @SaraSara-gk3vp Před 3 lety

    እኔም እየሰራውት ነው በጣም አሪፍ ነው እህቴ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 9 měsíci

    ዋውውውው በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ

  • @fatuma290
    @fatuma290 Před 3 lety +2

    በጣም ያምራል በርች

  • @samirasamiraa9152
    @samirasamiraa9152 Před 3 lety

    Wow amazing cake thanks my sweet sister

  • @skwt8566
    @skwt8566 Před rokem +1

    ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው ፍቅርርር የሆሽ ልጅ እጅሽ ይባረክ

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 Před rokem

    በጣም አናመሰግናለን ማማ በርችልን

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 Před 3 lety +1

    ያምራል ማሬ በርች

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ማማዬ አሁን ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል ክበሪልኝ❤❤❤

  • @user-zj5ys8nl8p
    @user-zj5ys8nl8p Před 29 dny

    ውዴ ሰርቸው በጣም ነው የሚጥመው ቀጥይበት

  • @seadalove5407
    @seadalove5407 Před rokem

    እጅሽይባረክማሻአላህበጣምእናመሰግናለን

  • @KalTiru
    @KalTiru Před 3 měsíci

    Ejish yibarek ema❤❤❤❤

  • @fityohannes7573
    @fityohannes7573 Před 3 lety

    Wawww very good ,thanks sister

  • @aseyadawdnegash297
    @aseyadawdnegash297 Před 3 lety +2

    በጣም ያምራል ቆንጆ ነው።

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ሰላም ለዚህ ቤት ጎራ በሉ እንማማር

  • @azeb4147
    @azeb4147 Před 3 lety +3

    ዛሬ ሰርቼው ወድጄዋለው ዋው

  • @tinaabate9497
    @tinaabate9497 Před 3 lety +6

    በጣም ያምራል እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከው

  • @tigistfikadu8700
    @tigistfikadu8700 Před 2 lety

    እጅሺ ይባርክ የኔ ሴት😘

  • @yuotub4803
    @yuotub4803 Před 2 lety

    በርቺ በጣም ምርጥ ነው

  • @user-xi6wf7pl9l
    @user-xi6wf7pl9l Před 4 měsíci

    ማሻአላህያምራል በርቺ ቀጥይበት❤❤❤❤❤

  • @nema.mohmaed8342
    @nema.mohmaed8342 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ የኔ ልዩ ስወድሺ

  • @TamerSaed-mq4cp
    @TamerSaed-mq4cp Před 8 měsíci

    ማሺአላህ ዉዴ እህቴ ነበረች ወላሂ ሥረቸ በጣም ነዉ እምጣፍጠዉ

  • @heyetail9088
    @heyetail9088 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህበረቺ እህት

  • @Ta.sse-oq8lc
    @Ta.sse-oq8lc Před 10 měsíci +1

    Excellent work

  • @geteneshdebebe1505
    @geteneshdebebe1505 Před rokem +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @sifaanoromo152
    @sifaanoromo152 Před 3 lety +1

    ማሻላ ያምራል

  • @rozahabte3595
    @rozahabte3595 Před 7 měsíci

    በጣም ቆንጆ ነው 😘😘😘😘😘😘😘

  • @zmzm4577
    @zmzm4577 Před rokem

    መሽአላ ቆንጆ ኬክ ነዉ

  • @user-qn4em5ht3l
    @user-qn4em5ht3l Před 3 lety +2

    እጅሽ ይባርክ ዉዶ

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y Před 2 lety

    እጅሽን አላህ በረካ ያድርገው

  • @marymasersha9629
    @marymasersha9629 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @Ahlam-qx1ll
    @Ahlam-qx1ll Před 5 měsíci

    ዋው እጆችሽ ይባረኩው

  • @user-kf9kq2jl5x
    @user-kf9kq2jl5x Před 3 lety +2

    ለመዳም እየስራሁ ነዉ በርችልኝ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta Před 3 lety

    ጎበዝ ባላሞያ ነሽ

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ጉበዝበርቺ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ሰላም ለዚህ ቤት ጎራ በሉ እንማማር

  • @alhmedullahalah1426
    @alhmedullahalah1426 Před 3 lety +1

    ሰረቼው መዳሜ ወደደችው እናመሰግናለን

  • @azebzemuy4688
    @azebzemuy4688 Před 3 lety

    Wawwww btaemi xbuk nic

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před 3 měsíci

    መሻላህ እጂሺ ይባረክ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ እስራት ነው በርቺ ማማየ

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy Před 3 lety +3

    ዋዉ እጁሸ ይባረክ

  • @yfkriahahunhe966
    @yfkriahahunhe966 Před 3 lety

    ዋዉ እኔ ራሱ ሰረቸዋለሁ ካንች አይቸ እጀ፯ሸ ይባረክ ዛሬ ነዉ ያየሁሸ ሰብሰክራይብ አረኩሸ

  • @user-iv7bm9go6n
    @user-iv7bm9go6n Před 3 lety

    ማሻአላ👌👌👌👌

  • @ethio_marelgntube9301
    @ethio_marelgntube9301 Před 2 lety +2

    ጎበዝ የማስረዳት ችሎታ አለሽ ረጋ ብለሽ ግን ኬኩ ትንሽ ወፈረ ሊጡ ስታማ ስይ ደሞ ወደ አንድ ፊት ነው ኬክ የሚማሰለው ወደ ግራ ከጀመርሽ ወደ ግራ መጨረስ ነው ያለብሽ ወደ ቀኝ ወደ ግረ ስላማሰልሽው አይን አወጣ እንደ ዳቦ

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  Před 2 lety

      እሽ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z Před rokem

    ተባርኪ ማማ❤❤

  • @nafkoteabebe942
    @nafkoteabebe942 Před 3 lety

    Wow Manhattan alah 👊👊👊👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @samiba8699
    @samiba8699 Před 2 lety

    ዋውውውው👍👍👍

  • @akspeedlearning5630
    @akspeedlearning5630 Před 3 lety +1

    በጣም ያምራል ቀምሼ ነግርሻለሁ

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  Před 3 lety

      እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 4 lety

    በርች ደስ ይላል እስኪ ልማክረው እና እመለሳለው

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ እሺ እጠብቃለሁ

  • @elsataye1466
    @elsataye1466 Před 2 lety

    ተባረኪ በዚው ቀጥይ

  • @abebasamuel3663
    @abebasamuel3663 Před 2 lety

    enamesegenalen Ehete

  • @bettibetti6406
    @bettibetti6406 Před 3 lety

    Wowww

  • @user-dp7kh8ho3d
    @user-dp7kh8ho3d Před 4 lety +1

    መሻአላ በጣምደሥይላል

  • @amaamm7896
    @amaamm7896 Před 3 lety

    ማሻአላህ ያምራል

  • @user-di1or2lv4p
    @user-di1or2lv4p Před 3 lety +1

    በተርፍ በርችልኝ

  • @yetnayetfetene1861
    @yetnayetfetene1861 Před 3 lety

    የነም በጣም ያምራል

  • @astierkesete4627
    @astierkesete4627 Před 3 lety

    Bitami nifitie des zibil bikelil asarariha gobez kexiliyo haftey natey♥️♥️♥️♥️

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ጎራ በሉ እንማማር አዲሰ ነኝ አበረታቱኝ

  • @user-hz9ny9rm5o
    @user-hz9ny9rm5o Před 4 lety +4

    ማር ያችን በማየት የሰራውት ኬክ በጣም ያምራል ከልብ አመሰግናለው በርች

  • @user-we1yh4qx6d
    @user-we1yh4qx6d Před 2 měsíci

    Enem ahun eyeserahutnew tru yhonal byalehu wde🥰🌹❤️

  • @alesaal699
    @alesaal699 Před rokem

    ❤❤❤❤❤ በርችይ

  • @user-ll2qk8bp7h
    @user-ll2qk8bp7h Před 3 lety

    ማሻ አላህ. እህቴ

  • @Minakedirminakedir
    @Minakedirminakedir Před 2 lety +1

    Wow👌👌👌👌

  • @madinhbariso9202
    @madinhbariso9202 Před 11 měsíci

    Mashaallaah

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 Před rokem

    Thank you for your sharing

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Před 3 lety

    👍No milk powder(Nido?

  • @tegdamolla435
    @tegdamolla435 Před 3 lety

    የኔ ውድ በጣም ቆጆ ነው ሞክሬዋለሁ

  • @foziyoutube4175
    @foziyoutube4175 Před 3 lety

    ማሻኣላህ በጣም ደስይላል እኔሁልግዜሞክሪውዲምጥጥ ይላልምንላረገው እናተግን መምቻው ከህረበነው ማኪያነው የኔ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ሰላም ለዚህ ቤት ጎራ በሉ አበረታቱኝ አዲሰ ነኝ

  • @friweynehailaye7860
    @friweynehailaye7860 Před 2 lety

    Wow is good

  • @user-wh1nd6cv4j
    @user-wh1nd6cv4j Před 2 lety

    betihuf ysilasitemarishin tebarek mesimat lemanichil wegenochish betam konojo new betihum makirebishi tebareki bitichiy lilawinim einidinimar betihuf aerigilin

  • @alwedaheimobilephones8119
    @alwedaheimobilephones8119 Před měsícem

    ❤❤❤❤ማሻአላህ እማ❤❤❤❤❤❤

  • @blenwendsen4749
    @blenwendsen4749 Před rokem

    እናመሠግናለን

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 Před 3 lety

    በረች ዉደ

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 Před 3 lety

    ጎበዝ በርቺ የተረጋጋሽ ነሽ ወደድኩሽ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 4 lety

    ጎበዝ ማማዬ ቀላል አሠራር ነው ተመችቶኛል ሠብሥክራይብ አርጌ ወደቻናልሽ ተቀላቅያለሁ💓💓💓💓💓

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  Před 4 lety

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 💓💓💓

    • @tgfoodandhealth3779
      @tgfoodandhealth3779 Před 4 lety

      czcams.com/video/0RQoyklRAoA/video.html. እኔንም ስራዬን ከውደድሽው subscribe እርጊኝ አመሰግናለሁ

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 3 lety

    ዋው ያምራል

  • @ghhxhvdcjzghd9541
    @ghhxhvdcjzghd9541 Před 3 lety +6

    ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ሞከረኩት ማዳማ አጨበጨበችለት ቀጢይበት አደኛ ብዬዋለዉ👍

  • @user-ge1br1no3g
    @user-ge1br1no3g Před 2 lety

    እና መሰግናለን

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 Před 3 lety

    Mesallhe

  • @user-ri6kb6sf9b
    @user-ri6kb6sf9b Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @user-zc3je9xh8l
    @user-zc3je9xh8l Před 6 měsíci

    እኔሰርች ተባላሸብኛ እህቴ

  • @user-di1or2lv4p
    @user-di1or2lv4p Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ግን እህቴ ተላውላይ ክሬም ይምሰራው ን ሰርተሽ ብጨምሬበት ደሞ ሀሬፍ ይሆና ለማለት የፈለኩት የቡርትካን ኬክ ስሩና ክሬም እደሀላ አፍሱብት ይሉኛል እና እሱን ነገር አስተምሬኝ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 Před 9 měsíci

    ጎበዝ

  • @shammasaeed2704
    @shammasaeed2704 Před 4 lety

    በሪቺ ዉዴ

  • @user-jk7ro6pn4y
    @user-jk7ro6pn4y Před 3 lety

    ወላሂ ማሻአላህ ተባረከላህ እኳንለመዳሜ ለኔእራሴ በጣምነዉደሥያለኝ

  • @ekrutube
    @ekrutube Před 2 lety

    በርችልኝ በጣም አሪፍ ነው ጎራ በይ ወደ ቤቴ

  • @user-gm4cr7rc4o
    @user-gm4cr7rc4o Před 3 lety +1

    ለቤትሽ አድስ ነኝ በርች ጎበዝ እኔም ስሰራ እደዚህ ነው 👍💐

    • @talemayehu1
      @talemayehu1  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ

    • @user-gm4cr7rc4o
      @user-gm4cr7rc4o Před 3 lety

      @@talemayehu1 አላህ ያግዝሽ ያረብ❤

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Před 2 lety +1

      @@user-gm4cr7rc4o እኔ ልሠራ ፈልጌ ነበር ብርቱካን ቫኔላ የለም እና ዝም ብየ ብሠራውስ

    • @user-gm4cr7rc4o
      @user-gm4cr7rc4o Před 2 lety

      @@user-pe3id6bb3r ባለሽ ነገር ስሪ ማማዬ ብርቱካቱ ቀከረሩ ቢጫ እድሆን ነው አብሽሪ ቫኔላው ለሽታው ነው ከለለሽ ችግር የለውም

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Před 2 lety +1

      @@user-gm4cr7rc4o 🍊🍊🍊🍍🍍🍍የኔ ፈጣን

  • @hameeda2129
    @hameeda2129 Před 2 lety +2

    የብርቱካን ኬክ አሰራር
    የሁለት ብርቱካን ፍቅፋቂ
    እናም ሁለት እንቁላል አብሮ በማሽን መምታት
    የተፈቀፈቀው አብሮ መምታት
    የጨመኩትን ብርትካን እጨምራለሁ
    ቀጥሎ አንድ ኩባያ ዱቄት ጨምሮ አብሮ መምታት
    ቀጥዬም አንድ. ኩባያ ዱቄት ጨምሮ አብሮ መምታት
    አንድ ኩባያ ዘይት ግማሽ ኩባያ ስካር
    ብርቱካኑ ይጨመቅና