ምርጥ ዜብራ ኬክ በቀላል አሰራር | Best zebra cake with a simple recipe | ANAF THE HABESHA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ምርጥ ዜብራ ኬክ በቀላል አሰራር | Best zebra cake with a simple recipe | ANAF THE HABESHA

Komentáře • 169

  • @MedenaSeide-pu9krdonkey
    @MedenaSeide-pu9krdonkey Před 18 hodinami +1

    ሠላምእህት እንኳን ደህናመጣሽ በጣምየሚያምር ኬክ መሻአለህ በርቺውደ በቀጣይ በሌላ ቪደወ እስትንገናኝ ደህናሁኚ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen Před rokem +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ አናፍዬ በጣም ምርጥ ሲያዬትም የሚያስጎመጅ ኬክ ነው ስራውም በጣም ቀላል ነው ሸር ላይክ ውዴ🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s Před rokem +4

    አሰላምአላይኩምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው

  • @Ferizamohammed
    @Ferizamohammed Před 17 dny +1

    ማሻ አላህ እኔ ሰርቸዉ መዳሜ በጣም ነዉ የወደደችዉ በተደጋጋሚ እየሰራሁት ነዉ አላህ ይጨምረልሽ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 Před rokem +3

    ዋውውውውው የኔቆንጆ በጣም ምርጥ ኬክነው እኔ ሰርቼው ቆንጆነው

  • @HalimaMuhamed-dy7un
    @HalimaMuhamed-dy7un Před 3 měsíci +2

    WOW በርች

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ነው ሀቢበቲይ በርቺ

  • @asamenechmolla7514
    @asamenechmolla7514 Před 3 měsíci +1

    በጣም አሪፍና ቀለል ያለ ነው ሞከርኩት ጥሩ መጥቶልኛል እስቲ ደሞ ክሬም አሰራር አሳይን

  • @l...aqueen1032
    @l...aqueen1032 Před 12 dny +1

    Yanchin ayche beza menged Serche maryamn Siyamr lk endesu ❤😘😘

  • @hadiyaashebre-vi4bv
    @hadiyaashebre-vi4bv Před 3 měsíci +1

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ምርጥ አሰራር ቨኒላና ወተት አልነበረኝም በኒዶ ወተት አድርጌ ሰርቼም በጣም ምርጥ ነው የሆነልኝ ትስለሚ

  • @mesimesi-hb3vy
    @mesimesi-hb3vy Před 2 měsíci +1

    ዋውው

  • @MominahZinta
    @MominahZinta Před 2 měsíci +2

    ማሻአላህ በርች ዉድ እህ ት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Salsibel
    @Salsibel Před 11 měsíci +3

    ዋው ማሻ'አላህ በጣም ያምራል ዛሬ እሰራዋለሁ

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 Před 15 dny +1

    ግን ወተት ዶቄቱን መጠቀም ይቻላል ሲያምርዋው🥰🥰🥰

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 15 dny

      @@asmrechsinishaw3825 ይቻላልየኔ ዉድ አመሰግናለሁ

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Před 2 měsíci

    Wa wr Wb Masha Allah Masha Allah marre gobez neshi ❤❤🎉jzk❤

  • @user-fu9gi2wq3k
    @user-fu9gi2wq3k Před 5 měsíci +2

    ማሻአላህ ተባረከ ራህማን❤❤❤

  • @zahraseid7853
    @zahraseid7853 Před 10 měsíci +2

    አሰላሙ አለይኩም በጣም ደስ ይላክ በኢኮሳን መጋገሪያ ነው የተጠቀምሽው ኬኩን ለመጋገር' ኬክ ስጋግር ንፍት የማይለው ምን ሲሆን ነው'

  • @BirhanuAngelo
    @BirhanuAngelo Před měsícem +1

    በርቺ❤

  • @MohammedAbdela-ug8dc
    @MohammedAbdela-ug8dc Před 3 měsíci +1

    በርቺ ጎበዝ

  • @tube965
    @tube965 Před 9 měsíci +2

    4 እንቁላል
    4 ስኒ ስኳር
    ትንሽዬ ጨው
    አንድ ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
    ዘይት አንድ ብርጭቆ ከግማሽ ከስ እያሉ መጨመር
    ግማሽ ሌትር ወተት
    ከዛ 5 ብርጭቆ ነጭ ዱቄት
    2 የሾርባ ማንኪያ ቢኮፓውዴር

  • @user-cz7vv7nd6d
    @user-cz7vv7nd6d Před 4 měsíci +2

    ጥቁሩ ምድነዉ የኔዉድ ጥቁር ያረግሽዉ አልገባኝም አሣይሽ ሥወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před 10 měsíci +1

    በጣም በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ እኔ አሁን ሰራዉት ለልጆቹ በጣም ወደዉታል 😮😮❤❤❤❤

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 10 měsíci

      ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Před 9 měsíci +1

      ታድለሽ ከልጅም አልፈሽ ልጁች አሉሽ ማለቴ ከአንድም ብዙው

  • @user-jr5tv4wr3c
    @user-jr5tv4wr3c Před 4 měsíci +1

    ዋው

  • @shukabdo7109
    @shukabdo7109 Před 11 měsíci +1

    Masha Allah nice 👍 I will try insha allah thanks 🙏 ❤️🥰

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv Před rokem +2

    ማሻ አለህ አለ መድናቅ አይችልም❤❤

  • @user-xr3sk5hk4x
    @user-xr3sk5hk4x Před 5 měsíci +1

    እንዴት ነሽ! ተሰርቶ ያለቀለትን ሲያዩት ከባድ የሚመስለዉን ቀላል እንደሆነ ስላሳየሺን አመሰግናለሁ! መጨረሻ ላይ በደንብ ሳልሰማሽ(ትኩረት ሳልሰጥ) ቀርቼ የላይኛዉን ያበራሁት ቆይቼ ነበር...እና እንፋሎት ጠብ ጠብ እያለ ዲኮሬን አበላሸብኝ😂 በተረፈ በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል አመሰግናለሁ በደንብ ብሰማሽ ደግሞ ይሄም አይከሰትም ነበር🙏🙏🙏 ረመዳን ከሪም......
    እባክሽ ለረመዳን የሚሆኑ ነገሮችን ስሪልን!!❤❤

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 5 měsíci

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ኢንሻአላህ ይዜ ብቅ እላለሁ ❤🙏

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ👍👍

  • @NejatMusema-mc4tr
    @NejatMusema-mc4tr Před měsícem +1

    እማ ከተሰራ ቧሀላ የማይነፍው ለምድነው ግባአቱን በሙሉ ተጠቅሜለው ነገር ግን በሰሎ ሳወጣው ውስጡ የመያዝ ባሀሪ ነበርው እሰቲ ሀሳብ ስጪኝ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před měsícem

      ግብአቱን በቅደመ ተከተል ከተጠቀምሽ ምናልባት ከመጋገሪያሽ ይሆናል ለ10ደቂቃ አሙቂዉ ከዚያ መክተት በደንብ ነፍቶ ሲጨርሰ ከልሆነ አትክፈቺዉ

  • @NatiAbate-if5gf
    @NatiAbate-if5gf Před 2 měsíci +1

    በርች እህቴ❤😊

  • @fateyawall799
    @fateyawall799 Před 9 měsíci

    ማሻ አላህ እኔም ያንቺን አይቼ አልሰራሁም መሰለሽ ምርጥ ነው በርቺልኝ ❤

  • @selam7643
    @selam7643 Před rokem +3

    የፓትራውን ሶይዝ ስለነገርሽን ደስ ብሎኛል ቀለል ያለ ከላይ ዲዛይን የሚወጣበት ክሬም ብታሳይን

  • @siperbbyazzi9380
    @siperbbyazzi9380 Před rokem +1

    ማሻሃላህ እህቴ ጀዛ ከላህ ኧይረን

  • @user-rl8vb8po3v
    @user-rl8vb8po3v Před rokem +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @user-nf4jw2mc9l
    @user-nf4jw2mc9l Před 10 měsíci +1

    dekika gn altenagershm wellahi mashaallah berchi

  • @fetyaarga7675
    @fetyaarga7675 Před 16 dny +1

    በምን አይነት መጋገሪያ ነው የምትጠቀሚው

  • @user-ic2ox5he9s
    @user-ic2ox5he9s Před rokem +2

    እንግዲ እያየሁኝ ሰርቻለዉ ሞያዬ ሊታይ ነው 😂 ግን አንቺን አመሰግናለዉ እጅሽ ይባረክ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem +1

      እርጠኝ ነኝ ቆንጆ ነዉ የሚወጣልሽ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Před měsícem +1

    ዋዉ ነው መልክስጠኝ ሙያ ከጎረቤት ይባላል

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před měsícem

      አመሰግናለሁ ❤🙏

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před měsícem

      ​@@anafthehabesha4458ከልብ አመሰግናለሁ ኬክ መጋገር ከቤትሽ ነው የለመድኩት ይሄው ዛሬ ለ2ኛ ግዜ ጋገርኩ ግን ትንሽ ውስጡ አዝቦንጅ አይደለም ብዙም

  • @hikmanega4815
    @hikmanega4815 Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ኬክ ተሳክቶልኝ አያቅም ሹክረን ውዴ

  • @user-lp7nk6gp6v
    @user-lp7nk6gp6v Před 9 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @SemegnMechal-fc9kx
    @SemegnMechal-fc9kx Před rokem +1

    በጣም አሪፍነው ግን አንድ ኩባያ ስንት ሲኒ ይሆናል

  • @user-hg2gk4yp6o
    @user-hg2gk4yp6o Před 3 měsíci +1

    Very nice ❤

  • @user-xj2yz2ln6d
    @user-xj2yz2ln6d Před 10 měsíci +1

    እጂሸ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @hanantube734
    @hanantube734 Před rokem +1

    Mashaallah edet yamral sitaye erasu

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před 2 měsíci +1

    የምትለኪበትን ሲኒ መለኪያሽን ከመጀመርሽ በፊት ብታሳይን ጥሩ ነበር ወይ ስንት ሚሊ እንደሚይዝ አሳውቂ ለሌላ ጊዜሽ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 2 měsíci

      እሺ የኔ እህት በጣም ጥሩ አሰተያየት ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ 💕🙏

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 Před 2 měsíci

      ሰራሁት ማሻአላህ ሆኖ ወጣ ግን ዱቄት የለካሽበት እቃ ስላላየሁት በራሴ ልኬት ነበር የሄድኩት ለማንኛውም በሁሉም በምትሰሪያቸው ስራዎችሽ ሙሉ መረጃ ብሰጪን አሪፍ ነው በተረፈ ሽኩራን

    • @HyatHayat-mu9nm
      @HyatHayat-mu9nm Před 2 měsíci

      የተጠቀምሺውን ግበአቶች ኮሜት ላይ አስቀምጭልን​@@anafthehabesha4458

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1e Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ASd-jg4zi
    @ASd-jg4zi Před 9 měsíci +1

    እቁላል 3
    ስኳር ሶስት ስኒ
    ፈኒለ አድ ምላጋ
    ጨው አድማክያ።
    ዘይይት አድ ብርጭቄ ግማሽ
    ከዛ አድ ጎማ ወተት
    ከዛም ዱቄት አራት ኩባያ ፓውደት አድ ምላጋ ከግማሽ

  • @zeharazeyenu
    @zeharazeyenu Před 7 měsíci +1

    ማሻአላህ በጣም ነው ሚያምረው በርቺ

  • @tsiyonawitberhe4828
    @tsiyonawitberhe4828 Před 7 měsíci +1

    Besent digree new ovenu

  • @meazagebermeskel534
    @meazagebermeskel534 Před rokem +1

    በርቺ

  • @HananTahir-jb9jo
    @HananTahir-jb9jo Před 2 měsíci +1

    ግን በስንት ዲግሪ እና ለስንት ደቂቃ ነው ምናበስለው

  • @FatiyaKayre
    @FatiyaKayre Před 2 měsíci +1

    እኔ ግን አሁን ለማስረት የዘጋጀዉ ነበር አንዴ ተስሞክሪኘለሽ

  • @user-uq5mi3cf5m
    @user-uq5mi3cf5m Před 8 měsíci +2

    👍👍👍

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 Před rokem +1

    Wow indet yamral

  • @TsigradaTamrate
    @TsigradaTamrate Před 3 měsíci +1

    ዋው በጣም ያምራል በርቺ ሌላ ብዙ የኬክ አሰራር እንጠብቃለን።

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 3 měsíci

      እሺ የኔ ዉድ ከልብ አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @bintdawud7246
    @bintdawud7246 Před rokem +1

    Beautiful cake 👌

  • @user-vc3hd8qx3e
    @user-vc3hd8qx3e Před 4 měsíci +2

    ❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @KidistGeremew-fg8on
    @KidistGeremew-fg8on Před 11 měsíci

    በጣም ያምራል በርቺ 👏👏😘

  • @hananmohamed1451
    @hananmohamed1451 Před rokem

    Mashallah,yene wd yamral betam jezakillah .gn chew lemn asfelege?yecacawownna nechu ekul new yemtmetgnw batraw lay sitdefi?

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem

      አዎ ሊጡን እኩል ነዉ የምትከፊዉ ጨዉ ማንኝዉንም ኬክም ሆነ ኩኪስ ስሲሰራ ጨዉ ለጠአም ይጨመራል

  • @eyeruseyerus8469
    @eyeruseyerus8469 Před rokem

    ጎበዝ

  • @misraktefera5108
    @misraktefera5108 Před 11 měsíci

    በጣም ያምራል ቴስቱም እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም በርቺ 👏👏

  • @marulegesse3877
    @marulegesse3877 Před 11 měsíci

    yanchin ayche serche migerm wetolignal thanks

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Před rokem +1

    very good

  • @EdenDerebew
    @EdenDerebew Před 3 měsíci +1

    እርሾ መጨመር ይቻላል?

  • @user-ut2rr3cx2d
    @user-ut2rr3cx2d Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fetyaarga7675
    @fetyaarga7675 Před rokem

    በጣም ያምራለ sukern

  • @fathiyafathya7587
    @fathiyafathya7587 Před rokem

    ቀርቺ❤

  • @kamilashemsi9192
    @kamilashemsi9192 Před rokem +1

    Anafeye konjo yebeteseb cakenew enamesegenalel

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏

    • @kamilausman
      @kamilausman Před rokem

      Aselamualeykum anaf be be mashen memtat enchelalen

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Před 11 měsíci +1

    በስንት ዲግሪ እናርገው 180

  • @lubaaatuuu6936
    @lubaaatuuu6936 Před rokem

    መሻአላበጣምነዉየማምረዉ♥♥♥

  • @MekdiAlula
    @MekdiAlula Před 3 měsíci +1

    Lesint dekika abeselishiw

  • @Mekdes1212
    @Mekdes1212 Před rokem

    Wawu👌

  • @FETA249
    @FETA249 Před rokem +17

    እንደዚህ አንችን አይቸ ሰርቸ ውስጡ ጭቃ ሆነብኝ😢 ለምንድነው😂😂

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem +8

      ሚኪንግ ፓዉደሩ የቆየ ከሆነ ወይም መጠኑን በትክክል አልተጠቀምሽም ይሆናል ይህን

    • @FETA249
      @FETA249 Před rokem +1

      አዎ በኪንጉ በትልቁ መላጋ እና ደግም የቸኮሌቱ ዱቄት ጥቁሩ ነው ሲቀጥል ከፍሬዘር አውጥቼ ቀዝቃዛውን ነው የጨመርኩን ከፊሪጅ ወቶ በደምብ አልሞቀም ዱቄቱም ሁሉም ዛሬ ከዳር አሳድሬ መልሸ እሞክረዋለሁ ሁሉም ሙቅ መሆን አለበት ወይ ማማዬ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 7 měsíci

      @@FETA249ፒኪክ ፖውደር ከጨመርሽ ከ 1 ደቂቃ በላይ አትማስይው

    • @WoinishetTesfaye-nn5wp
      @WoinishetTesfaye-nn5wp Před 7 měsíci +1

      እኔም ውስጡ ዘጭ አለብኝ

    • @user-fu9gi2wq3k
      @user-fu9gi2wq3k Před 5 měsíci +1

      😂😂የፉሩሙ እሳት አናቱላይ ለቀሽበት ይሆናል እስቲ እኔም ልሞክረውነው ዛሬ ያረቡች መሳቃ እዳያረገኝጂ😅

  • @daneyaAhmden-fc9cw
    @daneyaAhmden-fc9cw Před 3 měsíci +1

    4:43

  • @fasikaayele7284
    @fasikaayele7284 Před 11 měsíci +2

    ውስጡ ጭቃ ለምንድ ነዉ የሚሆነው

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 11 měsíci +1

      የሚኪንግ ፓዉደሩን መጠን እዚህ ላይ በተጠቀምኩት ሁሉንም ግበአቶች ልክ ማድረግ መጋገሪያሽን ከ5-10ደቂቃ ኬኩን ከማስገባትሽ በፊት አሙቂዉ ቆንጆ የሆንልሻል

  • @mahedr7075
    @mahedr7075 Před rokem +1

    ቂቤ ባልጠቀምስ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem +1

      ሰላም የኔ ዉድ ቂቤ አልተጠቀምኩም በዘይት ብቻ ነዉ የሰራሁት ቂቤ በፍላጉት ነዉ በዘይቱ ፋንታ ቂቤ መጠቀም ይቻላል አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @user-kk6lc4gp8s
    @user-kk6lc4gp8s Před rokem +2

    መሸአለህ በርችይ❤

  • @euftuvjfg-ps7qr
    @euftuvjfg-ps7qr Před 8 měsíci +1

    Okok ❤❤❤❤😊😊😊😊😅😅😅

  • @yuseranstub8308
    @yuseranstub8308 Před rokem +1

    አስለሙ አላይኩም❤

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰👍

  • @MohammedYimer-qh2fb
    @MohammedYimer-qh2fb Před rokem

    የጾም አሳይን ካለእቁላል

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Před 11 měsíci +1

    ተባረኪ እህቴ ያምራል

  • @SayedAhmada-h9g
    @SayedAhmada-h9g Před měsícem +1

    ውዷ መጀመሪያ ከታች ነው ከላይ መብሠል ያለበት

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před měsícem

      የላዩንም የታቹንም ሎክሰሽ ለ10 ደቂቃ ከሞቀ በሃላ መክተት በእኩል የበስላል

    • @SayedAhmada-h9g
      @SayedAhmada-h9g Před 25 dny

      @@anafthehabesha4458 አመሠግናለሁ

    • @HalimaMohammad-yp3of
      @HalimaMohammad-yp3of Před 16 dny +1

      ሀቢብቲ እኔ ከታችም ከላይም ለኩሸው 5ደቂቃ ሳይሞላ ካላይ አረረ ወላሂ ልፍቴ ከሰርኩ ከላይ መለኮስ የለብኝም ነበር

  • @seadaseada2614
    @seadaseada2614 Před rokem +2

    ማሻአላህሞክሬውሲያምርበርችማማየ

  • @sessatampus5445
    @sessatampus5445 Před 3 měsíci

    Wwwww

  • @tsiontechane1764
    @tsiontechane1764 Před rokem +1

    አንድ ቀን ተሳክቶል አያቅም ሁሌ ትኝት ብሎ ውስጡ ሊጥ ነገር ይሆንብኛል ምክንያቱ ምንድነው

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem +1

      ልኬቱን በዚህ ልክ አድርጊዉ መጋገሪያሽን ለ10ደቂቃ አሙቂ በምትበጠብጪ ሰአት እስቴቡን ጠብቂ ቆንጆ ይወጣልሻል የኔ ዉድ አመሰግናለሁ

    • @tsiontechane1764
      @tsiontechane1764 Před rokem

      @@anafthehabesha4458 እሺ እናት እስኪ እንደሱ ደሞ ልሞክር አመሰግናለሁ 😘

    • @ferdoskamil1404
      @ferdoskamil1404 Před rokem

      ፓዉደር በደንብ። ጨምራ

    • @konjokonjo9806
      @konjokonjo9806 Před rokem

      ፕኪንሶዳ ጨምሪበት አያለዛ አይነፋም ምርግ ነው የሚል

  • @le1785
    @le1785 Před rokem +2

    ❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏

  • @lili22-q4m
    @lili22-q4m Před rokem

    ለስንት ደቂቃ?

  • @user-fu9gi2wq3k
    @user-fu9gi2wq3k Před 5 měsíci +1

    ኧረ ውዴ ሌላም የኬክ አይነት አሳይን ዛሬ ሰርቼው ውስጡ ሶፍት መዳሜ በጣምነው ያስደሰታት ኑርልን❤❤❤❤

  • @EdenDerebew
    @EdenDerebew Před 3 měsíci +1

    እርሾ መጨመር ይቻላል?