በጣም ቀላል ተቆራጭ ኬክ አሰራር / cake aserar /soft cake / sponge cake / lemon cake / ምግብ አሰራር / ebs// seifu
Vložit
- čas přidán 6. 09. 2024
- እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
verspers on the shole mini vandal.mp3
Song:- I have go a baby sister
Artist:- Reed Mathis
የሚያስፈልጉ ግብአቶች
🌹4 እንቁላል
🌹ግማሽ ኩባያ ስዃር
🌹ከግማሽ ኩባያ ከፍ ያለ ዘይት
🌹ቫኒላ
🌹2 ኩባያ ዱቄት
🌹1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ
🌹1 ትልቅ ሎሚ
Bexam arife new wude berechilen
ሰላም ሸላም ኦጂሺ ይባ ርኮ🎉🎉🎉🎉
Ejish ybarek ETF Drb muya ystsh
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሚያምር በጣም ቆንጆ ስራ በተለይ ንፅህናሽ ዋው ሼር ስላረግሽን❤🙏
Masha.allah tabark.allah jabdhuu baredu
በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
አሪፍ ነው እህቴ ጠክሪ ሰርቼው ቆጆነው❤
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
ዋውውውው
አንደኛ አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉
በጣም ቆንጆ።
❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ሰራ በርቺ ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው
👍👍👍👍👍👍👍
Selam lanchi yene konjo ykobiyawn meten lemawk begravning betskmchlen teru neber tebarki ❤
ወጥ የሆነውን የውሀ ብርጭቆ መጠቀም ትችያለሽ🤗
ማሻአላህ በርቹ
Keep it up. 👍
Thanks hubby💋
Masha Allah barchi habibatey ❤
Enarasu anchin eyayew 1gna belmoya hognalew ❤
Allah kenalijochish etabekash
yen wed ❤
ማሻላ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ውዴ❤❤❤
Shukiren yene wid😘❤
with Zebib is good
Aselamalikum we wb anch setnkiw Hulu yameral👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
Wa w w
Yene wid azuye😘❤
ሰላም እህቴ ከላይም ከታይም በአንድ ጊዜ ነዉ የምሸቅለው ኦቭኑን ወይስ ተራ
ውዴ በርቺልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤
👌👌👌👍👏🤗
አመሰግናለሁ ልጆቼም ወደውታል
❤❤❤❤❤❤❤በርችማሬ
ቨኒላ ፈሳሹ መጠቀም ይችላሉ እማ
በተረፈ በርች እናመስግናለን ስራሽን ስለምታጋሪን ክበርልኝ 🥰🥰🥰
ችግር ዬለውም
Ameseginalew ehite kelal menged new . Wetet or wiha minim ayichemerim ?
❤❤
please tell us in grams and litter. Thank you
ስኳር ለምትደፍሩ ዋ ዋ ዋ ዋ ብያለሁ
ዘይቱ ነው እንግዲያ እኔማ ሆዴ ነው እሚቀጠቀጠው ቅባት ነገር
Balemuyaaa 😊❤❤
አመሰግናለሁ😘❤
Lemndnew yemiwedkew kegagernew bhala ywedkal. Mels etebkalew.😊😊
Klayem ktachm nw mnlkosew
❤❤❤❤🙏🙏🙏
አህለን
Liyunesh wude
አመሰግናለሁ😘
ወተት አልጨመርሽም አያስፈልግም???
Wetet ena lomi andlay tiru aydelem leza yimeslegnal
እህቴ መስራት አብሬሽ ጀምሬ ግን ሎሚ የለኝም ምን ልጨምር
መልሽልኝ ወይስ ችግር የለውም
😂
የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ 😊😊❤❤
እንደማመር
እህቴ በአላህ ጀምሬ እየጠበኩሽ ነው መልሽልኝ ሎሚ ባልጨምር ችግር አለው የለኝም ብርቱካንም የለኝ
ችግር የለውም ማሬ ለሌላ ግዜ ግን ብትጨምሪ ቆንጆ ነው🤗
በጣም ቆጆ ሁኖ ወቶልኛል አመሰግናለው እህቴ ለመጀመርያ ጊዜ ሲወጣልኝ ያለ ሎሚ ጥሩ ወቶል አመሰግናለው ከቲክቶክሽ አይቼ የሰራውትም ዶናት ጥሩ ወቶልኝ መዳሜ ወዳልኛለች
ሎሚው አያሆመጥጠውምደ
@@Hidaya-kitchen-በኩባያ ፈንታ በብርጭቆ መለካት አይቻልም?
@@Hidaya-kitchen-ኦቭኑ ከላይም ከታችም ነው ምንለኩሰው
😂😂😂😂😂