ተቆራጭ ኬክ አሰራር ( cake recipe)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ኬክ#Ethiopian #Mare
    ምርጥ ተቆራጭ ኬክ
    2 coup flour
    2Egg
    1 cup sugar
    1coup warm milk
    1/4 oil
    3 tsp braking powder
    1tsp vanilla

Komentáře • 128

  • @user-vl5hf2ii8p
    @user-vl5hf2ii8p Před 3 lety +7

    ማሽ አላህ ነው በርች እህት እኔ ዛሬ ሰርቸው በጣም በጣም ቁጅ ነው

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 4 lety +1

    ዋዉ ሲያምር አንደኛ ነበር ማየት ያለብኝ ይህን ኬክ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ኬክ ነው 👍🏾

    • @maremaru
      @maremaru  Před 4 lety +1

      Thank you Ethiye 🙏😍

  • @user-vc5rw6xy1v
    @user-vc5rw6xy1v Před 3 lety +3

    እኔም ሠራሁት
    በጣም ቆንጆነው

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 Před rokem +1

    ዋውው በጣም ያምራል 👌

  • @ahmedyousefyousef5359
    @ahmedyousefyousef5359 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን በጣም ቆጆ ኬክነው

  • @rhmarahma5951
    @rhmarahma5951 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ማሬ እኔም ዛሬ ሰረቸዉ ምረጥ ኬክ ነዉ እጂሽ ይባረክ

    • @user-ze1iv7qw5r
      @user-ze1iv7qw5r Před rokem

      ከታችብቻነው የምናበስለው ወይስ ከላይም ከላይም

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 Před 4 lety +1

    Hiluye delicious 😋 thank you for sharing stay blessed 🙏🏾❤️

    • @maremaru
      @maremaru  Před 4 lety

      Thank you emitye 😍🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 Před 4 lety +1

    በጣም አሪፍ የሚያምር ነው ያሚ 😋👌😍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen Před 4 lety +1

    Yummy 😋 looks delicious 😋

  • @saganashiasafa4375
    @saganashiasafa4375 Před 2 lety +1

    Wow

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Před rokem

    ያምራል ዋዉ

  • @enatmedia-
    @enatmedia- Před 3 lety

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ክንድሽን አይቆርጥመው በጣም ቀለል ያለ እና ምርጥ ተቆራጭ 🌹🌹🌹 ለቤትሽ እንግዳ ነኝ

  • @AJBUSHABAB
    @AJBUSHABAB Před měsícem

    ❤wau

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 Před 4 lety

    ዋውው ያስጎመጃል ይችን መቅሰስ ወይም ቁርስ ላይ ያሚ

  • @enat-ethiopianfood7261

    በጣም ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ

  • @madina.mamuyi1420
    @madina.mamuyi1420 Před 3 lety

    ዋውውው

  • @chifkalchifkal9550
    @chifkalchifkal9550 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ኬክ ነው ዋው

  • @user-lt2xy1kl2y
    @user-lt2xy1kl2y Před 3 lety

    ዋው

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před 2 lety

    ያምራል ዉዴ

  • @sadakebada5070
    @sadakebada5070 Před 2 lety

    መሸአላህ

  • @bezaaberea9575
    @bezaaberea9575 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ሰርቼ ልዩ ነበር ❤🇪🇹🇪🇹

  • @helenteklay7732
    @helenteklay7732 Před 4 lety

    Betam yamral deyamer yene konjo berchylen

  • @user-xk2un8hm2d
    @user-xk2un8hm2d Před 4 lety

    ዎው ደስ ይላል

  • @warkihgamadah9910
    @warkihgamadah9910 Před 3 lety +2

    ❤❤❤❤❤👍

  • @jemetube8298
    @jemetube8298 Před 3 lety

    ጎበዝ

  • @user-tc5fo9no1s
    @user-tc5fo9no1s Před 2 lety

    ዋ ውነው

  • @happychuhcu581
    @happychuhcu581 Před rokem

    Yummy 😋 😋

  • @nasriyros5048
    @nasriyros5048 Před rokem

    እጅሽ ይበረክ

  • @maki9571
    @maki9571 Před 4 lety +2

    Betam yameral! Good job! Last time I saw your Defo dabo and I tried it and came out perfect for the first time. Thank you konjo!

    • @maremaru
      @maremaru  Před 4 lety +1

      Am Glad to hear that 🙏😍thank you

  • @user-ef5qn5zy5f
    @user-ef5qn5zy5f Před 3 lety

    እጅሽ ይባረክ

  • @user-kz6sf2ph6l
    @user-kz6sf2ph6l Před 6 měsíci

    እኔዛሬ አኔችን አይቸ ለመጀመርያ ግዜ ልሰራ ነው ❤😂❤

  • @edomteshome3956
    @edomteshome3956 Před 4 lety

    setaye rasu seyamer perfect

  • @azebfeleke6177
    @azebfeleke6177 Před 4 lety

    አሪፍ አሰራር

  • @hydrya9333
    @hydrya9333 Před 2 lety

    በጠም ቆንጆ ነው እጅሽ ዪበረክ

    • @hydrya9333
      @hydrya9333 Před 2 lety

      ሰርቼነው ያያሁት በርቺ

  • @Habeshainfohouse
    @Habeshainfohouse Před 4 lety +1

    በርቺ ከጎንሽ ነን ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ

  • @samiraomar9225
    @samiraomar9225 Před 3 lety

    Thank you so much for sharing

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube Před 4 lety

    😳wow.......eski wedebete gora belu

  • @saganashiasafa4375
    @saganashiasafa4375 Před 2 lety

    konjoo nw wudee😍😍😍

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 3 lety

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 Před 4 lety

    ዋውውው አሪፍ ኔው ቤርቺ ቴባሬኪ

  • @abprime6289
    @abprime6289 Před 4 lety +2

    ዋው ጣፋጭ እንደሚሆን እገምታለሁ ❤❤

  • @jamilajamila4212
    @jamilajamila4212 Před rokem

  • @kokobeyeshitila1018
    @kokobeyeshitila1018 Před rokem

    👌👍

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety +2

    ሁለት እንቁላል ይፈጫልአንድ ቫኒላግማሽ ኩባያ ስኳር ሩብ ኩባያ ዘይትአንድ ኩባያ ወተት ፒኪክ ፕውዳር ሻይ መንኪያ ትንሽ ጨው ሁለት ኩባያ ዱቄት ሎሚ ይፈቀፈቃል ይሄነው የተጨመረው

    • @maremaru
      @maremaru  Před 3 lety

      አዎ ወተት ቅዝቃዛውን የለቀቀ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @iuiui7369
    @iuiui7369 Před 2 lety

    👍👍👍👍

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen Před 4 lety

    Looks so yummy!😋😋

    • @maremaru
      @maremaru  Před 4 lety

      Thank you Ethio 🙏😍

    • @medinahmlove3384
      @medinahmlove3384 Před 2 lety

      @@maremaru ኸሊብ ኒዶ ማድረግ ይቻላልደ ማማየ መልሽልኝ

    • @maremaru
      @maremaru  Před 2 lety

      አዎ ትችያለሽ Medina

    • @medinahmlove3384
      @medinahmlove3384 Před 2 lety

      @@maremaru እሽ እህትዋ

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t Před 2 lety

    እኔ ወተት የለም ግን ለበን ወይም አሪራ ይባልል እሱን።ብጨምርበት ምንችግርአለው

  • @oromiyabona2883
    @oromiyabona2883 Před rokem

    salami yetii nashii wudee

  • @elenirobel7306
    @elenirobel7306 Před 4 lety

    Nice cack heliya yummy yummy

  • @hevengetachew1559
    @hevengetachew1559 Před 2 lety

    ምን አይነት ዘይት ነው የተጠቀምሺው ? ማንኛውም የወጥ መስሪያ ዘይት ይሆናል እንዴ ? Thank u !

    • @maremaru
      @maremaru  Před 2 lety

      ከ Olive oil በስተቀር ሁሉም ይሆናል

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Před rokem

    ከታችብቻነው የምናበስለው ወይስ ከላይም ከላይም

  • @rabeyoutube2318
    @rabeyoutube2318 Před 3 lety +1

    ልሰራ ነው ከተበላየ ወየውልሽ ላይኬን አነሳለሁ ዋ😂😂😂

    • @mesiFekr
      @mesiFekr Před rokem

      ያሳቀኝ ኮመንት😂😂🤣🤣🤣

  • @saedas1353
    @saedas1353 Před 2 lety

    Ejesh yebarek

  • @sakitawamewded6491
    @sakitawamewded6491 Před 3 lety

    ጎበዝ እስኪ ሞያውን አካፊን ምን ምን ይገባል እርሾ ይገባል ባኔላ ፒኪን ፓውደር እንቁላል ዘይት ወተት እስኪ በቅደም ተከተል ፃፊልኝ

    • @maremaru
      @maremaru  Před 3 lety +3

      ሁለት እንቁላል
      1 የሻይ ማንኩያ ቫኔላ እሱ ከሎለሽ የሎሚ ፍቅፍቂ ወይ የቀረፉ ዱቄትም ሊሆን ይችላል
      ግማሽ ኩባያ ስኩዋር
      እሩብ ዘይት
      1ኩባያ ወተት
      3 የሻይ ማንኪያ ፔኪንግ ፓውደር
      2 ኩባያ ዱቄት

  • @user-rm6gd8vb7p
    @user-rm6gd8vb7p Před 3 lety

    በርቺ እህት አሪፍ ስራ ነው

  • @neimamohammed8718
    @neimamohammed8718 Před 2 lety

    Aref new amesegenalhuge

  • @ritalove-gv4nz
    @ritalove-gv4nz Před 9 měsíci

    ከላይም ከታችም ነው ምንሎክሰው እማ

  • @helangmariayam7487
    @helangmariayam7487 Před rokem

    ሞከርኩት በጣም ይጣፍጣል እኔ ስሰራዉ ግን መጀመርያ በደንብ ከፍ ብሎ ነበር ሳወጣዉ ግን ተነፈሰብኝ ለምንድነው ?

  • @user-ml7kn9el8g
    @user-ml7kn9el8g Před 3 lety

    ዱቄቱ በጣምነጭነዉ ወይስ?

  • @user-vg8bk4gz1i
    @user-vg8bk4gz1i Před 3 lety +1

    እንቁላል
    ወተት
    ዘይት
    ቫኔላ
    ብኪን ፓውደር
    ስካር

    • @helenhelen6873
      @helenhelen6873 Před 3 lety

      ውሸትነው እኔ ሰርቼው ቂጣነው የሆነብኝ

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Před 3 lety

      @@helenhelen6873 😃

  • @MarthaFirdaweke-ye1ew
    @MarthaFirdaweke-ye1ew Před 2 měsíci

    እኔ አልነፋ አለኝ እኮ ለምንድነው😢

  • @fevendejene7120
    @fevendejene7120 Před 3 lety

    በዱኬት ወተት መስራት አንችልም እንዴ

    • @maremaru
      @maremaru  Před 3 lety

      አዎ ከውሀ ጋር አመጣጥነሽ ትችያለሽ እህት

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 Před 2 lety

    በኒዶ ወተት መስራት ይቻላል ወይ

    • @maremaru
      @maremaru  Před 2 lety

      ይቻላል ውሀውን በልኩ አድርጊ እና

  • @user-zx7te3tk4k
    @user-zx7te3tk4k Před 2 lety

    ካሜራ ይገባልዴ😪

    • @maremaru
      @maremaru  Před 2 lety

      No alsgebahum baking powder new

  • @zenatzenat6289
    @zenatzenat6289 Před 2 lety

    ማር ኦቪኑን ከላይና ከታች ነዉ

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇷❤❤🙏🙏🙏

  • @hayatyimam5728
    @hayatyimam5728 Před 2 lety

    አንበሳ

  • @user-fh5vb1og4u
    @user-fh5vb1og4u Před 3 lety

    ለቤትሽ አደስነኚ ማሻአላህ በርቺ እህቴ

  • @mesaymesaymesymesay6043

    ከላይም ከታችም ነው የሚለኮሰው

  • @meseretwedajo4128
    @meseretwedajo4128 Před 4 lety

    YEMIGERM NEW HELU BETAM NEW YASGOMEJEGNE

  • @lemlemtessema8221
    @lemlemtessema8221 Před 2 lety

    Mendocetnew

  • @user-vg8bk4gz1i
    @user-vg8bk4gz1i Před 3 lety +1

    እንቁላል
    ወተት
    ቫኔላ
    ዘይት
    ዱቄት
    ቢክን ፓውደር

  • @user-rm6gd8vb7p
    @user-rm6gd8vb7p Před 3 lety

    ደምሪኝ አንቺም

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 Před 3 lety

    You left the sugar out from your ingredients

    • @maremaru
      @maremaru  Před 3 lety

      Thank you for lete me know I add 🙏

  • @zoozoalhammadi9078
    @zoozoalhammadi9078 Před 2 lety

    Ine mokire ibi aleng

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 3 lety

    የምታሳይንን ተከትዬ ስርቺ ቂጣ መስለ እኔ ምለው ካሜራ ይጨምርበታ እንዴ ሳልጨምር ስርቺ ቂጣ ሆነብኝ😢ወላሂ😢😢

    • @helenhelen6873
      @helenhelen6873 Před 3 lety

      እስቲ እኔ አሁን እየስራሁትነው ከተሳካ ምቶ ሰብስክራይብ እስጣታለው

    • @helenhelen6873
      @helenhelen6873 Před 3 lety

      ከምር ለኔም ቂጣ ሆነብኝ

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Před 3 lety

      😃😃😃😃

    • @dhxhxdyd686
      @dhxhxdyd686 Před 2 lety

      አተም

  • @helimatube9073
    @helimatube9073 Před 3 lety

    በቅንነት ዴምሩኝ ሥወዳችሁ

  • @rayatube3329
    @rayatube3329 Před 2 lety

    ቫነላ ምንድነው ይቅርታ መልሽልኝ🥺

    • @maremaru
      @maremaru  Před 2 lety

      ሀገር ቤትም ቫኔላ ነው የሚባለው ለዳቤ እና ኬክ ላይ እንቁላል ስንጠቀም የእንቁላሉ ሽታ እንዳይወጣ ነው

    • @rayatube3329
      @rayatube3329 Před 2 lety

      @@maremaru አመሰግናለሁ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen Před 4 lety +2

    Looks so yummy 😍

  • @toybamhummdmhummd3487
    @toybamhummdmhummd3487 Před 3 lety

    ጎበዝ

    • @maremaru
      @maremaru  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ🙏

  • @girmamoges43
    @girmamoges43 Před 4 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @neimamohammed8718
    @neimamohammed8718 Před 2 lety

    Aref new amesegenalhuge

  • @rashidrashid5165
    @rashidrashid5165 Před 2 lety

    😍